ITERVIEW WITH THE NEW WEEDS TADELE ROBA AND BETHLEHEM JTV ETHIOPIA

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 01. 2018
  • TERVIEW WITH THE NEW WEEDS TADELE ROBA AND BETHLEHEM JTV ETHIOPIA

Komentáře • 381

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 6 lety +4

    አሜን፫ ክብር ምሥጋና የድንግል ማርያም ይሁን መልካም ትካር ይሄን ያደረገ እግዚአብሄር ይመሥገን

  • @meseretteshome1714
    @meseretteshome1714 Před 6 lety +8

    ሮባ እግዚአብሔር በጣም ምርጥ እና ውብ እረጋ ያለች ሚስት ነው የሰጠክ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ለዘላለም ይባርክላችሁ ጋዜጠኛ ብትሆኝ ለአድማጭ ትማርኪያለሽ

  • @hanihani4932
    @hanihani4932 Před 2 lety +1

    የታደልሽ ሙሽራ የአብርሃም እና የሳራ ያርግላቹ ኪዳነምህረት እኔንስ መች ይሆን ለዚህ ክብር የምታበቂኝ

  • @helengaleni9506
    @helengaleni9506 Před 6 lety +17

    ጆሲ የእውነት ከልቤ ነው ወላዲተ አምላክ ያስብከውን ለአንተ የሚጠቅምህን ታሳካልህ እግዚአብሔር አምላክ እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዋነው ጤና ነው ጤና ይስጥህ ወንድሜ ለሙሽሮችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ♥♥♥

  • @abigilbirhanu6388
    @abigilbirhanu6388 Před 6 lety

    God bless you. you guys you have a good thought for our elderly and children that who don't have a helper, God bless you, go ahead.

  • @opfernliebe2562
    @opfernliebe2562 Před 6 lety +1

    JTV nurelen jossy enam yasbekew endi sakaleh melkam mejote new👏🏻👏🏻👏🏻God bless you,,,

  • @katezizi2959
    @katezizi2959 Před 4 lety +1

    Good bless you just keep up please my brother abrht Canada ❤️

  • @tees1045
    @tees1045 Před 6 lety +1

    Wow it was nice u’r wedding ceremony and everything tade am happy for u God bless your marriage

  • @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948

    Wowowow bati malikame gabecha! We love you tasala roba galatomii sabonaa oromo we love you👌💖💖👏👏👍💪

  • @melonamichael743
    @melonamichael743 Před 4 lety +3

    beety konjo I've known u before 12 years earlier in EMC college you've been my teacher of sociology. beetyae konjoo u r very beautiful with out a make up n Tadel is the luckiest guy to have u. you deserve z the best u r so smart , humble n beautiful as well. we all r remember u'r kindness. we all wish u z best happiest life.

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 Před 6 lety +7

    ጆስዬ ብሩክ ነህ ጌታ ህልምህን እውን ያርገው

  • @ethiolove7431
    @ethiolove7431 Před 6 lety +10

    Don’t judge people by his appearance- it’s for Roba
    We know now you’re a real deal👍👍👍

  • @user-by2fy4pm9k
    @user-by2fy4pm9k Před 6 lety +4

    ዋው ቤቲ እንዴት ያምራል አስተሳሰብሽ እርጋታሽ ዋው ታዴ በጣም እድለኛ ነክ ጆሲየ የኔ መልካም ካሰብከው በላይ ይሳካልህ የድሆች አባት

  • @user-hm9fl8je4i
    @user-hm9fl8je4i Před 6 lety +2

    ጆሲየ አተ ታደርገው አለህ አተ ጎበዝ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ሀሳብህን ይሙላልህ ፈጣሪ አንተም እድሜ እና ጤና ይስጥህ እና ያሰብከውን ነገር ለመፈፀም ያብቃህ

  • @eamhim848
    @eamhim848 Před 2 lety

    You guys mentioned a great points about relationship,

  • @hiwotrobins8523
    @hiwotrobins8523 Před 6 lety

    You are blessed Josie!!

  • @meronbogale4759
    @meronbogale4759 Před 6 lety

    Jo... you are really Ethio miracle, God may succeed your dream. plan, dream,.... positive things and the rest is the will of God

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese9155 Před 4 lety

    Thanks very interesting

  • @jimmymouawad8683
    @jimmymouawad8683 Před 6 lety +1

    ጆስዬ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን ያሰብከውን ያሳካልክ

  • @netnati5709
    @netnati5709 Před 6 lety +2

    Tade ena Betty enkuan des alachu. Melkam yetdar zemen yihunalchu. Betam tamralachu😀🙏. Jossy man egzabher yibarkih yitebkih, tegenagniten abren lemesrat yabikan wendme.

