Temesgen Gebregziabher (Temu) - Zemaye | ዜማዬ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 12. 2018
  • Ethiopian Music : Temesgen Gebregziabher (Temu) | ተመስገን ገ/እግዚአብሄር - Zemaye - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    Google+ : plus.google.com/+hoplessable
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hope_music_ethiopia
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    #HopeMusic #EthiopianMusic #Ethiopia
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2018 Hope Music
  • Zábava

Komentáře • 965

  • @selamawitselam1671
    @selamawitselam1671 Před 5 lety +13

    ተናፍቀህ ነበር ምርጥ ስራ ምርጥ ክሊፕ ዜማዬ ለኡትዮጵያዬ ለሷ ያልተዜመ ለማን ይዘፈናል

  • @user-ej8st8sy5l
    @user-ej8st8sy5l Před 5 lety +45

    ዋው ተሙ ሳትታሰብ ከች አልክ ምርጤ
    እስኪ የተሙ አድናቂወች እጃችሁ የታል

  • @ermilove685
    @ermilove685 Před 5 lety +110

    *ተሜ ናይ ሕማመይ እንካዕ ደሓን መጻካ like like* From Asmera

  • @user-jd6pk5zw2x
    @user-jd6pk5zw2x Před 5 lety +15

    የስደት ኖሮ ጎንበስ ጎንበስ ትች ወደ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ገብቼ ቀና ብያለሁ በስደት ያላቺሁ ቀና በሉ እንደኔ ገብታችሁ የሰው ሀገር የሰው ናት ያንተ እናት ያንተ ናት ኢትዮጵያ እስኪ ዘላለም ትኑር

  • @ameera7136
    @ameera7136 Před 5 lety +20

    ተሜ በጣም አሪፍ ነው
    አዎ ፍቅር ያሸንፋል ፈጣሪ አብዝቶ ፍቅር ይስጠን ዘረኝነት ጉዳት እጂ ትቅም የለውም
    ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያ አተ ጠብቅልን

  • @naftaydaysamirbaankuidhi4077

    How much I love Ethiopia And her songs😍🎶I am from SOMALIA🇪🇹🇸🇴

  • @fre43
    @fre43 Před 5 lety +5

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም የገና በዓል ይሁንላቹ የአገሬ ልጆች
    ተሙዬ ምርጥ ስራ ከአሪፍ ክሊፕ ጋር
    ዜማዬ ለኢትዮጵዬ

  • @wollotube1
    @wollotube1 Před 5 lety +333

    የተሜ አድናቂዎች ላይክ

  • @sebelwongelyemamolijwogaye6190

    ተሙዬ ምርጥ ስራ ነው😍
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን💚💛❤

  • @habesha3656
    @habesha3656 Před 5 lety +6

    Temeiye ma man..where u been?? great to see u back...Love u from Eritrea 🇪🇷❤🇪🇹😍

  • @user-bs9mf1dc4j
    @user-bs9mf1dc4j Před 5 lety +7

    ተሙየ ምርጥ ስራ ነው በጣም ናፍቀከኝ የት ጠፍቶ ነው ብየ እያጠያየኩ ከች አልክ ደስስስስ ብሎኛል የኔ ምርጥ

  • @tesfatv4676
    @tesfatv4676 Před 5 lety +6

    l am form Eritrea l love Ethiopië music 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @calina5192
    @calina5192 Před 5 lety +16

    Ewishuuuuu temuyeeeee welcome back ....great work! 💖💖💖💖💖💖💖🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇷

  • @habesha3656
    @habesha3656 Před 5 lety +18

    Temuuuuuu where u been ma man 😭😭😭...we listened to his songs in Asmara like crazy..im glad to see u back ma man 🇪🇷❤🇪🇹😍

  • @gualtigrina5944
    @gualtigrina5944 Před 5 lety +16

    I am Eritrean but i ❤ Temesgen G/her. I hoop he will came 2 Asmara.

