✅የወሎ ዱኣና ምርቃን ... ወሎ መጀን ! Tossa tube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 08. 2021
  • የወሎ ዱኣና ምርቃን ትዝታዎች...
    #ወሎ #ምርቃን #Embosatube

Komentáře • 235

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  Před 2 lety +21

    ውድ ያገር ልጆች ስለመጣችሁ እናመሰግናለን። በቀጣይም ለየት ያሉ የገጠር ትዝታዎችን በልዩ አቀራረብ ወደናንተ እናደርሳለን !ሼር አድርጉልን ❤

    • @alec1697
      @alec1697 Před 2 lety +1

      Am living in usa,USA, doing such a wonderful thing, it reminds me so many things, thanks for sharing this.keep doing and any thing you want please inbox me

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 lety

      @@alec1697 thank you for your suggestion. You can contact me with fb. facebook.com/profile.php?id=100047711961236

    • @zinetyoutube8805
      @zinetyoutube8805 Před 2 lety +2

      መልካም ነገር አቅርቢ አማና አለብሽ ይሄ በሽርክ ነዉ እህቴ ከአላህ ዉጭ እየተጣሩ ነዉ የሚለምኑት የዋህ ወገኖቻችን አያዉቁም የሚያስተምራቸዉ የለም

    • @SEADA7953Tube
      @SEADA7953Tube Před 2 lety

      በርቺ የኔ እህት ግን የናቴን ትዝታ ቀሰቀስሽብኝ

  • @fhhv1552
    @fhhv1552 Před rokem +4

    ሰወች ይን ነገር ጡሩ አደለም ማውገዝ አለብን የምን ማበረታታት ነው በልጅነታችን ያለ ማወቅ ደስ ይለን ነበር ግን አሁን ጣወት ነው የሚመስለኝ

  • @user-tf6wz9xr9k
    @user-tf6wz9xr9k Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @gashogasho1859
    @gashogasho1859 Před 2 lety +27

    ወሎ እኮ ከምር ገራገር ነዉ አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖቸ😘

  • @vkhgi3915
    @vkhgi3915 Před rokem +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-tm8ye3bu9m
    @user-tm8ye3bu9m Před 6 měsíci +1

    በርታ፡ቀጣይ፡የኛሰፈር፡ሻገር፡በለህ፡አሳየን❤❤

  • @user-wl6mr2qc2y
    @user-wl6mr2qc2y Před 2 lety +5

    Yenawudithi

  • @yohannestariku6840
    @yohannestariku6840 Před 2 lety +10

    አገሩን ባላውቀውም ወሎዬ በመሆኔ ብቻ ግን ሁሌም እኮራለሁ።

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Před rokem +4

    በጣም ደሥ ትላላችሁ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-dc4uu5kh5z
    @user-dc4uu5kh5z Před rokem +1

    ወይይይትዝታ ወሎ ሀገሬ ፍቅርናት ወይስደት ትዝታነው ትርፉ

  • @SalehSaleh-wl2ht
    @SalehSaleh-wl2ht Před rokem +1

    አ ገ ሪ ❤️❤️👍👍🙏🙏ስ አሜን

  • @bestnews-4227
    @bestnews-4227 Před 2 lety +5

    ወሎ መጀን !!

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 lety

      እናመሠግናለን። አሜን

  • @No-to3vk
    @No-to3vk Před 2 lety +2

    አማንንንንንንን

  • @nujatmohammednujat5220
    @nujatmohammednujat5220 Před rokem +1

    ጀም አይዞህ በረታ

  • @user-jr4cn9tk3m
    @user-jr4cn9tk3m Před 2 lety +5

    ወሎ መጀን

  • @EimanEiman-ho4lh
    @EimanEiman-ho4lh Před 6 měsíci +1

    አሜንንንን❤❤❤ከጭቃውውልቅ.እፎቁጥልቅተብለንነበረ.እመዳምኩሸናሁነንቀረንጂ.

