የጓደኛውን ፍቅረኛ አብሮ አድሮ ኖርማል ነው አለው። የ4 አመት ጓደኝነት በ 4 ደቂቃ ውስጥ ጉዱ ወጣ😱

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • #ethiomeznagna #endalktube #shebawu

Komentáře • 266

  • @halimaseid5226
    @halimaseid5226 Před rokem +59

    ሳሚ ወንድሜ ጎበዝ አሁን ገና አወክበት እንደዚህ የሚሰሩ ሰወች በጥም እይታ አላቸው እናም በርታ እንዳታቆመው ቀጥልበት ብመችህ በየቀኑ

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 Před rokem

      ልክ ነሽ ግን እየተነጋገሩ እንደሚሰሩ እወቂ video ውሼት ነው 😂😂😂

  • @aboali3155
    @aboali3155 Před rokem +21

    እነዚህ ልጆች ቢጋደሉ አተ ተጠያቄ ነህ ወዶች ከባድ ነዉ

  • @user-pm7hh7rm8x
    @user-pm7hh7rm8x Před rokem +8

    በነገራችን ላይ ወንዶችን አጠይቁ ወንድ ልጅ ብዙ ጊዜ በሴት ልጅ ህይወቱ ያልፋል😢😢😢😢

    • @user-fq8pz2om7k
      @user-fq8pz2om7k Před rokem +1

      ሳህ እንደለመዱት እኛኑ ሴቶችን ይጠይቁ በዛቢባል ጸጉርብንነጫጭነው 😅😅😅

    • @እምነት
      @እምነት Před 11 měsíci +1

      እረባክሺ የኛ ለምንአይጠየቁም እነሱናቸው እደውም ልብየሚሰብሩት

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l Před rokem +10

    እናተ የምጠይቁ ሰወች ይቅርባችሁ ይግማሙ ነፍስ እዳይጣፋ በተለይ ወንዶች በሚስት ቀልድ የለም

  • @samichotv
    @samichotv  Před rokem +34

    ክፍል 2 czcams.com/video/fxuQ4EREhj8/video.html

    • @aass2629
      @aass2629 Před rokem +1

      መርሀባ በርቱ

  • @Zahara-io5on
    @Zahara-io5on Před rokem +11

    በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ነው ዝሙትን ለመቀነስ ይረዳን ነገር ግን ራስህን ጠብቅ ወንድሜ

  • @nigate757
    @nigate757 Před rokem +15

    ሳሚ አንተም ጀመርክ ይሄ ስራ ጥሩ አይደለም ይቅርብህ ማርያምን ስለምአስፈራኝ ነው ምክንያቱም የሰውን ባሀሪ አይታወቅም ድንገት ቾክሎ መጥፎ ነገር ውስጥ የሚገባም ሊኖር ስለሚችል የእህትነቴን ምክር ልምከርህ

    • @zainasied615
      @zainasied615 Před rokem +1

      ትክክል ይህ ስራ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል

  • @Amihabsawit
    @Amihabsawit Před rokem +17

    መምህር ሳሚ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነባልተቤትህ❤❤❤ራስህን እየጠበቅህ ስራ ወንድሜ😘

  • @madina3096
    @madina3096 Před rokem +23

    ሪፍ ስራ ነው ቀጥሉ😊ራሳቺሁን ጠብቁ ግን የሚማታም ስለሚያጋጥም

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před rokem +13

    ❤❤❤❤ሳሚዬ በርቱ አሁን አወክበት እንደነዚህ አይነት ስራዎች በጣም እይታ አላቸው በርቱ ቀጥልበት እንደነዚህ እምነት የጎደላቸውን አጋልጥልን❤😢😢እግዚአብሔር ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን ፀሎት አድርጉ😢😢😢

  • @MekresilassieAsfaw-ph3wb
    @MekresilassieAsfaw-ph3wb Před rokem +13

    ሳሚ ይሄ አደጋ ሊያስከትል የሚችል ጨዋታ ስለሆነ ቢቀርብሕ ይሻልሃል። ጎመን በጤና።

    • @amaamk3213
      @amaamk3213 Před rokem

      ትክክል።ይቅርብህ።አደገየምጠል

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Před rokem +9

    ❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ ስራ በርታ እግዚ😢😢😢😢አይ ሰው ስንት አይነት የልብ ጓደኛ ሆኖ አስመሳይ❤

