.የ ዉሻ እንጥል ቆርጫለዉ ...Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 12. 2023
  • "በ ኮሜዲያን መካከል የሚደረግ ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ ከአባይ አገልግል ዘወትር እሁድ 7:00 ላይ በአባይ ቲቪ ይጠብቁን።
    ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
    የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    One of the shows of Abbay Agelgil washehu ende, a humorous game show held between comedians that are only broadcast on Abbay TV.
    Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
    Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv CZcams channels.
    CZcams: / @abbay-tv
    Facebook: / abbaytv
    Instagram: abbay.tv?igshid...
    TikTok: www.tiktok.com/@abbay_tv?_t=8...
    Telegram t.me/Abbay_Tv
    Abbay Tv 'Ethiopia's Best'"#AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube

Komentáře • 153

  • @YosephAkele
    @YosephAkele Před 6 měsíci +79

    ፍልፍሉ እራሱን ለ Comedy አሳልፎ የሰጠ ሰው ነው። ፍልፍሉ ሲቀልድ Comedy እራሱ ፈገግ ትላለች 😅። Legend.

  • @user-ch4ou8by5e
    @user-ch4ou8by5e Před 6 měsíci +23

    ፍልፍሉ አንደኛ ነው አያልቅበት መቸም 👍❤🙏

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 Před 6 měsíci +17

    This program takes us all Ethiopians back in good time 90's and 80's

  • @natnaeladdisu8433
    @natnaeladdisu8433 Před 6 měsíci +12

    I have no word for Tilahun. He is so Kind! Bless

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 Před 6 měsíci +7

    ይሄ ፕሮግራም በጣም ምርጥ ነው እኔ አላውቀውም ነበር ሌላ ሰው ጋር ድንገት ሲያይ አይቼ ሱስ ሆነብኝ

  • @mekidaskedistseyi
    @mekidaskedistseyi Před 6 měsíci +54

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ያላሰባችሁ ደስታ በቤታችሁ ይመጣል ❤❤❤❤

  • @Redu78978
    @Redu78978 Před 6 měsíci +19

    ወይኔ ፍልፍሉ እኮ አይቀልድ ይመችህ አባቴ😅😅❤❤❤

  • @user-cx8hc1wi9r
    @user-cx8hc1wi9r Před 6 měsíci +7

    አሌክሶ በጣም ነው ሚመቸኝ 😍ሁሉም የራሳቸው የሆነ ኳሊቲ አላቸው ደስ ትላላቹ

  • @mulugetaadmasu6022
    @mulugetaadmasu6022 Před 6 měsíci +6

    ዋው በውነት ተዝናናችሁ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @surafelbeyene7706
    @surafelbeyene7706 Před 6 měsíci +4

    በጣም ስለምትናፍቁኝ ሳምንቱ ይርቅብኛል ተባረኩልን በእናንተ በጣም ነው እምዝናናው

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 Před 6 měsíci +8

    ወይ ፍልፍሉ ❤❤❤❤ለማንኛውም ሁላችንም እወዳችሆለሁ❤❤❤❤

  • @user-th3qe5rv9c
    @user-th3qe5rv9c Před 6 měsíci +8

    ወይኔ ፍልፍሉ በስላሴ ስም ሆዴ ቁስል አለ አቦ መዳኒያለም ይጠብቃቹ የፍልፍሉ እንግዳ ሲስቅ በጣም ደስ ይላል በጣም እናመሰግናለን አሌክ ማርክ ጥልዬ እና በርዬ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ለሳምንት ቸር ሰንብቱ ከቁጥር ሳያጎለን ያቆየልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretgenene2141
    @meseretgenene2141 Před 6 měsíci +3

    “የድሃ ቅምጥል ልቁም ይላል በእንጥል” የፍልፍሉ እናት. ፍልፍሉዬ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አሜን!!!