  • @user-zd1js3nh7f
    @user-zd1js3nh7f Před 5 lety +17

    perfect Temesgen brother welcome 🇪🇹🇪🇷👍🏻👍🏻👍🏻

  • @majortekle2815
    @majortekle2815 Před 5 lety +12

    Amazing song I'm from Eritrea but I like Ethiopia country One Love because life is short ✊✌

    • @kiddonet1
      @kiddonet1 Před 5 lety

      I totally agree with with!!!

  • @lihabeshawit5167
    @lihabeshawit5167 Před 5 lety +3

    ተሙዬ ምርጥ በጣም መሳጭ ነው😍 ኢትዮጵያ ለዛላለም ትኑር!🙏🙏🙏

  • @Khaledn61
    @Khaledn61 Před 5 lety +3

    ዋው ነው ተሙየ ቴዲችን ያለበት ድሮም ያማረ ነው ቴዲችን ሰላምህ ይብዛልን!!! ተሙየ መልክቱ ለገባው ሰው በስማም ምርጥ መልክት ነው ♥♥♥♥♥

  • @user-kx8tx9su4e
    @user-kx8tx9su4e Před 5 lety +4

    የምወደው ድምፃዊ ተሙዬ እንኳን ደህና መጣህ ደስስስስ አለኝን

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 Před 5 lety +2

    ቆንጆ ስራ ነው ተሙ 😍 በተለይ ክሊፑ ቦታው ይመስጣል😍😍😍 ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን!!!

  • @chagulamedia2014
    @chagulamedia2014 Před měsícem

    ተናፋቂዉ እና ተወዳጁ ተመስጌን በጣም አድናቂህ ነኝ።በአዲስ አልበም ናልንን

  • @annewambugu5691
    @annewambugu5691 Před rokem +1

    I have been on a deep dive for weeks now exploring Ethiopian music. This man right here is among my favourite Ethiopian artists. Beautiful music all around,. I'm glad I stopped by

  • @Keyredin.N
    @Keyredin.N Před 5 lety +93

    ተሙን የምወድው ባህሉን አይረሳም!

  • @sebleworkadamumalede5412
    @sebleworkadamumalede5412 Před 5 lety +3

    ቴዲየ የነካው ሁሉም ያምራል ❤️ምርጥ ስራ በርታልን ተሙየ

  • @nebascollaction4773
    @nebascollaction4773 Před 5 lety +2

    good lyrics, nice melody and touching idea ..... good to see u teme

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 5 lety +2

    ቴዲዬ የሚያይበት አንግል እኮ ልዩ ነው ቴዲዬ ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ዘፋኞቹ እራሳቸው ግርማ ሞገስ ያገኛሉ አንተ ስታያቸው i like it so much ma king ov king ♥tadooo♥ ከዘር ከመቆጠር ወተን በአንድነት እንሆን ዘንድ የአባቶቻችንን ዘመን ይመልስልን በጣም አሪፍ ስራ ነው

  • @user-xi6uc3ju1r
    @user-xi6uc3ju1r Před 5 lety +35

    ዋው ያበደ ነው 👌ተሙን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ👍👍👌በተሙ ይሁንባችሁ ግጩት😶

  • @Arsenal4lifee
    @Arsenal4lifee Před 5 lety +3

    Wowwww I like the way this music flows to your ears

  • @ethioabyssiniya9459
    @ethioabyssiniya9459 Před 5 lety

    ተሙ ይህንን የመሰለ ሙዚቃ የሰራሀው ክልፕ በጣም ያንሰዋል ኢትዮጵያን የሚያክል ትልቅ ግዙፍ ስም ጠርተህ ወርዶብኛል ክልፑ እውነት ለመናገር ከቻልክ አስተካክለው ውጭ ያወጣህበትም አይመስልም ሙዚቃው አሪፍ ክልፑ ላይ ያከው ምግብ ለገበሬው የሰጠቅ ሰውዬ በልጅነቴ ሙዚቃ አስተምሮኛል አፍሪካ አንድነት ትምህርት ቤት ያኔ ያበረታታኝ ነበር እኔም በሰአቱ ክላሱን በሙዚቃ አሳብደው ነበር በተለይ ስለኢትዮጵያ እድሜህ ይርዘም በለው አሻሽል ዋ ?

