የቤት እቃ ከነዋጋው ይዠ መጣሁ 20ሽ ብር ብዙ የሚያማምር የቤት እቃ ገዛሁ( 0914609597

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 395

  • @alrashdicreate654
    @alrashdicreate654 Před rokem +50

    ደሴ ውስጥ እኔም እፈልጋልሁ እህቴ በዚህ ጉዳይ ስሪ እናዝሻለን

    • @habibasaeed1643
      @habibasaeed1643 Před rokem +1

      ነይአብረንእንዘዝዴሴነኝእኔም

  • @user-kj6fz7zg4y
    @user-kj6fz7zg4y Před rokem +18

    ረምላየ እንደዚህ አይነት ሥራ ሥሪ ውዲ እኞም እንፍልጋልን የኔ ፍልቅልቅ ጠቅሪ አላህ ከጉንሽ ይሁን አብሽሪ

  • @user-qd7bi3fh3t
    @user-qd7bi3fh3t Před rokem +7

    ሪምሊ ጥሩ ስራ ነው እማ ጠንክሪ እንጠልባለን ራስሽን ጠብቂ እቃውን ገዝተሽ ሀቢብ ይዞት ይሂድ አንች ሩቁ ምግድ አትሂጅ

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j Před rokem +9

    እቃ ከዚህ ሁነን ብንገዛ ቀላል ነው ኢትዮጵያ ሄደን ከሆነ ግን በጣም ውድ ነው

  • @amenaali1952
    @amenaali1952 Před rokem +7

    በርችልኝ እረምላየ ከነዋጋው መናገርሽ ታማኝነትሽን ይገልፃል የኔ ደርባባ እህት

  • @naelaal_hallaq3235
    @naelaal_hallaq3235 Před rokem +6

    እረምሊ እዳታልፊኝ የብርዲልብስ ዋጋ ቪዴወ ስሪልን እዚህ ይሻላል ኢቶ የሚለውን ለማየት ነው 💟እዳታልፊኝ ዉዴ

  • @zabibaali5090
    @zabibaali5090 Před 2 měsíci +1

    እህቴ ኢንሸአላህ አዝሻለሁ ባለፈዉም ባለቤቴን ሥልክ ገዝተሺ ሠርፕራይዝ አድርገሺልኛል ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayathayu2936
    @hayathayu2936 Před rokem +4

    እድህ አሳይልኝማ እረምሊ ለመዳም ቅመሞች ማኪያ አይቀር ሹካ አይቀር እየለቃቀሙ ወጭ ባናታቸዉ ያወጣሉ ሁሉም ነገር ሀገራችን አለ አልሃምዱሊላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ደግሞ ሰወድሺ እረምሊየ ግልፅ ንፁህ ነሺ ሁሉንም ፊለፊት ነዉ እምታሳይዉ ሌሎች ዩቱበሮችኮ ሚድያ ላይ ዋጋ መናገር አይፈልጉም አሏህ ይጠብቅሸ እረምሊ ❤❤❤❤😍👌

  • @user-nu7rk8uc4h
    @user-nu7rk8uc4h Před rokem +5

    ማሻ አላህ ከላላ እምታደርሽ ከሆነ እኛም እናዝሻለን በርች የኔ እህት

    • @user-zm9rn5kz6w
      @user-zm9rn5kz6w Před rokem +1

      ታደርሳለች እኔ ጠልቤያት ልታደርስልኝ እሽ ብላ ጁንታ መጥቶ ሰው ልኬ አስወሰድኩ እሽ ብላ ነበር እቃዋም ጥሩነው ብለዋል አይተውት

  • @zinetabdulah3552
    @zinetabdulah3552 Před rokem +13

    ማሻአላህ ረምላየ ለናቴ ታድርሺልኛለስ ስል ሙታ ቀድመችኚ እፍፍፍፍ እሳት ሆነብኚ ረምላየ በጣም ነው የምወድሺ እናቴን ነው የምትመስሊኚ ስድት ሄናችሁ የቤተሰብ ሙት ከመስማት አላህ ይሰውራችሁ

