🛑 የተዘረጉ እጆች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2022
  • ወሎ በዱአ ነው የሚባለው እውነት ነው እናቶቻችን በሀገራችን ዱአ እያረጉ
    aki show #ኩራዝ _tube #donkey_tube #wollotube #abel_birhanu #babi
    #እማማ_ጨቤ #Ekrutube
    #Emu Sakina Tube #DawudTube
    #Nejah_media #Ashruka_channel #BABo_ ባቦ_Tube #Tateq_media #kuraz_Tube #wollotube
    #Jamal_huseen #mame_Tube
    #kewser_Tube #khalid_Tube #ethio360
    #comedian_Eshetu_melese
    #አብርሸየቄራው #SEADl&ALl_TUBE #Hanna_Yohnnes_ጎጂዬ
    #seifuonebs #ashruka #dawudtube #ebstvworldwide #bilaltv #barkot_entertainment #abrelohd #halaltube #hope_entertainment #emusekina_tube #manyazewal_eshetu #shukshukta-zehabesha #YDTOM #addis_kimemoch #oromia #tigray # obn # omn #akishow #fana #ebs #seifuonebs #zehabesha #abelbirhanu #ሰበር መረጃ #abiyahmed #nejah_media #ethiopia #ethiopianhistory #miftahkey #wollotube #amazingfact #eritrea #esayasafaworki #juharmuhamed #abay #ashruka #dani_royal # #zehabesha #miftahkey #wollotube #redwanhayatu #mametube #fana #ebc #feven_ketema #melat_demessie #fanisamri | እንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ኩራዝ tube ቻናላችንን ሰብስክራይብ ብታደርጉ #ጨዋታ #ሳቅ #ቁምነገሮች #አዳዲስመረጃዎች #የህይወትተሞክሮዎችን ገንቢ ሀሳባችሁን ሁሌም ለግሱኝ አሠሰግናለሁ።
    ሰላም ለእምዬ ሀገራችን ኢትዮጵያ
  • Zábava

Komentáře • 481

  • @user-bu4we9fq6w
    @user-bu4we9fq6w Před 7 měsíci +45

    የልጅነት፣ትዝታ፣ያለባችሁ፣በላይክአሳዩኝ፣ቤተሰቦቻችን፣አሚንየሚሉትነገር፣እደቀልድ፣አሁንብዙወቹወደማይቀረውአገርህዱአላህይዘንላቸው፣ግንወይትአገርነው

    • @user-lh1zq3gy1f
      @user-lh1zq3gy1f Před 10 dny

      በጣም ወሏሂ ዛሬግን አሉ እናቶቻችን ያቶቻችን ያረብ ለናቶቻችን አፊያ ከሀያትጋር ያረብ

  • @user-ny7fx2mt3g
    @user-ny7fx2mt3g Před 7 měsíci +22

    አሜን አሜንአሜን ዱሀችው ይድረሰን በእናንተህ ዱሀ ነው ያለነው እናቶቼ ❤❤❤❤

  • @MehammedkaloytaAhmed-iw2cz
    @MehammedkaloytaAhmed-iw2cz Před 4 měsíci +15

    መገን ሃበሻ በመገን ወሎ ወላሂ ይሄ ንጽህ ልብ የያዙ እናቶች ዛሬም ያብዛልን እውነትም እንባ ተናነቀኝ ያለፉትን ዛሬ በህይወት የሌሉ እናቶቻችን ሳስታውስ!! አላህ ያቆያቸው አሚን ብለናል እናቶቼ!!

