Temesgen Gebregziabher (Temu) - Yelem | የለም - New Ethiopian Music 2022 - [ Official Music Video ]
Vložit
- čas přidán 24. 11. 2022
- New Ethiopian Music 2022 | Ethiopian Music 2022 | Amharic Music
ela tv production - Temesgen Gebregziabher (Temu) - Yelem | የለም - New Ethiopian Music 2022 - [ Official Music Video ]
Subscribe today: goo.gl/7936J7
℗ © Copyright: Ella Records. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
New Eritrean Music 2022 | Eritrean Music 2022
Tigrinia Music 2022 | New Tigrinia Music 2020 | Eritrean song 2022
Facebook: goo.gl/Xf2BNl
Instagram -goo.gl/2Ek4Jb
Twitter @ goo.gl/p46zo
Snapchat @ Ella_records
#elatv #eritreanmusic #ethiopianmusic #tigriniamusic #amharicmusic #musicvideo - Zábava
ማነው እንደኔ ተመስገንን የሚወድ ሙዚቃዎቹ ሁሉ ጣዕማቸው ተሰምተ አይጠግቡም 👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️😘😘😘🇪🇷🇪🇷🇪🇷😍😍😍
Excellent, as usual, but when will we hear from you again? Do not be a stranger; please come again soon.
በተፈጥሮ ዉበት
ትክክለኛአ ባህልአችንን የሚገልጽ
ምርጥ ስራአ ነዉ።!!!💚💛❤
ተሙ ምርጥ ስራ ነው ጀግና ነህ!! ቪዲዮ ክሊፑ ደግሞ የረቀቀ ዳይሪክተሩ ኢትዮጲያን የሚያውቅ የገባው ፍቼው ሁለትም ከዛም በላይ ያለው ነው ግጥሙ ምርጥ ካሜራው እጅግ አሪፍ ገፅ ቅብ አልባሳት ልዩ ነው ካራክተሮቹ የታሰባቸው ናቸው በዚህ ስራ የተሳተፋችው ሁሉ አድናቆቲ ከልብ ነው ዳይሪክተር ጠና ኤልያስ ነኝ
Amazing,continue you have wonderful voice 🇪🇷♥️🇪🇹♥️🇪🇷♥️🇪🇹👍👍🙏🙏👏
ግጥም100%
ዘማ100%
ቪዲዬ100%
በአጠቃላይ ምርጥ ስራ ነው ፈጣሪ ኢትዬጵያ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን👏🙏💚💛❤
Amen
በጣም ምርጥ ሙዚቃ ግጥምና ዜማው ክሊፑም በጣም ድንቅ ስራ ነው ተሙ እናመሰግናለን
ዋው ተሙ ❤️❤️❤️❤️
ሚገርም Directing🙏🙏🙏
እንደዚህ አይነት ሙሲቃ ነበር የናፈቀኝ 👍👍👍
በርቱ በዚህ ሥራ የተሳተፋችሁ ሁሉ
ከንጉሡ እውነት ይልቅ ውሸት መብለጡ: ማንንም እንዳልጠቀመ አሳይተኸናል:: ጥበብ ከእግዚአብሔር ስለሚሰጥ አንተ ያየኸውን ብዙ ተማርን ያሉ ሰዎች ይላዩትን አይተህ እስተምረሃል
ዋዉ ተሜ በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ ከዚ የበለጠ ምንም የለም ምንም🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
😎He is Tigraway💛👑❤️
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ፈጣሪ የሀገራችን
ሠላም ይመልስልን 💚❤️💛
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው 100% ተሙየ 🥰🥰 መልካም እድል from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
😎He is Tigraway💛👑❤️
@@Axum19የትግራይ ልጅ ቢሆንም ችግር የለውም🥰🥰🥰🤗
የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ ነው 💚💛❤👍
የጥንቷ ኃያል እና አንድ ኢትዮዽያ የታየበት ድንቅ ስራ!!!🥰
Temu welcome 😍😍😍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Temun yemiwod like
😍😍🥰🥰
@@tirhase.selase7827 9 ui ijii889pppuijkkiooyty6l
...llpiiy7 sr eoeituy77u88😂≥√8ili9i9🤣l(t78i99l6il gb gio≥≥d99≤koo9099p
9⁹
ተሙ የኔ አንደኛ ስወድህ❤❤❤ ምርጥ ስራ ከዜማው ሆነ ከክሊፕ ስራ ቦታ መረጣ ይዘት ቅንብር ድንቅ ብቃት
ለሙዚቃ መጠበባችሁን የቪዲዮው ማማር የስታውቃል። ተሙ ❤❤❤
አሪፍ ስራ ነው ሀገራችን ሰላሟን ይመልስል 🙏🙏💚💛❤😭
Wow. What an amazing video clip! The song, the singer the beautiful people - what else can i say but WOW! የሚያስደንቅ ችሎታ ተሰጥቷችሀል :: በርቱ ወገኖቼ!💚💛❤
የለም የለም 🥰🥰🥰🥰🥰 ይሄን ሰው እወደዋለሁ። የእውነት የሚገርም ስራ ነው የሰራው እናመሰግናለን ተሙ! 😍😍
ገ/እግዚአብሔር ትላያለህ እስቲ #ተሙን የምወደው በlike ያሰይ?
