"በ 35 ደቂቃ አልበሙን ሰራ!" ክፍል 2 - ዋሸሁ እንዴ? washew ende?
Vložit
- čas přidán 10. 09. 2024
- #ዋሸሁ_እንዴ #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #AbbayTv #Abaytv #washewende #washuende #ethiopianentertainment #fun #funnyvideos #funny #comedy #habesha #gameshow # አዝናኝ #አስቂኝ #ethiopia #ethiopian #entertainment #tvseries #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #DonkeyTube
😂😂😂የምታቀርቧቸው እንግዶች ዋው ናቸው በርቱልን 😂
እናንተ ግን ሰይፉ እንደልቡ ሲጠራው ፍልፍሉን እየተነሳ አደል የሚሄደው ስለዚህ በቀጣይ ፕሮግራም ሰይፉ ፋንታሁን እና ደረጄ ሀይሌን በአንድ ፕሮግራም ይቅረቡልን የሚስማማ ካለ ድምፅ ይሁኑ ከእኔ ጋር 👍
seifu እና ጥላሁን አይግባቡም።
ደረጄ ሰልችቶናል
Seifu and Tilahun not speak eachother
@@kimo428 አይባልም ደሬ ሁሌም አይጠገብም
መኮንን ላዕከና ነፃነት ወርቅነህን እንግዳ ይሁኑ የምትሉ ድምፅ በላይክ ስጡ።
በቃ 111111ኛች ናቹ ጨዋታቹ ለዛው ሁሉ 👍👍👍 ደምስን ግን ምከሩልን አያጣድፉቸው ሳአት የሰጣቸው
ወይኔ ሁሌ ፍልፍሉ እንደሸወዳቸው😂😂😂😂😂😂 ውይ ግን አትቆራርጡት
This is one of the few tv shows that I liked. Please keep it up and don't cancel the show. It's so funny 😂😂😂😂😂👏👏👏👏👏👏👏
የዜሬ እንግዶች ምርጥ ናቸው በተለይ ወንዴ
አይ ፍልፍሉ 🤣🤣እውነት ደስ ስትሉ እስኪ አትቆራርጡት
በጣም ደስ የሚለኝ እና የምከታተለዉ ፕሮግም ነዉ እንደ ሀሳብ ለሚመጡ እንግዶች ላሸነፉ ሽልማት ወይምጰሰርተፍኬት ቢኖረዉ የበለጠ ፉክክሩ ያምራል
አይ ፍልፍሉ ክክክክክክ
Seyfuna and deregeeee ykerebulien please 🙏
ፍልፍሉ ይለያል
I am waiting ❤❤
Medenew manbechabechachuuuu,,abzachuuteee 😊
አቦ ይመቻቹ
Filfilu bayinor noro man yasiken neber yihon ,hodeen eskemiyamegn dires eko new yemiyasikegn, ay filfilu
ወይ ፍልፍሉ የተረገምክ
ምርጦቹ እናመሰግናለን ኤረ ግን ቪዲዮውን አታቆራርጡት
Filfilu 《hva heter du》flink 😂
እኳን ደህና መጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍
Betam tru ena program nu gin mekonnen laken akrbut
And ande dekika areguta andegachewen
Gerami program nw.
ሰላምናችሁ
ያንት ያለህ ብሶባችሗል በእውነቱ ለተመልካች ክብር የላችሁም ስትወደዱ መከራ ኤዲያ 😏😏
Astelluuu,,,barekebachewww mesilieee weie ya sew😊
ለምን በለጡኝ ነው
ተነፊ
እስከዛሬ አሪፍ እንግዶች አቅርባቹሀል የዛሬው ግን ወንደሰን ምንም አልተመቸኝ ጎደኛችን ነው አልፎ አልፎ ይላላከናል ብላቹ ነው መሰለኝ ያቀረባቹት ምንም የማያዝናና ሰው ቢኖር እሱ ነው
Ere felfelu temechehegn😂 hva heter du?
ምንድን ነው አታጣድፋቸው እንጂ
Filu recycle bin wust nw
❤❤❤❤❤