የሆድ ውፍረት መዘዙና መፍትሔው/Abdominal obesity consequences and solutions

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024
  • በሆድ ዙሪያ የሚከማች ስብ ወይም ቦርጭ ችግሩ እንደምናስበው የቅርጽ፣ የሰውነት አቋምና የምንፈልገውን ልብስ ያለመልበስ ሳይሆን ችግሩ ከዛ የከፋ ነው፣ ከላይ በሚታይ የሆድ ዙርያ ያለ የስብ ክምችት ብቻ ሳይሆን በእንጀት፣ በኩላሊት፣ በልብና በጉበት ላይ የሚጠራቀምና በጤና ለመኖር የሚያስፈልጉንን የሰውነታችንን ጤናማ አሰራር የሚያዛቡ ውጤቶችን በማዘጋጀትና ወደ ደም በመልቀቅ ለደም ግፊት፣ ለልብ ህመም፣ ለስኳር በሽታ፣ ለካንሰር፣ ለጉበት በሽታና ለኩላሊት ህመም በማጋለጥ ከፍተኛ ሚና ያለው ነው። የዚህ ዝግጅት አላማ ማህበረሰቡ በሆድ ዙሪያ የሚከማች ስብን ጎጂነት ተረድቶ ወቅቱን የጠበቀ ትክክለኛ እርምጃ እንዲወስድ ነው።

Komentáře • 154