የ ጃኖ መንዙማ ቁጥር አንድ | Jano menzuma | ጃኖ ሴት መንዙመኛ ናት። ዜማው፣ ውበቱ፣ ይዘቱ Nessim Almuhaba MuhammedNessim

SdĂ­let
VloĹžit
  • čas přidĂĄn 21. 08. 2024
  • የ ጃኖ መንዙማ | Jano menzuma | ጃኖ ሴት መንዙመኛ ናት። ዜማው፣ ውበቱ፣ ይዘቱ ሁለመናን ይቆጣጠራል። ከታላቆች ታላቅ ዓይነታው ነብዬ (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ትጀምርና ወደ ወሎ ደጋግዬዎቿ ጌታ ጌታዎች ትመጣለች።
    የደገሩን ጌታ እያወሳች ፡ ሸረፋዲን እያለች ወደ ባርያቸዉ ጃኖ ትደርሳለች። በመሻኢኮች በረካ መባረኳን ጣቶቿ መብቀሉን ታወሳለች፣ ትመኛለች። ሁለመናን ሚቆጣጠር መንዙማ ነው።
    መንዙማዋ የማያወሳው ክፍል የለም። ሁለመናዊ፡ ሁለንተናዊ ነው። መንዙማዋ የማያወሳው የለም። ሁለመናዊ፡ ሁለንተናዊ ነው። ሁለመናን ሚቆጣጠር መንዙማ ነው።
    ቁጥር 2 ይቀጥላል።
    ቀጣዩን መንዙማ ለመስማት
    ካሴቱን ይገልብጡ።
    #ምርጥ_መንዙማዎች_ማውጫ
    #አደደ_ማእሉማቲላህ
    #ሸኽ_አሊ_ሰማን
    👇👇👇
    • ቁ.1 አደደ ማእሉማቲላህ | ሸኽ አ...
    #ያዱረተ_በይዳ
    #ሸህ_አሊ_ሰማን #يا_درة_بيضا
    👇👇👇
    • ያዱረተን በይዳዕ ሶለሏሁ አለይከ :...
    #ሸኽ_አሊ_ሪቄ_ደዌ
    #ያረሂሙ_አዚዙን_ከሪሙ
    👇👇👇
    • ሸኽ አሊ ሪቄ ደዌ ያረሂሙ አዚዙን ከሪሙ
    ጦለአ ምርጥ መንዙማ
    👇👇👇
    • ጦለኧ | ሶለላህ አላ ሙሀመድ ሰይዲ...
    #ነቢ_ዘይኔ #ሸኽ_ሰይድ_ሐጂ_ዳና
    #Lyrics_Video_menzuma
    👇👇👇
    • ነቢ ዘይኔ | ሸኽ ሰይድ ሐጂ ዳና ...
    #ሸኽ_ኢማም_ቆቦ_ቂብላ_መንዙማ
    👇👇👇
    • መንዙማ ሸኽ ኢማም ቆቦ ቂብላ መንዙ...
    #ሺሊላ_ሰይድ_እብራሒም_ደሱቂ
    👇👇👇
    • ሺሊላ ሰይድ እብራሒም ደሱቂ
    ሸኽ አብዱ ዋታ (አላሁመ ሶሊ አላ ሙሀመድ ፣ ወአላ አሊሂ ወሷህቢሂ አጅመኢን) اللهم صلى على محمد وعلى آله وصحبه اجمعين"
    👇👇👇
    • ሸኽ አብዱ ዋታ (አላሁመ ሶሊ አላ ...
    ሸኽ ኢማም ቆቦ ተስሊም፡ ሶለሏህ።"
    👇👇👇
    • ሸኽ ኢማም ቆቦ ተስሊም፡ ሶለሏህ።
    #መሽረብ_መንዙማ (Meshrab Menzuma) ከበድሬ ሀሪማ
    👇👇👇
    • መሽረብ መንዙማ (Meshrab Men...
    ሹክረን ሃቢቢ | Lyrics ነሺዳ | ሙስፋ አጢፍ በአማረኛና በአረበኛ ላይሬክስ + ቪድዮ
    👇👇👇
    • Video
    መንዙማ | ሸኽ ሰኢድ ሐጂ /ዳና
    ሙባሪካ አሰለሙ አለይከ
    👇👇👇
    • መንዙማ | ሸኽ ሰኢድ ሐጂ /ዳና |...
    ምርጥ የደዌ መንዙማ ሸኽ አወሌ
    👇👇👇
    • ላ ኢላሃ ኢለሏህ ፣ ሙሀመዱን ረሱሉ...
    እኔን #ሙአዝ_ሐቢብ Amharic Layrex video Neshida (እኔን)
    👇👇👇
    • Video
    ሸኽ ሀሰን ኸሊል
    👇👇👇
    • ባለመረዋው ማዲህ / ማዲህ ሸኽ ሀሰ...
    #ተራ_መንዙማ | ሸኽ ሰኢድ ሐጂ መንዙማ
    ሙሀመድ አለሚል ሁዳ ሙሀሙድ
    👇👇👇
    • ተራ መንዙማ | ሸኽ ሰኢድ ሐጂ መን...
    #ጦሃ_ሷሂቢል_መቃሚል_ማህሙድ
    👇👇👇
    • ጦሃ ሷሂቢ መቃሚል ማህሙድ * طَه...
    ምርጥ መንዙማ
    👇👇👇
    • ያረሱለላህ አልመደድ፣ ያሃቢበሏህ አ...
    #መንዙማ_ሽይኽ_ሲራጅ_መውሊድ_አንባ
    👇👇👇
    • መንዙማ ሽይኽ_ሲራጅ_መውሊድ_አንባ
    #Nessim_Almuhaba
    #nessimalmuhaba
    #mohammednessim
    #Qibla_Menzuma
    #Kibla_Menazuma
    #ethio_menzuma
    በ YouTub ይ🀄️ላ🀄️ሉን
    ➢👇👇👇
    / @nessimalmuhaba
    በ Telegram ይ🀄️ላ🀄️ሉን
    ➢👇👇👇
    t.me/MuhammedN...