    • @remlalemma
      @remlalemma  Před rokem

      አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው

    • @user-ux7rb7vs2o
      @user-ux7rb7vs2o Před rokem +1

      አላህ ጀነትን ይወፍቃት እህቴ አይዞሽ

    • @momin8886
      @momin8886 Před rokem

      አላህ ይራህማት ላቺም አላህ ያፅናሽ ውደ ከባድነው

    • @hawatilahua9514
      @hawatilahua9514 Před rokem

      አላህ ጀነተል ፊረዶስ ይወፍቃችሁ እህቴ አይዛሽ

    • @Aነኝወሎየዋየከላላልጅ
      @Aነኝወሎየዋየከላላልጅ Před rokem

      አላህ ይርሀማቸው አንችንም ሶብርይሥጥሽ😢

  • @uae4165
    @uae4165 Před rokem +4

    ማሻአላህ ርሚ አላህ በሀቅላይ ያፅናን የሰውሀቅ ከባድነው ወላሂ ኢንሻአላህ ለኔም ትገጅልኛለሺ ውዴ ጉጉፍቱነኝ ብዙም አይርቅ ሀቀኛሰው ከተገኘ ስዴትላይ እንዳለን ነው እቃችንን ማሟላት ቤታችንንም የደስታ የሰላም የጤና ቤት ያድርግልን ኢንሻአላህ

  • @user-rb1qy7vc6k
    @user-rb1qy7vc6k Před rokem +10

    አወ ረምሌ ግን በተለይ የአረብ አገርገንዘብ ደምነዉ😭😭

  • @user-no5fo4zt8e
    @user-no5fo4zt8e Před 4 měsíci +1

    ረምራየ በዚህ ስራ ቀጥይበት እናዝሻለን

  • @Ekr348
    @Ekr348 Před rokem +5

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ማሻአላህ እናመሰግናለን

  • @zena9750
    @zena9750 Před 26 dny +1

    እራምላየ ጀልባብ ፍለጌ ነበር ለጓደኛ ስጦታ የሚስጥ ነው የምፍልገው 3 ጀልባብ ነው

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m Před rokem +1

    እውነት ነው መልክትሽ ወላሂ አላህን ይፍሩ ባረቤት ተገብግበን ሳንበላ በድካም ያጠራቀምንውን ብር ቢበሉትም እሳት ነው በኔኳ አዝዠም አላቅ ብዙ ልጆች ያለቀሱ አቃለሁ እባካቹሁ ተጠንቀቁ አማና አማና ነው

  • @zuzutube7340
    @zuzutube7340 Před rokem +3

    ረምላዬ የኔ ቆንጆ በርችልኝ በቀጣይ የአልጋ ልብሶች ብርድልብስ ምንጣፍ መጋረጃ አሳይን እማ🥰🥰🥰

  • @hawahawa2727
    @hawahawa2727 Před rokem +3

    ወደ እኔም ወርፈ ለያዘ ተግዥለኝ በጣም የሜማምሮ እቃወች ማሻአላህ ማማየ በወሰጥ መሰመር ለጣ

    • @user-zm9rn5kz6w
      @user-zm9rn5kz6w Před rokem +1

      ትገዛልሻለች ማሻ አላህናት የምትገዛቸው እቃወች አሪፍናቸው ጥለቡዋት ሀባይቢ ለኔም ገዝታ አድርሳልኛለች ረምሊ ውድ ጀዛኪላሂ ኸይር

  • @semiethiotub
    @semiethiotub Před rokem +5

    ማሻአላህ ሲያምር አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @mmmonmooomn6293
    @mmmonmooomn6293 Před měsícem +1