✍️🌠📖🫶🙏🔯🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥂🥂🥂🥂🥂🥂🥂 ניימאר Neymar ⭐
Oh my God his voice💕
Love from Sudan Ethiopia is the sister of my country❤ 🇸🇩🇪🇹
😎He is from Tigray Axum💛👑❤️
One of my favorite musicians. Nice to see you back
ግጥም 100%👌
ዜማ ስርዓት 100%👌
ክሊፕ 100%👌🥰 በጣም አሪፍ ስራ ነው ተሙየ እንኳን ደህና መጣህ
ምርጥ ስራ ነው ጀግና ነህ
አደኛ ነዉ ተሙ ሰላም ለኢትዮጲያ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
Special Music from Temu keep it up bro..
Your brother from Eritrea 🇪🇷
የተሙ ወዳጆች የት ናችሁ ተሙ እንኳን ስላም መጣህልን 😍😍😍😍😍😍 ስራወችህ ሁሉ ምርጥ ናቸው 💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍😍
ቤተስብ አድርጊኝ እህቴ
የመተቸት ሱስ ያለበት ሰው ቢሆን እንኳ ይሄንሙዚቃ በፍቅር ያደምጠዋል
what a lyarics, melody and video🎉🎉🎉
ተሙዬ አንደኛ ስራ ነው ፈጣሪ ባለህበት ሰላምህን ያብዛልህ
I got respect Amanye... Amazing directing 😍
Betam arif sira new
ምርጥ ስራ ነው የምትሉ እስኪ እኛችሁ 😍
Emigerm tru music yegebagn gn 4gize adamchew new ✅️✅️✅️🇪🇷
ተሙዬ ምርጥ ስራ ነው❤️👌
"እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይባርክልን!💚💛❤"
ይሄን ለመሰለ ሙዚቃ የእይታ ቁጥሩ ማነስ አልነበረበትም ነበር underrated የሚባል ነው የተሰረቀ ሙዚቃ እንኳ በ1 ወር ወደ 1ሚ እይታ ያለው የሆነ ዘፋኝ አሁን አይቻለሁ እና ተመስገን የምትለቅበትን ዩትዩብ ቻናል ለይ
Yante demxi endet des yelal gobezye 💞💞💞💞💞💞💞💞🇪🇷🇪🇷🇪🇷🤝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
Wow ሙሉ ነገሩ የተዋጣለት ቆንጆ ሙዚቃ ነው። በጣም አሪፍ ተሙ
Nothing to say, only WOWWWW!!!
Won nice ግጥም
ዜማ
Video Clip
ኣቀራረብ ሁሉም
Amazing!! I love it. from your brother 🇪🇷
እንደዚህ አይነት የሙዚቃ ስራ ጠፍቶ ነበር ተሙ ጀግና ነህ👏👏👏👏
Wonderful work in all aspects. Keep it up Tamu.