Komentáře • 220

  • @nessimalmuhaba
    @nessimalmuhaba  Před 2 lety +11

    አስገራሚ መንዙማዎችን በ Lyrics Video አዲስ በከፈትኩት Nessim Almuhaba 2 ቻናል የማጋራችሁ ይሆናል ። አዲሱ ቻናሌ ማስፈንጠርያውን ጠቅ ያድርጉ
    czcams.com/channels/0nnYmfnVrxDUDXkhMv9aUw.html

    • @madinamohammed633
      @madinamohammed633 Před rokem

      መሻአላህ የኡሚ ዘከርትሽ የአላህ አንተጠቅ ኩልሙስሊሚን

    • @moticoffi3297
      @moticoffi3297 Před rokem

      አሜን አሜን አሜንንን

    • @mitikugishen3450
      @mitikugishen3450 Před rokem

      መንዙማ

    • @IbMobile
      @IbMobile Před 10 měsĂ­ci

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @jenemar1234
    @jenemar1234 Před 4 lety +51

    እንኳን ለሙስሊሞች እኔ ክርስትያኑና ወላጄ ሳይቀሩ የሚሰሙት ልብ የሚሰርቅ ስነምግባርን ትምርትን መንፈሳዊነትን ያስተሳሰረ መንዙማ ነው። በርግጥ በአሁኑ ዘመን ካሉ ኡስታዝና ዲያቆናት እን ጃኖ በስንት ጣማቸው። ሙስሊሞች እነ ጃኖን የመሰሉ አሊሞቻችሁን አታንቋሹ።

