34 ሺ 250 የፈጀው የቤት እቃ ማሻ አላህ የዛሬው ልዩ ነው ማዘዝ ለምትፈልጉ👉0903193036

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ውብ የሆኑ የቤት እቃዎች

Komentáře • 324

  • @Medtube1988
    @Medtube1988  Před rokem +45

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ እና የተከበራችሁ ቤተሰቦቸ በያላችሁበት የአላህ ሰላም እዝነት አይለያችሁ የምታበረታቱኝም ክበሩልኝ

    • @user-mp5rm5jw1q
      @user-mp5rm5jw1q Před rokem +5

      መዲየ. ከቻልሽ ሱራውን ወይም ፎቶውን በቴሌግራም ብታሥቀምጭልን. ምን ይምሥልሻል

    • @user-mp5rm5jw1q
      @user-mp5rm5jw1q Před rokem +1

      ሢቀጥል ሳላደቅሽ አላልፍም ማሻአሏህ ብያለሁ ብዙ ኮሜት. መፃፍ ስለማልወዲ ነው እጂ. እኔም ትንሽ ቀርቶኝ ነው ቤቴ ሰሞኑን አሥጨርሳለሁ በጓሮ እመጣለሁ የኔውዲ. መርችልኝ

    • @MmMm-fc3oy
      @MmMm-fc3oy Před rokem +2

      ማሻአ ላህ መድየየ

    • @MmMm-fc3oy
      @MmMm-fc3oy Před rokem +1

      ቸኮልኩኝ

    • @madenamg6090
      @madenamg6090 Před rokem +1

      የት ነሺ

  • @iman8100
    @iman8100 Před rokem +18

    በርቺ እህት
    እደዚህ ያሉ እህቶችን እናበረታታቸው መልካምነት ለራስነው የሰውደስታ የሚስደስታችሁ ልጆች ላይክ ሸር አድርጉላት እኔ ለቤትሽ አድስነኝ ጠክሪሪሪ

  • @farumaseide7606
    @farumaseide7606 Před rokem +37

    ሽኩርን በጣም አመሰግናለሁአላህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

    • @user-xe3ks7yk5d
      @user-xe3ks7yk5d Před rokem +4

      ማሻ አላህ በሰላም የምትጠቀምበት ያርጋት አችም ጀዛኩመላህ

    • @ZZ-th2mb
      @ZZ-th2mb Před rokem +6

      ያችነዉዴ ማሻ አላህ

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn Před rokem +2

      ያምራሉ እቃወችሺ ማሻ አሏህ

    • @farumaseide7606
      @farumaseide7606 Před rokem +3

      አሚን አሚን አው የኔ ነው

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 Před rokem +2

      በቅንነት ደምሩኝ ውደቸ

  • @azmiyerayawa7835
    @azmiyerayawa7835 Před rokem +6

    ማርያምን አበረታቷት ጉበዝ ናት እውነት ነው የምታወራው

  • @tigistalubel5328
    @tigistalubel5328 Před rokem +2

    በጣም ጎበዝ ማን በዚህ ጊዜ ማን ይታዘዛል መዱ አላህ ይጠብቅሽ

  • @saadam223
    @saadam223 Před rokem +1

    ጎበዝ በርች ከነዋጋዉ በግልፅ ስለምታቀርቢ ደስ ትይኛለሽ

  • @naimaemran7700
    @naimaemran7700 Před rokem +1

    ወላሂ ያቺ ይለያል ካየሀቸዉ ሀቀኝ ነሽ እኔም አቺጋ ነዉ እመዘዉ ኢንሻ አላህ

  • @mmohammed9998
    @mmohammed9998 Před rokem +2

    ታማኝነት ለራስ ነው እህት በርች አላህ ይገዝሽ

  • @zahranihad6191
    @zahranihad6191 Před 8 měsíci

    የገዛሽበትን ቀኑን ብትነግሪን ጥሩ ነው እቃ በየቀኑ እየጨመረ ሰለሁነ ላንችም ጥሩ ነው

  • @rahmarahma3841
    @rahmarahma3841 Před rokem +1

    ማሻአሏህ በርች እህቴ የምተገዠከቸዉ እቃዎች ያምራሉ ዋጋዉም ጥሩ ነዉ

  • @MaikaKhan-tq3uf
    @MaikaKhan-tq3uf Před měsícem

    መዲ ፍቅር ❤❤❤ ማሻ አላህ የኔ መልካም በርቺ ውዷ

  • @hawahawa7709
    @hawahawa7709 Před rokem +6

    የመድን ፖስት ስታዩ ማነው እንደኔ በሩጫ የሚኮመኩም ከከከከከ
    ሱስ ሆንሽብኝ

  • @zinet4861
    @zinet4861 Před rokem +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ውዴ ማሻአላህ ተባርክ አላህ ብያለሁ

