የአራት ኪሎ-ቀበና-ኬንያ ኤምባሲ ኮሪደር ልማት ሥራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Komentáře • 91

  • @user-jo3rx6rw3x
    @user-jo3rx6rw3x Před 11 dny +17

    ቆንጆ ስራ ነው የተሰራው ልክ እንደ አ.አ ክልሎችም ላይ ይሄን ስራ እንደምናይው አምናለሁ

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 11 dny +1

      የክልል ከንቲባዎችን ጠየቃቸዉ በግላቸዉ

    • @abduljelilali568
      @abduljelilali568 Před 11 dny +1

      Adama tejemroal alu. Arif sira new.

    • @gebruabrha9306
      @gebruabrha9306 Před 4 dny

      @@Hkim185 abiy ye aa kentiba new

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 4 dny

      @@gebruabrha9306
      ሰማ አብቾ በገጠር ገብቶ ሪዞርት ሲሰራ ለምን ለአዲሰ አበባ ሪዞርት አይሰራም አንልም
      ለምሳሌ አብቾ ፓርክ ሰርቷል ሁሉም,ከፍለህ ነዉ የምትገባዉ ግን ያንተ መንደር ላይ ፖርክ ቢሰራ ከፍሎ የሚገባ አለ ወይ አሉ ባለ ብዙ ሀብታሞች አሉ ካልክ ለክልሉ ታክሰ ከፍለዉ የክልሉ ከንቲባ ክልልህን ያፀዳ
      ጎርጎራ ሪዞርት ሰርቷል ያንተም ክልል የሚማርክ ቦታ ካለዉ አብቾ ሪዞርት ለመሰራት ወደ ኃላ አይልም የሚሰብ ተፈጥሮ ከሌለህ ደግሞ ፋብሪካ ይከፈትልሀል ተራህን ጠብቅ

  • @zessseyoum9963
    @zessseyoum9963 Před 11 dny +10

    Big thank you to our visionary leaders!❤❤❤❤

  • @JesusisComingsoon-hl5ee
    @JesusisComingsoon-hl5ee Před 11 dny +11

    እናመሰግናለን Dr Abiy

  • @habtamubelete5794
    @habtamubelete5794 Před 11 dny +40

    ይህንን ስራ መጨረሱ ብቻ ሳይሆን መጀመሩም ትልቅ አቅምን ይጠይቃል። ጠ/ሚንስቴራችን እና አብረዋቸው ያሉት ኢትዮጵያ ያላትን አቅም አስቀድመው ተረድተውታል። አብዛኛው ኢ/ዊ ግን ሀገራችን ይሄንን ማድረግ እንደምትችል በፍፁም አያውቅም ነበር። ይሔ እጅግ አስደናቂ የጥናት ውጤት ነው። ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን🙏

    • @yosephhaile9167
      @yosephhaile9167 Před 11 dny

      Bidaw

    • @fab200
      @fab200 Před 11 dny

      ​@@yosephhaile9167 ok but I will start with you.

    • @brookalsina
      @brookalsina Před 11 dny

      ልክ ዘመነ አንተን እንደሚበዳህ😂​@@yosephhaile9167

    • @user-nq6kv5yb5z
      @user-nq6kv5yb5z Před 10 dny

      ባለጌ ባለጌ ያሣደገሕ አንተ ከወንድ ጋር ስለምትተኛ ነው እየተረገምክ ያደክ ወላጆችሕን የምታሠድብ ሰድ ነህ ለአንተ እንደእንስሳ ከወንድ ጋር መገናኘት ልማድሕ ነው እሱ ግን አገርን ከፍ ማድረግ ነው ትክክለኛ ሰው ነው አንተ ከብት ነህ ቆሻሻ መጣያ ነሕ ጌታይዋጋህ​@@yosephhaile9167

  • @fatumaadem9570
    @fatumaadem9570 Před 11 dny +14

    የቆሻሻ መጣያ ባስኬቶች በየቦታው ቢቀመጥ ከዛ ሰብስቦ ቢጣል የተሻለ ይመስለኛል ንፁህ እንዲሆን አካባቢው እኛም ልምድ እያደረግን እንሄዳለን