    • @hossainhossain6173
      @hossainhossain6173 Před 4 lety +5

      ልክ ነው አላህ በሀቅ ላይ ያፅናሽ

    • @azkdkaksz3042
      @azkdkaksz3042 Před 4 lety +2

      Be tekekl yene astaway 😍😍😘😘😘haq new yegna temsaletochi ye habesha enkuwechi enesu nachew allah hidaya yisteshi ehte 😘😘😘

    • @yemaye9016
      @yemaye9016 Před 4 lety +1

      Exactly

    • @sabiyahadft8344
      @sabiyahadft8344 Před 3 lety +1

      ትክክል

    • @kifluwatakele2553
      @kifluwatakele2553 Před 3 lety +2

      አዎ ጃኖዬ ነብሳቸዉን ለጀነት ይበለዉ ድንቅ ነዉ ጊዜ የማይለዉጠዉ

  • @ekra9136
    @ekra9136 Před rokem +11

    እሄን መንዙማ ፈልጌ ፈልጌ አጥቼው ነበር ኡፍፍፍፍፍፍ 🥰 ወርቅዬ ወርቅዬ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🙏

  • @esayasnegusa929
    @esayasnegusa929 Před 9 měsĂ­ci +5

    ❤❤❤ደስ የሚል መዙዉማ

  • @user-sula910
    @user-sula910 Před 9 měsĂ­ci +5

    ቢሰማ ቢሰማ የማይሰለች በውቀት ቁራንን ያፈዘች በድምፆ አላሃ ያደላት ማሻአላ❤❤❤

  • @mohamedseraj9337
    @mohamedseraj9337 Před rokem +9

    ያንን ዘመን ሳስበው አሁን ያለንበት እኮ
    ዘመን ምኑ ደስ ይላል

    • @user-jn8ym6fo4w
      @user-jn8ym6fo4w Před 7 měsĂ­ci

      አብሽር የ ዱአ ሰው ማንም አይኔካም

  • @ekramabdu8253
    @ekramabdu8253 Před rokem +8

    ብሰማው ማልጠግበው😥ጃኖዬ አሏህ ይዘንልሽ እናቴዋ

  • @MunaAhmed-mf7qb
    @MunaAhmed-mf7qb Před rokem +5

    አሚንንንንን ያረቢ ፈርጀን

  • @user-gc9fe5ch7i
    @user-gc9fe5ch7i Před 2 lety +6

    አጂብ አዎ እዚሁ አለሁበት እንዳትለዩኚ አንቱ ነሁ ጀዋቤ ጀዋብም የለኚ ጌታዬዋ ነቢ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም በጠጣም ደስስ ይላል ወላሂ አብሺሩልን ጀነቴዋዬ

  • @hanihani4932
    @hanihani4932 Před rokem +6

    አባቴ ነብስክን ይማር አንተን አስታወሰኝ ይሄ መንዙማ ልጅነቴን ጭምር

    • @sophiasadick1320
      @sophiasadick1320 Před 7 měsĂ­ci

      Ene degmo enaten yadtawsegnale. Allah yerahmat.

  • @yimerender5771
    @yimerender5771 Před rokem +6

    ጃኖ አወሉን እወዳታለሁ

  • @esmailseid2229
    @esmailseid2229 Před 3 lety +7

    አላህ ጾመዉ ከተጠቀሙት ያድርግህ

  • @user-bl2rr8sj7x
    @user-bl2rr8sj7x Před 4 lety +24

    የድሮዎች እኮ ወዝ አላቸው

    • @2024Lov
      @2024Lov Před 3 lety

      I love it and I'm just can not explain it's beautiful i miss my family sitdown listening to this munzuma!. And wherever who put CZcams this munzuma thank you so much it's old munzuma and thank you so much ❤❤❤❤❤❤❤❤😔

    • @eveali6794
      @eveali6794 Před 3 lety +1

      ❤💚💙💗❤

  • @user-sula910
    @user-sula910 Před 9 měsĂ­ci +2

    ሁሌም ተወደጅ ዘመን ተሻጋሪ ለትውልድ❤❤❤❤

  • @lullemma1924
    @lullemma1924 Před 6 dny

    አሜን ጂኖዬ እናቴነሰ አስታውስበታለሁ አሚንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kayi_Films
    @Kayi_Films Před rokem +8

    ይህን ላደረጋችሁ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ሁሉ አክብሮቴ ትልቅ ነው። ማሻ አላህ!!