    አድስ ነኝ ለቤትሽ ሰብ አረኩሽ እና እቃ እናዛለን በታማኝነት የምሰሪ ከሆነ

  • @MyLovlLeylaLeyla
    @MyLovlLeylaLeyla Před 5 měsíci +1

    ማሻአላህ ወላሂ ሀሪፍ ነው ማብራራትሽ እስከነዋጋው መኮመት አልወድም ነበር ግን ሳይሽ ❤ ቀጥይበት ስመጣ አችን ነው እማዘው ቤቱ ይጨረስ እስኪ ኢሻአላህ እቃ ተገዙ እዙሁ እያሉ ነው ኢትዮጵያ ብሩን ለማውጣት ይከብዳል ክክክክ

  • @hayatksa-t6m
    @hayatksa-t6m Před 6 dny +1

    ማሻ አላህ በርቺ እህት

  • @user-vg7kg8si9m
    @user-vg7kg8si9m Před 8 měsíci +1

    እስይ እኳንም ቁጥርሽን አገኝሁ ሁሉ ስጠይቅ ነበር ሀይቅ ከደርሽ አዝሻለሁ ሪምሊዬ❤❤

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv Před rokem +3

    የኔ ቅመም ተባረኪ ኢሸአሏህ እኔም ሀገሬ ስገባ ደሴ ነዉ የምገዛዉ

  • @zabibaali5090
    @zabibaali5090 Před 2 měsíci +1

    በተለይ 9000ሺ ያልሺዉ ብረድሥት በጣም ወድጀዋለሁ

  • @lubaba355
    @lubaba355 Před rokem +3

    ማሻአላህ ማብራራትሽ በጣም ሀሪፍነው ሹክራን

  • @muna4453
    @muna4453 Před rokem +1

    ዋው መጣም አማናሽን የምትጠበቂ ልጅ ነሽ አቦ አላህ ይባርክሽ❤❤❤❤❤

  • @tubezeynebtube7266
    @tubezeynebtube7266 Před rokem +1

    መሿአሏህ ረምሊ የኔውድ ጥንካሬን ትግስትን ባጠቃሏይ ብዙነገር አስተምረሽኛል በርች አሏህ ይጠብቅ ሽ በቅርቡለኔም እቃትገዥልኛለሽሽ

  • @user-rd9fh6qu7z
    @user-rd9fh6qu7z Před 6 měsíci +1

    እረሙ የሠሞኑ ጭቅላቴን ቢዚ ያረገዉ ይሆነዉ በዉሥጥ አናግሪኘ

  • @semiramusa4356
    @semiramusa4356 Před 9 měsíci +1

    የልብስ ካውያው ሰነሰት ነው እህት ማሽ አላህ በርቱ ደሰ ይላል

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Před rokem +3

    ማሻአላህ ራምላየ በርቺ ሀሪፍነው

  • @user-qm2ou8xc6z
    @user-qm2ou8xc6z Před rokem +2

    አወን ብዙ አሉ የሚምታቱ አላህ ያየናል ብሎ የሚሰራ ቲቄቶቹናችው ረምለዬ

  • @user-qm2ou8xc6z
    @user-qm2ou8xc6z Před rokem +1

    ኢንሻአላህ ረምለዬዬዬ እኔም አዘሻልሁ በርች👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @nefisatube7837
    @nefisatube7837 Před rokem +2

    ረምሊ በርቺ ይሄን ስራ ብትሰሪ ይሻል ይመስለኛል

  • @luabab6092
    @luabab6092 Před 11 měsíci +1

    በዚህ ስር እህቴ እኔም ሀይቅ የሚሄድ እፈልጋለሁ ❤❤❤❤

  • @user-xh3vl6no1j
    @user-xh3vl6no1j Před rokem +4

    በዚህ ስራ ጠንክሪ ብዙ ሠው ያዙሻል ደሴና ኮ/ቻ ረምሊ በረቺ

    • @remlalemma
      @remlalemma  Před rokem

      እሽ የኔ ውድ እህት

    • @bintseid1800
      @bintseid1800 Před rokem

      ገርባ ታዴርሽልኛለሽ ?