  • @tarikumr9136
    @tarikumr9136 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን !!! በረካ ሁኑ !!! የገጠር ሃድራ እንደዚህ አይነቱን በብዛት ላኩልን

  • @user-kz1yi1vg4t
    @user-kz1yi1vg4t Před rokem +1

    ማሻአላሕ

  • @sarasulatn55
    @sarasulatn55 Před 2 lety +5

    እህቴ

  • @hussenseyd2168
    @hussenseyd2168 Před rokem +1

    በጣም ደሥ ይላል

  • @user-yw1mr3fq3k
    @user-yw1mr3fq3k Před rokem +4

    አቤት ድምፅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @siaytay4605
    @siaytay4605 Před 2 lety +5

    Ajeebe ayyy bere teblo yemaykedbt hone yemechachehu

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Před 11 měsíci +2

    በረታልን ወደማቺንን

  • @Kayi_Films
    @Kayi_Films Před 2 lety +1

    ድንቅ ቅንብር!!!
    ወሎ መጀን!

  • @seideshetu5677
    @seideshetu5677 Před rokem +1

    wow love you balager

  • @Tube-ms9mz
    @Tube-ms9mz Před 2 lety +5

    amin aminnnn❤❤❤

  • @sadahussen4426
    @sadahussen4426 Před 2 lety +5

    መሻአላህወሎበዶአነዉአሚን

  • @user-if4nh1vm3t
    @user-if4nh1vm3t Před 10 měsíci +1

    ማሻአላህ ወሎ መጀን አገራችንን ሠላም ይሁንልን

  • @user-rd8zf1cj5n
    @user-rd8zf1cj5n Před 2 lety +7

    የመዲም ቅመሞች ቅጭቃው ውልቅ እፎቁ ጥልቅ አርጌቻሆለሁ እና በናታችሁ ሼር አርጉለት ዩቲቡ ተዘግቶበት ነው አዲስ ከፍቶነው ተባበሩት እባካችሁ ምርጥ ሰው ነው ወላሂ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 lety

      እናመሰግናለን!

    • @user-rd8zf1cj5n
      @user-rd8zf1cj5n Před 2 lety

      @@Tossatube. ምንም ማለት አይዲል ቡሽራን አናግረው ያስተዋውቅለሀል ወንዲም

  • @user-nv3lg6ev8z
    @user-nv3lg6ev8z Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን አላሁማ አሚንንንን

  • @mtube1174
    @mtube1174 Před 2 lety +1

    ወየሀገሬ

  • @user-nq5nw4zo4j
    @user-nq5nw4zo4j Před 2 lety +9

    ከጭቃዉ ዉልቅ እፎቁ ጥልቅ አያቴ ትመርቀኝ ነበር 🤓እመዳም ቤት ጥልቅ ብየ ቀረሁ😂 የኔጁየ ቤተሠቦች ወላሂ ፍቅር ናቸዉ አላህ እረጅም እድሜ ይሰጣቸዉ🥰

    • @destamelese3244
      @destamelese3244 Před rokem

      አይዞሺ ከፎቁ የምትሆኝበት ጊዜ አለሺ

  • @user-vw6zb2je1e
    @user-vw6zb2je1e Před 2 lety +5

    ማሸአላ ውደ አሚን አሚን ደሠሲሉ

  • @zenabmohammed1155
    @zenabmohammed1155 Před 2 lety +1

    አሚንንንን

  • @seada996
    @seada996 Před rokem +2

    የኔባት የድምጣቸው አባቴን አስታወሱኝ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ያረብ

  • @ethiopiantiktok7763
    @ethiopiantiktok7763 Před 2 lety +7

    ወሎኮ ይለያል!

  • @elhamyimer512
    @elhamyimer512 Před rokem +1

    ማሻአላህ አላህ ያቆያችሁ ወሎ በዱአነው

  • @zeinumohamed1219
    @zeinumohamed1219 Před 2 lety +5

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ አጎቴ እድህ ይል ነበር ግን ፉቅራ ናቸው ይሄሰው ድምፁ ግን ያምራል

  • @user-jd1ug3jo2r
    @user-jd1ug3jo2r Před 2 lety +5

    ጠባስቲን ባሳየሽኝ ገልሻ ከደረሽ አይቀር አይይይይ

  • @user-ym1cm5ye4t
    @user-ym1cm5ye4t Před 5 měsíci

    መሸአላ አሚን

  • @hadeyaalbitcho1141
    @hadeyaalbitcho1141 Před rokem +1

    ማሻ አላህ ድስስትይ

  • @user-xe3ks7yk5d
    @user-xe3ks7yk5d Před 10 měsíci +1

    አይ ሀገሬ ሰወሺሺ አለቁ ለዛውም የዋሁ ገበሬ 😢😢😢😢😢

  • @healthiswealth2560
    @healthiswealth2560 Před rokem +1

    ደሴ ዙሪያ ግራኝ ሜዳ(ገልሻ) አካባቢ መሰለኝ ማሻ አላህ!!

