#Muziqa

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2020
  • ተመስገን ገ/እግዚአብሔር (ውብ ላይኖር) አዲስ ዘፈን በ #Muziqa ( New Ethiopian Songs )
  • Hudba

Komentáře • 757

  • @sportgonder9097
    @sportgonder9097 Před 3 lety +334

    ገና ስሰማው ቴዲ ቴዲ አለኝ

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Před 3 lety +43

    ክሊፑ እሚ ገርም ነው
    ወከባ የለበትም
    አለባበሷም 👌👌👌
    እሚ ገርም ስራ ነው

  • @fggt4756
    @fggt4756 Před 3 lety +125

    ተሙዬ ❤😘 እወድዳለሁ እሺ
    ምርጥ ስራ ነው
    ቴዲን አፍሮን ትመስለኛለህ ለኔ

    • @titiyeadalij8066
      @titiyeadalij8066 Před 3 lety +7

      እረ ለኔም ከነ ድምፁ ቴዲን ነው የሚመስለኝ

    • @feyselkedir3314
      @feyselkedir3314 Před 3 lety

      keldsh aytegebem digay

    • @user-sf5bw6go3y
      @user-sf5bw6go3y Před 3 lety

      melody ቴዲ ስለ ሚሰራለት ነው

    • @Seni-Afro
      @Seni-Afro Před 3 lety +1

      ግጥምና ዜማው የቴዲ ስለሆነ ነው ውዴ

    • @fggt4756
      @fggt4756 Před 3 lety +1

      @@Seni-Afro አውቃለሁ ቆንጆ ቴዲ እኮ ለተሙ ብቻ አይደለም ስራዎችን ሰርቶ የሰጠው ለብዙዎች ነው ለምሳሌ ለዳዊት ጽጌ ...
      ግን ለእኔ ከተሙ ጋር መልካቸውም ይመሳሰሉብኛል
      ቴዲ ወጣት እያለ ተሙን ይመስለዋል

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj Před 3 měsíci +3

    ያለ ማጋነን 20 ጊዜ አዳመጥኩት ❤❤❤

  • @user-ng3dj6ob5g
    @user-ng3dj6ob5g Před 3 lety +36

    ተምዬ የእውነት ከዘፈኑ በላይ የተደሰትኩበት የዘፋንክላት ለእናትህ ነው እውነት እናት ብዙ ለሰው የማንነግረው ላራሳችን ብቻየሆነ ነገር ከማንም በላይ የማንየቀይራቸው እናቶቻችን ለሉት ይኑሩ በህይወት ለሌሉት እናቶች ነፋሳቸውን በገነት ያኑረው በነገራችን ላይ ዘፋኑን ደጋግሜ ሰማሁት እና እንባዬ መጣ ምርጥ ስራ ነው እናትህን ነፋሳን በገነት ያኑራት እናመሰግናለን ሰላምህ ብዝት ይበል ተሙ ።

    • @rhmediatech5964
      @rhmediatech5964 Před 3 lety

      እዚ መደብ እዚ ንሕብረተሰብኤርተራ ከንቅሕ መዓለትን ለይትን ብጉዱሳት ሰብ ሞያ ዝነጥፍ ኢዩ
      czcams.com/video/n4jiadR5GMI/video.html

  • @agerehagereh4713
    @agerehagereh4713 Před 3 lety +16

    ትንሹ ቴዲ አፍሮ ነህ ተሜ ገና ብዙ ስራ ትሰራለህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @astergebregziabher5462
    @astergebregziabher5462 Před 3 lety +26

    WOW i can’t stop listening to this music Temu God bless you from 🇪🇷 🇪🇷🇪🇷💕💕💕❤️

  • @deve5391
    @deve5391 Před 3 lety +4

    I Am Eitrean best music wowwwwww ethiopan 100%

  • @user-oc7rd3lx4k
    @user-oc7rd3lx4k Před 3 lety +15

    ብሰማው ብሰማው አልጠግበው አልኩ ለካስ የቴዲ አፍሮ ዜማ ስለሆነ ነው ድንቅ ስራ።

  • @netsanettomas4583
    @netsanettomas4583 Před 3 lety +11

    ተሙዬ የኔ ጀግና በጉጉት ስጠብቀው ነበር በጣም ምርጥ ስራ ነው ግጥሙ ዜማው ክሊፑ ምንም እንከን የለበትም መልካም ሁሉ ይግጠምህ ምችት የሚል ተወዳጅ ስራ ነው ይዘህ የመጣኸው great job