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 Před 6 měsíci +10

    ዲጄውን አላውቀውም ግን በጣም የሚመች ግለሰብ ነው❤ ፍልፍሉ 😂😂😂😂😂😂😂ግን ለአንተ የሀገሪቷን የመጨረሻውን አዋርድ የሚሰጥ ተቋም ጠፋ!?!?😂😂😂😂😂😂

  • @Nebilseid1719
    @Nebilseid1719 Před 6 měsíci +4

    ፍልፍሉ እና ጥላሁን ብታረጋቸው ቢቀያየሩ በጣም ተመችቶኛል 😂😂😂በርቱ ልኝ

  • @nardosbekele2259
    @nardosbekele2259 Před 6 měsíci +5

    በጉጉት የምጠብቀው ነገርሳ ውይ ደስ ሲሉ😂😂😂😂😂😂

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Před 6 měsíci +7

    በሳምንት ሁለቴ ቢሆን እራሱ የማይሰለች ነው ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ❤❤❤❤

  • @Betsi_ethio
    @Betsi_ethio Před 6 měsíci +6

    አሌክስ ጥሌ ሲናገረ አተጨንግፈው በስራት መልስለት እንዴ

  • @makis1623
    @makis1623 Před 6 měsíci +4

    ደምሴ የአራዳ ልጅ ስወድህ ❤

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 Před 6 měsíci +4

    Amazing ፕሮግራም እኮ!

  • @maheltendale
    @maheltendale Před 6 měsíci +5

    ልቀቁልን ኧረ ፈታ እንበል ጭንቀት ገላጋዩ ዋሸሁ እንዴ ተፋጠጥን ሱሴ😊

  • @biruketawitkefelegn8010
    @biruketawitkefelegn8010 Před 6 měsíci +7

    የነፍልፍሉ እንግዳ ሳቁም ንግግሩም ልክ የፕሮግራም መሪውን ደምሰውን ነው የሚመስለው የሰው ልጅ መመሳሰል ይመቻችሁ ❤

  • @HayatAdem-ty4lz
    @HayatAdem-ty4lz Před měsícem

    አሌክስ አታመናጭቃቸዋ እነ ማርቆስን ጥሌን የኔ የዋሆች❤

  • @mamemame3377
    @mamemame3377 Před 6 měsíci +4

    እኳን ሰላም መጣችሁ 🎉🎉 ሰላማችሁ ብዝት ይበል 🎉🎉

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 Před 6 měsíci +3

    ፍልፍሉ የሳቅ ምንጭ 😂😂😂😂❤❤❤

  • @uniqueentertainment800
    @uniqueentertainment800 Před 6 měsíci +6

    ፍልፍሉ አልተቻልክም😂😂😂😂✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅🔥✅✅✅✅

  • @user-sm5vs4tp6m
    @user-sm5vs4tp6m Před 6 měsíci +3

    ሁሌም ነው ትችላለህ እወዳችሀለው😃

  • @Kglighthandler
    @Kglighthandler Před 6 měsíci +4

    ፍልፍሉ ሁሌም አንደኛ

  • @djhheye212
    @djhheye212 Před 6 měsíci +2

    Keber La police❤❤❤❤❤❤

  • @zuwede2250
    @zuwede2250 Před 6 měsíci +2

    በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @user-rl3hw5rw8f
    @user-rl3hw5rw8f Před 6 měsíci +2

    በጣም ምወደው ፕሮግራም

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Před 6 měsíci +3

    በጉት ስጠብቅ ነበረ የመዳም ቅመሞችየ ባገራችን የተቀመመውን ሂወት ይስጠን በሰው ቤት ደከመን በጥሩ ሁኖታ ላይ ነው የምኖረው ሳውድ ሰላሞ ብዝት ይበልልኝና ጊን እስከመቸ በሰው ሀገረ ያረቢ

    • @abrehamzeleke
      @abrehamzeleke Před 6 měsíci

      yene ehet selam hugnilign kefu ayinkash be selam temeleshi yebetsebeshin ayin yasayesh