  • @tekiukemaw7644
    @tekiukemaw7644 Před 5 lety +1

    ተሙ ደግም አምሮብሀል
    ፈጣሪ ሀገራሽንን ሰላም ያርግልን
    የሰላም ዋጋው ብዙ ነውና

  • @Sa-nq1bv
    @Sa-nq1bv Před 5 lety +3

    ጠፋ ብለሽ ነበር ተሙዬ well 🙋🙋❤ ለውብ ሀገሬ ይገባታል ዜማ ቀና በይ ቀና እምዬ ሀገሬ ዞሮ መግቢያዬ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልን አርሺ ያጥፋልሽ 💚💛❤

  • @Alex-hb2mb
    @Alex-hb2mb Před 5 lety +17

    Happy new year. I wish all the best for all Eritreans and Ethiopians 😍😍.sedetachen yasaterlen be miqetelow amet hagerachen ende negeba yargelen wedd ye hagere lejoch

    • @afomeyaafomeya1913
      @afomeyaafomeya1913 Před 5 lety +1

      ehe ye ethiopa addis amet ayidelm ayimelketenim

    • @Alex-hb2mb
      @Alex-hb2mb Před 5 lety

      @@afomeyaafomeya1913 bayhon enkuan yemelketenal international sele hone

    • @user-gw4up6qw7n
      @user-gw4up6qw7n Před 5 lety

      አሜን እህታቺን 😍

  • @siennamenda7225
    @siennamenda7225 Před 5 lety +2

    ዜማዬ ለኢትዮጵያዬ 💚💛❤️
    ተሙ ደስ የሚል ነው በርታ

  • @subimedia2764
    @subimedia2764 Před 5 lety

    እስከዛሬ ከሰራቸው ስራዎች ሁሉ ምርጡ ሙዚቃ ይሄ ይመስለኛል። ሙዚቃው ከተለቀቀ ጊዜ ጀምሮ ደጋግሜ ብሰማው ብሰማው አልሰለቸኝም። ምርጥ ስራ ነው!

  • @user-sx8em7cn5q
    @user-sx8em7cn5q Před 5 lety +5

    ተሙዬ ማኛ በጣም ቆንጅ ስራ ነው በርታ ዘማዬ ለኢትዮጲያዬ በጣም ትልቅ መልክት ነው እየተረሳ ያለውን ባህላቺንን ነው ያስታወስከን የተሙ አድናቂወቺ ላይክ ግጩኚ

  • @timcorfield3743
    @timcorfield3743 Před 5 lety +4

    from tanzania I like Ethiopia songs I love u my dear

  • @serkalemmegra8497
    @serkalemmegra8497 Před 5 lety +2

    የቴዶዬ እጅ ያለበት ሁሉ ኢትዮጲያዬ አለች አሪፍ ነው ተሙ 😍🥰👏

  • @genidipil6891
    @genidipil6891 Před 5 lety +3

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
    ተሙዬ በጣም ምርጥ ነው እውነትም እኛው ካሎንን ማን አለን ዳኛ

  • @cmcyoung4187
    @cmcyoung4187 Před 5 lety +89

    Iam 🇸🇴 somali will be your somali like me 💗

  • @user-ie4hn4br4c
    @user-ie4hn4br4c Před 5 lety +73

    ተሙሻ
    ለምንድነው ያሁሉ ዘመን የጠፋከው በሰላም ነው .