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 Před rokem +12

    ቁጭ ብዬ ስጠብቅ በኮሜት 8ሰዉ ቀደመኝ😳😳መችነዉ የተለቀቀዉ

  • @Zahra-qh6md
    @Zahra-qh6md Před rokem +6

    እደዚህ ጎበዝ ፕራክ ሰልችቶኝ ነበር ገዳተኛን ማጥፋት አለባችሁ ይቱይበሮች ማድ ተባብራችሁ እኛም በቀንነት ላይክ እናደርጋለን ቀጥሉበት

  • @user-hi4mf5bu1x
    @user-hi4mf5bu1x Před rokem +11

    ሳሚ ጥሩ ነው ግን ሰው ያስፈልግሀል ስራ ሁሌ ፕራንክ ከሚሆን ይህ ይሻላል

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před rokem +5

    አየሳሚ😂😂😂😂 እንኳን ደህና መጣችው ❤❤❤❤ሳሚነው ወይስ ሌላሰው ምስለህኝ ነበር በቅርቡ እንደዚህ አይነት እሚስራልጅ አለናእሱ መስለህኝ ነበር 😂😂😂😂በርታ ጥሩ ስራነው ያፈቀሩ ሙስለው መጥፎ ሰወች አሉ እና ማጋለጡ ጥሩነው ❤❤❤እሙየስ ደህናናት ሰላም በልልኝ ሳሚ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zainasied615
    @zainasied615 Před rokem +10

    እር ይደብራል አይ ጎደኛ የጀርባ ቅማል በሚያምኑት ጎደኛ መከዳት ወላሂ ያማል😢

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Před rokem +7

    ሁሌም እንደዚህ ስታቅርብ ሁለተኛ ክፍል መልቀቅ ኣለብህ፣ከተበዳይ ጎን መቆም አለብህ

  • @butukaniketuu
    @butukaniketuu Před rokem +16

    አረ እደው የሴት ጓደኛ አይታመን የወንድ ጓደኛ አይታመን አይ ፈጣሪ 😥😥😥😥😥😥😥😥

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem

      ባሊምእኒምጓደኛይለንምፈጣሬጠሮልጁችንሲትክወደይሰጠንወደልጀአለኚአላህያሳደገልኚ

    • @zainasied615
      @zainasied615 Před rokem

      በጣም ወላሂ ምናይነት ግዜየ ደርስን😢😢

  • @TemesaletGetachewu
    @TemesaletGetachewu Před 11 měsíci +2

    በጣም አሜስገናሌው የሌቦች መንገድ ስሌዜጋክ ቤርታ ዎንድሜ ❤

  • @semutub7343
    @semutub7343 Před rokem +12

    ይቅርባችሁ ይሄ ስራ ማለያየት ነዉ ሊበቀሏችሁ ይችላሉ ስለዚህ ሌላ ቀይሩ

  • @user-vw2cm5zh1r
    @user-vw2cm5zh1r Před rokem +9

    ሀገር የጋራ ነው ሲባል ነበረ የምሰማው
    አሁንማ ባልና ሚስትም የጋራ ሆነ በቃ 😥😥😥😥

    • @user-fz2bt6br9c
      @user-fz2bt6br9c Před rokem +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @usersamsunf1781
      @usersamsunf1781 Před rokem +1