    • @zahramohammad5812
      @zahramohammad5812 Před 6 měsíci

      @@abrehamzeleke አሚን ❤️

  • @mrskal2319
    @mrskal2319 Před 6 měsíci +2

    የአገሬ ልጆች ሰላማቹ ብዝት ይበል

  • @janejone3301
    @janejone3301 Před 6 měsíci +1

    እንደው በእግዚአብሔር ይሁንብህ ጥሌ አስሬ አጨብጭቡ የምትለውን እርግፍ አድርገህ ተወው የሰለቸን ነገር የጭብጨባ ብዛት ነው በተረፈ ግን ውድዬዎች ናችሁ በርቱልን

  • @tofiketube8781
    @tofiketube8781 Před 6 měsíci +5

    በጉጉት የሚጠብቀዉ የቲቪ ፕሮግራም ነዉ መታደም ብችል ደስ ይለኛል

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před 6 měsíci +1

    ውዶችዬ ዛሬ አሌክስ ትንሽ ተሻሸሏል ባጠቃላይ ውድድድ😘😘😘😘😘

  • @abdinmohammed6171
    @abdinmohammed6171 Před 6 měsíci +1

    ዋው ቃላት የለኝም አቦ ሠላማችሁን ያብዛላቹ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @amhara74
    @amhara74 Před 6 měsíci +8

    ወይ ፍልፍሉ የሳቄ ምጮች ናችሁ😂😂😂 የመዳም ቅመሞች አላችሁ ውዶቼ በሰላም ላገራችን ያብቃን እኛ እንደ ሻማ ቀልጠን ሌሎችን የምናኖር ክብር ለመዳም ቅመሞች😢😢❤❤❤❤❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Před 6 měsíci +3

    ስወዳችው የሳቄ ምንጮች

  • @messiessi3635
    @messiessi3635 Před 6 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣች ስወዳቹ እየጠበኳችሁ ነበር❤❤❤❤❤❤

  • @nathanyonas8826
    @nathanyonas8826 Před 5 měsíci +1

    Juke Box(Henok) looking fly as always♠️

  • @mamamin3122
    @mamamin3122 Před 6 měsíci +2

    ዛሬ ጥሌ አሪፍ ሁኗል

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw Před 6 měsíci +3

    ማርኬ እኮ የብዙ ሙያ ባለሙያ ነው። ችግር የለበትም የማጫ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 6 měsíci +2

    ፍልፍሉ እኮ ቀልዱን አይጠገብም 😅
    *የደሃ ቅምጥል ልቁም ይላል በእንጥል *!

  • @mekdesgelila4414
    @mekdesgelila4414 Před 6 měsíci +3

    ሄኖክ አረ (መስፍን ጉቱን) ትመስላለህ ወንድሙ ነህ እንዴ?

  • @marthatadesse4673
    @marthatadesse4673 Před 6 měsíci +1

    Filfilu benatih " bereket tiwa ale" yemilewun qeld awuralin ebakih ye tile saq betam new des yemilew lemanignawum hulachihunim❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LubabaA-cw8fv
    @LubabaA-cw8fv Před 6 měsíci +3

    Yemedam kmemoch bertu hulum lebego new❤

  • @batualemu8370
    @batualemu8370 Před 6 měsíci +5

    ይህን ፕሮግራም የተከታተላችሁ ቅን ልብ ያላችሁ ማህበራችንን አንድትደግፉ እጠይቃለሁ።

  • @kalkidane6242
    @kalkidane6242 Před 6 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣቹው የዋሸው እንዴ ቤተሰቦች❤❤❤❤

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 Před 6 měsíci +2

    ዋው ግምቴ ትክክል ሆነ እኔ የገመትኩት ቀይ ስለሆነች እህቱ ትሆናለች ብየ ነበር!