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 Před 8 měsĂ­ci +2

    እማማ ጃኖ 💚💚💚💚😍

  • @zemzemmohamed9118
    @zemzemmohamed9118 Před 4 lety +16

    ደስ እሚል መንዝማ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zeharasaied2954
    @zeharasaied2954 Před 3 lety +9

    ማሸአላህ ሹከረን 👏👏👏❤❤❤

  • @lubabaawad4532
    @lubabaawad4532 Před 4 lety +28

    እላህ የልብህን ያድርግልህ እኔ በልጅኔተ ነው ካገር የወጣሁት ስሰማ ግን ጃኖ የንጉስ ዘር ናት ይባላል እኔም ባያቴ ቅርብ የጀማንጉስ ዘር እንደመሆኔ መንዙማውን ስሰማ እዛው ያለሁ ነው የመሰለኝ አላህ ይስጥህ ከረመዳን በረካ ያገጣጥምህ ከዚህ በሽታ ከንቤተሰቦችህ ይጠብቅህ .

    • @miopmiop4226
      @miopmiop4226 Před 4 lety +4

      እኔም የጀማ ንጉስ ዘር ልጅ ነኝ ።ግን በልጅነቴ ነው የእናቴ ዘሮች ተሰባስበው ሲናገሩ የምሰማው ።ምን ዋጋ አለው ምኑንም ሳያሳውቁን እነሱ አለፉ እኛም እነሱን ተክተን አለን።

    • @lubabaawad4532
      @lubabaawad4532 Před 4 lety

      Miop Miop ባውቅሽ ደስ ይለኛል

    • @mewokeltube975
      @mewokeltube975 Před 3 lety +1

      Ene demo kenante mezamed efelgalehu ebakachihu melsulgn

    • @rahmamob5553
      @rahmamob5553 Před 2 lety +1

      @@mewokeltube975 ሰላምነው

    • @mewokeltube975
      @mewokeltube975 Před 2 lety +1

      @@rahmamob5553 ወይ ራህማ

  • @abdulhamidwilzy1059
    @abdulhamidwilzy1059 Před 4 lety +15

    አሏህ ይጨምርልሁ እማ

  • @user-bv9yy8xg3z
    @user-bv9yy8xg3z Před 3 lety +4

    በጣም ደስ ይላል

  • @sabiyahadft8344
    @sabiyahadft8344 Před 4 lety +6

    ያስለቀሰኝ መዙማ አዎ እናታች ሀያትሁን አላህ ያርዝመዉ

  • @husniali2789
    @husniali2789 Před 3 lety +3

    Emama Janon akachewalew melkachewem ende demsachew konjo neberu Allah yerahmachew

  • @youtubepremium-ru2us
    @youtubepremium-ru2us Před 3 lety +10

    ያሰላም !!
    እህተረቅት 😢

  • @Kayi_Films
    @Kayi_Films Před 2 lety +8

    እውነት ለዚህ መልካም ስራችሁ በተመልካች ብዛት ሁሉ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ።
    #ማሻ_አላህ #masha'allah... 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @moticoffi3297
    @moticoffi3297 Před rokem +7

