የቤት እቃ ዋጋ፤ፍሪጅ እና ቴሌቪጅን ዋጋ መግዛት ለምትፈልጉ፤በርካሽ ዋጋ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #ሰብስክራይብ

Komentáře • 83

  • @አልሀምዱሊላህ-ሸ7ቐ

    ሰላም ወድሜ ለምን በቆቦ ብታ እና ቤት አታሳየንም እምታሰየው ለመርሳ ብቻነው 🤔

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 Před rokem +4

    መርሳዎች ፍጠኑ ከሌላ ቦታ እያዘዛችሁ ለትራንስፖርት ከምትበዘበዙ እዛው ሀገራችሁ ሁሉም አለ እኔም እዛው ከተማየ ሀገሬ ነው የምገዛው ለእኔ ሀገር መርሳ ይርቃል

  • @user-xg5lr7ue6z
    @user-xg5lr7ue6z Před 5 dny

    በርታ🎉🎉🎉🎉

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Před rokem +1

    310ሊትር ፍርጅ ሰምሶንግ
    ስንት ነው ?
    ቲቪም ሰምሶንሄግ 50እንቺ ስንት ነው እነዚህ ማምጣት ከቻሉ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Před rokem +1

    በማንኛውመብራትነው፡እምንጠቀምበት፡

  • @lubabalubaba4975
    @lubabalubaba4975 Před rokem +1

    የፊሪጅና ላውደሪ ዋጋ ንገር ንገሩን ፋን የሆነ LG ከለለ ኦሪቪት 310 ሊትር

  • @user-sb9lu1bk3f
    @user-sb9lu1bk3f Před rokem

    መርከዝዩ ስንት ነው 43 tv samsng lg ??

  • @samerasoso6442
    @samerasoso6442 Před rokem +1

    በርታ ወንድማችን

  • @noorsaad7191
    @noorsaad7191 Před rokem

    ሰለም

  • @yeshiyesuf9494
    @yeshiyesuf9494 Před 2 měsíci

    🎉🎉🎉

  • @saadaseid
    @saadaseid Před rokem +1

    የፊሪጂ ዋጋ ለምን አትናገረም

  • @user-zy6wg9by4k
    @user-zy6wg9by4k Před rokem +1

    ወቅታዊይ ዋጋ ሌሽ አትናገሩም እዳቅማችን እድንገዛ

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj Před rokem

    ማፊ ሶብር አለ ባንጋሊ ክክክ የፊሪጁን ዋጋ ኮሜንት ላይ አለላችሁ የመዳም ባጃጆች ክክክክ

  • @user-fr4ve4kk7b
    @user-fr4ve4kk7b Před rokem +1

    የቪርጅ ዋጋውን ሌሽ አተናገሩም

  • @user-sp7mk9lb2k
    @user-sp7mk9lb2k Před 3 měsíci

    ቲቪ ፈለኩ 32ኢንች

  • @lubetuber
    @lubetuber Před rokem +1

    Sasum sung TV የላችሁም ወይም LGፍሪጅና ቲቪ በአላህ

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před rokem

      ሁሉም አለ ማሚ የምታይው ብዙው LG ነው ሁሉን ይሰራል

  • @user-hb5gf6yp2t
    @user-hb5gf6yp2t Před rokem

    የት ነው

  • @tututube9118
    @tututube9118 Před rokem

    ማሻአሏህ እርካሽነው እኔም እገዘዋለሁ

  • @ሪሀናኢቶብ
    @ሪሀናኢቶብ Před rokem

    የተላጃ፡ዋጋ ንገረን ለምን አነግረንም

  • @mrn3878
    @mrn3878 Před 6 měsíci

    ❤❤

  • @jamila3850
    @jamila3850 Před rokem

    ማብራት ወይታለ በቀንመቶግዜእየጠፍይቃጠላል ስተየተቃጠለቴሌብዢኔ ቦግልምነው

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe Před rokem +1

    Ok Amazing video

  • @user-fi8lr5py8h
    @user-fi8lr5py8h Před rokem

    በርታ ወዲሜ

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před rokem

    ቲቪ እኛ ሀገር ርካሽ ነው ወላሂ ለዛውም ዘመናዊ ቲቪ እዚ አረቦቼ ሰተውኝ ለመላክ ስጠይቅ አድስ አበባ ድረስ ብቻ 1000 ሪያል አለኝ ከዛ ቀረጥ አለ ከባድ ነው