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Před 6 měsíci

    እንግዶቹ ደስስስ ስል👑🤍💎

  • @SeadaMuhammad-hl1fm
    @SeadaMuhammad-hl1fm Před 6 měsíci +1

    እኳን ደህናመጣችሁ የሳቄ ምጭ 🥰🥰🥰🥰

  • @wizabeni
    @wizabeni Před 6 měsíci

    Filfilu kelele akumu respect for filfulu

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Před 6 měsíci +2

    በየቀኑ እራሴ ታፋዬ ላይ ሆዴ ላይ ወይም ክንዴ ላይ መርጬ መርፌ እወጋለሁ😊

  • @astumolla6911
    @astumolla6911 Před 6 měsíci

    continuity menden nw zare?

  • @naodmamo4493
    @naodmamo4493 Před 6 měsíci +1

    Bereket really funny

  • @AyanElmi-cp6nx
    @AyanElmi-cp6nx Před 6 měsíci +1

    ውድያገሬ ልጆች ባላችሁበት ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ❤❤❤

  • @frinamitiku8563
    @frinamitiku8563 Před 6 měsíci +2

    I love you all ❤❤❤❤

  • @IsaacphilipT
    @IsaacphilipT Před 6 měsíci

    Nice

  • @OXPlay-by9xy
    @OXPlay-by9xy Před 6 měsíci +1

    ፍልፍሉ አንደኛ

  • @mengeshateshome8141
    @mengeshateshome8141 Před 6 měsíci +2

    ዋሸሁ እንዴ ምርጥ ስብስብ
    ፍልፍሉ 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @ezraabeselom2445
    @ezraabeselom2445 Před 6 měsíci +1

    ደሞ የሚናፍቀኝስ ነገር

  • @hailudesalegn6897
    @hailudesalegn6897 Před 6 měsíci +1

    😂😂😂😂😂ወይ😂😂ፍልፍሉ እና ጥሌ

  • @henyteka9008
    @henyteka9008 Před měsícem

    ጥልዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zewdidemissie8587
    @zewdidemissie8587 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu Před 6 měsíci

    የኔ አዝጎች ዘና እያልኩ ነው ፉልፉሉ የተመታ አሌክሶ ደምስ ጥሌ ማርክ❤❤❤❤🎉🎉🎉ውድድድድድድ

  • @user-yr5fi8ch6i
    @user-yr5fi8ch6i Před 6 měsíci

    ለምንድነው ግን ላይክ እማታረጉላቼው ለእነሱ ይሄ አየይገባም የእውነት 😢😢

  • @dawitg25
    @dawitg25 Před 6 měsíci

    በርት ጥሩ ነው። እራሳችሁን አፕዴት እያረጋችሁ ወደ ፊት ግፉ።
    ሌላው እባካችሁ ቢያንስ እራሳችሁን ስታስተዋወቁ አርቲስት ብላችሁ ባጥሩ መልካም ነው። ባለ ቋንቋዎቹ አሪቲስ እሚባል መጠርያ አያውቁም።

  • @tesget5459
    @tesget5459 Před 3 dny

    😂😂😂😂😂😂 ere alex😂😂😂😂😂😂 keldu temechege

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Před 6 měsíci +2

    የሳቃችን ምጮች መተዋል የመዳም ቅመሞች ኑ ገባ ገባ በሉ🙏♥️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ot3vn6vq7c
    @user-ot3vn6vq7c Před 6 měsíci +1

    🥰🥰🥰👌👌

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 Před 6 měsíci

    Welcome

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Před 6 měsíci +1

    የሳቄ ምንጮች ኑሩሉኝ እወዳችኋለሁ❤❤❤

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq Před 6 měsíci +2

    እስኪ ሰአቱንቀንሱት በስድስትልቀቁልን ካለናንተእና ፈገግብየ እስከ ሳምንትሳምን ጥርሴ ይከፈታል

  • @user-bc6vs4ig1x
    @user-bc6vs4ig1x Před 6 měsíci +1

    ፍልፍሉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @maretategegn9616
    @maretategegn9616 Před 6 měsíci +1