  • @temuwdiquyha3527
    @temuwdiquyha3527 Před 3 lety

    ምርጥ ዘፈን ነው ተሙ

  • @asmelashemiru7026
    @asmelashemiru7026 Před 3 měsíci

    ሌላ ኣይፈልግም የኔ ገላ ...ሁሌም ኣፈቅርሻለሁ የኔ ሕይወት 💔💔💔

  • @user-uu2zi2wq7v
    @user-uu2zi2wq7v Před 3 lety

    ምርጥ ሰራ ነው ተሜ ሰወድክ

  • @loveu7790
    @loveu7790 Před 3 lety +2

    Ewy temu shikor konjo love u

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Před 3 lety +1

    ♥♥♥♥♥♥♥♥ ተመስገን ምርጥ ነው

  • @user-vc2kp7yh1x
    @user-vc2kp7yh1x Před 3 lety

    ተሙየ ተናፍቀህ ነበር እዉነት 😘😘😘

  • @Girumpino
    @Girumpino Před 3 lety +2

    በጣም ረመችቶኛል. ተሙ👏

  • @eyerusa7756
    @eyerusa7756 Před 3 lety

    ተሙየ የምርጧች ምርጥ እናመሰግናለን ተባረክ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 3 lety +7

    ተሙዬ 👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌

  • @abrahamabraham549
    @abrahamabraham549 Před 3 lety +5

    አይ ስውድክ አብሮ ማደጋችንን ሳስበው ምን ትዝ የሚለኝ ማታማታ መርካቶ ጎማ ተራ ያሳለፍናት እና ትምህርት ቤት አርሳትም

  • @user-ob4ne1eq2o
    @user-ob4ne1eq2o Před 3 lety

    ተሙየ የኔ ጀግና ስወድልህ ስራህን ሁሉ

  • @MeMe-wq6ks
    @MeMe-wq6ks Před 3 lety

    ተሙዬ ምርጥ ስራ ነው

  • @eyoblove4642
    @eyoblove4642 Před 2 lety

    Temuye ye sefere lej korahubeh mert sera hulem temechegnaleh 👌👌👌👌

  • @user-wt5xv5mj9f
    @user-wt5xv5mj9f Před 3 lety +1

    ያምራል ተሙየ የኔ ምርጥ ሰው

  • @onelovemama200
    @onelovemama200 Před 3 lety

    ዋው ምርጥ አልበም ነው

  • @user-oi1eh7eu5r
    @user-oi1eh7eu5r Před 3 lety

    ተሙየ በርታልን ደስ የሚል ሙዚቃነው

  • @yoditzekarias7391
    @yoditzekarias7391 Před 3 lety

    ምርጥ ስራ ነው ይበል ብያለሁ ተሙ

  • @user-wb8eb7nl3x
    @user-wb8eb7nl3x Před 3 lety

    ተሙየ በጣም ምርጥ ስራ ነው

  • @natan7997
    @natan7997 Před 3 lety

    አሪፍ ሙዚቃ እያስደመጥከን ነው ተሙ

  • @soyamohammed7577
    @soyamohammed7577 Před 3 lety

    እንኳን ደህና መጣህ ተሙየ በእነትና ጆሮአችን ደቁሮ ነበር

  • @kamelamen8526
    @kamelamen8526 Před 3 lety

    ተሙ በጣም ነው የምኖድህ ብራ ይመችህ አቦ

  • @hiwotyemedehanialemlejefii7586

    ወይኔ አንተ ልጅ ሙዚቃህን ስፈልገው ነበር ከምር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህኮ💪💪💚💛❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏የኔ ልዩ 👌👌❤

  • @mememmmme1522
    @mememmmme1522 Před 3 lety +29

    Woioow wowwwwe ነው ተሙ በጣም ምርጥ ዘፈን ነው ግን ምን ዋጋ አለው እውነተኛ ፍቅር ዘፈንና ፊልም ላይ ብቻ ሆነ !!!

    • @rhmediatech5964
      @rhmediatech5964 Před 3 lety

      እዚ መደብ እዚ ንሕብረተሰብኤርተራ ከንቅሕ መዓለትን ለይትን ብጉዱሳት ሰብ ሞያ ዝነጥፍ ኢዩ
      czcams.com/video/n4jiadR5GMI/video.html

    • @kashifmughal3508
      @kashifmughal3508 Před 3 lety

      Uuuffff ewnet

  • @sedaaabduazizechno5689
    @sedaaabduazizechno5689 Před 8 měsíci

    ተሙ አብሽር በጣም ምርጥነዉ እንወድሀለን

  • @apirashmamo1148
    @apirashmamo1148 Před 3 lety

    ዋውውውው ነው❤❤👍

  • @user-jb5uj8bi5t
    @user-jb5uj8bi5t Před 3 lety +1

    ያለምክኛት እወድሀለዉ በረታ 😍💛💚❤

  • @elsagidey7662
    @elsagidey7662 Před 3 lety

    ተሙ ምርጥ ስራ የኔ ወድ

  • @samsonabuye1031
    @samsonabuye1031 Před 3 lety

    ተመስገን ተመስገን ወንድማችን አንደኛ

  • @yaby.g3147
    @yaby.g3147 Před 3 lety +1

    Temu arif sra new berta.......sle tedi zema enkwsn asteyayet ayasfelgewm

  • @birhanuwolde1807
    @birhanuwolde1807 Před 3 lety

    ወከባ ያልበዛበት ምርጥ ስራ!!!

