እባብ በእጄ ይዜ አዉቃለዉ....ዋሸሁ እንዴ? - washew ende?@abbay-tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • ልዪ የመዝናኛ የሳቅ ድግስ በ ዓባይ አገልግል እሁድ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በ ዓባይ ቲቪ እንዲሁም ከ ሰኞ እስከ ረቡዕ ከምሽቱ 2፡00 ሰአት በ ዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
    ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
    This Sunday at 7:00 (LT) Afternoon on Abbay TV & Canal +, the humorous Washehu Ende show
    You can also watch on the Abbay TV CZcams channel from Monday to Wednesday at 2:00 (LT) Evening.
    Watch us with a bright smile on your face.
    Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
    #ዋሸሁ_እንዴ #ፍልፍሉ #ጥሌኮበሌ #ማርቆስቁራሌው #ደምሴ #አሌክስ #AbbayTv #Abaytv #washewende #washuende #ethiopianentertainment #fun #funnyvideos #funny #comedy #habesha #gameshow # አዝናኝ #አስቂኝ #ethiopia #ethiopian #entertainment #tvseries #ethiopiancomedy #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Artstv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #DonkeyTube

Komentáře • 162

  • @sarauae2998
    @sarauae2998 Před rokem +27

    ❤ቃል ቃል አትጩሂ የምትሉ ተፈጥሩ ነው ተፈጥሩን ተመክሮ ሊቀይረው አይችልም አለቀ ለሱ አይታወቅ ይሆናል እኔ ስስክ በጣም እጨህ ነበር አይተውቀኝም አሁን የመዳም ጥሩ ሲዝገኝ ቀነስሁ 😊

  • @user-hy9fz3wx3c
    @user-hy9fz3wx3c Před rokem +15

    አሌክስን እንደኔ የሜወደው ማን ነው የድምፁ ለዛው በጣም ደስ ይለኛል❤

    • @user-qu2ms4qm2o
      @user-qu2ms4qm2o Před 11 měsíci

      ስለማታቂው ነው በጣም መጥፍ ሰው ነው

  • @endateww6889
    @endateww6889 Před rokem +11

    በጣም የምወደውውውውው❤❤❤❤❤ጨዋታ ነው ከትልቅ እስከ እደነዚህ ሚስኪን ጋር ስለመጣችሁ እናመስግናለንንንን❤❤❤❤❤❤ በርቹ

  • @kalkali
    @kalkali Před rokem +51

    ቃል እባክሽ እንደ እህትሽ እርጋታ ይኑርሽ ብዙ ሰው ነግሮሻል ስትስቂም ስታወሪም እረጋ በይ ደግሞ ሰው ሲያወራ እድል ስጪ ቀደም ቀደም አትበይ አለምዬ😘 እርጋታሽን ስወድልሽ

    • @hanannguse4940
      @hanannguse4940 Před rokem +12

      ተፈጥሮ ነዉ ምንማረግ አትችልም

    • @kimo428
      @kimo428 Před rokem +6

      ይሄ ቃጭል ሳቋን አሎደውም ደሞ ትደጋግመዋለች

    • @efyabrha9839
      @efyabrha9839 Před rokem

      ኣተስ እደት ነህ ምን ታድርግ ተፍጥሮ ኮ ነው ወይስ ኣሁን እደ ኣዲስ ተራህ

    • @nanu3938
      @nanu3938 Před rokem +1

      Ene degmo betam new yemiwedat❤❤❤❤

    • @IkIzra
      @IkIzra Před rokem +5

      እንደ ሌላው ሁኚ አይባልም ተፈጥሮን አይጋፉትም ግን አንቺ ራሱ ኮሜንት አታርዝሚ ጥርርር ትንሽ ከፃፍሽ ይበቃል

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Před rokem +5

    እስኪ አሁን ሳቋ ምን ሆነ ለሞራላቸው የማትጨነቁ ለምንድነው በፈጣሪ አረ ተው ግን ተው ውኛ ሀበሾች ተበላሽተናል ምንሼ ጋይስ ሷቋ ደስ የሚል ነው ምንም አይወጣለትም ❤❤❤