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 Před 7 měsíci +29

    የኔ እናቶች ረጅም ሀያት ይስጥልን ከልቤ እወዳችሗለው ቆዩልን አሚንንንንን አሚንንንን አሚንንንን አላሁመ አሚን🙏

  • @user-uq6zd6td9w
    @user-uq6zd6td9w Před 9 měsíci +31

    አሚን ያረበል አለሚን ሀያት አቦ እናተው ኑሩልን እሥኪ እነሡ ባይኖሩ ማን ያረግልን ነበር አሚን ወላሂ ሂድያ ይሥጣችሁ የምትሉ ግን ቆም ብላችሁ እሠቡ ለእናንተ ይሥጣችሁ

    • @user-lw1nz7zz5q
      @user-lw1nz7zz5q Před 7 měsíci +3

      እረግጅ. አች ከእውቀት ነፃነሽ

    • @UmuAmar-gi8hk
      @UmuAmar-gi8hk Před 3 měsíci

      ​@@user-lw1nz7zz5qክክክክክክ

    • @Slamat-ux7oi
      @Slamat-ux7oi Před 2 měsíci

      ከእወቀት
      ነፃ የሆሺው አች ነሺ ከአላህ
      ቀጥሎ በናታችን ዱአ
      መስሎን እዚህ የደረስነው አች ገና ህፃን ነሺ የናት ምንነት አልገባሺም

    • @mhmhdl1112
      @mhmhdl1112 Před 2 měsíci

      ​@@Slamat-ux7oiበነሱ ግዜ ሰላም ነበርን አሁላይ ሀራምን ቂጥ ነው እያሉ የቂጣቸውን አር አሳምረው ሳያጥቡ እድሜ ለናቶቻችን

    • @user-qh4it5qq1h
      @user-qh4it5qq1h Před měsícem

      صحيح​@@user-lw1nz7zz5q

  • @user-ul5gn1nf4x
    @user-ul5gn1nf4x Před 8 měsíci +21

    እምነት አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bortokankader3006
    @bortokankader3006 Před 7 měsíci +18

    ለናቶቻችን ጤና እድሜ ይሥጥልን

  • @zhararashad3159
    @zhararashad3159 Před 2 měsíci +7

    አያቴን ትዝ አስበላችሁኝ እመዋ አላህ ይዘንልሽ እስኪ ለአቴ ጀነተልፊዶስእንድወፍቃትድአአርጉልኝ😢😢😢😢😢😢

  • @user-in9ss9wu5k
    @user-in9ss9wu5k Před 8 měsíci +13

    አሚን እናቶቼ መደድ ያረብ ይሙላላችሁ ሆድ ይመርቅ እናቶቼ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ju1mp9kl1o
    @user-ju1mp9kl1o Před 3 měsíci +6

    ያአላህ ትልቅ እዲሜ ሰጣቸዉ ያረቢ በጣም ደሰ የሚል ዱአ ነዉ አሚን ያረቢ አሚን

  • @user-mf1wq2hw7b
    @user-mf1wq2hw7b Před 6 měsíci +13

    እድሜን ጤናን አቡዝቱ ይስጣቹ እናቱቻችን❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @HailuZuma-hl7fl
    @HailuZuma-hl7fl Před 7 měsíci +11

    አሚን ንንንንንንንንንንንን እናቶቸ እድሜና ጤና ይስጥልን ሐገራችንን ሠላም እርዝቃችሑ ይብዛ በላዉ ተብሪዲ ይሑን

  • @bekifarmer2758
    @bekifarmer2758 Před rokem +31

    እናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j Před měsícem +4

    አላህዎ ከዚህ ከቆሼሼ ሼርክ አዉጣልን ያረብ ሂዲያ ሥጥልን ወላሂ በዱኒያ አኼራ ከሠሩብን እናቶቻችንን አዉጣልን ያረብ

  • @sakabetelhemchoka3814
    @sakabetelhemchoka3814 Před 7 měsíci +10

    አሚን እናታችን እድሚና ጢና የሰጣት ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ❤

  • @ZaburaZabura-bm5nb
    @ZaburaZabura-bm5nb Před 6 měsíci +8

    የኔእናቶች አላህ ያቆያችሁ እናቶቻችን እድሜይስጣችሁ ያረቢ የኔየዋህ የእናንተ ግዜ ለኛም ቢሆን ምነበር ያረቢ አሚንንንን❤❤❤❤❤

  • @HailuZuma-hl7fl
    @HailuZuma-hl7fl Před 7 měsíci +9

    እወዳችሗለሑ እኔም የዱበርቲ ልጂ ነኝ የኮምቦልቻ ልጂ ነኝ አሑን የምኖረው ደቡብ አፍሪካ ኘሪቶሪያ ነዉ እናተን ሳያችሑ ሐገሬ ትዝ አለኝ ሐገሬ በጣም ነዉ የናፈቀኝ

