Fikadu Tizazu - Abro Adege | አብሮ አደጌ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 10. 2018
  • Ethiopian Music : Fikadu Tizazu | ፍቃዱ ትዛዙ - Abro Adege | አብሮ አደጌ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
    Remake of Tefera Negash hit song Abro Adege by Fikadu Tizazu.
    Google+ : plus.google.com/+hoplessable
    Facebook : / hopemusicethiopia
    Instagram : / hopemuisc
    Twitter : / hopemusicent
    Subscribe: / hoplessable
    Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
    #HopeMusic #EthiopianMusic #EthiopianClassic
    LYRICS :
    አይኔ ያረፈብሽ ዘንካታ
    የምትናፍቂኝ ጠዋት ማታ (2×)
    እስኪ ጎራ በይ የልብ ወዳጄ
    እጠብቅሻለው ቆሜ ከደጄ
    ..*..
    የደስታ ምንጬ ነሽ የፍቅር አቻዬ
    ጭንቀት ይከበኛል ስሆን ለብቻዬ
    ነይ ነይ ነይ የኔ ዘንካታ
    የህይወቴ አለኝታ
    ተራርቆ መኖር ሸክም ሆኖብኛል
    የትዝታን ዳገት መውጣት አቅቶኛል
    ማን አለኝ ካንቺ ወዲያ ለኔ
    ማረፊያ ነሽ ላይኔ
    ፍቅር ፀንቶብኝ በኔ አስጨንቆኛል
    ጤና ነስቶኛል
    እህል አይበላልኝ ዉሀ አይጠጣኝ
    ምን ይሻለኛ
    ውዬ ማደር አልችል አይንሽን ሳላየው
    ሌላ ማንም የለኝ ጭንቄን የማዋየው
    ላንቺው ነው ላንቺው ነው (2×)
    -------------**------------
    ትዝታሽን አልቻልኩም አልቻልኩም
    ናፍቆትሽን አልቻልኩም
    ከህመምሽ አልዳንኩም አሄ....
    ገና አላገገምኩም እህ....
    ...*...
    እህህ ሆዴም አልችል ብሎኛል
    አካሌ ፍቅር አንቺን ይለኛል
    እህህ ትዝታ እያከነፈ
    ሀሳቤ ወዳንቺው ይሰደኛል
    ህመሜ እንቅልፍም አላይ ባይኔ
    እህህ ናፍቆት ያንገላታኛል
    ማረፊያው መኝታም አልተመቸኝ
    ናፍቆትሽ ሌት ይቀሰቅሰኛል
    እህህ እራብተኛው ገላዬ
    አካሌ የጥንቱን ያሳየኛል
    ..*..
    ምነዋ ነይ ምነው አብሮ አደጌ ምነው
    ምነዋ ምነው
    በትዝታ መነፅር አሻግሬ አያየሁሽ
    መቼ ተለየሁሽ
    ..*..
    ላያመጣሽ ከቶ እንዳደይ
    በአመቱ ዞሮ እንደሚገኝ
    ደርሶ ላይረዳኝ ትካዜው
    ወሰድ መለስ የሚያደርገኝ
    ምነው ልጅነት ትዝታው
    ለማይመለስ አልፎ አንዴ
    ሰመመን ይዞኝ ይነጉዳል
    ጭንቅ ይልብኛል ሆዴ
    ..*..
    ምነዋ ነይ ምነው አብሮ አደጌ ምነው
    ምነዋ ምነው
    በትዝታ መነፅር አሻግሬ እያየሁሽ
    መቼ ተለየሁሽ
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2018 Hope Music
  • Zábava