    • @mekimeki6978
      @mekimeki6978 Před rokem

      እኔ እራሡ 32 ኢንች ነበረኝ ትቸው ልሂድ ነወ ቀረጥና ከዚህ መሌኪያ ከመግዠወ በላይ ይሆናል

  • @fatmahmohammed713
    @fatmahmohammed713 Před rokem

    LG55 lnch ታመጣለህ? ዋጋውንም ነገረኝ ወደ ደሴ ካደረሳቺሁ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Před rokem

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤

  • @AbcEfg-my7cz
    @AbcEfg-my7cz Před rokem

    እኔ መርሳ ነኝ ቲቪ 32 ኤንች እፈልጋለሁ ባአላህ መልስልኝ መርከዝ!!!!!

  • @rabiyedessielij3191
    @rabiyedessielij3191 Před rokem +2

    የፈሪጅ ዋጋ እረስታችኋል

  • @peacefulltube
    @peacefulltube Před rokem +1

    ወሬ ምን ይሠራልናል ዋጋውን አውቀን ከአቅማችን ጋ ለማመጣጠን ነው እንጅ እኔ ፍሪጅ በጣም ነው የምፈልገው ግን ዋጋው ሰንት ነው

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 Před rokem

    ዋጋ ሳትናገር እረችሁት ስጠብቅ ላሽ አልህ

  • @user-sb9lu1bk3f
    @user-sb9lu1bk3f Před rokem

    የት ናችሁ መርሶችየ

  • @foziatube691
    @foziatube691 Před rokem

    የፊርጁን ዋጋ ለሜነሰ አልተናገራችሁም😮

  • @yetmeowrk8931
    @yetmeowrk8931 Před rokem

    የፊርጁ ዋጋ ስንት ነው

  • @user-mm2zz7qx1t
    @user-mm2zz7qx1t Před rokem

    ወንድም በሀርቡ ከተማ መውሰድ ትችላለህ

  • @zenabsaid4564
    @zenabsaid4564 Před rokem +1

    94 ወይም 90 ሊትር ካለ እኔ እፈልጋለሁ መልስልኝ

    • @merkztube
      @merkztube  Před rokem

      ይኖራል ደውይ

    • @zenabsaid4564
      @zenabsaid4564 Před rokem

      @@merkztube እሽ ካለ ትገዛልኛለህ ቁጥርህን ላክልኝ

    • @merkztube
      @merkztube  Před rokem

      09 22 67 55 29

  • @user-dr1sp5vq8f
    @user-dr1sp5vq8f Před 9 měsíci

    እረከቦት እንድትገዛልኝ ፈልጌ ነበር ገዝተህ እንድታደርስልኝ

    • @merkztube
      @merkztube  Před 9 měsíci

      እሺ 09 22 67 55 29

    • @user-dr1sp5vq8f
      @user-dr1sp5vq8f Před 9 měsíci

      ​@@merkztubeዋትሳፕ የለህም ፎቶ ልልክልህ ነበር በዋትሳፕ እና አልወጣልኝም

  • @አልሀምዱሊላህ-ሸ7ቐ

    ደሞ አደኛ ነኝ ያላህ ወደቆቦ

  • @badareaali871
    @badareaali871 Před rokem

    የፍርጂ ዋጋ አልነገርከንም

  • @user-sb9lu1bk3f
    @user-sb9lu1bk3f Před rokem

    የት ነው ግን 😢

  • @user-bk1cm9xi7j
    @user-bk1cm9xi7j Před rokem

    👍👍👍

  • @lijesmaeltuub5391
    @lijesmaeltuub5391 Před rokem

    የፊሪጁ ዋጋ የት አለ

  • @fatoomaasafa6419
    @fatoomaasafa6419 Před rokem

    የፊሪጂዋጋ ትናገራረለህ ብየ ስጠብቅህ ላሽ

    • @user-np9mt8zb1z
      @user-np9mt8zb1z Před rokem

      ካልተናገረስ እኔም ላሽ ልበል ግዜየን ሳላጠፋ😅

  • @ladiesl8370