    • @akramtubee
      @akramtubee  Před 7 měsíci

      እናመሰግናለን
      አይዞህ ከምትወደው ቤተሰብና ሀገርህ ጋር በሰላም ትገናኛለህ
      ሁሉ ሰላም ነው ካንተ ጋር

  • @user-zx1px4im7i
    @user-zx1px4im7i Před 7 měsíci +15

    የአራቢ የአላህ እር አሚን አላሁማ አሚን ደጉን ግዜ መልስልን ዉሃቢያ ከመጣ ሀገራቺን ሂወታቺን ተመሰቃቀል ዱአ አያቁም አንድ ላይ መደበላለቅ አያቁ እህ እር ስንቱ ልቤ ተፋቀ ወላሂ ከየት ይመጣል ያ ግዜ የአራቢ አላህ ይጠብቃቹህ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @slamwityoutub4181
      @slamwityoutub4181 Před 7 měsíci

      ያረብ

    • @user-fz8ez2np5c
      @user-fz8ez2np5c Před 4 měsíci

      ክክክክክ አረግ እስት ገብተሽ ተማሪ
      ወብያ ብለሽ ከመሳዴብ

    • @UmuAmar-gi8hk
      @UmuAmar-gi8hk Před 3 měsíci

      እኮ ቀፎ ነቻ

    • @user-xh7tl2yk7j
      @user-xh7tl2yk7j Před 2 měsíci

      አላልሽም አላህ ሂዲያ ይስጥሽ አሚን በይ እግዳውስ ተማሩ ሠለፎችን ሱነኞችን ተከተሉ አህባሾችየ ወይንም ሶፍያወች የኛ ጄግና ኡስታዝ ሳዳት ከማል አቡ መርየምን አዳምጭ በዴብ ያሥተምርሻል

    • @user-hg9bv8ur6g
      @user-hg9bv8ur6g Před 2 měsíci

      ውሀ ግቢ መጀመሪያ ተማሪ ከዛን ተናገሪ ወሪያም

  • @ermiyesketema299
    @ermiyesketema299 Před 8 měsíci +29

    ሁሉንም የሚመዝነው ፈጣሪ ነው እነዚህ ደግሞ በቅንነት ነው ዱአ የሚያደርጉት

    • @akramtubee
      @akramtubee  Před 8 měsíci

    • @user-ru7li6ge6s
      @user-ru7li6ge6s Před 7 měsíci

      ቀዳዳ ቲሽ ምናይነቷ ነሽ ግን ተላልቅ ስው የምትሳደቢው 😠😠😠😠😠😠😠🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫

    • @umfewzan3243
      @umfewzan3243 Před 5 měsíci

      አልተሳደበችምኮ ዉዴ❤​@@user-ru7li6ge6s

    • @user-ev4jj2yu3m
      @user-ev4jj2yu3m Před 2 měsíci

      ​@@user-ru7li6ge6sመቼ ተሳደበች

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg Před 2 měsíci

      አለሰተሳደበችም እኮ​@@user-ru7li6ge6s

  • @user-eu1og1qj7m
    @user-eu1og1qj7m Před 7 měsíci +9

    እናቶቸ ኑሩልን የኛ ዱአአድራጌወች ወሎ መጀን ይሉሀል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 አሚን አሚን አሚን አረአሚን😂😂🥰🥰🥰