    በርቱ በዚሁ ቀጥሉ

  • @teddy6326
    @teddy6326 Před 6 měsíci

    Telahun gin betam new metklblebew ende Lij tinshe kenesew

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw Před 6 měsíci +1

    ማርኬ ሁሌ ጥሌ ነው የሚያስበላቹ ።ኢንጀክሽን ዶዝ አለው ።ዶዝ አለው

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 Před 6 měsíci

    ሰለሞን ሀጎስ በትወናህ አድናቂህ ነኝ ፣በተለይ በነቅዕ ድራማ የተወንሀቸውን በሞላ እወዳቸዋለሁ።

  • @bezabihyetnebersh1781
    @bezabihyetnebersh1781 Před 6 měsíci +1

    ኧረ ፍልፍሉ ባይኖር ማን ፏ ያደርገን ነበር 😂😂😂🤣🤣🤣🤣

  • @user-fe8kj7sx6q
    @user-fe8kj7sx6q Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤😂😂😂

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 Před 6 měsíci +2

    ለምን እንደሆነ አላውቅም ሁሌም የነፍልፍሉ ግሩፕ እንዲያሸንፍ ነው የምፈልገው የነ ጥላሁን ግሩፕ መልስ ሲመልስ እበሳጫለሁ

  • @mekonnonmulugeta9340
    @mekonnonmulugeta9340 Před 6 měsíci +2

    Alex gn ጥሌን አሸማቀከው በጣም አቀዘቀዝከው

  • @madi2644
    @madi2644 Před 6 měsíci

    ሰላምናችሁ

  • @aklilbekele8587
    @aklilbekele8587 Před 6 měsíci

    ጥሌ ዛሬ ደብሮሀል መሰለኝ

  • @sikosolo1704
    @sikosolo1704 Před 6 měsíci

    ፉልፉል😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @addisababayehulmenate8703
    @addisababayehulmenate8703 Před 6 měsíci +2

    ፍልፍሉ በጣም ትችላለህ ድሮ ብዙም አልነበርኩም አንድ ብቻ ትዝ ይለኛል ያሳቀኝ ይቆረጥ የሚለው ሆስፒታል ሆነህ የቀየርከው።አሁን ከለዛ ጋ በጣም አሪፍ ቀጥልበት።

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 Před 6 měsíci +1

    ሜሪ የማርቆስ እህት ናት!

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Před 6 měsíci +1

    አንድኛ ናችሁ!!!!!

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 Před 6 měsíci

    Henokena demis yimesaselalu

  • @amberfizz7512
    @amberfizz7512 Před 6 měsíci

    Menw zarea demesen bezu alayenwm bertu dems enwdhalen

  • @AdusaAdusay
    @AdusaAdusay Před 3 měsíci

    ❤Hi ❤

  • @amanualgessesse9998
    @amanualgessesse9998 Před 6 měsíci +1

    ጥለሁን በሰላም ነዉ

  • @amenkuhatnafe3956
    @amenkuhatnafe3956 Před 5 měsíci

    ፍልፍሉን ግን አንድ ቀን ጠብቄ እገድለዋለሁ።
    በሳቅ

  • @merkebe12
    @merkebe12 Před 6 měsíci

    😂😂😂😂😂😂 Filflu andegna

  • @Helu460
    @Helu460 Před 6 měsíci

    ቴፕ ራሱ ማነው?

  • @tewodrosgebremariam1081
    @tewodrosgebremariam1081 Před 6 měsíci +1

    ፍልፌ ይችላል ይችላል ይችላል

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw Před 6 měsíci

    ሶልዬ ይቻምህ

  • @MTime21
    @MTime21 Před 6 měsíci

    ጥሌና አሌክሶ ደህና አይመስሉኝም።
    ችግር እንደሌለናችሁ ንገሩን ............