  • @nahwom5858
    @nahwom5858 Před 6 lety +1

    ጅሲ ምረጥ ሰው እዳተ የለውን
    ሰው ያብዛልን ሰረግህን ያብላን
    ውንዴሜይ ይመችህ የታደለን በዩቱብ በላን
    የተን ሰረገ ደሙ በአካል በሀገረ ለመብላት ያብቃን መልካም ባህል

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo2073 Před 6 lety +1

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ጆሲ ጥሩ ስው

  • @abitimengistu4114
    @abitimengistu4114 Před 6 lety

    Josyiee wededeeee. Roba betam tameralachu E/R tedarachune yebarklachu.

  • @endaluabuhay304
    @endaluabuhay304 Před 6 lety +2

    ዋውውው ጆሲ ሀሳብህ ምኞትህ ደስ ይላል ፈጣሪ እስከመጨረሻው ሀሳብህን ያሳካልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘውልህ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይርዳህ ለሙሽሮቹ መልካም ጋብቻ ብያለሁ

  • @floridatekie6323
    @floridatekie6323 Před 6 lety

    GOD BLESS YOU Congralation

  • @user-yb4yq9xl1m
    @user-yb4yq9xl1m Před 6 lety +1

    ደስ ሲል እግዚአብሔር ይርዳህ ጆሲዬ

  • @nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948

    Wowowow Wowowow Wowowow galatomii sabonaa oromo we love you robaaa!!!👍👏👏👏👌 malikame gabecha!!

  • @yuliyaafewerke348
    @yuliyaafewerke348 Před rokem

    ዋው ታዴ ሚስትሕ ቆንጆ ናት ግን አንተ እስታይል ማንም አይደርስብሕም ከፊት ዘመን ከሗላ ዘመን አንደኛ ነሕ አቦ ይመችሕ❤❤❤🎉

  • @netsanetmartine9548
    @netsanetmartine9548 Před 6 lety +2

    Betey betam tameriyalesh sereatesh astedadgeshen new miyamelketew yene sew akebari love you both 👄❤

  • @user-br6ih1qx8m
    @user-br6ih1qx8m Před 6 lety +6

    ውይ ጆስየ ፍጣሪ እረጅም። እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው ♥

  • @mekidesalie6011
    @mekidesalie6011 Před 4 lety

    JOSIYE BEEWNET BETAM NEW YEMAKEBIRHU ጆሲ በእውነት እውነተኛ ሰው ነህ አንተ አምላክ ይጠብቅህ

  • @olumaroba3108
    @olumaroba3108 Před 3 lety

    Marriage is once and for life
    God bless your Marriage with children!!!
    Very interesting!!!

  • @menyelal1
    @menyelal1 Před 4 lety +6

    She is beautiful inside and out 👍

  • @marrrgdgh5397
    @marrrgdgh5397 Před 6 lety +3

    ጆሲዬ ምኞትህን ሁሉ እግዚአብሔር ይሙላልህ ያሳካልህ የኔ ደግ መልካም ትዳር እንዲኖር ምኞቴ ነው

  • @ItsJordan21
    @ItsJordan21 Před 6 lety

    Somebody need to invite jossy for an interviews because he just interviewed himself during his own TV show 😂😂😂

  • @nadi7244
    @nadi7244 Před 6 lety

    Jossy is the best your Allah yechemerle Seble Amino

  • @Fritatube
    @Fritatube Před 6 lety +19

    Comment ማንበብ ውስጤ ነው።

  • @user-pd6kl7xp2d
    @user-pd6kl7xp2d Před 6 lety +1

    ጆሲ የኔ መልካም እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ በደስታና በፍቅር ያኑርህ ለሙሽሮቹ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ!

