#ልዩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 04. 2023
  • ውድ የቤታችን ቤተሰቦች በዛሬው መሰናዶዓችን እጅግ ተወዳጅ የሆኑትን #እንኳን #ክርስቲያን ሆንኩኝ የተሰኘው ዝማሬ ባለቤት #ቄስ ብረሃኑ እና ኔተሰቦቻቸውን ልዩ የበዓል እንግዳ አድርገናል። እንድትከታተሉትና ሃሳብ አስተያየታችሁን እንድታጋሩን ግብዣችን ነው።
    ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!!!
    Thanks For Watching. LIKE, SHARE & SUBSCRIBE For More Videos!
    Subscribe Now ⏩ czcams.com/channels/PSl.html...
    FACEBOOK ⏩⏩ BETACHN/?ref...
    Telegram ⏩⏩ t.me/Betachntv
    Note: unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2023: #BetachnTv

Komentáře • 22

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Před 6 měsíci +2

    ትክክለኛ የጌታ ጥሪ ያለዉ እንዲህ ይባረካል በሥጋበነፍሥ መባረክ እንደቄሥ

  • @hiruthaile8313
    @hiruthaile8313 Před 4 měsíci

    አንደኛ እናት❤️❤️❤️❤️ተባረኪሊኝ 🙏🙏🙏

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 Před 8 měsíci +4

    በጣም ደስ ትላላችሁ ።
    እንኴን ከክፋት መንፈሳዊ ሰራዊት ጌታ ነፃ አወጣችሁ!!
    ቄስ ብርሀኑ ውድ ባለቤቱና ልጆቹ በጣም ደስ ይላሉ።አብዝቶ ይባርካችሁ!!!

  • @RibkaAwol
    @RibkaAwol Před měsícem +1

    ❤❤❤

  • @tsehaymesfin2157
    @tsehaymesfin2157 Před 11 měsíci +1

    ቄስ ብርሃኑ ለእኔ ከልጅነቴ
    ጀምሮ በጣም የምሰማቸው የተወደድ ።

  • @mekonnenbeyene1339
    @mekonnenbeyene1339 Před rokem +1

    እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ ተባረኩ!! ከእናንተ የህይወት ምስክርነት ብዙ ተምሬአለው

  • @abenezerteshome9345
    @abenezerteshome9345 Před rokem +1

    i love this family respect🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marthamulugeta5453
    @marthamulugeta5453 Před rokem +1

    Amen seniye melkam beal lanchim lebetesebishim

  • @user-xm2dz1wb4b
    @user-xm2dz1wb4b Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ዘመናቹሁን ያለምልመው

  • @tsigereda2614
    @tsigereda2614 Před rokem +1

    Amennnnn🙏

  • @user-po9sw4rf1c
    @user-po9sw4rf1c Před 4 měsíci

    wow krstina!

  • @gemtadagim5126
    @gemtadagim5126 Před 11 měsíci +1

    ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙር እንዲሁም ሁሌ ምሳሌነታቸው ለመንፈሳዊ ሕይወቴ ትልቅ ግባት የሆነ ስለሆነ ከልብ እወዳቸዋለሁ፡፡

  • @adwatigray
    @adwatigray Před 6 měsíci +1

    ደስ የሚል ምስክርነት መዝሙሩን አንበሳው ከሚለው ዘፈን ጋር ባትደባልቁት ጥሩ ነበር።

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 6 měsíci

      Lol, the music is mezmur, not "zefen" but it seems like zefen!

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před 6 měsíci

    God bless Ato debela dinsa’s generation!

  • @kooldesta2947
    @kooldesta2947 Před rokem +3

    ስኒ እንግዶችሽ የሚሰጡትን መልስ ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር ግልጽ እንዲደረግ የምታደርጊውን አካሄድ ቀጥዬበት። ተባረኪ ተባረኩ

  • @betachntv6779
    @betachntv6779  Před rokem +1

    ሁላችሁም እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! መልካም በዓል !!!🙏🙏🙏

  • @elfeneshabayneh169
    @elfeneshabayneh169 Před rokem +1

    ሰኒ እግዚአብሄር ይመስገን አንቺም መዘመር አለብሽ እንኳን ክርስቲያን ሆንኩኝ የሚለውን እኔ ሳውቅ አንቺ ሙዚቂ ስትማሪ ነውና አንቺስ ለምን አትመስክሪም በምን መልኩ ቸሩ እግዚአብሄር ወደመንገዱ እንዳመጣሽ

  • @abebeabeje6075
    @abebeabeje6075 Před rokem +1

    ሰኒ ብሩካን ናቹህ

  • @user-cm1tu3ud3i
    @user-cm1tu3ud3i Před 4 měsíci +2

    Betachin tv ዉድ ጋዜጠኛ ኢንተርቪዉ ላይ "mother"አይባልም በስም ነዉ የሚጠራው

  • @user-cm1tu3ud3i
    @user-cm1tu3ud3i Před 4 měsíci +1

    ቀስ ብርሃኑና ንግስቲ የተባረካችሁ

  • @tesfyade
    @tesfyade Před 6 měsíci

    እርማት
    የዝማርው ባለቤት መንፈስ ቅዱስ እንጂ እነርሱ እይደሉም
    የነሱ ቢሆን መታሰቢያ ያጣ ነበር