      የሚገርም ናው ጉድ ኮ ናው ዘንድሮ😂😂😂😂

    • @user-cd2gf3vb2d
      @user-cd2gf3vb2d Před 11 měsíci +1

      በዚህ ዘመን የግል እሚባል ነገር የለም እናቴ😂😂😂

  • @user-my8pz3dp6d
    @user-my8pz3dp6d Před rokem +2

    ዘመቻው. ጥሩነው. በርቱ😂😂😂😂😂

  • @user-wt7ng1fo2t
    @user-wt7ng1fo2t Před rokem +11

    እረ ሳሚ ተው እስፖርት ስራ😅😅😅
    መውለጃዋን እደምትቆጥር ሴት ሆድህ እየገፍ ሄደ😅😅😅

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 Před rokem +14

    ከጀርባ ሰው ይኑርህ ወዮዮዮዮ በቀ ቀጥሉሉሉ እሙ ከሆለ ሁኝለት😂😂😂😂

  • @user-dj3mj2zb3s
    @user-dj3mj2zb3s Před rokem +1

    አሪፍ ስራ ነው ምክንያቱም መጥፎ ሰወችን ከሰወች ህይወት ያስወግዳል

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Před rokem +6

    ፈጣሪየ ሆይ እደው ማነው የሚታመነው 😢😢😢😢😢

  • @user-md8mk1sm3o
    @user-md8mk1sm3o Před rokem +2

    ወድሜ አሁን ምርጥ ስራ እየሰራህ ነው አስተማሩ ስራ ነው ጠክር ጋይስ ሁለት መቶ ሺ እናስገባው ❤❤❤❤

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731 Před rokem +4

    🤣🤣🤣ከኋላ ከሴት ጋር ቆሞ ቤተክርስቲያን ነኝ የሚለው ሰውዬ ይፈተን😂

  • @monaalmona1194
    @monaalmona1194 Před rokem +3

    ወንድሜ አይዞህ ሴት ቢቀር ሴት ይተካል ጓደኛህ ግን ባለጌ ነው

  • @kiyaaabebe-uu2ow
    @kiyaaabebe-uu2ow Před rokem +2

    Samecho arif new bartu qatelubat emus yete tafach zare gen demistun asetakakelu yerabeshal

  • @zina5085
    @zina5085 Před rokem +3

    ጎበዝ ሳሚ በርታ ታማኝ ያለሆነውን አዋርድልን እንጅ❤😂

  • @Tube-lv7sb
    @Tube-lv7sb Před rokem +2

    ሰላም ለዚህ ቤት አሪፍ ስራነው ቀጥሉበት ባይሆን እራሳችሁን እየጠበቃችሁ ግን ይህ ነገር ባለ ፍቅረኛውን ልጂ ፕራክ እያደረጋችሁት ነው እጂ በፍፁም የጓደኛው ፍቅረኛጋር አያድርም ልጁ😂😂