  • @user-mz9ho6mx4m
    @user-mz9ho6mx4m Před 6 lety +1

    ጆሲየ እረጂም እድሜና ጤናይስጥህ የአንተን ሠርግ ማየት ጓጉቻለሁ ፈጣሪ ያሰብክውን አሳክቶልህ ሠርግህን ለማየት ያብቃን ታዴ ባለቤትህ ታምራለች ረግታዋ እውነትትም ይወደዳል ገፀባህሪዋ ታስታውቃለች

  • @meronnigatu1885
    @meronnigatu1885 Před 6 lety

    Jossy tabaraki malekami sera naw yamesaraw fatari yebarekihi gergedahi laye yalaw art yegaremal

  • @vffgfgg1238
    @vffgfgg1238 Před 6 lety +2

    ኡፍ እግዚአብሔር ያሳካልክ የኔ የልጅነት ህልሜን ነው ፡ኣንተ ግን እድለኛ ነክ ፡እድልክ ተጠቀም ፡ኣንድ ቀን ካንተጋር እሰራለው ብዬ ኣስባለው ።

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Před rokem +1

    wowwwwwwwwwwwwww setameru

  • @mreasy1369
    @mreasy1369 Před 6 lety

    Tadle Roba. Ye merkato arada lij. Melkam tedar bro. Yemche abo Enquan des alachu 👍👍👍👍👍👍

  • @martalema5538
    @martalema5538 Před 6 lety

    Aboo geta yismah josiy malikaminat laras naw😘😘

  • @user-yx3mx4tl3m
    @user-yx3mx4tl3m Před 6 lety +1

    Congrats 😍

  • @selmengistu7817
    @selmengistu7817 Před 6 lety

    wow stamri ergatashe betam yemarekal....melkam gabecha yehunelachu....tade merete

  • @KebronShferwu-fj1jx
    @KebronShferwu-fj1jx Před rokem

    ዋው ያምራል🎉

  • @toybaoumer274
    @toybaoumer274 Před 6 lety +11

    የኔቆጆ ቤቲ አቤት ስነሰረአትሽ

  • @godisgreat1630
    @godisgreat1630 Před 6 lety +1

    ደስ ስትል በጣም በሳል ልጅ ናት ልኡል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @helinaasrat3186
    @helinaasrat3186 Před 6 lety +24

    ኧረ ተጠጋጉ 😆መልካም ጋብቻ

  • @eamhim848
    @eamhim848 Před 2 lety

    Beautiful couples ❤️

  • @eteneshtube5889
    @eteneshtube5889 Před 4 lety

    እውነት ነው ጆስዬ እግዚአብሔር አምላክ ሀሰብህ ሁሉ ከኋጠት በስተቀር ሁሉም ይሙላልህህህህህህ

  • @melatnoha8611
    @melatnoha8611 Před 6 lety +4

    ሰርጋቹሁን የአብርሀምና የሳራ ያርግላችሁ

  • @qdstiarsema6513
    @qdstiarsema6513 Před 6 lety

    Jossye wendme egziabher edmena tena ystih betam tlek hilm new yalebeh betam gobez neh dngil maryam trdah ke Eritrea negn selamachuh ybza

  • @user-nj5on7jg3n
    @user-nj5on7jg3n Před 6 lety +27

    ምን ይሄ ሰርግ ነው ኮንሰርት ነው በጣም ያምራል 😄መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችው 🙏😍

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran468 Před 6 lety

    What's going on tomuch make up also why u not with out makeup konjo eko nesh beterfe MAY GOD BLESS UR MARRIAGE guys😘😘😘

  • @user-fr6nt3hs9q
    @user-fr6nt3hs9q Před 6 lety +2

    ደስ ሲሉ ውይ ጆሲ የኔ አባት ስወድክ የሌለ የአንተን ሙዚቃወች ስወዳቸው በተለይ ,,,, እረ ባቲ ባቲ የሚለውን ኦፍፍፍ አሁን አሁን ግን እያመመኝ እንኮን ልደንስ እማደርገው ግራ ገብቶኛል ሀረብ ሀገር ከመጣሁ 4 አመቴ 1 ብር የለኝም ወይ ቤተሰብ እረድቸ አላለፈላቸው ወይ እኔ አልተቀየርኩ ኦፍፍፍፍ በዛ ላይ በጣም ያመኛል የሀገሬ ልጆች በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @sarahissa2109
    @sarahissa2109 Před 5 lety