    • @yesufahmed9154
      @yesufahmed9154 Před 11 dny +5

      እህት ይህን የሰራ እና ሃሳቡን ያፈለቀ አይምሮ ባስኬት ይዘነጋል ብሎ ማሰቡ ቀልደደኛ ያረግሻል
      በጣም የሚገርምሽ
      3 አይነት የቆሻሻ መጣያ ነው ያለው
      1-ለወረቀት 2-ለጠርሙ እና ጣሳ 3-ለጋርቤጅ

    • @Tengeda1
      @Tengeda1 Před 11 dny +3

      I saw lots of every corner

    • @fatumaadem9570
      @fatumaadem9570 Před 11 dny

      @@yesufahmed9154 ኦኬ ጡሩ ነው
      በቪዲዮ ግልፅ ስላላደለ ነው አመሰግናለሁ

    • @tgfikadu7857
      @tgfikadu7857 Před 11 dny +2

      Wow እንደዚህ ጥሩ ነገር ሲሰራ እናበረታታለን በርቱ ቆንጆ ስራ ነው

  • @hanniks-if4yy
    @hanniks-if4yy Před 11 dny +20

    አሁንስ ያስጠላኝ እንደዚ አምሮና ፀድቶ የተሰራን ነገር የሚያጣጥል የኋላቀሮች ኮሜንት ነዉ😢 አሁንስ አበዛቹት የሀገራቹን መቀየርና መፅዳት የማትፈልጉ እናንተ ማፈር አለባቹ. የኤንን ያማረ ስራን ለመስራት የተሰበሰባቹና ሀሳቡን ያመነጫቹ የሀገራችን በየረድፉቹ ያላቹ ባለሙያዎች ተባረኩ🙏🏼🎉

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 11 dny +2

      ታወቂያቸዋለሸ የኢትዬጵያ የእንጀራ እናት ልጆች ናቸዉ። ምድረ እርሰት አሰመላሸ እድገት ጠል ናቸወ ያለነሱ ምንም ብልፅግናን የሚቃወም የለም

    • @getachewnekere9029
      @getachewnekere9029 Před 11 dny +2

      እሱንማ አሁን አተጠብቅ፤ ቅን አስተሳሰብ ሚገኘው እድሜያቸው ከሰባት እስከ አሥር አመት የሆናቸው ልጆች ከሃያ አመት በኋላ አእምሮ በተመጣጠነ ምግብና በሚያዩትና በሚያነቡት የተገነባ አዕምሮ መልካም እሳቤ ያመጣል።

    • @Dan-USA169
      @Dan-USA169 Před 9 dny +1

      በትክክል ዝምታም ጥሩ እኮ ነው ይህ በግልፅ የሚታይ አዲስ አበባን ያሳመረ ሥራ በሁሉም ክልል እንዲሆን ነው መፀለይ ያለብን

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Před 11 dny +9

    We are proud of you ❤❤❤

  • @tesfayedejene6842
    @tesfayedejene6842 Před 11 dny +4

    ጀግናዉ በርታ!! ነዋሪ ላይ ይሰራ፤ባህላችን ላይ ትኩረት ይደረግ ሥነ-ሥረዓት ይጎለናል፡፡

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 Před 11 dny +13

    Ethiopia is Prospering with the visionary leadership of Nobel Laureate Colonel PM D.r Abiy Ahmed Ali 💯. Adanech Abebie mertua kentibachn ❤

  • @solomonmichael1582
    @solomonmichael1582 Před 11 dny +4

    Thank you PM Abiy and your dedicated development oriented team. Great effort.