  • @tigistfantahun465
    @tigistfantahun465 Před 5 lety +1

    ዋው ተሙየ ምርጥ ስራ ነው ጥፍት ብለህ ነበር ነካ እንደዚህ አይነት ምርጥ ስራ እየሰራህ ነው ድንቅ ግጥም ነው ቴዲ/ተሙ ምርጦች
    100% ምርጥ ስራ ነው መድጀዋለሁ

  • @workafhuralebu4892
    @workafhuralebu4892 Před 5 lety

    Beautiful song with beautiful video clip Is absolutely beautiful full of message with meaning beautiful good job beautiful Young man and thank you

  • @kidisttigabe3169
    @kidisttigabe3169 Před 5 lety +6

    ለጆሪችን ደረስክለት ሀገሬ እምይ ሰላምሽ ይብዛ

  • @achalewfetene5937
    @achalewfetene5937 Před 5 lety +4

    My favourite Ethiopian Singer Temu ❤️🇪🇹

  • @yosefeshetu6217
    @yosefeshetu6217 Před 4 lety

    I am from ethiopia and I am in love with this song so much!😍

  • @wolloardibotube2681
    @wolloardibotube2681 Před 5 lety +2

    ቴዶ ያለበት ሽታው ኢትዮጵያዬ ነው 💚💛❤️ ተሙ nice song .

  • @gtube7507
    @gtube7507 Před 5 lety +24

    ዜማየ
    ዜማየ ለኢትዮጵያየ
    ዜማየ
    ዜማየ ለኢትዮጵያየ
    ዜማየ
    ነው ዜማየ ለኢትዮጵያየ
    ዜማየ
    ዜማየ ለኢትዮጵያየ
    አጣምሮ የሚያይሽ
    ነው ጠላትሽ
    ዜማየ
    ዜማየ ለኢትዮጵያየ
    ካልቆምን እኛው ለኛ
    ማን አለን ዳኛ
    ዜማየ
    ዜማየ ለኢትዮጵያየ
    ምን ቢያምር ሁሉ ቢሞላ
    ደስታስ ያላንቺ
    ነው ባዶ ትርጉም አልባ ነው
    የለውም ፍቺ
    ጸጋ ነው አለው በረከት
    ምድርሽ ፍቅር
    ዜማየ እያዜምኩልሽ
    ላንችው ክብር
    በያሬድ ልዩ ዝማሬ
    በእዝራ መሰንቆ
    ቢያቅትም አንቺን ማወደስ
    ፊደል አስታጥቆ
    በይ ያቅሜን እንቺ ብያለው
    እኔም በተራየ
    ዜማየ ይሄው ዜማየ
    ለኢትዮጵያየ
    ሰላም በምድርሽ ይጽና
    ሁሌም አንቺ ደህና
    ይንገስ ስምሽ በአለም
    ብለሽልኝ ቀና
    በይ ቀና
    ቀና በይ ቀና ቀና
    በይ ቀና
    አሁን በይ ቀና ቀና (×4)
    ......
    እማማየ
    እማማየ
    እማማየ...ቀና
    እማማየ...ቀና
    ዜማየ
    ዜማየ ለኢትዮጵያየ
    ዜማየ
    ዜማየ ለኢትዮጵያየ
    ዜማየ
    ነው ዜማየ ለኢትዮጵያየ
    ዜማየ
    ዜማየ ለኢትዮጵያየ
    አጣምሮ የሚያይሽ
    ነው ጠላትሽ
    ዜማየ
    ዜማየ ለኢትዮጵያየ
    ካልቆምን እኛው ለኛ
    ማን አለን ዳኛ
    ዜማየ
    ዜማየ ለኢትዮጵያየ
    በያሬድ ልዩ ዝማሬ
    በእዝራ መሰንቆ
    ቢያቅትም አንቺን ማወደስ
    ፊደል አስታጥቆ
    ጸጋ ነው አለው በረከት
    ምድርሽ ፍቅር
    ዜማየ እያዜምኩልሽ
    ላንችው ክብር
    ሰላም በምድርሽ ይጽና
    ሁሌም አንቺ ደህና
    ይንገስ ስምሽ በአለም
    ብለሽልኝ ቀና
    በይ ቀና
    ቀና በይ ቀና ቀና
    በይ ቀና
    አሁን በይ ቀና ቀና (×4)
    ....
    እማማየ
    እማማየ
    እማማየ...ቀና
    እማማየ...ቀና
    ቀና በይ ቀና ቀና
    በይ ቀና
    አሁን በይ ቀና ቀና
    በይ ቀና
    ቀና በይ ቀና ቀና
    በይ ቀና
    አሁን በይ ቀና ቀና (×3)
    አንብቦ ላሽ ማለት የለም
    ሰብስክራይብ ያርጉን
    subscribe subscribe subscribe