  • @wirjjob8288
    @wirjjob8288 Před 2 lety +5

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @wollosalaamnawdj5995
    @wollosalaamnawdj5995 Před 2 lety +1

    Yarabbi Indayisit xiyyitu yanasu waha

  • @AliAli-yj3ho
    @AliAli-yj3ho Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @user-bi9ig1yj7c
    @user-bi9ig1yj7c Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @zinetyoutube8805
    @zinetyoutube8805 Před 2 lety +5

    እንድህ አይዴለም ዱአ አላህ ይመልሳችሁ ሽርክ ነዉና የሚሰሩት ይህ የዋህ ህዝብ

  • @zeharahussen6029
    @zeharahussen6029 Před 2 lety +13

    እኔ የዝች ሴርዩ ፈገግታ አዙሮ ሊደፍኝ ነው

    • @bestnews-4227
      @bestnews-4227 Před 2 lety

      enem betam ygermegnal

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 lety

      እናመሠግናለን።

    • @sofiyaeshete7368
      @sofiyaeshete7368 Před 2 lety

      ወላሂ ሤትዮዋ በጣም ሣቂታና ተጫወች ናት በጣም እምወዳት

  • @karemakarim7567
    @karemakarim7567 Před 2 lety +1

    አሚንንንንንንንን

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 lety

      ያገር ልጅ እናመሰግናለን ❤ ከተቻለ ለሌሎችም ሼር ይደረግ።

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele Před 2 lety +5

    ያምራል😍

  • @mammaalemeujjguh
    @mammaalemeujjguh Před rokem +1

    🤲🤲🤲

  • @ErahmetAhmed
    @ErahmetAhmed Před 3 měsíci

    መሻ አላህ ፈገግታ

  • @user-jd1ug3jo2r
    @user-jd1ug3jo2r Před 2 lety +4

    አይይይይይይይይይ😭😭😭

  • @kaligirma177
    @kaligirma177 Před rokem +1

    ❤️

  • @samtube9926
    @samtube9926 Před 2 lety +4

    Yene wud kene lezawww mamaruuu tebarekulgg

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q Před 2 lety +2

    🙏🙏🙏🙏

  • @amenaali1952
    @amenaali1952 Před 2 lety +2

    ብዙ ነገር አስታወስሽኝ እህት

  • @user-fz6xr3po9r
    @user-fz6xr3po9r Před 5 měsíci

    አቤት ያገሬ ሰው😂😂😂😂😂😂😂

  • @sofiyaeshete7368
    @sofiyaeshete7368 Před 2 lety +4

    አሊመትየ ሥላየሁሽ በጣም ደሥ ብሎኛል ፈገግታሽ እኮ ልዩ ነዉ ጋሽ ሠይድንም አንችንም አላህ ረጅም እድሜ ይሥጣችሁ እናቴን በሞት ካጣሁ ቡሀላ ከስደት ወደ ሀገሬ መግባት አስጠላኝ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 lety

      እናመሰግናለን!

    • @sofiyaeshete7368
      @sofiyaeshete7368 Před 2 lety

      @@Tossatube. ቀጣይ ቪዲዮ አለሚመትን ሣሚሊኝ

    • @user-nq5nw4zo4j
      @user-nq5nw4zo4j Před 2 lety +1

      የኔልዩ አብሸሪ የኔቅመም ሶፊየ

    • @sofiyaeshete7368
      @sofiyaeshete7368 Před 2 lety

      @@user-nq5nw4zo4j ወይኔ የኔዉድ አላህ ያበሽርሽ

  • @user-bp3ii2mu2v
    @user-bp3ii2mu2v Před 2 lety +1

    እናትየው ዋዉ እንድኔ እናት ጥንቅቅ ያለች ማሻአላ

  • @danieltessemazamunda7031

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @abdujemal6281
    @abdujemal6281 Před 2 lety +1