  • @asiopiaasiopia6408
    @asiopiaasiopia6408 Před 3 lety

    ዋው ጠፍተህ ነበር ተመስገን ታምራላቹሁ

  • @user-vm2tz5px5i
    @user-vm2tz5px5i Před 3 lety +1

    ተሙየ በርታ ትችላለህ ሥልህ ❤

  • @emayena8492
    @emayena8492 Před 3 lety

    በጣም አሪፍ ስራ ነው ትችላለክ ተሙ

  • @user-ef9gu9fy3w
    @user-ef9gu9fy3w Před 3 lety +4

    አሪፍ ሰራነው ትመሰገን ምረጥሰዉ

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i Před 3 lety

    ያበደ ነው ተሙዬ በርታ ወድማችን

  • @zewduhailu4324
    @zewduhailu4324 Před 3 lety +1

    Temu , Always you are so special musician

  • @neimatube7197
    @neimatube7197 Před 3 lety

    ገራሚነው ተሙ ዋውውውው ላይኖርነገር ካቺሌላ ።

  • @faizafaiza6638
    @faizafaiza6638 Před 3 lety

    ወይኔ እንዴት እንደምወድህ ተሙዬ

  • @hiwiabenu8399
    @hiwiabenu8399 Před 3 lety +1

    ተሙዬ ❤😘
    ምርጥ ስራ ነው

  • @edenjacob8883
    @edenjacob8883 Před 2 lety +1

    Love this song 💖🎼

  • @dadchris3193
    @dadchris3193 Před 3 lety

    Temu it's best
    Always I like your voice

  • @ermiyasweldegiorgis7373

    Temu techilaleh berta ,i can't wait yr 2nd album

  • @user-tq8sk6dt1v
    @user-tq8sk6dt1v Před 6 měsíci

    ምርጥ ዘፈንነው🎉 ተሙ ማኞ❤❤በርታ

  • @tigisarza4614
    @tigisarza4614 Před 3 lety +2

    አሪፍ ስራ ነው ተሙ😍😍😍😍

  • @thestar2137
    @thestar2137 Před 3 lety +5

    ዋው ምርጥ የፍቅር ዘፈን ነው ተሙ እናመሰግናለን ።

  • @woinaregyemane8479
    @woinaregyemane8479 Před 3 lety

    አሪፍ ነው ተሙ ወድጄዋለው!

  • @adanakibru2093
    @adanakibru2093 Před 3 lety

    Nice to listen! Good job

  • @lijilkitamirat4180
    @lijilkitamirat4180 Před 8 měsíci

    ምርት ሙዚቅ ኖው ሰራ 😍

  • @eyorsaliemtekle758
    @eyorsaliemtekle758 Před 3 lety +1

    Ma fav Ethiopian artist temu too much luv from Eritrea 🇪🇷

  • @asmerettewolde3543
    @asmerettewolde3543 Před 3 lety +2

    Menem terter yelem no1 new yecelale👏👏👏👏👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️so amezing

  • @biggiesmallz6179
    @biggiesmallz6179 Před 3 lety +2

    Love this one👌
    Dope hits🔥

  • @martaaboye305
    @martaaboye305 Před 3 lety

    Wow mareti zefan dimtseh leki end Tedi afro naw 😘😘

  • @danikeng2673
    @danikeng2673 Před 3 lety

    Waw በጣም መሳጭ ሙዝቃ ነው ወድጀዋሎ ፡፡

  • @Heavena-
    @Heavena- Před 3 lety

    Teme lek teddy afro mesele❤️ what a beautiful song ❤️

  • @user-kb6bk7np2f
    @user-kb6bk7np2f Před 3 lety +1

    Well come back temu !my hero

  • @refifasel1830
    @refifasel1830 Před 3 lety

    እንዳስለመድከን አሪፍ ስራ ነዉ ተሙ

  • @rakebeteka98
    @rakebeteka98 Před 3 lety +19

    When I first heard the song I knew the lyrics and melody had teddy’s hands with beautiful voice👍🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @user-nw9xi6kc7p
    @user-nw9xi6kc7p Před 3 lety