  • @christianmekuria9686
    @christianmekuria9686 Před rokem +13

    ምርጥ show ever 👏👏
    ቦታ እንደተቀያየሩት እነሱም ቡድን ቢቀያየሩ አንድ አንዴ ደስ ይላል:: ለምሳሌ ፍልፍሉ እና ማርቆስ አንድ ግሩፕ and on the next one vise versa

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +6

    ወይኔ በሳቅ ዛሬ ልክ እንደ እፃን ተሸክማችሁ ቃልን 😅😅😅ይመቻችሁ አቦ 🤣

  • @meron7439
    @meron7439 Před rokem +10

    በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው😅

  • @misirben3240
    @misirben3240 Před rokem +14

    ደምስዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ከምር ጥሩ ስራ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @f3se585
    @f3se585 Před rokem +8

    ውይ የሳቅ ተራ ወይስ ዋሸሁ እዴ

  • @heyatsyme6420
    @heyatsyme6420 Před rokem +10

    የውነት ምርጥ አዝናኝ ፕሮግራም ነው ሰውን ከመተቸት ላይክ አርጋችሁ አበረታቱቸው

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Před rokem +4

    ምን ከአሜሪካ ነው ያልከው ደምስዬ ኧረ እኔም አለው ከ ዮርዳኖስ በጣም የምመቸኝ ፕሮግራም ቢኖር እንደ ዋሽሁ እንዴ የትም አላገኚው ዋውውውውውውውው....ዋሽው እንዴ ሳቅ በሳቅ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ.....ሳቋን ስወድላት ቃልዬዬዬዬዬ❤

  • @meron7439
    @meron7439 Před rokem +10

    ቃል እና አለም እንወዳቹኋለን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem +4

    Snak on the ከሰል run run run 🤣🤣🤣ፈታ አረጋችሁን ቃል እና ዓለም በርቱልን የኔ ዉቦች ጎበዞች አሪፍ ነው አቀራረባችሁ 😮

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 Před rokem +4

    አለቤሾን አስታወስኝ 90 ዎች

  • @mulualem5719
    @mulualem5719 Před rokem +1

    ተወዳጁ ጥልሺ ቢዚ መምጣቱ ደስይላል ደምሴ በጣም ጎበዝነህ በተለይ እነቃልን ማቅረብህና ሌሎችንም እንዲወጡ ጥሪህ ጥሩነው

  • @MuradMurad-wu4py
    @MuradMurad-wu4py Před rokem +6

    ፍልፍሉ በዚችአለምላይያልሰራውነገርየለም

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 Před rokem +6

    እነ ፍልፉሉ ይሄ አዚማም ወንበር አልተስማማችሁም ሁለቱንም ሳምንት በዝረራ ወደቃችሁ 😂😂

  • @haimanotbelete2086
    @haimanotbelete2086 Před rokem +4

    ሳቃችሁ ደስ ይላል ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 😍

  • @TiruworkMogesTadesse-vn2ii

    አገር ውስጥ እንደዚ አይነት በረራ የለም

  • @habviral22
    @habviral22 Před rokem +2

    ቃልዬ ስትመች የዛሬው ድንቅ ፕሮግራም ነው በርቱ ❤❤❤

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Před rokem +1

    በጣም ደስ የሚል አዝናኝ ፕሮግራም ሁሌም አንደኛ ናችሁ በርቱልን ምርጦችየ ❤❤

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před rokem +6

    የዛሬው ደሞ ይለያል ሚሚዬ እሹሩሩ አቤት እናንተስ እንዳትቀጭብህ ?