    • @reemsaif7236
      @reemsaif7236 Před 8 měsíci

      ​@@remlalemma ጊንባ ታደርሻለሺእህት ልዘዝሺ ለናቴ

  • @saadhaadem8114
    @saadhaadem8114 Před 7 měsíci +1

    ራምላየ ሁቢ ስወዳት❤❤❤ እቃ ሁሉም ያዝሻል ብቻ ጠክሪጂ በፊደወ ነይ ጎብዢ

  • @user-lu5vk8he5w
    @user-lu5vk8he5w Před rokem +1

    ማሻ አላህ በርች የኔ ውድ ኢንሻ አላህ ለኔም ትገዥልኛለሽ

  • @ኡሙሚፍታህየሀይቋ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ረምላየ በርች ማማቲ እኔም በቅርብ ሀገር እገባለሁ ኢንሻ አላህ እገዛለሁ መጥቸ አንች ጋር

  • @user-nf7qf6iq9o
    @user-nf7qf6iq9o Před 8 měsíci +2

    እኔም ሙሉ የቤትእቃ እፈልጋለሁ ታማኝ ከሆሽ

  • @madinahmadinah9515
    @madinahmadinah9515 Před rokem +6

    እያዳድሽ ሁላ ማለት ነው በቅርቡ አገር እገባለሁ እንሻላህ ሁሉንም ነገር አይቼ ታዝቤ ነው እምመጣው 🙄😆

    • @Lubaba694
      @Lubaba694 Před rokem

      ክክክክክክ ለኔም ሹክ በይኝ አደራ

    • @madinahmadinah9515
      @madinahmadinah9515 Před rokem

      @@Lubaba694 ደግ ወሬ 😂😂የምር ነው እኮጉዳቸውን አየዋለሁ 🙄

    • @user-ho7be4cx1t
      @user-ho7be4cx1t Před rokem

      እድትነግሪን ታዝበሽ ክክክክ

  • @jdjjjd2369
    @jdjjjd2369 Před 10 měsíci +1

    የሽኩርት ና ያትክልት ማሥቀመጫውን በጉጉት ሥጠብቅ ዋጋውን ሣትናገሪ አለፍሽ

  • @JeurJ3jed
    @JeurJ3jed Před 9 měsíci +1

    ማሻአላህነው ጠኩሪልኝውደ አላህይጠብቅሽ አገራቺነም ሰላሟየመለስ

  • @onelovefamily5228
    @onelovefamily5228 Před rokem +1

    በርች እራምልየ ይህን ስሪ በአማና ልክ ነሽ ውድ

  • @lubabadubai5580
    @lubabadubai5580 Před 5 měsíci +1

    ኧረ እረምላየ የኔም ግዥልኝ እሕቴ ታይ ግን

  • @ShewayeMelkamu
    @ShewayeMelkamu Před 3 měsíci +1

    ማሬ ወግዲ ትልኪ አለሽ

  • @user-eb6qn4kt9q
    @user-eb6qn4kt9q Před rokem +1

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ረምላዬ ማሻአላህ ያምራል

  • @mekaali8991
    @mekaali8991 Před 4 měsíci +2

    ረሚሊየ በኢሞ ግቢልኝ እህት

  • @user-xg4ho1jy6x
    @user-xg4ho1jy6x Před 8 měsíci +1

    ዋው ረምላየ በርች ❤❤ በጣም ያምራል

  • @user-cs9hm8bl4u
    @user-cs9hm8bl4u Před 11 měsíci +2

    ረምሊ ዝም ብየ ደስትይኛል የስደት እህትሽ ነኝ

  • @user-yj9li6ge4r
    @user-yj9li6ge4r Před rokem +1

    ማሻአላህ የኔንስ ትገዥልኛለሽ እሪም

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 Před rokem +2

    አላህ ይጠብቅሽ የኔ ውድ ነገር

  • @fatimalumrr1185
    @fatimalumrr1185 Před rokem +3

    ወላሂእረሜሪ ቤቴንልጨርሥእና።አንቺንነዉእማሥገዛዉ።ብዙምአይርቅ።የኩታበርልጂነኚ

  • @zabibaali5090