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 Před 11 dny +11

    Good job Dr abye ahemd ✌️🙏🙏

  • @BilchaHussen
    @BilchaHussen Před 8 dny +2

    ማሻ አላህ አሪፍ ስራ ነው በርቱ

  • @iliadmulugeta4524
    @iliadmulugeta4524 Před 11 dny +18

    Good job dr Abye Ahemd 🙏🙏ገና ብዙ እንጠብቃለን አብያችን 🙏✌️✌️ አዲስ አባን ልክ እንደ ኒው ዮርክ ውይም ልክ እንደ ሞስኮ 🙏🙏🙏

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 Před 11 dny +7

    Great job

  • @samrawitwolde2903
    @samrawitwolde2903 Před 10 dny +3

    ይህንን ስራ የሰሩ እጆች ያሰቡ አእምሮ ምንግዜም ይባረኩ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-oy3sz2jf5f
    @user-oy3sz2jf5f Před 11 dny +4

    😢
    ማሻ አላህ ችግራችን ትለምልም ሰላም ለሀገሬ❤❤❤❤❤❤

  • @belayneshali4617
    @belayneshali4617 Před 10 dny +2

    እናመሰግናለን ስለተሰራው ሁሉ ከዚህ የበለጠ የመስራት አቅም አለን እና በርትተን የድርሻችንን እንስራ ታላቅ እድል ነው ። ሰውን ማገልገል ራስን ማገልገል ከሁሉም በላይ እግዚአብሔርን ማምለክ ነው ና እንንቃ🙏🇪🇹🙏

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Před 11 dny +13

    ግዜው ሰርቶ የማሳየት ነው,የትጉ እጆች ሁሉን ትወርሳለች !!!

  • @danielgetachew2513
    @danielgetachew2513 Před 11 dny +10

    እናመሰግናለን አብያችን

  • @abdisaababiya3776
    @abdisaababiya3776 Před 11 dny +14

    ፀሎተ ልማት ጣል የሆኑ ሰዎች አላህ ልባቸውን ይክፈትላቸው❤❤❤

  • @fatumaadem9570
    @fatumaadem9570 Před 11 dny +5

    እሚበረታታ ነው በክልል ከተሞች ሊጀመር ይገባል ተቀምጦ የሚበላ ከንቲባወች እና የቀበሌ ሰራተኞች መቀስቀስ አለባቸው

  • @Black-2024
    @Black-2024 Před 9 dny +1

    ▪️▫️#ኢትዮጵያን ፣ ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን እና ክብርት #ከንቲባ_አዳነች_አቤቤን ፈጣሪ ይባርክ❗
    🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @Bile.ftp23
    @Bile.ftp23 Před 10 dny +1

    በርታ የኔ መሪ❤❤❤

  • @krasnyglucklih517
    @krasnyglucklih517 Před 11 dny +3

    Keep up the great work!!!! Viva pm Abey and the team!!!! Let gossipers gossip,laziest talk,dogs are always barking,who cares

  • @bereketkebede3369
    @bereketkebede3369 Před 9 dny +3

    ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ ከንቲባ አዳነች አበቤ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ክበሩልን በነካካ እጃችሁ ከሽሮ ሜዳ መነን መንገድ ቢሰፋ ምክንያቱም ጠባብ በመሆኑ ለአደጋ ተጋላጭ ነው

  • @millala7327
    @millala7327 Před 8 dny +1

    wow we can do everything by the team

  • @tesfayedejene6842
    @tesfayedejene6842 Před 11 dny +1

    ጀግኒት ፈጣሪ ይርዳሽ፡፡መኖሪያ ቤት አስፋፉልን፡፡ የአአ ነዋሪ ትኩረት ተነፍገዋል 20፤30፤40 እና ከዚያ በላይ የከተማ ነዋሪ ቤት ሊኖረዉ ይገባል ፡፡

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 11 dny +3

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 Před 11 dny +1

    👏👍🇪🇹

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 Před 10 dny

    ለዚህ አህያ ህዝብ የማይመጥን ከአቅሙ በላይ የሆነ ምርጥ ስራ ነው። ማሜ ነኝ ከዩጋንዳ

  • @user-gw7pp8oi5k
    @user-gw7pp8oi5k Před 10 dny +1

    እኛ ሰፈር ውሃ ካጣን አንድ ወር ሊሞላን ነው:: ጀሪካን ይዘን መጥተን ከዚህ ከሚደንሰው ውሃ እንድንቀዳ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችንን ብታሳስቡልን::