    She is actually very beautiful and intelligent!!! I like her

  • @user-kx6uc3hs1e
    @user-kx6uc3hs1e Před 6 lety +11

    ቤቲየ ቆንጆ ዛሬ ግን ሚካፑ በዛ እረጋ ያልሺ ሴት ነሺ ደስ የምትይ ውድድድድ

  • @user-cd4hk9bv6l
    @user-cd4hk9bv6l Před 5 lety

    ጆሲየ አስለቀስክኝ እንግዲህ እግዚአብሔር ያስብኮውን ያሳካሊ የዲንግሊ ማሪያም ሊጂ መድኃኒት ኣልም ይሪዳሀ

  • @user-xb1zo2th9u
    @user-xb1zo2th9u Před 6 lety +2

    መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ታዴ ሚስትህን ወደድኩዋት የሚገርም እውቀት ነው ያላት

  • @basilelhassan998
    @basilelhassan998 Před 6 lety

    Wow malkame yatedare zamane yehunelachehu

  • @buzeabuzea4047
    @buzeabuzea4047 Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ታዴ

  • @seniseni9214
    @seniseni9214 Před 6 lety +18

    መልካም የትደር ዘመን ግን አቀማጣቹሁ በጣም አስፈራኝ 😄

    • @alamalaam2894
      @alamalaam2894 Před 6 lety +1

      Seni Seni አይዞን አይፍሬ ስራት ስላላቸው ነው የተራራቁት

    • @user-db1zf4vl6n
      @user-db1zf4vl6n Před 5 lety

      ፍቅር ነው ክክክክ

    • @yendt6991
      @yendt6991 Před 4 lety

      Kikikk

    • @yendt6991
      @yendt6991 Před 4 lety

      Hahahs

    • @salhebsi6877
      @salhebsi6877 Před 4 lety

      Alador Alpha ἄλφα yane neber ende 😂😂😂

  • @eamhim848
    @eamhim848 Před 2 lety

    Bedemeb tewawqachu naw yetegabachehute , which is very great ,

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 Před rokem

    መልካም ትካር ይሄን ያደረገ እግዚአብሄር ይመሥገን

  • @user-fy1bs9rj7p
    @user-fy1bs9rj7p Před 6 lety

    ተባረኩ

  • @abitimengistu4114
    @abitimengistu4114 Před 6 lety +1

    Weyiee josyieee enem E/R eyetemeghewen ayinet set endisteh ezelyalhu

  • @user-tu2er6zc8h
    @user-tu2er6zc8h Před 6 lety +2

    እግዚአብሔር ትዳራቹሁ ይባርከው

  • @ethiopia.ethiopiaadabe4881

    Tamrlchu

  • @sarahsan5950
    @sarahsan5950 Před 6 lety

    ታዴ ለእኔ ምርጥ ሰው ነው
    ምክኔያቱም ልጅን የወዳል
    የኢትዮጵያ ወንዶች ልጆችውን
    አይወዱም 80/0 የሴት ልጆች ነኝ ከታደሰ ተማሩ

  • @helenhela7553
    @helenhela7553 Před 6 lety +3

    jociy atem kezi bezu temar eshi
    yanetenem enetebekalen

  • @entisarmu4910
    @entisarmu4910 Před 2 lety

    Betty was our school director she was so rude but stylish aswell

  • @user-to1qz6rx4p
    @user-to1qz6rx4p Před 4 lety

    ያሠብከውን ያሣካልህ ጆሢ መልከም ሠው

  • @myrestaurant9560
    @myrestaurant9560 Před 4 lety +3

    ጆሲ ፈጣሪ ምኞትህን ያሳካልህ

  • @astertaddsse1253
    @astertaddsse1253 Před 6 lety

    ጆሲዬ እግዚአብሔር ያሰብከውን ♥♥♥

  • @himegetachow2728
    @himegetachow2728 Před 4 lety

    ጆሲየ ያሰብከውን እግዜአቢሔር ያሳካልህ

  • @user-vw3ef2ft9d
    @user-vw3ef2ft9d Před 6 lety +1

    ጆሴዬ😍

  • @elsa7399
    @elsa7399 Před 4 lety

    ጆሲዬ ምን ላድርግህ አስተሳሰብህ አላማህ የዋህ ነትህ ግን ምቀኞችን ከላይህ ላይ እግዚአብሔር ያጥፋልህ አይዞህ እሺ ለበጎ ነው

  • @anythingsispossibl948
    @anythingsispossibl948 Před 6 lety +1

    Endinen merkatowche fiker enji zagenetna viza antyikem malefeyawn selamalashi wedenshal

  • @sifenkejela9205
    @sifenkejela9205 Před 3 lety

    Baga gammade ilmaa Abbaa gadaa ♥️💚❤️💪💪😍😍😍😘😘🤩😘😘

  • @user-hu3xz5rz7b
    @user-hu3xz5rz7b Před 4 lety

    Horaa Bulaa Sanyiikoo

  • @VIp-xw6kg
    @VIp-xw6kg Před 6 lety +1

    ene gin yemgermyi demo make up hust tenyata naberch adel ?