  • @hasnaa3113
    @hasnaa3113 Před rokem +10

    የተናደደው ሰው በቦክስ 32ት ጥርስህን እዳያረግፍልህ

  • @abrico_19
    @abrico_19 Před rokem +5

    ወይ ወንዶችዬ እየተረጋጋን እጅ ሆ😂

  • @ayelechdabesse7483
    @ayelechdabesse7483 Před rokem +10

    ባርቱልን ዉዶቼ💝💝👌👌👌

  • @FirdousFirdous-wl9yp
    @FirdousFirdous-wl9yp Před rokem +5

    ዋው ሀሪፍ ነው ስራው በርታ❤❤❤❤❤❤ሣሚ

  • @anechadi-kn7gi
    @anechadi-kn7gi Před rokem +2

    በጣም ጥሩ ነዉ በርታ ሳሚ

  • @JhJv-ix3qs
    @JhJv-ix3qs Před rokem +6

    አሪፍ ፕሮግራምነዉ በርቱ ሣሚ

  • @ekram2819
    @ekram2819 Před rokem +2

    ሳሚ እሄን ፕሮግራም ስራ እሙ ደሞ ፕራክ ትስራ ምክንያቱም ሳሚ ሲናደድ ደስ ሲለሚለን 😊😊😊😊😊

  • @tigist9632
    @tigist9632 Před rokem +10

    እናንተም ጀመረችሁ😂😂😂😂አይ ጉዴ😅😅😅

    • @yabyab5036
      @yabyab5036 Před rokem +1

      ሠዉ ስራ አጣ😅😅😅😅

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Před rokem

      ​@@yabyab5036ከባድ ነው ይሄ ነገር ወንዶቹ ቢጋደሉ ማነው ተጠያቂው 😮

  • @mekids7842
    @mekids7842 Před rokem +11

    አይ ወዶች 😢😢😢 😢😢😢😢 ስታስጠሉ 😢😢😢

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA Před rokem +1

    አሁን ምርጥ ወቅታዊ ስራ ነው በርታ እራስህን እየጠበክ❤❤❤🎉🎉

  • @HayatHayat-jk9mu
    @HayatHayat-jk9mu Před rokem +1

    ቀርቱበት ሤቱም ወንዱም አጥር ዘላዪ ሖኑ ከሐጂ በዛብሽ ሐገሬ አረ ማሥተዋሉን ሥጠን ፈጣሪ

  • @elutube3717
    @elutube3717 Před rokem

    ሳሚ ጥሩ ነው ግን አንዳድ ባለጌወች ጉዳቸው ሲወጣ ይፈነክታሉ እናም ጥንቃቀቄ አድርግ

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj Před rokem +2

    ወድወችን መፈተን ይቅርብክ እዳይደበድቡክ ለዉለት 😂ራስክን ጠብቅ ለዚህ ቤት አዲስ ነኝ🙄

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před rokem +2

    ሳሚ ግን ይሄ ነገር ቢቀርይሻላል በህይወትላይ ጫና እዳያመጣ እደኔ ቢቀርይሻላል

  • @ssuu4227
    @ssuu4227 Před rokem +4

    ኧረ ይህ ስራ በሂወትህ ላይ ችግር እንዳያመጣብህ አሁን ሠዓት ወቅቱ ከፋቷል ትግስተኛ የሌለው ሠው ቢገኝህ ራስህን አደጋ ላይ መጣል ነው

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Před rokem +1

    ሳሚ ጥሩ ነገር ጀመርክ ጎበዝ በርታ በርታ አዋርድልኝ አሳምረህ 😂😂😂😂

  • @sebliytsebli1328
    @sebliytsebli1328 Před 11 měsíci +1

    Anta eko shbela nek mirt argeh yeflkewn magibat tichilalk drom beji yeyzut werk edmdabi yetyal yebal yel ❤ u bro

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 Před rokem +1

    ሌላ ነገር አድርጋችኋል ማለት ነው ይላል እንዴ ሞኜ😂እነሱ ከሁዋላ አላማቸውን እየቀጩ

  • @Eteiopishahshdgd-rl3vn
    @Eteiopishahshdgd-rl3vn Před rokem +2

    ባለ ፍቅር ኛው በተራሴት አትጣሉእሽ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 Před rokem +7

