እፎይ-ታ ቀዳማይ | ክፍል 8 | ልኬት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • እፎይ-ታ ቀዳማይ | ክፍል 8 | ልኬት
    #እፎይታ #እፎይ-ታ ቀዳማይ #goldenoilministry #ያሬድጥላሁን #yaredtilahun #audiobook #Spotify #iTunes #CZcams #serenity #devotional #amharic #christian #ethiopian

Komentáře • 23

  • @tigistbereda1869
    @tigistbereda1869 Před 6 měsíci +1

    Amen Amen Amen

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 6 měsíci +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 Před 6 měsíci

    አሜን ዘመንህ ይባረክ ወንጌላዊ ❤

  • @user-ir2ug2my7c
    @user-ir2ug2my7c Před 6 měsíci +1

    አሜን የተባረክ ያሬድዬ❤❤❤❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን!!!
    የእምነት ፀጋን አብዛልኝ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 Před 6 měsíci

    አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @Aki-rl2wz
    @Aki-rl2wz Před 5 měsíci

    Amen Amen Amen ❤

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Před 6 měsíci

    አሜን። ፡ ፡ እግዚአብሔር ፡ ፡ አምላክ ፡ ይባርክህ ፡ ፀጋን ፡ የሚሰጠው ፡ የሚሞላው ፡ ጌታ ፡ ለሁላችንም ፡ ፀጋ ፡ ይስጠን።

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 Před 6 měsíci

    Amen Amen❤❤

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 6 měsíci

    ተባረክልን ያሬዱ 🙏

  • @beenyaajaalalaa2206
    @beenyaajaalalaa2206 Před 6 měsíci

    God bless you man of God!

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před 6 měsíci

    Geta yebarkh tsegawen yebezaleh ❤

  • @yisakorassegid7996
    @yisakorassegid7996 Před 6 měsíci

    የዮሐንስ ወንጌል ተከታታይ ትምህርትን በናፍቆት እየተጠባበቅን ነው ያሬዶ። አዉቃለሁ የ ሊን አገልግሎት ብዙ ጊዜህን እንደሚወስደው። ነገር ግን ትምህርቶችህን በጉጉት ከሚጠብቁት እንዲሁም በጣም ከሚጠቀሙት ውስጥ አንዱ ነኝ። ተባረክ ወንድሜ በነገሮች ሁሉ መከናወን እንዲሆንልህ የዘወትር ጸሎቴ ነው።
    በጌታ ታናሽ ወንድምህ ይሳኮር

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Před 6 měsíci

    ሰላም ሰላም ያሬዱ

  • @fevengebre9945
    @fevengebre9945 Před 6 měsíci

    Tebarek yegziabher sew
    Unet new

  • @user-mo9cg6rf8s
    @user-mo9cg6rf8s Před 6 měsíci +1

    ሕወቴን የነካው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ebenezerministries4663
    @ebenezerministries4663 Před 6 měsíci +2

    አሜን ተባረክ ወ/ዊ

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር እግዚአብሔር ጸጋዉንና ሰላሙን አብዝቶ ይስጥህ ዉድ ወንጌላዊ ያሬድ።ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 6 měsíci +1

    አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ ውንጌላዊ ያሬድ
    በሚያስፈልግን ግዜ ጸጋ እንቀበል ዘንድ በእምነት ወደ ጽጋው ዙፋን ወደ ጌታ እየሱስ መቅረብ ለሁላችን ሆኖልናል አሜን አሜን የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም የተባረከ ይሁን

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 Před 6 měsíci +4

    እራሴን ያየሁበት ጠቃሚ መልዕክት ነው፤ ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ፣ ቁ3 ደግሞ በጣም ልዩና አስተማሪ ነው፤ በርግጥ ሁሉም መድብሎች አስገራሚ ናቸው፤ ሁለት ጨጓራ፣ አትጩህብኝና ሶስተኛው መንገድ ሁሌ ከአእምሮዬ አይጠፉም
    ፀጋ ሲጎድለን እንዴት እናውቃለን?
    1. በእግዚአብሄር ከመደገፍ ይልቅ በራስ የምንታመንና የምንመካ ስንሆን
    2. ከምስጋና ይልቅ በሆነ ባልሆነው የማጉረምረም አባዜ ከተጠናወተን
    3. በክርስቶስ ያለንን ብኩርና አቃለን በእጃችን ስላልገባው ምድራዊ በረከት የምናላዝን ከሆነ
    4. ለራሳችን ሞተን ለእርሱ ከመኖር ይልቅ ለዚህ አለም በመመቸት ጌታን ካስቀናነው
    ከነዚህ የሚመለከተን ካለ መፍትሄው ወደ ጸጋው ዙፋን በመቅረብ ፀጋን መሞላት ነው፡፡

  • @Ronaldothegoat1234football
    @Ronaldothegoat1234football Před 6 měsíci

    In Jesus name I pray 🙏 tselot beEyesus sem new ysmitseleyew ayedel?? God bless