  • @kiddymekonnen3698
    @kiddymekonnen3698 Před 6 lety

    wow she is so smart beess u betty

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 Před 6 lety

    Ezgo meharne kerstose medne new zeyte ena amde yetkbache new yememslw😛
    Ere be egzyabher metw betchlw enkwa bemtne tetkmu yehne makeup emble amde🤗

  • @user-oh8hg3jh8t
    @user-oh8hg3jh8t Před 6 lety

    ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ አሜን

  • @tewodrostedaethiogirma1702

    Teddy afron ayachut, nigusun kurategna, mirth 🇪🇹✌️❤️

  • @hayathai5118
    @hayathai5118 Před 6 lety

    zare tadele meneterun yet eresakew 😎

  • @beteethiopiawte1260
    @beteethiopiawte1260 Před 6 lety +1

    ባለፈው ሰይፉ ሾው ላይ ያያያያያ እያለች ስትሞላቀቅብን ነበር መቸም የኢትዮጵያ ህዝብ። በኮመት ስርአት አሳያዙሽ። መልካም ትዳር

  • @user-kx2zn1ln1u
    @user-kx2zn1ln1u Před 5 lety +1

    ቤተልሐም መልካም ምስት ነት

  • @fatumajamal6155
    @fatumajamal6155 Před 6 lety +2

    2ውድድድድድ ተባሀርኩ

  • @fafitube2448
    @fafitube2448 Před rokem

    ማዲዬዬዬዬዬ የዉስጥ እሳት የኔ ገዋህ የኔ መልካም 😭😭😭😭😭😭😭😭*ሞት ክፉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @loveetiopan1157
    @loveetiopan1157 Před 6 lety

    GOSEPH GOD BLESSE YOU MARE 💜💓💓💕💕💕💕💋💋💋💋💋💋

  • @muluunagaash5051
    @muluunagaash5051 Před 4 lety

    ❤❤❤❤

  • @user-yd3bw8us7n
    @user-yd3bw8us7n Před 6 lety +4

    ጆሲየ እንባየን አፈሰስከው ስለጧሪ ያጡ አዛውንቶች ስታወራ አላህ እድሜ እና ጤናውን ጨምሮ ይስጥህ ወንድሜ ♥፨♥፨♥

    • @user-qs8ks7ig3q
      @user-qs8ks7ig3q Před 6 lety

      ወሬ አስጠላኝ adjgt

    • @adnandirani6481
      @adnandirani6481 Před 6 lety

      ወሬ አስጠላኝ 👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹👹
      kinetam!! bekinat limochinew yidifash 😫😫😫😫😫😫😫😫

  • @danieldani8907
    @danieldani8907 Před rokem

    አታግባ መስሎሀል ጆስዬ

  • @user-hs2mi7sy8h
    @user-hs2mi7sy8h Před 6 lety

    ሰይፉ ሾው ላይ ኢንተርቪው ስትደረጉ ቤቲ በጣም እየተሞላቀቅሽ ነበረ አማረኛሽ በጣም ያስጠላ ነበረ ከመሞላቀቅሽ ብዛት አሁን ላይ አስተካክለሻል ጎበዝ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችው።

  • @mssamirah8317
    @mssamirah8317 Před 6 lety

    ብሬ እውነት አስለቀሰኝ ለሁሉም ጌዜ አለው ብሬ

  • @user-xr6wo5xh6o
    @user-xr6wo5xh6o Před 6 lety +1

    ክክክክክክ ሙዚቃ ትወጃለች በጣም ቅቅቅቅቅቅቅቅ። ወይ ጉድ ለዘፈን ይህን ያክል ክብር

  • @zeyinasmare8543
    @zeyinasmare8543 Před 6 lety

    ጆ እውነት እውነት እልሃለሁ ከልቤ ነው ወላዲተ አምላክ ከልጂዋ ያስብከውን ያሳካልክ አሳክቶልክ በቲቪክ አየዋለኩ ምኞትክን በአጭር ጊዜ ያሳካልክ ለአንተ የሚጠቅምህን ታሳካልህ እመቤቴ ታሳካልክ የጧሪ አምላክ ያሳካልክ አሜን ቻው ♥♥♥