  • @dngleyadefqri7573
    @dngleyadefqri7573 Před 5 lety +46

    ዋውውው ንተሙ ሽኮር ዝፈቱ ላይክ እስከ ይግበር ፍሮም ካናዳ

    • @MomoMomo-db5cq
      @MomoMomo-db5cq Před 5 lety

      Wowwwwwwwww

    • @MomoMomo-db5cq
      @MomoMomo-db5cq Před 5 lety

      👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞☺☺☺☺

  • @mebrhitgdey1657
    @mebrhitgdey1657 Před 5 lety +2

    Wawawawawa tamuye betam arif zefen new enkun dena metah teftek nebre ketay demo ke esu be belte sera entbkhaln tamusha❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @theblueschelsea8921
    @theblueschelsea8921 Před 5 lety +1

    Temie ayney we'll come mekseney natey kemey dika kief thbeni from Eritrea 🙋‍♂️👌💔💖💗💚❣

  • @kiyyaalove1275
    @kiyyaalove1275 Před 5 lety +5

    ተሙዬ እንኩዋን ደህና መጣክ ከጣፍጭ አንደበትክ ገር

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 Před 5 lety +51

    ቴዲ የገባበት ስራ እኮ ሁሌም ኢቲዮጲያ ኢቲዮጲያ ይሸታል ተሙይ ደግሞ ባማረ ድምፅ ያቀነቅናል ያምራል ተሙይ ደግሞ ጠፍተካል

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f Před 5 lety

    ተናፍቀሀል ተሙዬ የኔ ምርጥ ስወድህ ምርጥ ሙዚቃ ነው #ዜማዬ ለኢትዮጵያዬ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልን ማን እንደ ሀገሬ አረ መቼ ነው ስደት በቃሽ ብሎኝ ሀገሬ ምገባው ኡፍፍፍፍ 💚💛❤

  • @tuba563
    @tuba563 Před 5 lety

    ተሙ እንኳን ደና መጣህ በምርጥ ስራ ተከሰትክ ደስ ይላል ምርጥ ስራ ነው ክሊፑ ዋው ውብ ባህሉን የጠበቀ ስራ ነው……
    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ሰላሟ ብዝት ይበል🙏🙏🙏tnx a lot ቴዲያችን ንጉሳችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን~~~ ብዙ እጠብቃለን ተሙ😍😍😘😘😘😘😘

  • @helenasgedom85
    @helenasgedom85 Před 5 lety +5

    I love my ETHIOPIAN💖💖💖💖💖💖💖

  • @user-hq5pw7de5k
    @user-hq5pw7de5k Před 5 lety +4

    ሙዚቃው ያበደ ነው ዋው💚💚💚💖💓

  • @hassanmose6457
    @hassanmose6457 Před 4 lety +1

    I'm from somalia I don't know Ethiopian language much but i can understand
    Do u know how i like u songs

  • @tinsayetesfaye8267
    @tinsayetesfaye8267 Před 5 lety

    እንኳን አደረሳቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች ተምዬ ዋው በሚገርም ዜማ ብቅ በማለትህ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደና መጣህ ብለናል

  • @user-mn4mz8sb1o
    @user-mn4mz8sb1o Před 5 lety +166

    ቴዲ አፍሮ የነካው ነገር ያምራል

  • @user-wq8mk2xh7t
    @user-wq8mk2xh7t Před 5 lety +13

    7 teme zfetu likeቴሜ ሽኮር ኣድነቅቲ ተሜ me love

  • @user-xy4wf5pd8g
    @user-xy4wf5pd8g Před 5 měsíci

    I can't measure how i love Ethiopia!!!!