Komentáře • 566

  • @user-qi9kw1tw5b
    @user-qi9kw1tw5b Před 5 lety +30

    ጀግናዬ ምርጥ አድርገህ ነው የሰራኸው በጣም ተመችቶኛል አንደዚህ አይነት ቆየት ያሉ ሙዚቃዎችን ብቻ ስራ በጣም ያምርብሀል

  • @hayatsiraj4989
    @hayatsiraj4989 Před 4 lety +14

    ተራርቆ መኖር ሸክም ሆኖብኛል የትዝታን ዳገት መዉጣት አቅቶኛል ማናለኝ ካቺ ውዳ ለኔ ማረፈያ ነሽ ለያኔ i love yuo MOM

  • @notificationcenter5382
    @notificationcenter5382 Před 5 lety +43

    ኢሄን ዘፈን በጣም እወደው ነበር ለማንኛም አንተም ምርጥ አርገህዋል በርታ አቦ

  • @alenezayda
    @alenezayda Před 5 lety +12

    ውእይ የድሮ ትዝታ ቀሰቀስክብኝ በዚ አጋጣሚ ለናቴ ጋብዣታለው አንተም በርታልኝ

  • @user-fh9mt1od7h
    @user-fh9mt1od7h Před 5 lety +59

    ይመስጣል እኔ ደሞ ያገሬ ናፍቆትና ትዝታ ሊደፋኝ ነው

  • @shawitgher7958
    @shawitgher7958 Před 5 lety +17

    ትዝታሽን አልቻልኩም አልቻልኩም
    ናፍቆትሽን አልቻልኩም
    ከህመሜ አልዳንኩም ገና አላገገምኩም
    ሆዴን አልችል ብሎኛል
    አካሌ ፍቅር አንችን ይለኛል
    ትዝታ ያከነፈ ሀሳቤ ወዳንቺ ይሰደኛል
    ምነው አለይ ምነው
    አብሮ አደጌ ምነው
    በትዝታ መነፀር አሻግሬ ያየሁሽ መቼ ተለየሁሽ። wow 😯 በጣም garami dimes naw barta👍👍🏻👍🏻💯

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Před 5 lety +300

    ተፉራ ነጋሽ መልኩን ቀይሮ መጣ ዋው ድምፅ 👍👌👏🎷

  • @jemilalove2902
    @jemilalove2902 Před 4 lety +7

    የምወደው ዘፈን ሁሌም ነው የማጎራጉረው ባድስ መልክ ስለተሰራ ደስ ብሎኛል

  • @azebtefera6704
    @azebtefera6704 Před 5 lety +31

    ዋው በጣም ደስ ይላል የድሮ ዘፈን መቸም አየሰለችም

    • @zenaambatube7478
      @zenaambatube7478 Před 3 lety

      በቅንነት እንደማመር መልሴ ፈጣንነው

  • @bantayehuyoseph2757
    @bantayehuyoseph2757 Před 3 lety +13

    ተፈራን አስፈቅደህው ሙሉ አልበሞቹን ሂወት ብትዘራባቸው የማይረሱ ስራዎች ናቸው ካሁን ዘመን ዘፈኖች ይቺ አንዷን የዘፈንካት ጣእሟን ልነግርህ አልችልም

  • @Susu-qz3wk
    @Susu-qz3wk Před 4 lety +42

    ኡፍ እማ ናፍቆትሽ ሊገለይ ነው የኔ ውድ እናት

  • @berhanedeg.7018
    @berhanedeg.7018 Před 4 lety +10

    This music is a great lesson to those who copy other artist music. It has to be like this. I hope Tefera will be happy to see such young artist play his music as good as he use to be.

  • @rihanasafarihana1203
    @rihanasafarihana1203 Před 5 lety +7

    ክሊፕን ሳየው ከ 6 አመት በፊት የነበረውን የመጀመሪያ የልጅነት ፍቅሬን አስታወሰኝ ufffff ትዝታ ብቻ

  • @merongm5989
    @merongm5989 Před rokem +1

    እኔ ግን እስከ ዛሬ ተፈራ ነጋሽ ነበር ሚመስለኝ ዋው ድምፅ ዘፈኑንም በጣም ነው ሚወደው በርታ ምርጥ ስራ ነው

  • @abebechtesfaye482
    @abebechtesfaye482 Před rokem +1

    አውነት ካላቶቺህ ስታወታቸው ዝግታህ በጣም ደስ የሚል ተሰጦ በርታ አኔ አንተን ስሰማ ደስታዬ ልዩ ነው

  • @fikirteemeyou4961
    @fikirteemeyou4961 Před 5 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ትዝታዬ ቀሰቀስከው በረታ የእኔ አንደኛ ዋውውውውውውውወ ከህመሜም አልዳንኩም ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @soreti3556
    @soreti3556 Před 4 lety +18