  • @user-gu9mo1lx3h
    @user-gu9mo1lx3h Před rokem

    መዲዬ ሀገር ቤት ሂደሽ ከተመለሽ አምሮብሻል ማሻ አላህ ደግሞ እኔም ዋሳብላይ አናግሬሽ አልመለሽልኝም ግን እኩል አስተናግጅ ❤

  • @ethiopia7721
    @ethiopia7721 Před rokem

    መሽአላህ ተባርክአላህ አላህይጨምርልሽ ከመጥፎነገር ሁሉአላህሱብሃኑ ተዓላይጠብቅሽ የስራሽውንም መልካምስራ አላህይጠብቀበልሽ ጎበዝአቀኛነሽ

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 Před rokem +3

    እቃዎቹ በጣም ያማምራሉ !!!

  • @soflaragaw4244
    @soflaragaw4244 Před rokem +1

    አህለን መዲ በችልን በጣም ጥሩ ስራነው እህት👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k Před rokem

      ደምሪኝ ውድ እህት በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @zainabSani-rw5tp
    @zainabSani-rw5tp Před 7 měsíci

    መድየ፣ቀን፣አሰቀምጪልን፣ወዴ፣እቃ፣በጨመረ፣ቢቀንሰም፣ለማሜወቅይጠቅመናል፣በረችልን፣እወድሻለሁ

  • @ZZ-th2mb
    @ZZ-th2mb Před rokem +2

    በርቺ ቅመሟምጣፍና መጋረጃ አሳይን ተይ ተይ ልለምንሽ ተይ

  • @user-og6fm3mv2p
    @user-og6fm3mv2p Před 27 dny

    እስኪ ሰላሳሺ እናስገባት ወላሂ ግን ለምንድነው የማናሳዲገውየሚሰራን ሰው

  • @BHzxb
    @BHzxb Před měsícem

    እህቶቸ. እስኪ. ንገሩኝ. ኢቶ ከማስገዛና. ከሳዑድ. እረትቤ ከምልክ. ማንኛዉ. አሪፍ ነዉ

  • @Ztube2390
    @Ztube2390 Před rokem

    ማሻ አሏህ ከኑሮው መወደዲ አንፃር እቃው ደህና ነው

  • @mdkayariya3865
    @mdkayariya3865 Před rokem

    ማሻላ ማሻላ. በጣም ጕበዝ ነሽ አገኝሁሽ ጠፍተሽብኝ ነበር እዴት ነሽ እኔ የስደት ጋደኛሽ ነኝ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Před rokem +1

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን መድየ የኔ መልካም ኑሪልኝ
    የገዛችውም በሠላም በጤና በፍቅር የምትጠቀምበት ያድርጋት#ሸር

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 Před rokem

      #ወሎየወች እስኪ ሠብስክራይብ አድርጉኝ ሀገሬ ልገባ ነው እኔም እታዘዛለሁ ከመድናጋ

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t Před rokem

    መድየ አላህ በሀቅ ያጥናሽ ከሚሰወች ያወይለተና ከአንድቃ ሁለትመቶአምሳብር ጭማሪ መድ አንድሽ አራትመቶ አምሳየምሸጠውን እንሱ ሽስድስትመቶአምሳ ከሚሴወችን የሚያዝ የአእምሮ ጤነኛ ናችሁ እህቶች ተው ገዘባችሁን በወጉ ያዙ አረብቤት ስትሁናችሁ አግኝታችሁ መፍሳሳትይባላልጅ አኡዙቢላሂ ከራሳቸው ሱቅየሚያተርፉባቸው ደግነቱ እኔምዝርየቸምየምወዳችሁ ጓደኛቸ እትዙ እረሰውአላህንአይፈራ ውይይይይይ

  • @user-kp1no6zn1w
    @user-kp1no6zn1w Před 6 měsíci

    ማሻአላህ ጎበዝ አብሺሪ ቆጀነው

  • @loulouloulou7016
    @loulouloulou7016 Před 6 měsíci

    ከሁሉም ብረድስቱ ቆጆነው

  • @fethiyafeti3814
    @fethiyafeti3814 Před rokem +1

    ማሻአላህ ያምራል በርቺ በስደት አለም ላይ አብዛኛው እህቶቻችን በባዶ ስለሚመጡ ጥሩ አርገሻል

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k Před rokem

      ደምሪኝ ውድ እህት በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @user-qf1md4om4h
    @user-qf1md4om4h Před rokem