    @zabibaali5090 Před 2 měsíci +1

    እህቴ ትገዣልኛለሺ ❤❤❤❤❤❤ልዘዝሺ የኔታማኝ እህት እሚገዛልኝ ሥለሌለነዉ ባሌም አያቅ እቃ መግዛት

  • @user-zn6ly9iw2x
    @user-zn6ly9iw2x Před 3 měsíci

    ማሻ አላህ ራምልየ በርቺ እህቴ ቁጥርሺን እፈልጋለሁ ማሻ ካደረሺ ዉዴ

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 Před rokem +6

    ግን ውድነው እቃሽ ሆሆሆ

    • @remlalemma
      @remlalemma  Před rokem

      አዎ የታዘዝኩት ውድ እቃ ነው

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 Před rokem

      ዋጋዋከባድነው

  • @tube-fl3mn
    @tube-fl3mn Před rokem +3

    ሥመኘዉ የነበር ስራ ጀመርሽ ራምሊየ በርቺ እኛም እናዝሻለን የኔቆጆ❤

    • @remlalemma
      @remlalemma  Před rokem +1

      ኢንሻአላህ

    • @user-qy2kn5en3m
      @user-qy2kn5en3m Před rokem +1

      እኔ ቁጥርሽን ባለፈው ጠይቄሽ ነበር አሰሪምዴ እቃማድርስ ልልሽ ነበር ሱቄ ተዘጋ ስትይ ረምሊ

    • @RiyaRiya-pg9vo
      @RiyaRiya-pg9vo Před 10 měsíci

      በርችእራምላየ አሪፍነው እናዝሻለ ግልፅኝነት ለራስ ነው ጥያቄይ የሆነብኝን መለሽልኝ

  • @user-xd2om1sp9b
    @user-xd2om1sp9b Před rokem +2

    በአላህ ????? የት ነው ረምሊ አራዳ ፣ጂብሩክ መልሽልኝ አማና በአካል ለሚመጡ ሰዎች አድሬስ ስጭኝ

  • @fatum164
    @fatum164 Před rokem +1

    ማሻአላህ እረምላዬ ደስ ሲል በርቺ ውዴዋ❤🌷👍

  • @AminaAmina-ps9qo
    @AminaAmina-ps9qo Před rokem +1

    እረምልየ እኔምእፈልግነበር ግን ጃማደጉሉይባላልአገሬ ታደርሽልኛለሽ እስኪ መልሽልኝ

  • @Yusrahussenahmed
    @Yusrahussenahmed Před 2 měsíci +1

    ውዷዬ ወደቡታጀራ ማዘዝ እፈልጋለው

  • @user-dt1ff8ob1n
    @user-dt1ff8ob1n Před 20 dny +1

    ለኔምግዥልኝ እራምላየ❤

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 Před rokem +3

    መገን ሀገሬ የ6ብሩ ሰሀን 100ብር 50ጆግ 1700አይይይ እኔስ ፈራሁ የዛሬ 10ስመጣ የገዛት ተደራራቢው ሰሀን እራሱ 300

  • @Fatm145o
    @Fatm145o Před 3 měsíci +1

    ይህን መስራት ጀምረሽ ነው እንደ እህት እረሚላ ለማ መልሽልኝ???

  • @seaditube3277
    @seaditube3277 Před rokem +1

    አህለን ረምላየ ማሻአሏህ በጣም ሀሪፍነዉ

  • @Mereym9296
    @Mereym9296 Před 9 měsíci +1

    አሠላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እረምላየ እንደት ነሺ እህቴ ብርድ ልብስ መካከለኛ የሚባለው ስንት ኪሎ ነው
    እህቴ ካየሺው መልሺልኝ

  • @sadiyekuwait1187
    @sadiyekuwait1187 Před rokem +1

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህት እስኪ ስልክሽን ፃፊልኝ ላናግርሽ ፈልጌ ነዉ

  • @yeshwndmmulu2932
    @yeshwndmmulu2932 Před rokem +1

    ሱቃቹህ የት የት ቅርንጫፍ አላቹህ ለምሳሌ እኔጎንደር ነኝ አለ?