    ማነው አብሮ አደግ ጓደኛውን ተለይቶት እንደኔ ሲሰቃይ የሚኖር ምነው አብሮ አደጌ ምነው

  • @afewerkbefikadu6605
    @afewerkbefikadu6605 Před 2 lety

    Tefera is lucky by this young talented musician wow

  • @masrtsm5393
    @masrtsm5393 Před 5 lety +1

    ያንተ ደግሞ ለየት ያለ ነው ዋው ግጥምና ድምፅ ሰቶሀል ጥሩ ነው

  • @arincodada8408
    @arincodada8408 Před 4 lety +21

    Timeless music ❤❤ Peace to our nation Africa 🙏🙏
    Love from Eritrea 🥰

  • @user-fd8dv2vw8o
    @user-fd8dv2vw8o Před 4 lety +12

    ድምጽ 1ኛ ነው በርታ👏

  • @tigistalebachew674
    @tigistalebachew674 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ የሚል ድምፅ ሌላ የተፈራ ነጋሽን ብትሰራ

  • @tsegatelkesekesechtube2452

    Wow wow!
    It is just like my feeling within my life .

  • @theodormen6574
    @theodormen6574 Před 5 lety +35

    በጣም ምርጥ ስራ ፡ ሌሎችንም Remix አድርግልን Please !

    • @zemariam2129
      @zemariam2129 Před 4 lety

      Dnk sra, yemigerm dmts aleh.

    • @yordistube3715
      @yordistube3715 Před 4 lety

      😄😄😄 le ne “yene bicha weba “ astemariyachew yehonal ..

    • @birhanuwerku8566
      @birhanuwerku8566 Před 4 lety

      ከቃሌ በላይ ነው ለኔ ዛሬ ብቻ ለ 8ኞ ጌዜ እይዳመጥኩ ነው የአሁኖቹ ምን አለ እንደ ዚ አይነቶ መድሀኒት የሆኑትን ቢያዳምጡ እረጅም እድሜና ጤና ያድላቹ መንላርጋቺ

  • @user-qn7rg7xl6o
    @user-qn7rg7xl6o Před 5 lety +1

    በጣም አሪፍ አርገህ ተጫውተህዋል 👏👏 ድምፅህ ዋው በራስህም ዘፈን ከች በልልን

  • @danm1829
    @danm1829 Před 4 lety +7

    የድሮ ዘፈኖች ግጥምና ዜማ waww ነው፡ አንተም አሳምረህ ዘፍነሀዋል thanks

  • @berhaneselamawit8620
    @berhaneselamawit8620 Před 5 lety +2

    Wawww endat nat banth yadro legnath tazkralch I'm miss this time to my back home erteria

  • @bereketbelay5868
    @bereketbelay5868 Před 4 lety +4

    በጣም ደስ የሚል ድምፅ አንደኛ

  • @mohamedhussein9575
    @mohamedhussein9575 Před 5 lety +2

    Great!!! but I don't understand why he didn't mention the name of Tefera Nagsh (as he is the orginal singer of those songs) when he thanks all those people!!

  • @Munahassen9999
    @Munahassen9999 Před 5 lety +5

    amazing voice!👍👍👍

  • @lovemom9745
    @lovemom9745 Před 5 lety +174

    እኔስ ለምን ይቅርብኝ ባብሮ አደጎቻችሁ ይሁንባችሁ like አድርጉኝ

  • @ninaneuneima7483
    @ninaneuneima7483 Před 5 lety +1

    ፍቄ በጣም ምርጥ ዘፈን ነው በርታ በዚህ ዘፈን በጣም ብዙ ትዝታ አለብኝ

  • @hiwathilagabri4772
    @hiwathilagabri4772 Před 5 lety +6

    ዋውውውውውው ምርጥ ዘፈን

  • @yididiyayidu199
    @yididiyayidu199 Před 5 lety +22

    ተራርቆ መኖር ሸክም ሆኖብኛል
    የትዝታን ዳገት መውጣት አቅቶኛል
    የድሮ ዘፈኖች ምን ጊዜም ቢሠሙ አይሠለቹም ለዛቸውን እንደጠበቁ ዘመን ይሻገራሉ፡፡በርታ እንደ ተፈራ ነጋሽ ድምፅህ ባይመስጥም የሚደብር አይደለም በርታ😉