  • @tarikeeric8360
    @tarikeeric8360 Před 3 lety

    ተሙ ምርጥ ባህሪ ያለው ታዋቂ ከሆነ በኃላ እንኳን ለሰፈሩ ልጆች በሃሪው ያልተቀየረ" ቱር ሲወጣ ሽሮ እና በርበሬ ተልኮ ይዞ ሚሄድ ምርጥ ልጅ "ተክልዬ ,,,,

  • @aleminykgojamoneloveethio4654

    wow Airf nw La Ethiopianiy ❤💛💚

  • @teklitbahta1570
    @teklitbahta1570 Před 5 lety +6

    Happy new year all people ethopia🇪🇹und eritrea🇪🇷
    👇

  • @user-bz2lr7um9q
    @user-bz2lr7um9q Před 5 lety +1

    Kena bey kena wowww new selam ena fikir le Ethiopia yhun merit sra new berta ❤👌💪

  • @habteweldeghabr9841
    @habteweldeghabr9841 Před 5 lety +1

    muito bonito lindo e legal fofo;;: esso seu obra e profissao es super otimo e orgulhoso::;

  • @nevermore464
    @nevermore464 Před 5 lety +6

    Sing it wendemey!😩😞😪❤❤💚💛❤💚💛❤

  • @mesihabeshawit5033
    @mesihabeshawit5033 Před 5 lety +5

    ተሙ ምርጥ ስራ ነው ተዲዬም ተሳትፎበታል በርታልን ተሙን ያላችሁን በላይክ እንያችሁ

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 Před 5 lety

    This song is for sure Teddy Afro's production & style Temu as usual best tunneeee👍

  • @user-et5dl6wq8w
    @user-et5dl6wq8w Před 5 lety

    ተሙና ያሬድ የምወዳቹ እኮ እኩል ነው የምትወዛወዙት። ከቆይታ በኋላ አሪፍ ሙዚቃ ይዘክ መጣክ! ቀና በይ ቀና ይገባታል!!!

  • @tigitemu1200
    @tigitemu1200 Před 5 lety +4

    Tewedaju Wow zemaye le Ethiopiaye Emachik abo

  • @user-fh9mt1od7h
    @user-fh9mt1od7h Před 5 lety +6

    ድምፅህ ያምራል

  • @senayitasnakew2421
    @senayitasnakew2421 Před 5 lety +2

    ያበደ ነው ቴዴ እና ተሙ ምርጥ ስራ ነው።

  • @elsaelsa5702
    @elsaelsa5702 Před 5 lety

    ተሙ ምርጥ የሀበሻ ልጅ እንኳን ለቅዱስ ገብረኤል አሙታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሰሽ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን Ethiopia💚💛❤️💚💛❤️

  • @JMWDTube
    @JMWDTube Před 5 lety +6

    🔥🔥🔥🔥🔥🇪🇹❣❣❣
    Wel... temu🎤🎧
    Ye temu adenakiwoch like gechu 🔱💦

  • @rozayousssf3075
    @rozayousssf3075 Před 5 lety +4

    💚💛💖የኔ ውብ ሀገር ሰላምሽ ይብዛልን ኢትዮጵያዬ ተሙዬ አሪፍ ስራ ነው😍

  • @birukkassy8082
    @birukkassy8082 Před 5 lety

    ተሙ ምርጥ ልጅ በጣም ነው ደሰ የሚለው ሰራክ ወጥር ቴዲሾን ከሱ የምትቀበለው ሰራ ሰኬታማ ነው ያንተ ችሎታ እንዳለ ሆኖ ይመች አባቴ

  • @user-zy6bl7ip9q
    @user-zy6bl7ip9q Před 5 lety +1

    ቀና በይ ቀና !! ምርጥ ሙዚቃ ነው የቴዲ ታናሽ በርታ !!