  • @NaM-ee1df
    @NaM-ee1df Před 7 měsíci +10

    አላህከናተጋይሁንማሻአላህለኔምዱአአርጉልኝእወዳችኋለሁ

  • @resalasiraj9915
    @resalasiraj9915 Před 8 měsíci +9

    አሚንንንንን እድሜ እና ጤነ ይስጠችሁ እነቶቼ

  • @NewNew-dw4hy
    @NewNew-dw4hy Před 7 měsíci +9

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ወላሂ 😢😢😢

  • @RabiyaSaeed-fp1hu
    @RabiyaSaeed-fp1hu Před 7 měsíci +10

    አሚን ያእላህ አላህአዲሜይስጣችሁ

  • @user-cz9mc1vu5i
    @user-cz9mc1vu5i Před 7 měsíci +9

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ ወይ እናቴ ናፈቀችኝወላሂ እደውበሰላም ያገናኝን😢😢😢❤❤

  • @akramtubee
    @akramtubee  Před 8 měsíci +22

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ አትርሱ ❤

  • @user-ss5mo9pg3r
    @user-ss5mo9pg3r Před 8 měsíci +7

    አሁላይ ካለን አዋቃወች እናሡ ምንም እማያቁት ይበልጡናል
    ልባቸወ ቅን ነው ደሞ እደሀደቱ ዱአ ነው ያረጉት መጀን እሚለትምእደኛ አወቀው ጠፉ ሁናው አደለም ባለማወቅ ነው እኛ ሥተቻችን ናን አውቆ ጠፎች????

  • @user-wr8eh7bo1i
    @user-wr8eh7bo1i Před rokem +11

    እረጂም እድሜ ለናቶቻችን

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 Před 6 měsíci +6

    😢😢😢😢ማርይም እርን ግጠኝነኝ አማራውች ናቸው የኔእናቶች እመቤቴ ትጠብቃቹ

  • @saddawly7503
    @saddawly7503 Před 6 měsíci +5

    አሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንአረ እምየ ኢቶጵያ አላህ የናቶቻችንን ዱአስማልን አላህዋ ወላሂ በፊት እናቶች ዱአ ሲያረጉ እሚነፍቃቸው የለም ነበር አሁን የወለዶቸው ልጆች ሀራም እያሉ አያከብሮቸው አረ አላህዋ እዝነትህን

  • @user-jk9ig7qs8k
    @user-jk9ig7qs8k Před 8 měsíci +8

    Amme Amme Amme Amme Amme Amme Amme Amme Amme Amme Amme Amme Amme Amme Amme Amme Amme Amme Amme Amme Amme Amme Amme Amme Amme ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenatzenat5302
    @zenatzenat5302 Před 7 měsíci +9

    አሚንን አሚን እናታችን የድሮ ስው እኮ ልቡ እንጡ ነው😢

  • @FatoumaNoura-rl8lt
    @FatoumaNoura-rl8lt Před 4 měsíci +3

    እናቶቼ አላህ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጣችሁ ኑሩልኝ በናተው ዱአ ነው ያለነው

  • @HarimaAhmed
    @HarimaAhmed Před 8 měsíci +8

    አሚንአሚንአሚን ያረብእናታችን❤❤

    • @akramtubee
      @akramtubee  Před 8 měsíci


      ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሺ

  • @user-jn8ym6fo4w
    @user-jn8ym6fo4w Před 6 měsíci +4

    እድሜና ጤና ለእናቶች ምርጥ ዱአ

  • @safias4050
    @safias4050 Před 8 měsíci +7

    አሚንንንንንን ልብ ይነካል ወላሂ ዱአቸው

  • @wesenyel
    @wesenyel Před měsícem +2

    አሜን አሜን አሜን አቦ ።እንዲህ ነው አገራችን ኢትዬጲያ ከአንዱ ጫፍ አንደኛው ጫው በደጋግ ሰወች ዱሀ የተዘረጋችው ። የምን ታሪክ ነው ዛሬ ወሎላይ ተሰራ የምንለው ትናንት በዱሀቸው ሰርተውትና ገንብተው የሰጡንን እኛነታችንን ክደን አይደለም እንዲ ፈጣሪን የማንፈራ ሆነን ራስ ወዳድ ሆነን አሆን ላለንበት ውርደት መከራ ባርነት የተዳረግነው ጉበዝ ፈጣሪ ብቻ እንደኛ ሳይሆን እንደነዚህ እናቶችና ባለፉት ደጋጓች ሲል ይቅር ብሎ ፊቱን ይመልስልን አቦ።