    አሜን አሜን አሜንንንንንን በጣም ደስ ይላል የእንባው ጌታ የበስቃው ጌታ አሜንንንንን የማጠገብ ትኑር ዘላለም የኔ ጌታ

  • @mehamedeyesufeademe378
    @mehamedeyesufeademe378 Před 2 lety +4

    የነቢ ወዳጅ መሆን ደስ ይላል

  • @user-uz3te3qe5i
    @user-uz3te3qe5i Před 3 lety +10

    ማሻ አላህ 😭✅✅✅✅✅

  • @halahala2341
    @halahala2341 Před 4 lety +12

    ማሽአላህ። ማሽአላህ

  • @begonetub2590
    @begonetub2590 Před 4 lety +17

    አላህ አላህ ጀዛከላህ ከይር መልካም ነገር ያሰማህ

  • @mumed9818
    @mumed9818 Před 3 lety +6

    የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅሺ

  • @jenemar1234
    @jenemar1234 Před 4 lety +8

    ጃኖኖኖኖዬ። አመሰግናለሁ።

  • @janomhammad7531
    @janomhammad7531 Před 2 lety +3

    የኔ ጀግና

  • @LovelyCookies-jl2sc
    @LovelyCookies-jl2sc Před 22 dny

    በጣም ደስ የሚል ልብ የሚነካ እንጉረጉሮ ነው

  • @ribyiebrhmi526
    @ribyiebrhmi526 Před 3 lety +6

    የጃንሆይን መንዙማ3እና4

  • @yaredsyum9358
    @yaredsyum9358 Před 11 měsĂ­ci +1

    ልዩ ነው

  • @MoMo-or4cn
    @MoMo-or4cn Před 4 lety +8

    ባረከሏህ ፊኩም

  • @salmal4562
    @salmal4562 Před 4 lety +35

    አይ ጉድ ልጅነቴን አስታወሰችኝ ፈልጌ ፈልጌ አጥቻት ነበር በረካ ሁኑልን ዩቱብ ላይ የጫናችሁ እናመሠግናለን

  • @nurbenur8570
    @nurbenur8570 Před 3 lety +6

    Wolahi betachenn asatwesegni 😭😭😭😭

  • @user-xj6wj7lj3m
    @user-xj6wj7lj3m Před 4 lety +11

    አላህ አላህ ታዲያሳ ወላሂ ወየው ወየው😢😢😢😢😢😢

  • @user-cq1ih8si5o
    @user-cq1ih8si5o Před 11 měsĂ­ci +1

    Mshalh ymeeded menzuma

  • @Hadiya-ek5zr
    @Hadiya-ek5zr Před 3 lety +5

    ወየው ወየው ኧረ ወዳ እንግዳሣ አቦ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @HadraBet
      @HadraBet Před 3 lety

      czcams.com/video/InKtMCj5mWc/video.html

  • @WorkAmare
    @WorkAmare Před měsĂ­cem

    አላህ ይጨምርልህ የሀቢቢ

  • @user-uq6zd6td9w
    @user-uq6zd6td9w Před rokem +3

    ላኩልኝ እሥቲ ያላችሁ በአላህ እፈልጋታለሁ እንዳታልፉኝ ❤❤❤

  • @hossainhossain6173
    @hossainhossain6173 Před 4 lety +10

    አላህ ይጠብቅልን

  • @user-pp5my2il7k
    @user-pp5my2il7k Před 3 lety +3

    መሻአላ አላሁ አክበር አሏህ አሏህ እግዳ አቦ

  • @aishaalassaf8069
    @aishaalassaf8069 Před rokem +2

    الهم امن يرب💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @tht5474
    @tht5474 Před 4 lety +4

    ማሻ አላህ አላህ ይባርክሽ😘😘😘😘💐💐💐🌹🌹🌹🌹💐💐💫💫❤️💛💚

  • @TalemaYoni
    @TalemaYoni Před 5 dny

    ደስ ይላል

  • @jdgsyejjdiduee1053
    @jdgsyejjdiduee1053 Před 3 lety +5

    አላህ ዋክበር ቤተሰቤን አስታወሰኝ አይ ስደት 😓😓😓

  • @user-rs8tc3ky9z
    @user-rs8tc3ky9z Před 4 lety +5

    جزاك اللهُ‎خیرن ﷺﷺ 💜💜💜💜💘💘💘💘💘💘💘💘💚💚💚💜💜💜❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚

  • @tamirusintayehu253
    @tamirusintayehu253 Před 2 lety +3

    BEREKA HUNNU,HAYAT HAYAT....