  • @taferemam5118
    @taferemam5118 Před rokem +1

    መሻ አላህ ስሪ እንደዚህ ኢሻ አላህ አንድ ቀን አዝሻለሁ

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m Před rokem

    ማሻላ እረምላ ለምን የራስሽ ሱቅ አከፍችም ጥሩውን እያመጣሽ በዛውም ትዛዙን ታደርሻለሽ ጥሩ ነው በርች እህቴ ❤❤❤❤❤

  • @MyLovemama-f7v
    @MyLovemama-f7v Před rokem +1

    በርች ረምላዬ ጥሎብኝ ስወድሽ 🌹🌹

  • @hadraseid4616
    @hadraseid4616 Před 8 měsíci +1

    እረምሊየ ደሴ የትነው
    መጥቼ መግዛት ፈልጌነው??

  • @user-tr5tw1yq3e
    @user-tr5tw1yq3e Před rokem

    ማሻአሏህ ረምላዬ አሏህ ያበርታሽ ግን ፈልጌሽ ነበር የሆነ ነገር እንድታሰሪልኝ

  • @fatemahmohamed2233
    @fatemahmohamed2233 Před rokem +1

    እህቴ. እረምላየ. ጎላ. ስንት. ነው. ቆንጆው. አንድ. በግ. የሚቀቅል

  • @user-zr1xj5jj1i
    @user-zr1xj5jj1i Před rokem +2

    ማሻአላህ ያምራሉ 👍👍👍

  • @ሀዲሽወሎየዋYoutube
    @ሀዲሽወሎየዋYoutube Před 11 měsíci +1

    እረምላይ ባሳር60ሽ ገባሽ በችል 100ሽ ባስገባሁሽ❤❤❤❤ለአላህበዬ እወድሻለሁ

  • @zuzuhabeshawitz9848
    @zuzuhabeshawitz9848 Před rokem +1

    ማሻ አላህ ሀሪፍ ነው በርቺ ጎበዝ ።

  • @rihantube4338
    @rihantube4338 Před rokem +2

    ረምላውይ እናቴየምትፈልገውን ዕቃአየሁ ትገዥልኛለሽ

  • @haleemahaleema1661
    @haleemahaleema1661 Před rokem +2

    አሁን አሪፋሥነዉ ሥፈልግሽነበር ለኔምኢሻአላህ

  • @user-fw5gi9vo1z
    @user-fw5gi9vo1z Před rokem +1

    ዋውውውውውው ያምራል ።እኔም እፈልገለሁ ብር ጠርቀም ላድርግ እና አዝሻለሁ ቁጥሬ የኢትየጲያ ቁጥር ነው ዋትስ አፕ እንድትመልሽልኝ እህት አለም።

  • @user-rb1qy7vc6k
    @user-rb1qy7vc6k Před rokem +1

    ማሻ አላህ ረምሌ👍👍👍💯💯💯

  • @hawaarab1020
    @hawaarab1020 Před rokem +1

    አሠላሙዋአለኩም እህት እኔ እፈልጋለሁ

  • @zynbizynbi4234
    @zynbizynbi4234 Před rokem +2

    ማሻአሏህ

  • @eradet6
    @eradet6 Před 4 měsíci +1

    እኔም እፈልጋለው እህቴ

  • @balyuwollotueb
    @balyuwollotueb Před rokem +1

    ሠላም ሠላም ውድና የተከበራችሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበትሠላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሠላምያድርግልን አሜን