    እህቴ አስተያየት ነው ካስቀየምኩሽ ይቅርታ ግን ብዙ ግዜ ሰዎችን ስትገላምጭ አይሻለሁ አሁን ደግሞ በናትሽ ሂጂ ስትይ ሰማሁ ምናልባት በቀልድ የምትቀርቢያት ሴት ልትሆን ትችላለች ግን ለተመልካች ትንሽ ያስደነግጣል በተረፈ ስራሽ ቆንጆ ነው በርቺ

  • @hawaseidyesuf
    @hawaseidyesuf Před rokem +6

    ማሻ አላህ የዛሬው እቃ ያምራሉ 👌

  • @ferdose
    @ferdose Před rokem +1

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካተ አህለን ወድ የሀገሬልጅች አላህ ይጠብቃቹ
    «ቀናቶች በመጡ ቁጥር ይችን አለም እየተሰናበትካት መሆንህንና እንዲሁም ደግሞ ሞት ወዳንተ እየገሰገሰ እየመጣ መሆኑን አስታው

  • @user-fo8je1md8n
    @user-fo8je1md8n Před rokem

    በርቺ መዱ ሙሉ የቤትእቃ ለመግዛት ስንትይበቃኛል ወገን

  • @RAHMA17512
    @RAHMA17512 Před 2 měsíci

    መሻአላህ መድ እህቴ በርቺ

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn Před rokem +3

    መልካም ነገር ሁሉ ሰደቃ ነው አሏህ ከመልካም ሰሪወች ያድርገን ውድ የሀገሬ ልጆች ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ በቅንነት

  • @aeshatube553
    @aeshatube553 Před rokem +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካተሁ እንኳን ሰላም መጣሺ መድዬ ማሻ አሏህ አሪፍ እቃ ነዉ ያሳየሺን ሲያማምሩ ከዚህ ኮተት መሰብሰብ አያስፈልግም እናመሰግናለን ዉድ የሀገሬ ልጆች ኑሮን ለማሸነፍ ከሀገር የወጣችሁ ሀሳባችሁ ሞልቶ ለሀገር ያብቃችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹

  • @emuabduselam7617
    @emuabduselam7617 Před rokem +1

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላምዋን ይመልስልን ማሻ አላህ መዲየ በርቺ

  • @tubeysikit
    @tubeysikit Před rokem

    መሻ አላህ መዲዲዲ አላህ ይጠብቅሽ በጣም ቆጆ ስራ ነው የሰራሽው ተምሳሌት ትሆኛለሽ

  • @user-pw6zq1im3y
    @user-pw6zq1im3y Před rokem +2

    በጣምያማምራሉ👌👍

  • @leylatube134
    @leylatube134 Před rokem +1

    መድ እየ የኔ ቆንጆ በርች ኢንሻ አላህ የኔ ንም ቤቴ ይለቅ እና 🥰🥰

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k Před rokem

      ደምሪኝ ውድ እህት በቅንነት ሰብስክራይብ

    • @leylatube134
      @leylatube134 Před rokem

      @@user-hx7vt8mp7k እሺ 🥰

  • @fafitube1
    @fafitube1 Před rokem +1

    በርች መዲየ ማሻአላህ

  • @meymunaabdu5298
    @meymunaabdu5298 Před rokem +1

    አህለን መድ ጠክሪ የኔ ውድ

  • @Zed645
    @Zed645 Před rokem +1

    ምርጥ ነው መድየ

    • @Fetah90
      @Fetah90 Před rokem

      እንደማመር

  • @sikosilo7023
    @sikosilo7023 Před rokem +1

    ማሻአላህ

  • @zinababrahim1600
    @zinababrahim1600 Před rokem

    መሸአላህ በጣም ጎበዝ ነሽ ለታማኝነትሽ አድንቄሻለሁ እህቴ አዛሽ ካለችዉ በላይ አድርገሽ አድርሰሽላታል በርችልን

  • @shshdhee1324
    @shshdhee1324 Před rokem +1

    አብሽሪ መድናየ በርች እህታችን አይዞሽ

  • @zainabibrahim1712
    @zainabibrahim1712 Před 6 měsíci

    የመቸው እንደምፖስችልን አላቅም ደህና ቀንና ወሩን ታስቀምጭነበር ተውሺው እንደት እንረዳ

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 Před rokem +2

    ማሻአላህ ያምራል

  • @bahariyaahmad4755
    @bahariyaahmad4755 Před rokem

    ወአለይኩም አሰለም ወራህማቱለሂ ወበረከቱሁ አህለን የኔ ቆንጆ ማሸ አለ በጠም ጥሩ ነው ስራሽ ሁሉም

  • @trenshjemal3970
    @trenshjemal3970 Před rokem +1

    ምን አለበት ቀረብ ብትይኝ ኡፍፍ

  • @eijleeij
    @eijleeij Před rokem

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ የኔቆንጆ ማሻአላህተባረከላህ በርችልን 👍👍👍👍በሰላም የምትጠቀምበት ያድርጋት