    ዋው እንደዚህ ፕሮግራም መጀመራችሁ መልካም ነው። አንድ ልጅ አለ የሚሰራ በዚች ጌም ስንት ልክስክስ አጋልጠዋል፣

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Před rokem

      ይኛገንይማታሎቢፈትኑዱላጨብጠወእይሂዱ

  • @tigisttube9383
    @tigisttube9383 Před rokem +1

    ጎበዝ ማስታረቅህን ወድጀዋለው

  • @user-zi5hj6qw1j
    @user-zi5hj6qw1j Před rokem +10

    ጋሼሳሚ ሠው ከሌለህ ከሥተጀርባህ እሄ ሥራ ይቅርብህ

  • @user-mi3gi9xf5m
    @user-mi3gi9xf5m Před rokem +1

    አቶ ሣሚ ይህ ነገር ቢቀርብህ ማለትም ያገራችን ሠዎች ከፍተዋል

  • @uaeuae1689
    @uaeuae1689 Před rokem +1

    ዩቱዩቡ በሙሉ አንድ አይነት ነገር ነው እንዴ የሚሰሩት እናም መለወጥ ከቻላቹ ለየት አድርጉት እኛ እኮ ሰለቸን

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 Před rokem +1

    ሳሚ ተጠቀቅ መልካም ስራ ነው አይይይይጎደኛ

  • @medinabentebrahim3613
    @medinabentebrahim3613 Před rokem +1

    ግንእደትያሳፍራልባደባባይ መዋረድ ሰው መታመኑንተወበቃ ያሳዝናል ስስጠላ የጓደኛውንፍቅረኛ

  • @madina3096
    @madina3096 Před rokem +3

    በግድ ተጣሉ አለዴ ጉድኮነው😂😂

  • @user-rk9gs1fh1g
    @user-rk9gs1fh1g Před rokem +7

    የኢትዩጲያ ይቱበሮች ይሄን ስራ ሁላችሁም ጀመራችሁት😊

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Před rokem +1

    ጎበዞች ሁሌ የምን ፕንርክ ነው አደድስ ስራ ፈጠሩ😂😂😂😂😂

  • @nefisa70
    @nefisa70 Před rokem +2

    ያንተ ጌም በሌላ ሚዲያ አይቼው በዚህ ሠሞን ያ ሚዲያ ብዙ ሤቶች ተዋርደዋል

  • @halmahalma9745
    @halmahalma9745 Před 11 měsíci +1

    እኔ የሴትም የወንድ ጓደኛ አልፈልግም እዳቀረቡኝ🤗

  • @halmahalma9745
    @halmahalma9745 Před 11 měsíci +1

    እኳንም አመለጥሸ😂😂😂እናቴ

  • @lubabamuhammed425
    @lubabamuhammed425 Před rokem +1

    ሆሆሆ ግድ ነገር ኧረ ተው ግን በጣም ብዙ ነገር የሰራል ሰው ማጣላት ምን ይጠቅማል

  • @TaibaTaiba-xn9oc
    @TaibaTaiba-xn9oc Před rokem +9

    ወንድሜ ይሄ ስራ ይቅርብ በዚህ የመጣው ብር በዚህን ሰአት የኔ ባል ቢሆን ሁለታችንንም ያርደናል ወላሂ ሰው ታጋድላለህ መዘዙ ላንተም ነው እሰብበት ወንዶችን አትጠይቅ ሴት ይሻላል

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Před rokem +2

      ሳህ በተለይ ወዶቹላይ ከባድው እረሰበረሳቹው ይጋደላሎው

    • @jmilahalu5816
      @jmilahalu5816 Před rokem

      እኔ ም እስማማለሁ❤

  • @user-ee2ri5tl4c
    @user-ee2ri5tl4c Před rokem +2

    አይጓደኘሳሚየምሰራውሰራአሬፊነውግንእራስህንጠብቅየልብጓደኘችንንእድናውቅይረዳናልእኒእምለውሰውእንዴትየጓደኘውንሚስትየጓደኘዋንባልእንዴትየመኘሉካልጠፋውሴትካልጠፋውወንድ

  • @zenashkasahun1731
    @zenashkasahun1731 Před rokem +1

    ጠያቂው አትሳቅ ቀልጣፋ ሁን

  • @frdosmussa3182
    @frdosmussa3182 Před rokem +1

    በርቱ ይህ ፕሮግራም አሪፍ ነው

  • @aminatyimer-hc4th
    @aminatyimer-hc4th Před rokem +1

    አስታርቃቸው ሳሚ

  • @zahraeshetu7182
    @zahraeshetu7182 Před rokem +2

    አይዞን ወድሜ ጏደኛ የለም ባሁኑ ሠአት 😢😢😢😢

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    ወይ ጊዜ😢😢😢😢😢😢
    በጣም ያሳዝናል ሰወች ሰዉን
    አትመኑ😢😢😢😮

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 Před rokem

      Are betam yasazenal yasaferal mene Gude new😢😢😢 kefu gadgya aysete😢😢😢

  • @mahdermedu5230
    @mahdermedu5230 Před rokem +1

    የኔ ወንድም 🙏🏼♥️ ደሞ ስምክ የባሌ ስም ነው ❤❤

  • @fatema6593
    @fatema6593 Před rokem +3

    ይህ ብሮግረም ተባዛ የኢቶ ትዳር አለቀለት 😂

  • @zinab8199
    @zinab8199 Před rokem +3

    ልጅቷ ይሄን የመሰለ ጉብል ይዛ ሌላኛው ጋ ምን አጃጃላት አረ ሰውስ 😢 ሰው ጠፋ በቃ ወይ ጓደኛ ወይ ሚስት ወይ ባል ሁሉም ከዳተኛ 💔