  • @እሙሂራ
    @እሙሂራ Před rokem +1

    ረምሊበርችየኔ ውድ ኢንሻአላህ ትገዢልኚአለሺ

  • @makeyyimer2729
    @makeyyimer2729 Před rokem +1

    የኔ ቆንጆ በርች ለኔም ትገዢልኛልሺ የኔውብ

  • @useresfaughv00
    @useresfaughv00 Před rokem +1

    በርች እህቴ አች ጠካራ ሴት ነሽ

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj Před rokem +1

    ወአለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ርምሊ እኔምልዘዘሺደ ዉደ

  • @mekiyatube7540
    @mekiyatube7540 Před rokem +1

    ምጣዲ እና ሞሠብ ቀረኝ አልሀምዱሊላህ እዲሜ ለሳዉድ አረቢያ

  • @user-bl4jl5pn3r
    @user-bl4jl5pn3r Před 6 měsíci +1

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ስልክ ቁጥር አስቀምጭ እኔም እፈልግ አለሁ

    • @remlalemma
      @remlalemma  Před 6 měsíci

      0914609597

    • @user-bl4jl5pn3r
      @user-bl4jl5pn3r Před 6 měsíci

      @@remlalemma አመሰግናለሁ የሀያቴ

    • @user-bl4jl5pn3r
      @user-bl4jl5pn3r Před 6 měsíci +1

      ማሻአላህ በጣም ሀሪፋ ስራ ነው የምሰሪው በርቺ

  • @rabiyimam8626
    @rabiyimam8626 Před rokem +1

    ቦሩ ሜዳ ሆሥፕታል አለፍ ይላል ግን መንገድ ዳር ነው ትወስጅልኛለሽ እስኪ መልሽ ረምላዬ

    • @remlalemma
      @remlalemma  Před rokem +1

      አዎ ጃማም እየሄድኩ ነው ይሄኮ እዚሁ ነው

    • @rabiyimam8626
      @rabiyimam8626 Před rokem

      @@remlalemma እሽ ማማዬ በዋሣብ ገብቻለሁ

  • @user-xd2om1sp9b
    @user-xd2om1sp9b Před rokem +2

    እሰይ እሰይ ደሴ ላይ የለንም ነበር እቃ የሚያሳያን እንካን በዚህ ስራ መጣሽ ረምሊ የከሚሴ ዩቶበሮች ቻው ቻው እዚህ ጋ ተለያየን እናንተ ጋ ክክክክ

    • @bintmekonentube7507
      @bintmekonentube7507 Před rokem +2

      ክክክክክ በቅርብ እኔ አለሁኝ ጠብቂ

    • @user-xd2om1sp9b
      @user-xd2om1sp9b Před rokem

      @@bintmekonentube7507 ስራም አላጣሁ አንችን በጣት እሚቆጠር ሰብስክራይብ ያለው ሰው ማየት አልወድም ክክክክ

    • @user-xd2om1sp9b
      @user-xd2om1sp9b Před rokem

      @@bintmekonentube7507 ሀቂቃ ኢንሻአላህ ና ደግሞ ረምሊ ጋ ትገናኛላችሁ ።

    • @bintmekonentube7507
      @bintmekonentube7507 Před rokem +1

      @@user-xd2om1sp9b ኢንሽ አላብ ወላሂ ናገኛት ደስ ይለኛል. ጓደኛዬም ብትሆን ደስ ይለኛል ስለምወዳት

  • @UmmuAbdurahaman
    @UmmuAbdurahaman Před 4 měsíci

    ማሻ አላህ ❤አላህ ያቃቅት 😂

  • @user-fl8hf7jc9x
    @user-fl8hf7jc9x Před 11 měsíci +1

    ❤እውነት ነው እህቴ

  • @kidstasrat3362
    @kidstasrat3362 Před rokem +1

    እኔ ፈልጋለው

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 Před rokem +1

    የውሀ ማጣሪው ስንት ነው ረምሊ አላሳይሽንም ደግሞ

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 Před rokem +1

    የዳቦ መጋገሪያ አሳይን ረምሊ

  • @user-xh3vl6no1j
    @user-xh3vl6no1j Před rokem +1

    በረቺ ረምሊ እናዝሻለን በረቺ

  • @user-rl6mq2he9u
    @user-rl6mq2he9u Před 3 měsíci

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