Wow 1st temuye
ተሙ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤️❤️❤️❤️❤️
ተባረክ እወድክ አለው
በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው ጎበዝ ነህ 😍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Am eritrean but temu my favourite singer
Who cares who you just enjoy TVs music lol pathetic
woooooooooooooooooooooooow temu what an amazing job.
Temuye fkrr ❤❤❤💯💯💯💯Im🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷n
Another Level.................👏👏👏👏👏
Good job temuyee
ተመስገን ምርጥ ስራ ነዉ 100%😍😍
አማንዬ ሀወይ ትለያለህ።
አንደኛ በቃ
Simply amazing and wonderful
በጣም ምርጥ አንደኛ ተሙ በርካታ
What a perfection. 😍😍
You are back!!! Its worth to wait. ውብ ስራ
Love the lyrics and voice ..........amazing video clip
ኢትዮጵያዊ ውበት ያለው ዜማ" ተሙ አንደኛ!
የነፍጠኛ ባህል ነገሰ
የሚገርም ስራ ነው video ፀዴነው ቅንብር 100% ነው ታሪክ ነክ ነው ብቻ በጣም ወድጀዋለው❤❤
Wow, number one viewer..🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️
ሰከን ያለ ሙዚቃ መልዕክተ ብዙ... loved it
@@selamsegid5168 ቤተሰብ አርጉኝ
በጣም ምርጥ ስራ ነው ታሜ የኔ ጀግና በርታ ሁሉንም ስራህ በጣም እወድልሀለሁ በርታ
በጣም ደስ ይላል በርታ!!
በጣም ደሰ የሚል ሰራ ነው
ተናፍቀህ ነበር 🙏👏👏
Welcome temu❤
ወድው አይስቁ ንጎስ ናቸው
A masterpiece, as always!
ግጥም 100% ዜማ 100% ሁሉም ነገር ያምራል
You’re a great singer. I love your voice 💚💛❤️😍
Temuyeeee
Top LEVEL acting ...Directing...Music.....Yabedeeeeeeeeeeeee
Am in love with this song 🔥🔥🔥🔥
ኣንደኛ
Temu
Zema100
Dmx100
Betam gobez neh🇪🇷❣️🇪🇹🥰🌿❤
Temu ማርያምን ትመቸኛለህ👌👌👌💯💯💯
🥺🥺🥺🥺😘😘😘😘😘welkom 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ንጉሱ ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹⭐⭐⭐🐪🐪🐪👍👍👍🔷🔷🔷🔷🔵🔵🔵
Hey guys i am from bangladesh🇧🇩🇧🇩,
1gna #Temusha
the lyrics in english please! Am senegalese and i love Amharic's song
Wow no words just wow,keep it up temu
Abushye good job ❤
Arif sera new keep it up please 🥺❤️❤️
29:00 The surprise ending kept me waiting to the end and after getting to the end it filled the satisfactory hole in my heart. Thank you
ተሙየ ምርጥ ስራ በርታልን 🙏
Temuye best from Tigray and Eritrea 😘😘😘💕
ቢደመጥ የማይጠገብ ቅኝት
ተመስገን የሰፈሬ ልጅ ትግራዋይ ነው ግን በግድ አማርኛ መሆን ፈለገ
@@lucibrhane8037 professional swimmers are keen to swim more in the lake than a small river ,and most capable ones does in the ocean .
@@lucibrhane8037 😂😂😂ጥሩ ትግሬ እንበለዉ ነዛ ዓደይ ንሕና ኣለናላ
@@selamtesfu2875 እኛ ተጋሩ እንባላለን ትግሬ አደለንም
በጣምአደቅሐለሑ❤
ብሰማው ብሰማው ባየው ባየው አልጠግበው አልኩ ሁሉም ነገር የተዋጣለት ነው ተሙየ ስወድህ በርታልኝ ወንድሜ
የለም ቆንጆ ስራ ነው ወድጀዋለሁ ወድሜ : መልካም እድል 🙏 ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🙏
woooooow temu
Stunning work!
Love the lyrics,your voice and the video is amazing ❤❤❤
yene fkr madiye kemote behuala you are the only person who i wanna to listen till my last breath🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሰላም ለሀገሬ ይሁን
Betam Arif music new temu🥰🥰
In honestly speaking it's an amazing work, Carry on