    • @add9654
      @add9654 Před rokem +1

      ሴቱም ወንዱም ትዳሩም ምች መቶታል

  • @helenhabeshatube1744
    @helenhabeshatube1744 Před rokem +1

    ተመስገን አምላኬ ጓደኛ የለኝም ❤

  • @user-ov3pi9zm3b
    @user-ov3pi9zm3b Před rokem +1

    እሰኪ ሙሰሊሞቹን ጠይቅ

  • @sameeraadam3135
    @sameeraadam3135 Před rokem +4

    ኧረ ወንድም እራስህን ጠብቅ እሽ😢😢

  • @etheth9843
    @etheth9843 Před rokem +3

    እስይ ከቤት ወጣችሁ ሶፋችሁ ስልችት ብሎኝ ነበር 🙆🙆🙆🙆

  • @drphone9773
    @drphone9773 Před rokem +3

    ኧረ ግዜው ከፍቶል እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ

  • @aminakebede3225
    @aminakebede3225 Před rokem +2

    እደው መጫወቻ አርጋችሁን ብቻ ያርብ አገር ሴቶች ቤኔታችሁ በእዲሜ ችሁ አትጫወቱ ትምህርት ተማሩበት

  • @kadejahqqql
    @kadejahqqql Před rokem +2

    ❤❤😢😢😢مشاله

  • @seikhakalbakalba4497
    @seikhakalbakalba4497 Před 11 měsíci +1

    ቀጣዩ ላይ ደውሉላት ምን እንደምትል እንስም

  • @medinayosaf7610
    @medinayosaf7610 Před rokem +1

    ጋሽ ሳሚ ጃንቦ መጠጣት አቁመዉ ዳይ ወደ እስፖርት ሸንቀጥ በል ካጠፋሁ ይቅርታ

    • @samichotv
      @samichotv  Před rokem

      ጃምቦ በሂወቴ ጠጥቼ አላውቅም😁

    • @medinayosaf7610
      @medinayosaf7610 Před rokem

      ​@@samichotvይቅርታ ሳሚሻ ብዙግዜ ቦርጫም ሰዉ ጃምቦ የሚጠጣ ስለሚመስለኝ ነዉ so ቦርጭ ይጥፋ ሸንቀጥ በል

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před rokem +1

    በረቱ ምርጡ

  • @ayinalem6227
    @ayinalem6227 Před rokem +1

    Wandame araskn ayexabq saw xafatun sitawaqabt das ayilawhum

  • @user-eu7qm7gz4u
    @user-eu7qm7gz4u Před rokem +2

    ወይኔ ግን ለምንድነው ፖሊሥ የያዘው ያከፊለፊት ያለው ሠውየ ሥልክ የሚያወራው?? ያረቢ ሀገራችንን ሠላም አርግልን

    • @madina3828
      @madina3828 Před rokem +1

      እኔም ምን ሁኖ ነው እያልኩ ነበር

  • @medujemal2981
    @medujemal2981 Před rokem +1

    አሪፍ ስራ ነው ቀጥሎበት

  • @user-kj5el5wx7x
    @user-kj5el5wx7x Před rokem +1

    ማስቲካን ሲበሉት ይላል እቀጭ እቀጭ የዛሬው ጏደኛ ቢቀርም አያቆጭ ግድ

  • @Eteiopishahshdgd-rl3vn
    @Eteiopishahshdgd-rl3vn Před rokem +1

    አር ጥሩአይድሉም ይመቱሀል

  • @hasetmolla5479
    @hasetmolla5479 Před rokem +1

    😅😅😅😅😅😅😅ዘንድሮማ የመካካድ መፈስ ተሠራጭቷል😳

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Před rokem +4

    ወንድም ሴትም ጎደኛ ተበዮች ልክስክስ ብቻ ተመሰገን የልብ ጎደኛ በዝህ ሰአት የለኝምሞምምም❤❤❤❤

  • @user-ps7uy6cc7w
    @user-ps7uy6cc7w Před rokem +1

    አይይይይ ሴቶች ግን ምንድነው አይን አዋጅ የሚሆንባችሁ በቃ ታመኑ ሰዉ ጎትጉቶ ገደል መክተት

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi Před rokem +3

    Hy ዎንዶች 🙄🙄🙄🙄

  • @user-gd7px2uh4h
    @user-gd7px2uh4h Před rokem +1

    ቢቀርብህይሻላል

  • @hgfthgg5994
    @hgfthgg5994 Před rokem +1

    ዋውሳሚበርቱእርፍስራይዘህመተሀልይመችህ

  • @eshetuaklilu6433
    @eshetuaklilu6433 Před rokem +1

    በእዚህ ዘመን ጎደኛ ሳይሆን ያለው ጉደኛ ሰው ነው

  • @saadadxb8820
    @saadadxb8820 Před 11 měsíci +1

    ኖረማልነው

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 Před rokem +1

    ኸረ ይኸስ ይቅርባችሁ የወንዶች ቂም ከባድ ነው ሴቶቹስ አልቅሰው ዝም ነው ጥሩ ስራ አይመስለኝም