  • @sabrinadamania8094
    @sabrinadamania8094 Před rokem +13

    የቃል ሳቅ ይርብሻል

  • @tsehay8941
    @tsehay8941 Před rokem +2

    ከዛ በፊት ግን እባብ ሚመስል ነገር ነክተሽ አታቂም 😂😂😂😂😂አይ ፍልፍሉ 😄😄😄

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran468 Před rokem +1

    Please Netsante werknhe ena Derge Haile Akerbulne yemnewdachu Betesebohachu Nene from USA 🇺🇲 we love you so soooo much our brothers 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕Big respect 🙏👍✌️😘

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 Před rokem +2

    የሰፈሬ ልጅ ተሜ ባለህበት ሰላም ይብዛልኝ

  • @ebstv_fan
    @ebstv_fan Před 10 měsíci +1

    ውይ ሳቃቸው ደስ ሲል😂😅❤❤

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br Před rokem +5

    በጣም በጣም የሚያምር ፕሮግራም ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-Shiftgear1
    @user-Shiftgear1 Před rokem +2

    የፍልፍሉና የጥሌ ምክር ትክክለኛ ነው !!!

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin Před rokem +1

    ጨዎቷዉ ደስ የሚል ነዉ የሚቫቫል ነገር ግን አለዉ ለምሳሌ አንድ ሰዉ ሲጠይቅ ጥያቄ አለማስጨነቅ በጥያቄ ስነስርአት አድርገህ መጠየቅ እዉነት ወይም ዉሸት ብለህ መመለስ እንጂ ሰዉን አለማስጨነቅ በጥያቄ ስነስርአት አድርገህ መጠየቅ እላለሁ

  • @dawitagodofai5236
    @dawitagodofai5236 Před rokem +2

    Really fantastisk show. Its is my favoritt show . We have to learn from them .they smile always and happy.good job to you guys too.

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw Před rokem +4

    አንበሳ ደምስ ትለያለህ ያራድዬ ልጅ

  • @HayatAdem-ty4lz
    @HayatAdem-ty4lz Před 3 měsíci

    የኔ ቆንጆወች ሳቋ ሳቋ ምትሉ ደስ ነው የሚሉት የምር🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Před rokem +1

    ሸዋፈራሁ ደሳለኝና ደረጄ ሀይሌን ጋብዙልን ወይንም ሰይፉ ፋንታሁንን እና ደረጄን እባክህ

  • @kingsolomon9771
    @kingsolomon9771 Před rokem +4

    very interested and funny please 🙏🏽 keep on❤❤😂

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Před rokem +7

    5K ሰው ብቻ ነው የቀደመኝ ዛሬ ወይኔ😢

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 Před rokem +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ አዝናኝ ናችሁ ቀጥሉ ላይከ ሼር አለንላችሁ❤❤❤

  • @abrahamtesera1045
    @abrahamtesera1045 Před rokem +2

    So funny I love it

  • @user-jn7xf9tq1tMstawal
    @user-jn7xf9tq1tMstawal Před rokem +3

    አባይ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @EnatTube-cr9fj
    @EnatTube-cr9fj Před rokem +1

    የዛሬው ይለያል በጣም አዝናኝ ነበር ❤❤❤

  • @emuadmasu873
    @emuadmasu873 Před rokem

    Alemye yeset weyzero betam new miwedachu

  • @getugebrale1044
    @getugebrale1044 Před rokem

    አረ ፍልፍሉ ተው የኢትዩጲያ እዝብ እድታድጉ ይፈልጋል ክክክክክክክክክክ

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Před rokem +1

    ወይኔ ሳቅ በሳቅ ፈታ አረጋችሁን ታምራላችሁ

  • @user-lo4qx1yq7x
    @user-lo4qx1yq7x Před rokem +2

    ዋሸው

  • @kedijayousuf787
    @kedijayousuf787 Před rokem

    በጣም ነው ምወዳቹ ሁላቹንም ደስስትሉ

  • @merondebas6368
    @merondebas6368 Před rokem

    I like your composition Brothers keep going on❤😂

  • @mameyemiki8919
    @mameyemiki8919 Před rokem +2

    አረ ቃል ተረጋጊ ኡፍ

  • @dhhfghu4979
    @dhhfghu4979 Před rokem +2

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @EnatTube-cr9fj
    @EnatTube-cr9fj Před rokem