  • @mohamedseraj9337
    @mohamedseraj9337 Před rokem +3

    ጥሩ ስራ እኮ አሄራ ሄደውም ይናፈቃሉ ይታወሳሉ
    ምን ላርጉህ እናቴ ጃንሆይ ስሰማሁ ባባሁኝ

  • @ribyiebrhmi526
    @ribyiebrhmi526 Před 3 lety +6

    አክስቴን በጣምትወድሻለች

  • @user-zp8qk8qx9i
    @user-zp8qk8qx9i Před 4 měsĂ­ci

    አሜን"❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-iv6xm7lb6s
    @user-iv6xm7lb6s Před 5 měsĂ­ci

    ስለሏሁአለይሂ ወስለም ያሀቢቢ ሙሀመድ ሠለሏሁ አለይሂ ወስለም ማሻአላህ እናቴን አስታውሱኝ እናቴ ያአላህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @FanoosFanoos-gn6xm
    @FanoosFanoos-gn6xm Před 26 dny

    Enbaya yimetal sesemaww❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @makfiranuriye138
    @makfiranuriye138 Před 2 lety +4

    mashalah

  • @EdrisHasen-o9q
    @EdrisHasen-o9q Před 13 dny

    ማሻ አላህ

  • @ZeynebaAwel-oo7is
    @ZeynebaAwel-oo7is Před 3 měsĂ­ci

    አላህየጀነያርግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 Před 2 lety +3

    Janoyee alahe yrahemedhe ❤❤😭😭👏👏👏👏😭😭👏👏

  • @abdusemedhussen4728
    @abdusemedhussen4728 Před 2 lety +3

    ቁጥር ሁለት የጃኖየን ልቀቅልን

  • @baburebaburu743
    @baburebaburu743 Před 4 lety +10

    መገን ይች ሴት አቦ

  • @HusniShifa
    @HusniShifa Před 3 měsĂ­ci

    Felge zare agegnehut ehen menzuma allah yerehamesh😢❤❤❤❤

  • @azkdkaksz3042
    @azkdkaksz3042 Před 4 lety +4

    Barekeallahu fike wendmachin allah yiteklen habibi 😍😍😍💘💘💘❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💙💙💙💗💗💗💗💗💖💖💖💖💕💕

  • @seniyajamal4385
    @seniyajamal4385 Před 2 lety +4

    እንግዲህ ጀመረኝ ጀማመረኝ

  • @user-yg8gw4pj4o
    @user-yg8gw4pj4o Před 3 lety +7

    ወይኔ እናቴን አሥታወሥሽኝየኔ እናት ከናቴ ጋር ቁጭ ብየ ነበር እምሠማት አይ ሥደት♥♥

    • @azizaemam5878
      @azizaemam5878 Před 3 lety

      Uuuuuuuuuuu

    • @user-jn8ym6fo4w
      @user-jn8ym6fo4w Před 7 měsĂ­ci

      አይዞሽ ሀገራችን ፈጣር ሳላም ያርግና ለዘየራ ያብቃሽ ጌታዬ ዋናው የእናቶች dua ነው ፈጣር ባለሽበት ሳላም ያርግሽ

  • @haykelmisbaah5901
    @haykelmisbaah5901 Před 2 lety +2

    Allah yichemirilih.gobez ye nebi wedaj shefachewin yifefikih.