  • @mekdeswubsht1186
    @mekdeswubsht1186 Před 5 lety +3

    ተሙ አሪፍ ስራ ነው በርታ የተሙ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ ያጋጭሽ እዳትሉኝ

  • @user-wo7pg9st3c
    @user-wo7pg9st3c Před 5 lety +10

    ተሙዬ የኔ አንደኛዬ😘😘😘

  • @michaeleyohannes2307
    @michaeleyohannes2307 Před 5 lety +1

    Waww teme nay krankey anqaa bdehan mexaka like like Form Akurdeche Guete Rutsche

  • @user-hw6jf9kw1k
    @user-hw6jf9kw1k Před 5 lety

    የኔ ማር እንኳን ደህና መጣህ ተሙዬ ማር ጠፋክ በሰላም ነው ዋው ነው ዜማዬ ምርጥ ሰራ ነው በርታ ማሬ

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 5 lety +2

    ተሙ፣እንኳንደህና መጣህ በጣምነው እማደንቅህ

  • @rahwarahwa2494
    @rahwarahwa2494 Před 5 lety +2

    Wow nis song temuye

  • @hrj1695
    @hrj1695 Před 5 lety

    ዋው ደስእሚል ዘፈን ነው ተሜ አሪፍ ትርጉም ያለው አድናቂህነይ ተሜ ዘፈኖችህ ውስጤናቸው

    • @ethio-funny4105
      @ethio-funny4105 Před 5 lety +1

      ትወጅዋለሽ ቻናሌን ሞክሪው እስኺ

  • @melakuchalachew1906
    @melakuchalachew1906 Před 5 lety +1

    Temuye😍 selam bemdrsh yisfa hulem dena hugn dena Ethiopiaye

  • @amanielakolom5747
    @amanielakolom5747 Před 5 lety +6

    Wawwwww arif newu 100 like

  • @embaasmara9231
    @embaasmara9231 Před 5 lety +6

    ተሜ እንካን ደና መታ የነ 100%

  • @nardosabealemu2802
    @nardosabealemu2802 Před 5 lety

    በአሁን ሰአት እንደዚህ አይነት ሙዝቃ ነው የሚያስፈልገው ስለ ሀገር ፍቅር ።በርታ ተሙዬ

  • @tarikeeric8360
    @tarikeeric8360 Před 5 lety

    የተሙ ባህሪ በጣም ደስ የሚል ፣እውቅና ሲያገኝ እንኳን ያልተቀየረ ሰው መሆኑን ምታውቁት. ወደውጭ ኮንሰርት ሊሰራ ሲወጣ ፣.በርበሬና፣ሽሮ ተሸክሞ ለአብሮ አደጎቹ እና የጎረቤት እናቶች ለልጆቻችው የሚልኩትን ተሸክሞ የሚሄድ ፍቅር የሆነ ሰው ነው

  • @beemnetdamise3765
    @beemnetdamise3765 Před 5 lety +3

    Arif New TAMU 👌

  • @user-fb5nw6fm3f
    @user-fb5nw6fm3f Před 5 lety +13

    ተሜ ውስጤ ነክ 😙😙😘 💚💛❤

  • @hawulatmahamad2461
    @hawulatmahamad2461 Před 5 lety

    #ተሙዬዬዬ ምርጥ ሙዚቃ እምዬ ሀገሬ ክፉሽን አያሰማን በስደት ያለን እህት ወንዶሞቼ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ሀገራችንንም አላህ ይጠብቅልን💙💛❤👈

  • @user-rs5vu1pj9x
    @user-rs5vu1pj9x Před 5 lety

    ዋው ተሙ አሪፍ ስራ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፍቅር ስላም አንድነት ፈጣሪ ያብዛላት

  • @pfff2434
    @pfff2434 Před 5 lety +2

    ተሙየኔቆንጆምርጥስራነውበርታልንየምትወዱትበላይክፍቅራችሁንግለፁምርጦቼ!

  • @mushi9494
    @mushi9494 Před 5 lety +2

    Hagere lgeba 3wer kertognal belayk selam gbi belugn esti

  • @hanaalem535
    @hanaalem535 Před 4 lety

    Wow new ለኢትዮጵያዬ ሰላም እና ፍቅር ይቡዛልን

  • @kassas4
    @kassas4 Před 5 lety

    Wow temye what a good song yes you are right we suppose to care each other no one eels

  • @sarinamolla4804
    @sarinamolla4804 Před 5 lety +3

    Temuye♥