    አቤት ተመልካቾች ግን ለምንድነው ላይክ ና ኮሚንት አትፅፉም ለምን ቤተሰብ ላይክ አርባ ሽ ታይቶ ግን ላይክ አንድ ሽ ብቻ ይደብራል

  • @seidhesu4921
    @seidhesu4921 Před rokem

    Ewunet lamenager telahun betam yechokelal basu mekneyat ehe program eyadebareng new

  • @bethelehemtesfaye9324

    Betam new yemiwodachu eski and ken bitegabizu dese yilenali

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Před rokem +1

    😂😂አይጉድ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před rokem

    ይገራማል እውነት

  • @user-qo9xs1bl2h
    @user-qo9xs1bl2h Před rokem +3

    ዮናስ አሰፋ እና አማኔኤል ሀብታሙ አቅርባቸው

  • @SemiraFentaw-ln4no
    @SemiraFentaw-ln4no Před 6 měsíci

    አባይ ቲቨሁሌም ምርጫየነዉ

  • @user-mf1ff5sf4k
    @user-mf1ff5sf4k Před rokem +9

    ስውዳቸው ከምር❤

  • @eeee5472
    @eeee5472 Před rokem

    ልከታተል ነበር ጩሀታቸዉ ካቅም በላይነዉ

  • @user-sd8kg3zj5l
    @user-sd8kg3zj5l Před rokem

    ወይኔ ዛሬ በሳቅቅቅቅቅ🎉😂😂😂😂

  • @abedelamehamed8980
    @abedelamehamed8980 Před rokem +2

    Like hulte behnebeye temegne

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 Před rokem +1

    እካን ደህና መጣችሁ ውድቸ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kimo428
    @kimo428 Před rokem +3

    ጭብጨባውን ቀንሱ ማየት አልቻልኩም በስልክ ስለምከታተላቹ ሌላ ሰው ይረብሻል

  • @somalighosht999
    @somalighosht999 Před rokem +2

    6-2 😂😂😂

  • @user-vi2zg2sx9d
    @user-vi2zg2sx9d Před rokem

    እሁድ የሚታይ ሀገር ፍቅር ቲያትር ንገሩኝ

  • @saravera4082
    @saravera4082 Před rokem

    የዛሬው 🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂

  • @engilishperimerleaguehighl1605

    የቃል ሳቅ yirebashal

  • @tsik914
    @tsik914 Před rokem

    እነቃል በጣም ደስ ትላላች ለፕሮግራሙ አቅራቢዋች መስግና ፉልፉሉ 😂 ከዚህ በፊት እባብ የሚመስል ነገር ነክተሽ አታውቂም ወይ😂😂😂😂😂 አላለም

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Před rokem

    በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂 ይመቻቹ❤

  • @tigisttasew899
    @tigisttasew899 Před rokem +1

    ❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před rokem

    እውይ ደስ ሲል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ከለቅሶ ወደ ሣቅ እነ ቃለ ምን ይሣነዋል ፈጣሪ❤❤

  • @user-qu2ms4qm2o
    @user-qu2ms4qm2o Před 11 měsíci

    አሌክስ ይወገድ

  • @hermayanti2265
    @hermayanti2265 Před rokem +1

    😂😂😂❤❤❤❤

  • @bereketbekele
    @bereketbekele Před rokem +1

    wow des setlu

  • @elsabethabtgiorgis527
    @elsabethabtgiorgis527 Před rokem +1

    You guys so funny ❤❤❤

  • @danboy2425
    @danboy2425 Před rokem

    ኤጭ ቃልዬ ሳቅሽን በልክ ኣድርጊው

  • @alemisegedbirihenu6877

    ኦ እባብ ይዘህ ታዉቃለህ ጀግና በጣይ ጀግና አርተፊሻሉን እባብ ነዉ ከብት በዚህ ሰአት ለእናንተ የሚስቀዉ መከራዉ ነዉ የሚያስቀዉ ለእናንተ እንዳይመስላችሁ ማሳቅ ሳይሆ በእናንተ ይሳቅባችኋል አላወከዉም እንጅ በገጣባህ ነዉ የሚሳቅብህ ያኛዉን ተመልከቱት የዶሮ እግር ማሰሪያ የሚመስለዉን አትበላም እንዴ ወይስ እሆድህ ዉስጥ አዉሬ ታስሯል ያንን የጎፈዬዉን ተመልከቱት ሲያስጠላ ወጣት ወጣት እዬሸተተዉ የሚንበላቀጠዉ ሲያልቅ አያምር ይሉሀል ይሄ ነዉ