    • @user-xv3dl3yd1u
      @user-xv3dl3yd1u Před 5 lety

      betam nawe yemiyamerew demsu
      tezitashen alchalkum alchalkum

  • @nanifeya3235
    @nanifeya3235 Před 5 lety +2

    Wowww betam aref new selameh yebiza betam miwedew zefen new 🙇‍♂️🙇‍♂️😍

  • @BettyGeresu
    @BettyGeresu Před 8 hodinami

    ምርጥ ድምፅ ዋው ትዝታ

  • @bontubintbababbe3617
    @bontubintbababbe3617 Před 4 lety +23

    ድምጽ ብሎ ዝም ነዉ 😘😘😘😘

  • @habtamuy1341
    @habtamuy1341 Před 5 lety +5

    ትዝታዬን ቀሰቀሰብኝ ይሄ ዘፈን የመጀመሪያዬ ዘፈን ነው

  • @user-lg9lf1bp2s
    @user-lg9lf1bp2s Před 10 měsíci

    የተሰማኝን ለመግለጽ ቃላት አጠረኝ 😍😍😍

  • @edulovelove1001
    @edulovelove1001 Před 5 lety +3

    ስወደው ይሄን ዘፈን 😘😘😘😘

  • @pinashalom9644
    @pinashalom9644 Před 3 lety +1

    Fikadu tizazu and frewot tizazu best family musician 👏

  • @senaytenegash2502
    @senaytenegash2502 Před 2 lety

    Wow Betame dese yemele musika and best sound

  • @samriabebe9093
    @samriabebe9093 Před 5 lety +8

    ሁፍ ይሄን ዘፈን ስወደው ደስብሎኛል በክሊፕ ስላየሁት❤❤❤❤

  • @Susu-qz3wk
    @Susu-qz3wk Před 5 lety +3

    Amazing voice

  • @ermiasjiru7369
    @ermiasjiru7369 Před 4 lety +5

    betam sifelgew yenebere music beka samentun non stop eyesemahut new

  • @sahara6626
    @sahara6626 Před 3 lety +33

    አብሮ አደጌ ሁሌም ይናፍቀኛል ግን ደሞ የሌላ ሰው ሆኗል አይ ስደት

    • @bilalkuku
      @bilalkuku Před rokem +1

      እውነት ነው ስደት ስንቱን አለያየ

    • @Samrr23
      @Samrr23 Před 6 měsíci

      If he truly yours ,nothing separate you

  • @kedinakeku8535
    @kedinakeku8535 Před 5 lety +3

    Wooow really nice music good job

  • @ayeuw3035
    @ayeuw3035 Před 4 lety +6

    I love 💘 this song reminds me my childhood.

  • @tikachimarta6218
    @tikachimarta6218 Před 4 lety +5

    ዋው ድምፅ በጣም ያምራል

  • @user-sl4by6gx5z
    @user-sl4by6gx5z Před 4 lety

    ይሄን ሙዚቃ በጣም የምዎደዉ ፍቅረኛኤ ጋብዞኛል እርሱን ያስታዉሰኛል💘💘💘

  • @tgstidriba8396
    @tgstidriba8396 Před 3 lety

    Bale abro adegenew ayleyachu belugn belayk mrt muzika hule new yemsemaw 😍😍😍😍

  • @bruhmedia777
    @bruhmedia777 Před 2 lety +1

    በጣም ገራሚ መመሣሠል ነው! ዳግማዊ ተፈራ ነጋሽ!