  • @David-vs4zs
    @David-vs4zs Před 10 dny

    ለካሜራ ምኑ 👏👏👏

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 Před 11 dny +8

    "Ye Ethiopia hezb worq biyanetfulet Fandiya naw yilal" Guad Mengistu Hailemariam. Fact 💯

  • @martadaniel6315
    @martadaniel6315 Před 10 dny

    Gobezzzz Abebech ❤️
    I have one Question.
    How come you don’t give 4060 oh22/80 condominiums.people are registered i10 year a go
    If you won’t. You can do.
    Is Not fair

  • @rossross6520
    @rossross6520 Před 11 dny

    በመሀል አስፖልት ለሚሄድ ሰው ቅጣት ይገባዋል አለማወቅ ሳይሆን ስንፉና ነው

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 Před 10 dny

    ይሄን አለማመስገን በሽታ ነው።

  • @demose255
    @demose255 Před 10 dny

    Slow motion for man @Adanu 😀

  • @user-nq6kv5yb5z
    @user-nq6kv5yb5z Před 10 dny

    ንጉሡ አብይ አሊ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @handle899
    @handle899 Před 10 dny

    ከተሰራው ሥራ እና ካለቀሰዉ ሰው የቱ ነበረ ቅድሚያ የሚሰጠዉ?????? 😢😢😢😢

  • @user-sq9xi8ut8n
    @user-sq9xi8ut8n Před 11 dny +1

    Good Job Keep it Up..... But...... እሺ ከዚያስ ወዲያ......

    • @meseretaklilu4687
      @meseretaklilu4687 Před 10 dny +1

      አንተው ወይ አንቺው አይንሽን ከፍተሽ የበለጠ ብሩህ ተሰፈሰ ተመልከቺ ከዛስ ነገ የሚቀረፀው በመልካም እይታ ነውና ነገ ያለው እኛ አስተሳሰብ ውስጥ ነው ምክንያቱም ሰው በልቡ እንዳሰበ እንደዛው ነውና ለኔ ከዛስ ከዚህ በላይ የደመቀ ሀገር ይቅር የተባባለ ህዝብ ሰላም የሞላባት እሱ በልቶ ሌላውን የሚያጠግብ የሀገሬ ገበሬ የተማረ ትሀት ትውልድ ይታየኛል ።

  • @seyfufekadu181
    @seyfufekadu181 Před 10 dny

    Tell him not to come back

  • @nunadoyea4400
    @nunadoyea4400 Před 11 dny +3

    ከሰው በፊት ፍጥረት (አትክልት)ነው
    የቀደመው::በርታ!!!

  • @embryologyteratology
    @embryologyteratology Před 11 dny +2

    This is not bad, but doesn't give a sense in a country 90% of the population, particularly university scholars are starved.

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 11 dny +3

      ለአቶ እንግዴ ልጅ
      ከዬት ሀገር ነዉ መንግሰት የዩኒቨርሰቲ ተማሪዎችን ቀልቦ መኝታ ሰጥቶ ትምህርት በነፃ የሚያሰተምር ካለ ንገረኝ

    • @embryologyteratology
      @embryologyteratology Před 11 dny

      @@Hkim185dear mr moron cadre, I have no agenda with cadres, and please at least ask your neighborhood for translation, understand the message and comeback to argue.