    ዋው ያምራል የቴዲን ይመስላል ድምፅ

  • @mayaadonai9700
    @mayaadonai9700 Před 3 lety +1

    ምርጥ ሙዚቃ ከሰከነ ክሊፕ ጋር ያምራል ተሙ

  • @BerukAbame
    @BerukAbame Před 28 dny

    Number one teme

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 Před 3 lety

    🏆🏆good job good song Beautiful video clip

  • @guittaseif9193
    @guittaseif9193 Před 3 lety

    ጥሎብኝ እወደዋለሁ ተሙዬን አድናቂህ ነኝ 😍😍😘😘

  • @abdalrhmanmohmmd1649
    @abdalrhmanmohmmd1649 Před 3 lety

    ባለህበትሠላምህይብዛ
    ትርታየ

  • @maryaeshemlse9169
    @maryaeshemlse9169 Před 2 lety

    በጣም ከሚባለው በላይ እወድሀለሁ አደንቅካለሁ ድምጽክም ውበትክም ያምራል

  • @ebrahimendris3439
    @ebrahimendris3439 Před rokem

    WOW i can’t stop listening to this music Temu God bless you from 🇪🇷 🇪🇷🇪🇷

  • @genetgenetgenet9617
    @genetgenetgenet9617 Před 3 lety

    Wow betam arif sera new👌👍

  • @talatalaco4945
    @talatalaco4945 Před 3 lety

    ተሙዬ ምርጥ እንካም ደህና መጣህ ምርጥ ስራ ነው

  • @user-hi7ie8dv7h
    @user-hi7ie8dv7h Před 3 lety +2

    Welcome back temuye good job 🔥🔥❤

  • @aynalemmoges699
    @aynalemmoges699 Před 3 lety +78

    Like ግጩኝ የምትሉ ሰዎች ያጋጫችሁና ስለሙዚቃው ብቻ አውሩ።

  • @tamehandino1427
    @tamehandino1427 Před 3 lety

    Wow beautiful song

  • @user-uo8pf4eb3c
    @user-uo8pf4eb3c Před 3 lety

    ዋውውው ድምፅኮ ድምፅ ነው ስወድህ ያገሬ ልጂ

  • @sabadesta4332
    @sabadesta4332 Před 3 lety

    ተሙዬ ድምፅህ ልዬ ነው

  • @user-ow1xh2cy3h
    @user-ow1xh2cy3h Před 3 lety +1

    ተሙዬ ስወድህ የኔ ቆንጆ አረ አትጥፋብን በና ❤️😍😘

  • @meditube7215
    @meditube7215 Před 3 lety +4

    wow! its classic

  • @etessema
    @etessema Před 3 lety

    አቤት አቤት ዘፈን

  • @user-kp8rd1te4v
    @user-kp8rd1te4v Před 3 lety

    ደስ ይላል ተሜ

  • @user-nj1dz9bf9o
    @user-nj1dz9bf9o Před 3 lety

    አሪፍ ስራ ነው ተሙ በርታ

  • @astertaddsse1253
    @astertaddsse1253 Před 3 lety +1

    ተሙ ፍቅር ምርጥ ስራ ነው አረ አረ አረ ተመቸኝ

  • @abaybirahanu5843
    @abaybirahanu5843 Před 3 lety

    ተሙየ በጣም ነው የምወደህ ቁርጥ ቴዲን ትንሹ ቴዲ

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Před 3 měsíci +1

    ተሙዬ ስወድህ እኮ ❤❤❤❤❤

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 3 lety

    ተሙዬ አሪፍነው ስወደው

  • @askalwold4874
    @askalwold4874 Před 3 lety

    በጣምጥሩ ሙዚቃነው ገጣሚው ቴድነዉ ምንም አይወጣለትም መልካም አድል

  • @user-td7yl7tt7q
    @user-td7yl7tt7q Před 3 lety

    ምርጥ ስራ ነው😍

  • @emebetteshome5365
    @emebetteshome5365 Před 3 lety

    Wow betma arif music new

  • @ayenlembhr2514
    @ayenlembhr2514 Před 3 lety

    Tamu betam arfa new I like you and miss you God bless you

  • @balletliayeballe6795
    @balletliayeballe6795 Před 3 lety

    ዋው ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @tejiyeenatewliji7010
    @tejiyeenatewliji7010 Před 3 lety

    Wowww 1gna new ❤❤👌👌👌👌

  • @tewodrosmola3475
    @tewodrosmola3475 Před 3 lety

    አሪፍ ስራ ነው ተሜ ጎላ

  • @edenephraim5191
    @edenephraim5191 Před 3 lety

    Mert sera new Feker yehone❤️❤️
    Your Vocal is I love it❤️❤️
    Again and again am listening 🎧

  • @rttesema
    @rttesema Před 3 lety

    ዋው! ትችላልህ! በጣም አሪፊ ስራ ነው በርታ ተሙ