  • @user-el9iv9mh6n
    @user-el9iv9mh6n Před 9 měsíci +9

    አሚንንንንንንንንየኔ እናቶች ዉዲዲ ነዉ የማረጋችሁ

  • @genetlegesse3218
    @genetlegesse3218 Před 8 měsíci +10

    እድሜ ይስጥልን ለናቶች መራቂ እንዳይጠፋ

    • @akramtubee
      @akramtubee  Před 8 měsíci

    • @nuraaman2793
      @nuraaman2793 Před 7 měsíci

      Maschalch alch adame ystaychahu hayataschahun yarzamalan kalach gar banant dua naw yalanaw yane yawahawosch dagosch nurulag batam batam awadaschahalahu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @nuraaman2793
      @nuraaman2793 Před 7 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zl6vf8ti5y
    @user-zl6vf8ti5y Před 7 měsíci +4

    ❤❤❤ይሂቀን ጠፋ ያጀመአ ወላሂ አሁን ተበላሽ ሠዉ እናቶቻችን ድአርገዉ ይደርሳል በጥሀራሁነዉ ነዉ ድአ የሚያርጉት ቁርአን ባያቁም አላህ ይሠማችዋል ምን እደሚሎ አዳድ ባለጌ ብዙ ሊሎ ይችላሉ እኔግን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 Před 8 měsíci +6

    አሚን አሚን ያርብ 💚💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ny7fx2mt3g
    @user-ny7fx2mt3g Před 7 měsíci +6

    አሜን አሜን አሜን

  • @fcczahle6573
    @fcczahle6573 Před 7 měsíci +7

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-jn8ym6fo4w
    @user-jn8ym6fo4w Před 6 měsíci +4

    አመነዉ አሜን ነው ዷቹ ይስማልን 1ንድ ያርገን ሳልም ያርገን ሀገርችን ሳላም ይዉረድልን

  • @OmmuMostura
    @OmmuMostura Před 2 měsíci +3

    ግን እኮ መተሳሰብም ምተዛዘንም በነሱ ቀርቶ ሁላችንም አዋቂነን ስንል ቀልባችን ደረቀና ተያይዘን አለቅን

  • @martaoromo8202
    @martaoromo8202 Před 9 měsíci +9

    AMEEEN AMEEEN AMEEEN 👏👏👏

  • @user-dd7ev8jd8c
    @user-dd7ev8jd8c Před 2 měsíci +3

    ወላሒ ምርጥናቸው አሏሕ እድሜይስጣቸው 😢😢ዴርቆቹንምያርጥባቸው

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 Před 7 měsíci +5

    አሚን ያረቢ ያአላህ አንተ ድረስልን እባክህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NaM-ee1df
    @NaM-ee1df Před 7 měsíci +5