  • @ZahraAwal
    @ZahraAwal Před 6 měsíci

    ታዘብኩሽ መዲ ለማንኛውም በርች

  • @hananethiotube4121
    @hananethiotube4121 Před rokem

    ማሻአላህ መዲዬ ምርጫሽኮ 💞💞
    ሁሉም ያማምራሉ።

  • @SEADA7953Tube
    @SEADA7953Tube Před rokem

    መዲየ የኔ እህት በጣም ጥሩ ስራ ነው ጠንክሪ የኔዋ

  • @user-ti4bm3jo1y
    @user-ti4bm3jo1y Před rokem +1

    ማሻ አላህ

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k Před rokem

      ደምሪኝ ውድ እህት በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @amsaadaa724
    @amsaadaa724 Před 7 měsíci

    ማሻአላህደሞያምረልምእረክሽምነው🎉🎉🎉

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 Před rokem +1

    ማሻአላህ በጣም ያምራል በረች መድየ
    ወድ አህቶቸ ስወዳች ደምረኝ

  • @emukiya1
    @emukiya1 Před rokem

    ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አሪፍ ነዉ መድ በርች

  • @user-kc4xz9ub6u
    @user-kc4xz9ub6u Před rokem +1

    መሻአላህ የኔቆጆ

  • @user-iu7qq9wq3k
    @user-iu7qq9wq3k Před 11 měsíci +1

    ማሻአላህበርችውደሀቀኛነሺ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před rokem

    ያምራልቆይ፡ቤትልስራና፡ ትገዠልኛለሽበርች

  • @lujainla5311
    @lujainla5311 Před 5 měsíci

    ያምራል

  • @ToybaAdme
    @ToybaAdme Před 2 měsíci

    አሥተዛዘዙእንደትነዉ ያጀመአ አሥረዱኝ እሥኪ

  • @yuytggh9487
    @yuytggh9487 Před rokem

    ሰግለንማድርስትችይአለሽውድ

  • @toybaseid7425
    @toybaseid7425 Před rokem +1

    መሸአላህ በርቺ መድየ

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k Před rokem

      ደምሪኝ ውድ እህት በቅንነት ሰብስክራይብ

    • @toybaseid7425
      @toybaseid7425 Před rokem

      @@user-hx7vt8mp7k ደምሬሻለሁ

  • @user-xp3xi2cz7g
    @user-xp3xi2cz7g Před rokem

    ማሻዓላህ እኔ ከዚህ ልስበስብ ነበር

  • @seadatube1510
    @seadatube1510 Před rokem

    መድየ እንደት ነሽ በርችልኝ እህት ግማሹ ቪደወ ድምፅሽ አይሰማም ጆሮየ ይሁን እኔጃ 👍👍👍👍👍👍👈

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn Před rokem

    እቃማ አገራችን ላይ በጣም ቆንጆ ነው

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k Před rokem

      ደምሪኝ ውድ እህት በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Před rokem +2

    🌹ማሻአላህ መዲ🎧ከንግግሮች በላጩ ንግግር ያአሏህቃል ቁዐንነዉ 🛑ከመገዶች በላጩ መገድ የነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም መገድ ነዉ🛑እናማ እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ እዉቀትን እንማር🌹

  • @hayatsaad23
    @hayatsaad23 Před rokem +1

    የኔ ጀግና እህቴ

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k Před rokem

      ደምሪኝ ውድ እህት በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @nawal5119
    @nawal5119 Před rokem