  • @biniyamtamiru8192
    @biniyamtamiru8192 Před 3 lety +2

    ድምጽ አንደኛ ሙዚቃ ቅንብር አንደኛ ቪዲዮ ግን ከዚ ለሙዚቃው
    ያንስበታል ከዚ የተሸለ ይገባው ነበር ባይ ነሽ
    ***

  • @wynitesfaye522
    @wynitesfaye522 Před 5 lety +5

    ናፍቁት እና ትዝታ ከባድ ነው

  • @fekremuse1592
    @fekremuse1592 Před 4 lety +1

    ዋው ምርጥ ትዝታዬን ቀሰቀስከው

  • @SUN_ETH
    @SUN_ETH Před 5 lety +10

    ቴፑንም ሙዚቃውንም ከዚህ በፊት የማውቃቸው መሰለኝ

  • @genilema9503
    @genilema9503 Před 5 lety +14

    ዋው ምርጥ ነው በርታ

  • @Mm-lq3ej
    @Mm-lq3ej Před 5 lety +1

    በጣም ነው የምወደው ይሄ ሙዚቃ የተፈራ ነጋሽ ነው ማን እንደድሮ ሙዚቃ ቢሰሙት የማይሰለች ለማንቻቼውም ድምጥህ ያምራል

  • @meronmekonnen9049
    @meronmekonnen9049 Před 5 lety

    ሙዚቃው ደስይላል ቆየትያለሙዚቃ ሁሌምይደመጣል

  • @birhanuss3910
    @birhanuss3910 Před 4 lety

    Hey man play more music u have one of best voice

  • @yanostube
    @yanostube Před 5 lety +6

    በጣም ግሩም የሆነ በትዝታ ወደትናንት የሚወስድ ነዉ 👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍

  • @AsAs-cp1rg
    @AsAs-cp1rg Před 5 lety +8

    በጣም አሪፍ ስራ ነው ቀጥልበት

  • @mahletmahi1094
    @mahletmahi1094 Před 5 lety +10

    የተፈራ ነጋሽ ዘፈን ሁሉንም አስፈቅደህ ስራቸው ዘመን የማይሽሩ የማይሰለቹ ናቸው

  • @six8348
    @six8348 Před 3 lety +2

    ትዝታሽን አልቻለኩም ናፍቆትሽን አልቻልኩም እማ እወድሻለሁ

  • @hermikku5926
    @hermikku5926 Před 5 lety +10

    የደስታ ምንጭ ነህ ና የኔ ዘንካታ

  • @user-ty4mg3zx1z
    @user-ty4mg3zx1z Před 14 dny

    የባሌ ትዝታ😢😢😢የኔዉድ የትነህወይይበናፈቆትህ ሞኩ😢😢😢❤

  • @user-sp9xy1tx5l
    @user-sp9xy1tx5l Před 5 lety +3

    ድምፅህ ያምራል አሪፍ ነው ውይይይይ ትዝታ

  • @konjeteeshetu3118
    @konjeteeshetu3118 Před 4 lety +1

    በጣም ነው ይምወድወ ዘፈኑን

  • @ayenewmelkamu2535
    @ayenewmelkamu2535 Před 3 lety

    wawuuu ...... kanchi wediya le enie...... betam wededkut, B.D. yibelt endastawus aderegegn.

  • @user-xo9qc7nl8l
    @user-xo9qc7nl8l Před 7 měsíci

    Wow wow wow"""love this music

  • @danielg.162
    @danielg.162 Před 5 lety

    Egzeabher Fqadu na Tizazu hono Tefera negashn tekitolinal wawwwww Le dmxawinet new yetefeterkew niceone

  • @frahiwettadese927
    @frahiwettadese927 Před 4 lety +1

    በጣም የማምር ዘፈን

  • @habtukebrom7221
    @habtukebrom7221 Před 2 lety +1

    This music is great amharina music

  • @addisyilma9593
    @addisyilma9593 Před 4 lety

    One of my best music[TEFERA NEGASH] I miss that time!!!