    አሜን፡አሜንአሜንወላሄእወዳችሗለሁ

  • @yunusesmail4061
    @yunusesmail4061 Před 7 měsíci +5

    Ameen

  • @mahasohagos61
    @mahasohagos61 Před měsícem +1

    አሜን የበፊት የእናቶቻችና የአባቶች ጠፋ
    እናቶቼ ለምናችሁንና ፀሎታችሁን እግዚአብሔር ይሰማው

  • @user-lh1zq3gy1f
    @user-lh1zq3gy1f Před 10 dny +1

    ወሏሂ ልጅሁኜ የነበረው ትዝታ ያአሏህ አቤት ስዴት ስንቱን አየሁት 😢😢😢

  • @user-iq3of8ps7s
    @user-iq3of8ps7s Před 2 měsíci +3

    አይ እናቶቻችን ኑር በሉ አሚን እናተ ባኖሩ ማን ዱአ ያረግነበር ኮርማ ይጣ

  • @user-gc4wb6wl2g
    @user-gc4wb6wl2g Před 8 měsíci +6

    አሚን አሚን አሚን

  • @user-tp5nv2gj5i
    @user-tp5nv2gj5i Před 7 měsíci +4

    አሚንንንንንንንንንን ያረብ ያአላህ

  • @user-zl4wb9lf5k
    @user-zl4wb9lf5k Před 7 měsíci +6

    አሚንን አሚንንን አሚን አሚንንንንአሚንንንን😢😢😢😢😢

  • @makeaomarm
    @makeaomarm Před 8 měsíci +6

    አሚንደምሩኝእመለሳለሁ

  • @user-co4yl4nz8i
    @user-co4yl4nz8i Před 9 měsíci +8

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እርሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @kamilaemar3687
    @kamilaemar3687 Před 8 měsíci +5

    አሚን ያረበላለሚን ♥♥♥♥♥♥

  • @user-zn4jw1gm8v
    @user-zn4jw1gm8v Před 4 měsíci +3

    አሚን፣አሚን፣አሚንየአርቢ፣የአላህ፣እናቴመጀን፣አተመላእሻልእኝ፣አሁንስ፣መርርኝ፣የእስው፣አግሪ፣ኑሮ❤❤❤❤❤❤

  • @user-nr7rh9eh1w
    @user-nr7rh9eh1w Před 7 měsíci +6

    Amin.🤲🤲🤲

  • @user-tm3bk6pb3j
    @user-tm3bk6pb3j Před 8 měsíci +5

    😭😭😭😭😭አሚንንንንን

  • @user-dz5ls1cu5s
    @user-dz5ls1cu5s Před 8 měsíci +6

    አሚንንንንንንንንን

  • @samirajordan2834
    @samirajordan2834 Před 5 měsíci +4

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤አላህዬ የሠው መውደድ ይስጠን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-dz9qq5oh6v
    @user-dz9qq5oh6v Před 9 měsíci +6

    አሚንንንንንንንንንንንንንንአሚንንንንንንንንንን

  • @user-tm3bk6pb3j
    @user-tm3bk6pb3j Před 8 měsíci +4

    አሚንንንንንንንንንንንንንን

  • @LailaMuhammad-dg6rr
    @LailaMuhammad-dg6rr Před měsícem +1

    አሚን አሚንን አሚንንን በሀያት ላይ ሀያት ይጨምርላችሁ እናቶቼ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይትዝታ

  • @lubabaawad4532
    @lubabaawad4532 Před měsícem +1

    አሚን አሚን አልህ እድሜያችሁን ያርዝመው ወሎ የት እንደሆነ ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል❤❤❤

  • @SamiraMohamed-ul6oy
    @SamiraMohamed-ul6oy Před 7 měsíci +4

    ያረበና አሚንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ul5gn1nf4x
    @user-ul5gn1nf4x Před 8 měsíci +4

    እምነት አሜን አሜን 😢😢😢😢😢

  • @user-wr8eh7bo1i
    @user-wr8eh7bo1i Před rokem +4

    አሚን

  • @user-qu1vx6ox4s
    @user-qu1vx6ox4s Před 8 měsíci +5

    Amen,amen ,amen

  • @fafifafi-hx8jy
    @fafifafi-hx8jy Před měsícem +3

    አሁንኮ የለም ያጀማአ አይይይይ ጊዜ ደጋጎቹ ሞቱ አሁን ያለነው እንዳው መጥፎ ነን እኮ እሄ ዱአ ከቀረ ነው እኛ ሀበሳ የበዛብን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sitrelahkedir829
    @sitrelahkedir829 Před 8 měsíci +3