    • @embryologyteratology
      @embryologyteratology Před 11 dny +1

      @@Hkim185 pe pe ke alem andegna honachu belegna...... ቅዘናም ካድሬ

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 11 dny

      @@embryologyteratology
      የዓለም ሀብታሟ ሐገራት አሜሪካና ካናዳ የነፃ ትምህርት የላቸዉም ለምን የደሀ ሀገር እንግሊዘኛ በቅጡ የማያቁ ከተመረቁ በኃላ ሰራ ፈት ለመሆን ለምንድነዉ የምንቀበላቸዉ
      አሰተዳደሮቹ በአንድ ቢሊዬን ብር አሰር ሺህ ተማሪዎችን ማብላት ካልቻሉ ተባረዉ የሚችሉ አሰተዳዳሪ ይተኮቸወ
      እኔ እንኳን ብቀጠር ምግብ ነዉ ችግሩ መልካም የዳቦ መጋገርያ ገዝቼ በቀን 60,000 ዳቦ ጋግሬ 20,000 ለተማሪዎቼ ሰጥቼ 40,000 ለሕብረተሰቡ እሸጣለሁኝ የሰራተኛ ወጪ የለብኝም ተማሪዎች ይሰራሉ
      ወተት፤ ዶሮ ፤እንቁላል ሙሉ ለምቶ ከተማሪዉ የተረፈ ይሸጣል ሁሉም ተማሪዎች አራት ሰዓት በቀን ይሰራሉ
      አታክልቱን ብርቱኮን ሙዙን ተወዉ
      ልብሰ ማጠብያ ልብሰ መሸመኛ ሐር ትል እርባታ ዘመናዊ አሰራር ፋብሪካ አሰመጥቼ እሰራለሁ ከእሰራሄል ቨርቲካል እርሻ አሰገባለሀኝ ወዘተ

  • @Haile-gq1zj
    @Haile-gq1zj Před 11 dny +1

    እዚህ ሚያሽቃብጡት ግን በቀን ሶስቴ ይበላሉ 😂 ለነገሩ የበላ ነው ሚያወራው ፡ አብይን ሰማይ ሰቅለነው ነበር እንዲህ አታሎን ዛሬ ይሄ የተተከለውን ዛፍ የማያዩ በሱ ምክንያት ያለቁ ሚሊዮኖች ከመሬት በታች ሆነዋል 😢

  • @user-ic1xc6yi4p
    @user-ic1xc6yi4p Před 10 dny

    የአካፋ እና ዶማ የዲም ላይት መብራት ፖለቲክስ አይ አስመሳዮች

  • @yosephhaile9167
    @yosephhaile9167 Před 11 dny +1

    Mengedachunim megistachunim bidutt shele hula aleklaki

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 11 dny +1

      ዬሴፍ ሐይሉ ይህቺን ቃል ደጋገምካት ሉጢ ነህ እንዴ? ወይሰ እርሰት አሰመላሸ

    • @yosephhaile9167
      @yosephhaile9167 Před 11 dny +1

      @@Hkim185 kadre kemehon luti besint teamu...drom le ahya sar bekiw nw

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 11 dny +1

      @@yosephhaile9167
      ከካድሬ ሉጢነት ይሻላል ብለህ ዩ ቱሁብ ልቀቅ የታባቱ ከልኩ አያልፍም

  • @merschers
    @merschers Před 11 dny +4

    ሣር መትከል ሀገር አያለማም ሀገርማለት ሰውን ማልማት ነው ሰው እየተቸገረ ሣር ምን ያደርጋል እውነት ስሜት እየሰጣችሁ ነው ወይስ ጥላቻ አለመስማት ወይስ ሀገራችን የተለያየ ነው ሰውን በዱላ እያሣመናችሁ ቢናገርስ ምን መፍትሄ ሊያመጣ የልማት ጠር ከመባል ውጭ ልብ ይስጣችሁ ?

    • @fab200
      @fab200 Před 11 dny +10

      A clean environment creates jobs, health, increases creativity, attracts tourists, our grand father gets peace of mind, and children find a better place to see.

    • @fab200
      @fab200 Před 11 dny +8

      Chalew engidih😂 we are flying high

    • @abdisaababiya3776
      @abdisaababiya3776 Před 11 dny +6

      ሣሩ ለአንተ ነው ብላው ለኢንደ አንተ አይነት ከብት ነዉ

    • @fab200
      @fab200 Před 11 dny +3

      ​@@abdisaababiya3776😂😂😂😂 I forget about that and 😜😜😜😜😜

    • @SemeruMubeyin-xw9ni
      @SemeruMubeyin-xw9ni Před 11 dny

      10Q tekekelegna agelaletse​@@abdisaababiya3776