    @ladiesl8370 Před rokem

    ወዲሜየፊሪጁንዋጋንገረኝ እድታደርስልኝመርሲነኝ ትልቁን ፊሪጂ

    • @merkztube
      @merkztube  Před rokem

      ትንሹ 32 ሺ ብር ትልቁ 37 ሺ ብር ነው ደውይ 09 22 67 55 29

  • @user-fr4ve4kk7b
    @user-fr4ve4kk7b Před rokem

    አስኪ አደኛ ይሚባለዉን አደርሱለን

    • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
      @እራቢነኝቢትሙሀመድ Před rokem

      😂😂ተይ ይቅርብሽ አንደኛ የሚባል ነገር የለም ሀገራችንን አትርሻት ማለቴ ሰው አይደፍረውም ብለው ስለሚያስቡ ትንሽ ወረድ ያለውን ነው የሚሼጡት 😂

    • @merkztube
      @merkztube  Před rokem

      እሽ ደውይ እናደርሳል

    • @user-fr4ve4kk7b
      @user-fr4ve4kk7b Před rokem

      @@እራቢነኝቢትሙሀመድ ወላሂ በይ አሏህ ይፋሩ. እደሁ በይ ነው እህቴ አላቅዉም የኢትዮጵያ ደርጃዉን. እሽ. አመሰግናለሁኝ ልምክርሽ ማሬ

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe Před rokem +2

    ቀሳላ የላችሁምደ ላውንደር (የልብስ ማጠቢያማሽን)

  • @kennawarqina6771
    @kennawarqina6771 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fr4ve4kk7b
    @user-fr4ve4kk7b Před rokem

    እስኪ

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ

    😂😂😂 ግንኮ ምንም አላሳየህንም ከወሬ ባለፈ. ስ8 ደቂቃ ሙሉ ወሬ አቤት ስታናድ

  • @hassnabahri2414
    @hassnabahri2414 Před rokem

    Tkiyu

  • @user-yi4dp6we5c
    @user-yi4dp6we5c Před rokem

    ስልክ ቁጥር ስ

  • @wert6163
    @wert6163 Před 7 měsíci

    ١٢٤٤٤❤

  • @foziyalove3984
    @foziyalove3984 Před rokem

    ቴሌቪዥን 43 ኢች ስንት ነው

  • @solomonteshom1744
    @solomonteshom1744 Před rokem

    ሌቦች ወሬ ብቻ አትናገርም ዋጋ

  • @AbcEfg-my7cz
    @AbcEfg-my7cz Před rokem

    ውሸታሞች ወላ ቁጥራችሁ አይሰራ ወይ ጥያቄ አመልስ

  • @aminaadem7381
    @aminaadem7381 Před rokem

    የፍሪጂ ዋጋ ሥንት ነው
    ግን አህባሽ ነህዴ ካልሆንክ ይቅርታ

    • @user-bk1cm9xi7j
      @user-bk1cm9xi7j Před rokem

      😂😂😂😂

    • @aminaadem7381
      @aminaadem7381 Před rokem

      @@user-bk1cm9xi7j ምነው ውዴ ሃሃሃሃ ሣይሆን አይቀርም መሠል ወይ ተመሣሥሎብኝ ነው

    • @merkztube
      @merkztube  Před rokem

      ምን ማለት ነው

  • @ayshatube6139
    @ayshatube6139 Před rokem

    ውሸት ሀራም ነው የፍሪጁን ዋጋ ብትናገር ምን ትሆናለህ

    • @merkztube
      @merkztube  Před rokem

      ትንሹ 32 ሺ ብር ትልቁ 37 ሺ ብር ነው

  • @hayatiesaadan
    @hayatiesaadan Před rokem +1

    ገጠርታገርሳለህ

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Před rokem

    ❤❤❤

  • @HhjFgh
    @HhjFgh Před rokem

    ❤❤❤

  • @user-hw1hc2rb7m
    @user-hw1hc2rb7m Před rokem

    ❤❤❤❤❤