    ደርባባ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናት ነብሴን በሀሴት ሞላቸው

  • @habtewodaje8315
    @habtewodaje8315 Před 2 lety +5

    Can you invite maru balgaru

  • @user-sp1be8tr7k
    @user-sp1be8tr7k Před 2 lety +1

    ማሻአላህደስይላልወሎመጀን

  • @loulouaba7740
    @loulouaba7740 Před měsícem

    ሡበሀንአላህ😢

  • @user-ud4io9bl3i
    @user-ud4io9bl3i Před rokem +1

    አሚንበዶአቺሁወሎመጀንወሎገራገሩ

  • @wallokamisseumuazuzwalloka396

    Mashalah

  • @sarasulatn55
    @sarasulatn55 Před 2 lety +5

    አበሠትሺነው ማሻአሏህ ወላሂ አባቴን አባቴንመሰለኝ ወላሂ

  • @user-xh8km3fj8v
    @user-xh8km3fj8v Před 2 lety +3

    ከምንም በላይ የሴትዮይቱ ፈገግታዋብቻ ልብያረካል ዱዓው ግን ሸርክ ነው ምንአለ በነካእጂሽ ሀዲስ የሚስተምራቸው ፕሮግራም ብታረጊሀሪፍነው በነሱላይ መፍረትአልችልም የሁላችንምበተሰብያውነው ግን ያወቅነውን ነገር በተቻለን እናሳውቅ ኡስታዞቹ እደሆነ ገጠር ያለውሸርክ አላሳሰባቸውም ትምህርት ላድቀንእኳን ቢገኙ የውሀ ናአማኝ ናቸው የገጠርሰውይተውነበር

  • @user-ud4io9bl3i
    @user-ud4io9bl3i Před rokem +1

    ወላሒእናታቺንአባታቺንደሴይላሉ

  • @user-ud4io9bl3i
    @user-ud4io9bl3i Před 2 lety +2

    አሚንወሎጀራገሩ

  • @Samira22Samira22-ul8fs
    @Samira22Samira22-ul8fs Před 9 měsíci +2

    ሰላም ጀምየ

  • @user-jp9xz7pc7n
    @user-jp9xz7pc7n Před 2 lety +1

    አይይይይ😭😭😭

  • @mosaeed778
    @mosaeed778 Před 2 lety +1

    አሜንንንን

  • @rahmatube
    @rahmatube Před 2 lety +2

    አይይይ ወሎ በመወለድ ኩራት ነዉ የገራገረ የዱአ ሀገረ

  • @user-sw9yd7yx2c
    @user-sw9yd7yx2c Před rokem +1

    Wow. ደስ ሲሉ ደሞቸ ❤❤❤ ውዶች ደምሩኝ

  • @rahama5324
    @rahama5324 Před 7 měsíci +1

    አይይይ አባየና አያቴን አስታወሰኝ አይ ሞት ክፉ የት ላግኛቸው አይይይይይ😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @halima1861
    @halima1861 Před 2 lety +4

    አባባ አላህ ረጅምእድሜ ይሰጥ አሚን አሚን

  • @sarasulatn55
    @sarasulatn55 Před 2 lety +6

    ገራዶነውእደ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 lety

      እናመሠግናለን።

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 lety

      አዎ መጀመሪያ ላይ የሚታየው ቦታ ገራዶ ነው።

    • @makyamakya4960
      @makyamakya4960 Před 2 lety

      ገልሻ ልዩቦታሲወዱ

  • @tube3507
    @tube3507 Před 2 lety +2

    ወሎ ገራገሩ ማሻ አላህ ክታመሩ ኡፍፍፍፍ እኔስ እዲህ ሳይ ይናፍቁኛል ቤተሠቦቼ

  • @starstar4824
    @starstar4824 Před 2 lety +1

    ፈገግታዋ ሴትየዋ የኔ ማሮች ወሎየ

  • @emanashebr7019
    @emanashebr7019 Před 10 měsíci +1

    ልዪነው ውሎ

  • @zinaba7364
    @zinaba7364 Před 2 lety +1

    ወላሂ የእናቴ ቡና እናጀበና መስሎኝ ትዝታየንቀሰቀሱትሣይ አለቀስኩ

  • @rahama5324
    @rahama5324 Před 7 měsíci +1

    ኧረጋሽ ሰይድ ሁሴን ያባቴ አክስት ልጂ ነው ጉድ ይገርማል ድምፅህን ስለሰማሁት ደስ ብሎኛል

  • @user-ur8ru3ut8o
    @user-ur8ru3ut8o Před 2 lety +1

    👍👍👍ቡና አይይይ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 lety

      ያገር ልጅ አመሠግናለሁ ❤ ከተቻለ ለሌሎችም ሼር ይደረግ።

  • @neimaneima1230
    @neimaneima1230 Před 2 lety +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-uk2jh6qx4w
    @user-uk2jh6qx4w Před 2 lety +2

