አማኝ እናት_ የ25 ዓመት እምባ _ በዘለቃ በቀለ (ቃቁ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • አማኝ እናት_ የ25 ዓመት እምባ _ በዘለቃ በቀለ (ቃቁ) #መለኮት #sundayservice #Melekot #kingdom #family #Melekotchurch

Komentáře • 31

  • @yesharegbeyene1271
    @yesharegbeyene1271 Před 3 měsíci +6

    ቃቁዬ ለምልሚልን ከነ ቤተሰብሽ የተወደደሽ ትምርትሽ ሁሉ ስለሚያስፈልግኝ ስለሚለውጠኝ ስለሚሰራኝ ተከታትዬ ነው የማዳምጠው. ዘመናቹ የተባረከ ይሁን🙏💖

  • @BeziBe
    @BeziBe Před 3 měsíci +2

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አሁንም ይባርክሽ እህቴ ግሩም መልዕክት ነው ። በአሁኑ ሰአት ለኔ ያስፈልገኝ ነበር በሰአቱ ነው እግዚአብሔር ያሰማኝ

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 Před 3 měsíci +1

    Amen Amen Amen Halleluja 🙏🙏🙏

  • @tirufatmulugeta1933
    @tirufatmulugeta1933 Před 3 měsíci +2

    ግሩም ሴት ነሽ ጌታ ባርኳናል አንችን የመሰለ እህት ስለሰጠን። ተባረኪልኝ ብዙ ተምሬብሻለሁ 🙏🙏

  • @zed8788
    @zed8788 Před 3 měsíci +3

    የኔ ጠንካራ እናት i Used to ask God why you took her before atlist before i get chance to by her simple things ???
    እሰኪ ይሁን እግዚአብሔር አዋቂ
    ነው ::ምን ለማለት ነው አድሉ ያላችሁ ተጠቀሙበት::🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Gelane1
    @Gelane1 Před 3 měsíci +3

    ዘመነሽ ሁሉ ይባረክ እህታችን🙏

  • @habteg.hawariat7980
    @habteg.hawariat7980 Před 3 měsíci +2

    አሜን !!!
    በጌታ ኢየሱስ ወግ አየን ፣
    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን !!!!

  • @KonjitBekele-ni7rl
    @KonjitBekele-ni7rl Před 3 měsíci +3

    ቃቁዬ ጌታ ብርክ ያድርግሽያንሁሉ ጨለማ ከጌታ ጋርበጸሎት አብረን ተሻግረናል ጸጋውን ሰጥቶን ዛሬ ባለታሪክ ያደረገኝ ጌታ ስሙ ይባረክ ክብሩን ጌታ ጠቅልሎ ይውሠድ አንቺም አገልግሎትሽን ጌታ አብዝቶ ይባርክ አሁንም ለበረከት ሁኚልን

  • @betelhembetelhem8920
    @betelhembetelhem8920 Před 3 měsíci +2

    አሜን አሜንንንንንን የኔ እና ጌታ ይባረክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MessaySahile
    @MessaySahile Před 3 měsíci +2

    እሜን❤❤❤

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 Před měsícem

    Amen Amen Amen

  • @user-cc9ki2ss8e
    @user-cc9ki2ss8e Před 3 měsíci +2

    አሜን! በጨለማ ውስጥ ትንሳኤ አለ!!!

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 Před 3 měsíci +1

    ወንድሜ ማስተር አብነት ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 Před měsícem

    🙏🙏🙏Amen praise the Lord Jesus 👏👏👏

  • @samrawitmohammed6721
    @samrawitmohammed6721 Před 3 měsíci +2

    Amen Amen!

  • @gessesseetetuabebe4905
    @gessesseetetuabebe4905 Před 3 měsíci

    እግዚአብሄር ባርኮ ለበረከት ያድርግሽ
    ለትውልዱ ምልክት ነሽ ይጨምርልሽ

  • @ukubagebremariam5160
    @ukubagebremariam5160 Před měsícem

    Ame 🙏🙏🙏

  • @user-cc9ki2ss8e
    @user-cc9ki2ss8e Před 3 měsíci +1

    ተባረኪ ቃቁ ከህይወትሽ የሚፈስ ስለምታካፍይን!!

  • @metikuabebe5259
    @metikuabebe5259 Před 3 měsíci +1

    Amen, kakuye Tebareki my beloved sister!!!

  • @habteg.hawariat7980
    @habteg.hawariat7980 Před 3 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይሰማል!!!!!

  • @danielhailu4365
    @danielhailu4365 Před 3 měsíci +1

    ቃቁዬ ጌታ ይባርክሽ ! ለምልሚልን!

  • @fikir042112
    @fikir042112 Před 3 měsíci

    God bless you more Kakuye🙏❤️

  • @user-vw2nz1mq7i
    @user-vw2nz1mq7i Před 3 měsíci +2

    Sewdeshe eko yen modell neshe ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haleluyatesfaye7226
    @haleluyatesfaye7226 Před 3 měsíci +1

    Ameeen!!!! Yinegal!!!

  • @tigisttadesse1291
    @tigisttadesse1291 Před 3 měsíci +1

    Tanks so mace my mama wawe I cry you know Jesus love you so much 🎉🎉🎉❤

  • @nahomitesfay8271
    @nahomitesfay8271 Před 3 měsíci +1

    Teberkegg❤❤

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Před 3 měsíci +1

    AMEN yihunilin kibir legeta yihun Xegawin yabizalshe eht❤❤❤🙏📖🙏

  • @wtalife5666
    @wtalife5666 Před měsícem +1

    እባካችሁ የዚህ ሚዲያ በለቤቶች እትዬ ቃቁን ለብርቱ ጉዳይ ሰለምፈልጋት ሰልክ ካላት ኢሜል ካላት አገናኙኝ ምክሮን ፈልጌ ነው አሰቸኮይ ነው እርዱኝ

    • @zelekamersha7054
      @zelekamersha7054 Před měsícem

      የት ነው የምትኖሪው?

    • @wtalife5666
      @wtalife5666 Před měsícem

      @@zelekamersha7054በመጀመሪያ ለጥያቄዬ በመመለስሽ ምስጋና ይድረስሽ/ ይድረስህ ያምኖረው አሜሪካን አይደለም እዚህ ላይ ማለት ስለማልችል ነው የቸርቹን ወይም የሶን የግሎን ስልክ የማገኝበትን ቢረዱኝ ትልቅ እርዳታ ነው እባክዎት ላስቸግርሆት መልካም ቀን መልካም ምሽት

    • @wtalife5666
      @wtalife5666 Před měsícem

      @@zelekamersha7054 ሴት ነኝ የምትኖረውን አይቼ ነው