    እቃ አመራረጥሸን ሳላደንቅ አላልፍም በርቺ

  • @user-cc5ot2ls2q
    @user-cc5ot2ls2q Před rokem +1

    ደርዘን እምትይውን ነገር አስተካክይ 6ፒስ እኮነው እምታሳይን 12 ለማለት ነው

    • @fatumaadem9570
      @fatumaadem9570 Před rokem +1

      አንዱን ግማሹን ለኛ ለማሳየት ነው የታዘዘችው ግን ደርዘን ነው

    • @user-cc5ot2ls2q
      @user-cc5ot2ls2q Před rokem

      እሺ

  • @medinawol8859
    @medinawol8859 Před rokem

    መዲዋ የሀይቅልጂነኝ ለኔም እደዚህአሪገሺ እዲታሞሊልኝ ማማየ በአላህ

  • @user-gz6tn6ip6n
    @user-gz6tn6ip6n Před 9 měsíci

    መድየጠፍሺ

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn Před rokem

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን መድየ ላይክ ሸር

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 Před 6 měsíci

    አሠላሙአለይኩም እህት ለቤትሽ አዲሥነኝ ብርዲልብስ የአረብ አገሩን እፈልጋለሁ በአማና ታዴርሽልኛለሽ ሀይቅ

  • @sosojed416
    @sosojed416 Před rokem

    በርቺ ስለሁሉም ነገር አላህ ያግዝሽ

  • @medinawol8859
    @medinawol8859 Před rokem

    ማሻአላ ማማየ አላህ ይጨምረልሺ ያረብ

  • @yuytggh9487
    @yuytggh9487 Před rokem

    አላህመልካምስራሽንይቀበልሽእናመልሽልኝ

  • @erhemayemam1004
    @erhemayemam1004 Před rokem

    ማሻአላህ በርች እህት አላህ ያግዝሽ ያምራል

  • @user-re3pv4ev5l
    @user-re3pv4ev5l Před rokem

    እሥኪየሀረብሀገረ ሤቶች ዝብላችሁ አትጎፍ እቃ እሚገዛው እየተኖረ ነው

  • @user-ui4kg7fx5b
    @user-ui4kg7fx5b Před rokem

    ማሻላህ መድየ የኔ ጀግና ሴት

  • @user-hk6px9uj4l
    @user-hk6px9uj4l Před rokem

    አሰላሙ አሊኩም እራህመቱ ላሂ ወበረካትሁ በበጣም አሪፍነው

  • @Marry-nu1ls
    @Marry-nu1ls Před 7 měsíci +1

    Yzara bxam yamrali brech

  • @user-pn3ws6jn1e
    @user-pn3ws6jn1e Před rokem

    መሻአላ አላህ ይገዝሺ እቴ

  • @user-rz6bh8cw2n
    @user-rz6bh8cw2n Před rokem

    ማሻ አላህ መዲዬ በርች

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Před rokem

    ማሻአላህ መዲየ አላህ ያግዝሽ 🌹👍👍

  • @haymanothayle2627
    @haymanothayle2627 Před 11 měsíci

    እኔ መገዛት እፈልጋለዉ 😍

  • @gdyu5041
    @gdyu5041 Před rokem

    ማሻአሏህ ያምራል ለቤትሽ አድስ ነኝ ደመርኩሽ እህቴ

  • @aminatassin4785
    @aminatassin4785 Před rokem +1

    ማሻ አላህ እኛም ተራ ይድረሰን

    • @user-hx7vt8mp7k
      @user-hx7vt8mp7k Před rokem

      ደምሪኝ ውድ እህት በቅንነት ሰብስክራይብ

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube Před rokem

    በርችልኝ መድየ👍

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 Před rokem

    ማሻ አላህ መዲዋ በርች

  • @asia2852
    @asia2852 Před rokem

    Tabareki

  • @user-pw5gs2ph3p
    @user-pw5gs2ph3p Před 8 měsíci

    ማሻአላህ በጣም ያምራል

  • @user-sv6jz2yz2c
    @user-sv6jz2yz2c Před rokem

    ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኪአላህከይረን ሆቢ ግንመጠነኛ ከብሎ ባቅምየቤትሙሉእቃ ስትይፈጃል

  • @ethiopia7721
    @ethiopia7721 Před rokem

    መዲየ ግን ክፍለ አገር ታደርሻለሽ ወይ ሞጣ ከሚባለው አገር ከቻልሽ መልሽልኝ??

  • @user-kj8gu3tu8r
    @user-kj8gu3tu8r Před rokem

    ማሻአሏህ የኔዋ አልተቻልሽም በርቺልኝ

  • @rabiaribaia9067
    @rabiaribaia9067 Před rokem

    ማሻአላህ መዲየ ጎበዝ

  • @Fetah90
    @Fetah90 Před rokem

    ወአለይኩም ሰላም መዲየ እኳን ደህና መጣሽ

  • @latehzenenelahamaana8846
    @latehzenenelahamaana8846 Před 8 měsíci

    ብረድሥቱ ሁሉምነውደ 2000 ብር

  • @user-rw3cv4ex7d
    @user-rw3cv4ex7d Před 2 měsíci

    መዲየዎእሺአላእኔምተራኛእሆናለሁብየአሥባለሁ