    አሚን ያረብ

  • @fhhjgf5165
    @fhhjgf5165 Před 2 dny +1

    አሚንን ማዘሮዎቸ ኑሩልንንንን❤❤❤

  • @senabsenab5997
    @senabsenab5997 Před 7 měsíci +4

    አሚንንንንንንያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤💚💛❤

  • @user-ir8xg6fr2v
    @user-ir8xg6fr2v Před 9 měsíci +4

    አላይዉደዲላቹሁይኸንየመሠለእነግርግሮየምትለቁልነወንዲሞችእኽቶች❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tm3bk6pb3j
    @user-tm3bk6pb3j Před 8 měsíci +4

    አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንረጂም እርሜለናተ

  • @user-ty6dz9fp8m
    @user-ty6dz9fp8m Před 8 měsíci +4

    አሚንንንንንያረብ 😢😢😢😢😢

  • @user-mo9tq2zp6u
    @user-mo9tq2zp6u Před 28 dny +1

    አላህ እናቶችችንን ቃጥተኝውንምገድ ይምራልን በተውሂድ ያኢላሂ

  • @user-gt6lm8eb2z
    @user-gt6lm8eb2z Před 8 měsíci +3

    አሚንን

  • @user-fs6do9sn8k
    @user-fs6do9sn8k Před 8 měsíci +4

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @andlenatua
    @andlenatua Před 2 měsíci +1

    መሸአሏህ ማዘር ተመቹኝ ትንሽ ቢያሥተካክሏት በቀጭቀጭ ባልሆነ በጣም ደሥ ነው የሚሉት እሥከመጨረሻው አየኋቸው ከዛ ሸር አደረኳቸው በኔም 😅😅

  • @nuraaman2793
    @nuraaman2793 Před 7 měsíci +4

    Amin amin amin

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 Před 8 měsíci +8

    Amen enatochi ❤❤🙏🙏🙏❤❤❤

  • @NurMehammed-zw8lq
    @NurMehammed-zw8lq Před 7 měsíci +3

    Amin

  • @SamiraMohamed-ul6oy
    @SamiraMohamed-ul6oy Před 7 měsíci +4

    አሚንንንንንንን❤❤❤❤

  • @user-sq6th6xh9l
    @user-sq6th6xh9l Před 3 měsíci +2

    አሚን ያረብአማንኢሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ow6qi6to6q
    @user-ow6qi6to6q Před 4 měsíci +2

    😢😢😢አሚን ዛሬስ አብራችሁ በሆኩ❤❤❤

  • @user-jl5mm5hx4b
    @user-jl5mm5hx4b Před 8 měsíci +3

    አሚን😘😘😘😘

  • @user-tm3bk6pb3j
    @user-tm3bk6pb3j Před 8 měsíci +4

    እይይይይይአለቀስኩ በትዝታ ረዝምእዲሜ

  • @user-or1es4oj1o
    @user-or1es4oj1o Před 29 dny +1

    እረጂም እዲሜና ጤና አእናቶች❤❤❤❤

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 Před 8 měsíci +6

    Amen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @sofiyaail
    @sofiyaail Před 2 měsíci +2

    ያአላህ ደስ ሲሉ አላህ ያቆያችሁ

  • @madinamed317
    @madinamed317 Před 7 měsíci +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አሚንንንንንንንንን

  • @Rhamat-by4vo
    @Rhamat-by4vo Před 2 měsíci +2

    አሚንአሏሁመአሚንአሚንያረበልአለሚን❤❤

  • @kalid__mussa
    @kalid__mussa Před 7 měsíci +3

    Masha allah my mother ❤❤❤❤thanks Amin 🤲🫶

  • @toyibaahmede3209
    @toyibaahmede3209 Před 7 měsíci +11

    ያጎቴ ሚስት ዛህራ ሙሀመድ ሺ አመት ኑሪልኚ

    • @user-ni2vl7cq6d
      @user-ni2vl7cq6d Před měsícem

      ዱአ አድራጊ ናቸው እዴ ይቅረታ

  • @seadaabdurezak3235
    @seadaabdurezak3235 Před 8 měsíci +3

    Ammin enatoche Allah. Yakoyach

  • @user-hj6xn6rc5c
    @user-hj6xn6rc5c Před 3 měsíci +2

    አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