  • @MyEthiopia23
    @MyEthiopia23 Před 5 lety

    እንቅልፌን ደርበህ ከሚለው ሙዚቃ ላይ በይበልጥ ድምፅህ መሳጭ ነው👌
    በርታ 👍

    • @YeHaniTube
      @YeHaniTube Před 5 lety

      ሚሚዬ ስለ አብይ ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @selamminale5807
    @selamminale5807 Před 5 lety +2

    👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼 thank you wedijewalew

  • @abayabay8116
    @abayabay8116 Před 4 lety +2

    ወይኔ ትዝታ እንደ ትዝታ ስንቅ አለደ አንደኛ ብየሀለሁ

    • @maryamalkabbi660
      @maryamalkabbi660 Před 3 lety

      Yadisaty menchinshi yefiqar acheyi neyii yenzagita machim aresewni

  • @brookehiververse2931
    @brookehiververse2931 Před 2 lety

    On repeat! For the love I never had lol

  • @asiyaasiya4232
    @asiyaasiya4232 Před 4 lety

    Wowww betam yemiwedew music betam betam

  • @solomona8102
    @solomona8102 Před 5 lety +2

    በጣም ጥሩ ዘፈን በርታ ።

  • @mekdeswubsht1186
    @mekdeswubsht1186 Před 5 lety

    ምርጥ ድምፅ ነው

  • @nardegirmanardegirma8413

    Wooow Good bless you

  • @blackwolf2084
    @blackwolf2084 Před 5 lety

    ምርጥ ሙዚቃ የትዛ ነገር ዝም ነው

  • @user-wx3oy7sj6c
    @user-wx3oy7sj6c Před 5 lety +3

    best music in 2011

  • @jsssaaamaaliik6162
    @jsssaaamaaliik6162 Před 5 lety +1

    በጣም ያምራል ኣርፍ ስራ ነው የኔ ኣስተዋይ በርታ

  • @kemiraman2922
    @kemiraman2922 Před 5 lety

    waw tgri negni bzu gzi tgrgna neber yemsemaw endeti endewededkut lnegrachu alchlm one love ethiopiaye .

  • @user-zo8cf7os6r
    @user-zo8cf7os6r Před 5 lety +5

    በጣም ጥሩ ዘፍን ነው በርታ
    አኔም በትዝታ ልሞት ነው አብሮ አደጌ ጠፍቶብኝ 😍😍😍

  • @markabemarkabe2796
    @markabemarkabe2796 Před 2 lety

    አብሮ አደጌ ይናፍቀኛል ግን የሌላ ሰዉ ሆናል ትዝታዉን አልቻልኩም

  • @Awash7_40
    @Awash7_40 Před rokem +2

    ምርጥ ዘፈን!

  • @nooraallah7399
    @nooraallah7399 Před 5 lety +2

    Wawww,,,Dessss ylalllllll,....Lene Yhonegnal,,Temechegn,!!!!!!

  • @teddikebede6922
    @teddikebede6922 Před 4 lety +1

    ዘፈን ዘፈን በነበረበት ዘመን ምርጥ ስራ

  • @user-hf6nn6ru8z
    @user-hf6nn6ru8z Před 5 lety +2

    ምርጥ ወድጄዋለው
    ማረፍያ ነሽ ላይኑ

  • @krashaylo3335
    @krashaylo3335 Před 5 lety +2

    ዋው ምርጤ ትዝታዬን ቀሰቀስከው😢😢😍😘

  • @downloadssinshaw1593
    @downloadssinshaw1593 Před 5 lety

    I love it

  • @Simon1011-n2y
    @Simon1011-n2y Před 19 dny

    My forever favorite music ❤

  • @aderajewalenegueshadufolde825

    Wedaje ejig betam gerami sira naw erejim edmena Tena yistik yezemenu musical endet endangeshegeshegne kesamnt yemayalf ehegin hulem zemen aysherewm ayzoh Berta lelochenm ansachew ebakh tefe magna dmtsawi naw

  • @fgcv6556
    @fgcv6556 Před 5 lety +8

    ተፈራን ነጋሽን ባይሆንም በጣም በጣም ቆንጆ ነው እንደ ባለቤቱ የሚሆን የለም

  • @mehretmersy1723
    @mehretmersy1723 Před 5 lety

    Wwwyyyyyee desss yemile muzika nw gen dero zefegnewale

  • @TsebaotGenesis
    @TsebaotGenesis Před 4 lety +1

    Great!!!

  • @DANIELKIBAMODANTRO-bm6vk

    FIKE DANTRO RESPECT!!!