    ወላሂ ትዝታ አለብኝ ይህን ሳይ ጉጮቸ በእባ ተሞላ ኡፍ

  • @user-sy9wk4dc8m
    @user-sy9wk4dc8m Před 2 lety +4

    በርች ውዴ ሰብስክራይብ አርገሻለሁ ደስ ትላላችሁ 🌹🌹🌹🌹

  • @user-pe4qz1qz6b
    @user-pe4qz1qz6b Před 2 lety +5

    ይሁን ይሁን ከጭቃው ውልቅ ከፎቁ ጥልቅ ብሎኝ ነበር አባቴ ከመዳም ፎቅ ተሰቅየ ቀረሁ ሀሀሀሀሀሀሀ

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 lety

      እናመሰግናለን!

    • @user-sv8wv3nb3q
      @user-sv8wv3nb3q Před 2 lety

      ክክክክ ሁላችንም ነን

    • @hayuti5963
      @hayuti5963 Před 2 lety

      😂😂 ተሰቅለን ቀረንኮ

    • @user-sw9yd7yx2c
      @user-sw9yd7yx2c Před rokem

      አይዞን ውዴ ደምሩኝ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ደምሩኝ ቅመሞቸ ❤❤❤

  • @user-fz4vy8ms5m
    @user-fz4vy8ms5m Před 2 lety +4

    💞💞💞🥰🥰🥰♥️♥️♥️💘💘💘

  • @hayathayathayat6925
    @hayathayathayat6925 Před 2 lety +4

    ትዝታ አለብኝ በርቺ ውዴ ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  Před 2 lety

      እናመሠግናለን❤❤😘😘ለቤታችን አዲሥ ከሆኑ ሠብሥክራይብ ያድርጉ❤

    • @hubiabdu6086
      @hubiabdu6086 Před 2 lety

      አድርገናል ከዱአውም አሚን

  • @anshaansha5545
    @anshaansha5545 Před 2 lety +2

    መሻአላ ህ በርች በጣም አሪፍ ነው

  • @rakivrakiv8223
    @rakivrakiv8223 Před 2 lety +1

    እህት ሥወድሽ አባቴንእ አሥታአወሥኩ አላህ የጀነት ያራግልኝ

  • @user-gy2em9yc4k
    @user-gy2em9yc4k Před 2 lety +4

    ወግድ እሚባለው ሀገር በዚህ አካባቢ ነውደ የተጣበስኩት ልጅ በዛ ነው

  • @halimasayed4788
    @halimasayed4788 Před 10 měsíci

    ዉይ ሣዛዝን ❤❤❤

  • @hawayyoutube586
    @hawayyoutube586 Před 2 lety +2

    የቡናው ጭስ ሽተተኝ በትዝታ ቅልጥ እህህህ

  • @halima1861
    @halima1861 Před 2 lety +4

    ሰላም መርሐባ መጣቹ የአላህ ደሰይላል ❤️❤️❤️

  • @selma5801
    @selma5801 Před 9 měsíci +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረኪቱሁ
    ወንድሜ ጀም በምትሰራቸው ቁም ነገሮች እኮራብሀለው አላህ ይጨምርልህ
    ነገር ግን ከሺርክ ነገሮች ራስክን አፅዳ መመካትም በአላህ በቃ።
    ለአላህ በአምስት ወቅት ሶላታቹ ንገሩት ይሰማችሗል በላቸው።
    ጫት ቅሞ ምርቃና እንጂ ሀጃ አይወጣም በአላህ ላይ አታጋሩ
    لا إله إلا الله محمد رسول الله !
    በሉ በላቸው::
    በተረፈ በርታ እንወድሀለን

  • @ommumifta3385
    @ommumifta3385 Před 2 lety +4

    እረ ይደብራል ቅጠል እየበሉ እረ ዳ አሏህ ሂዳያ ይስጣቸው