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Před rokem

    ጥሌ ጆፌ ጥሏል አለምዬ ላይ 😂😂

  • @ሰላማዊትዮሀናልጄእድግበይ

    አሌክሶ ሁላችሁም ምርጦች ቃልዬ አለም ፈታ ናችሁ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ጨረስኩት😂 ሳቃቸው ሲያምር❤🎉

  • @endateww6889
    @endateww6889 Před rokem

    አሌክስ ትመቸኝ ነብሱ ለብቻው ነው❤❤❤

  • @user-qu2ms4qm2o
    @user-qu2ms4qm2o Před 11 měsíci

    አሌክስ ይውጣ

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Před rokem

    አች ቃል ተብየዋ ሳቅሽ ሲዘጋ😂😂😂 እስቲ ቀስ በይ

  • @user-qu2ms4qm2o
    @user-qu2ms4qm2o Před 11 měsíci

    አሌክስ

  • @laila0123
    @laila0123 Před rokem

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂

  • @samuelsleshi1588
    @samuelsleshi1588 Před rokem

    Abay TV mechi yhon demsi metastekaklut menm aysemam hule

  • @maretabelete1582
    @maretabelete1582 Před 8 měsíci +1

    እሸቱ መለሰን አቅርቡልን

  • @bawahana8697
    @bawahana8697 Před rokem +1

    እረ አለም ደርባባ ናት ቃል ሳቋ ትንሽ እረባሽ ነው

  • @emamiyo
    @emamiyo Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂enwdchalan kaleyeee

  • @alemisegedbirihenu6877

    ወንድሜ በሬ ነዉ የዋጥከዉ ዳሌ ሁሉ አዉጥተሀል እባክህ ምግብ ቀንስ ተንቀሳቀስ ስኳሩም ደም ብዛቱም በተኛህበት እንዳይወስድህ

    • @kalkali
      @kalkali Před rokem

      ማነው እርሱ😂

  • @ZubaydaMohd-yr5cn
    @ZubaydaMohd-yr5cn Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉💯💯👏👏

  • @Salam-bi7ei
    @Salam-bi7ei Před rokem

    😂😂😂😂😂

  • @MelseFikre-if8mi
    @MelseFikre-if8mi Před rokem

    Wodeza joroyen genetelut mendere atakerebuben

  • @user-rf2kp6fr3h
    @user-rf2kp6fr3h Před rokem +1

    😍😍😍😍😍

    • @smms6004
      @smms6004 Před rokem

      ቃልየ እስኪ ቀስ በይ እንደ እህትሽ ሁኝኝኝንን

  • @emamiyo
    @emamiyo Před rokem

    Almiyee❤❤❤❤❤

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 Před rokem

    ቃል ጉራዋ አይቻልም😅😅 ጭራሺ ቁመት ቢኖራትማ 😂

  • @user-om3pd4jh2c
    @user-om3pd4jh2c Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂በጣም ዝና አደረጋቹን

  • @user-lq3nt5iu2k
    @user-lq3nt5iu2k Před rokem

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @fatmahbukary2614
    @fatmahbukary2614 Před rokem

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @HelanZewdu
    @HelanZewdu Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-vb8rt9hx1w
    @user-vb8rt9hx1w Před rokem +1

    ደስ ትላላችሁ የእውነት ቃል ትንሸ ረጋ በይ በተረፈ ታምራላችሀ።❤❤❤

  • @user-vw9ey5er4r
    @user-vw9ey5er4r Před rokem

    ጥሌ አግባኝ በጌታ