    • @hkgfgfhkgd7245
      @hkgfgfhkgd7245 Před 9 měsĂ­ci

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያረብ አሚንን

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis373 Před 3 lety +4

    Mashallah really nice

  • @mametubeone4014
    @mametubeone4014 Před 4 lety +4

    የደረሳ ሀድራ ብቻ ላኩልን ሸይኾቹ

  • @user-cf5hg2tz8l
    @user-cf5hg2tz8l Před 8 měsĂ­ci +1

    አሚን አሚን

  • @Serkh-mg2un
    @Serkh-mg2un Před 2 měsĂ­ci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merimadem6926
    @merimadem6926 Před 4 lety +6

    Wow thank you so much I really like it
    I remember I was a little girl
    Back then

  • @EdrisHasen-o9q
    @EdrisHasen-o9q Před 20 dny

    አሚንንንንን

  • @sameera-ks4hl
    @sameera-ks4hl Před 3 lety +5

    አሠላምአለይኩም

  • @user-bl2rr8sj7x
    @user-bl2rr8sj7x Před 4 lety +4

    ማሻአላህህህህ

  • @fatotosaaccount4757
    @fatotosaaccount4757 Před 2 lety +2

    Love you my people BERTU BERTU 💝🌷

  • @AminaA-ns5xr
    @AminaA-ns5xr Před 3 lety +4

    አላህ አሚን አጀብ

  • @rahamarahamaaghss8630
    @rahamarahamaaghss8630 Před 4 lety +5

    🌷👍

  • @semerethiotube7541
    @semerethiotube7541 Před 4 lety +3

    Mesha allah enatachin srashin allah yiwddilshi hayate

  • @asilhamzah
    @asilhamzah Před 4 lety +5

    Allah yrhamho janoya

  • @user-jq6gx5pv6g
    @user-jq6gx5pv6g Před 4 lety +3

    አቦ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ እንግዳሣ

  • @user-lk5he2gv9v
    @user-lk5he2gv9v Před rokem +1

    ❤❤❤🌹🌹🌹🌷🌷🌷

  • @yimamaliyu1146
    @yimamaliyu1146 Před 4 lety +5

    ENATEWA

  • @user-uq6zd6td9w
    @user-uq6zd6td9w Před rokem +2

    ወላሂ የት እንዳማገኛት ግራ ገብቶኝ ነበር አላህ ያቆይልን አቦ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemaye9016
    @yemaye9016 Před 4 lety +4

    ❤❤❤❤❤

  • @user-hb3rv9pu1p
    @user-hb3rv9pu1p Před 4 lety +9

    አሰላሙአለይኩም በጣም የምወዳት መንዙማ ነው ከቻላቹህ ላኩልኝ በዛውም ሰብስክራይብ አድርጉኝ

  • @user-kx2gm2ff1t
    @user-kx2gm2ff1t Před 2 lety +1

    መአላ፣

  • @mamababa1761
    @mamababa1761 Před 3 lety +3

    Erejem edmi lenatachen

  • @ahmedabdi4235
    @ahmedabdi4235 Před 2 lety +2

    Tew tew atnekakun

  • @Mariam-rp1he
    @Mariam-rp1he Před měsĂ­cem

    ኧረዱአአድርጉልኝ😢😢😢

  • @meskidad1078
    @meskidad1078 Před 4 lety +1

    Mashala thaks bro esuan be youtune magenta betam asdestogale amsgenalhu wendem

  • @eveali6794
    @eveali6794 Před 5 měsĂ­ci

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @abuchumarkos4830
    @abuchumarkos4830 Před 2 lety +2

    Agerachin salm yarglin abo bedua astawusut ke agerachin lela ager yelenm yarabi belu

  • @jebrilibrahim7195
    @jebrilibrahim7195 Před 2 lety +2

    Incredible voice

  • @naymaadam9379
    @naymaadam9379 Před 3 lety +5

    😍😍😍

  • @Mahir-f3p
    @Mahir-f3p Před dnem

    Ere abo heyat getaye

  • @IbtihalIshak-h8k
    @IbtihalIshak-h8k Před měsĂ­cem

    🥰❤

  • @sofiafaris9080
    @sofiafaris9080 Před 3 lety +3

    💚💚💛💚💚💗💗😢😢😢😢