በአዲስ አመት አዲስ ልብስ መልበስ አዲስ ህይወት እንድንጀምር ስለሚያደርገን የተመረጡ ልብሶች ሽክ በፋሽናችን ክፍል 27

Sdílet
Vložit

Komentáře • 39

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 Před 3 lety +5

    የአበሻ ቀሚስ የምለብስበት ቀን ናፈቀኝ አይስደት🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 3 lety +2

    ቀሚሶች እዉነትም ሽክ። ደስ ይላሉ። ሜካፓችሁ እንኳን ቋቅ

  • @anketsebrehan115
    @anketsebrehan115 Před 3 lety +1

    ይህ እጇ ላይ የተሰራችው ከአረቦች የተኮረጀ ባህል ይመስለኛል፡፡ አረብ አገሮችና የመኖች ናቸው፡፡ የእኛ ባህል አይመስለኝም፡፡

  • @lenakuwait5595
    @lenakuwait5595 Před 3 lety +2

    የለበስሽው፣ቢጫው፣በጣም፣ነው፣የሚያምርብሽ፡መልካም፣በአል፣ለመላው፣ያገሬ፣ልጃች

  • @becka_a_
    @becka_a_ Před 3 lety +5

    በአድሱ አመት ከሸቃላ ነት ወደ መዳምነት ይቀይራችሁ አሜን በሉ ከልቤ ነው አሜን🙏🙏እስኪ ሙትት ስሊላችሁ ስብስክራይብ አድርጉኝ ሙሉልኝ ትንሺ ነው የቀርኝ 😥😥😥በአዲሱ አመት
    👉ጥላቻን ሳይሆን ፍቅርን
    👉ክፋትን ሳይሆን ደግነትን
    👉ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን
    👉ክህደትን ሳይሆን እምነትን
    👉ትቢትን ሳይሆን ትህትናን
    👉ቂም ሳይሆን ይቅርታ ፈጣሪ ያድለን 🙏

  • @momlovemomlove4754
    @momlovemomlove4754 Před 3 lety +15

    እይይይይይ መጨረሻ በቃ የይቱብ ኮሜት ሰብስክራይብ እና ላይክ መለመኛ ሆኖ አረፈው 213 ዓም ተልመና ያውጣና ምን ይባላል😂

    • @mekinegn835
      @mekinegn835 Před 3 lety

      ለበጎነው ውድ አይዞን ሁላችንም ነን

  • @wajo_tube
    @wajo_tube Před 3 lety +6

    ❤️ ወይ ፍቅር ❤️
    አስተማሪ ታሪክ ነው። ይነበብ👇
    ከእለታት አንድ ቀን አንዲት ወጣት በትዳሯ ተስፋ ትቆርጣለች ። ባሏንም ለመግደል ታስባለች። ማታውን ስታሰላስል ታድርና ጧት ላይ እንዴት ማንም ሰው በማይጠራጠረውና እርሷንም ወንጀለኛ በማያስደርጋት መልኩ መግደል እንደምትችል ለመመካከር እናቷ ጋር ትሄዳለች።እናቷም "ማንም በማይጠረጥረው መንገድ እንድትገይው እረዳሻለሁ። ግን አንቺም ማድረግ ያለብሽ ነገሮች አሉ።
    1ኛ መጀመሪያ ከባልሽ ጋር መታረቅ አለብሽ። ምክንያቱም ከሞተ በኋላ በፊት ፀብ ካልነበረሽ ማንም አይጠረጥርሽም
    2ኛ ራሰሽን መጠበቅና ለባልሽ ቆንጆ ሆነሽ መታየት አለብሽ
    3ኛ ጥሩ እንክብካቤና አድናቆት ስጪው። ያሰብሽውን እንዳይጠረጥር ያደርገዋል።
    4ኛ ትዕግስተኛ ሁኚ።ፍቅር ሰጪው። ቅናት ቀንሺ።የሚናገረውን ጆሮ ሰጥተሽ አዳምጪው።
    እነዚህን ነገሮች ማድረግ ትችያለሽ?"ብላ ጠየቀቻት።እናቲቱ። "ምንም ችግር የለውም። እማ ብቻ እርሱን የምገድልበትን መንገድ ንገሪኝ።" አለች ልጅቷ።
    "እንደዚያ ከሆነ ምን ማድረግ እንዳለብሽ እነግርሻለሁ። በደንብ አድምጪኝ።"አለች እናት።ልጅቷም በአትኩሮት መስማት ጀመረች።
    "ይህንን መርዝ በምግቡ ውስጥ በየቀኑ ትንሽ ትንሽ ጨምሪ ቀስ በቀስ እያዳከመው ይገድለዋል።" አለቻት። ልጅቷም መርዙን ይዛ በደስታ ቤቷ ሄደች። በተነገራት መሰረትም ለባሏ መስጠት ጀመረች።
    ከወር በኋላ እንደገና እያለቀሰች እናቷ ጋር መጣች። "እማ አሁን ባለቤቴን መግደል አልፈልግም።በጣም ተለውጧል። እንደያውም ለርሱ ያለኝ ፍቅር ከቀን ቀን እየጨመረ ነው።እባክሽ እማ መርዙ እንዳይገድለው ምን ላድርግ?ያለ እርሱ መኖር አልችልም። አለች ስቅስቅ ብላ እያለቀሰች።
    እናትም "አይዞሽ ልጄ አታልቅሺ የሰጠሁሽ መርዝ አልነበረም።የደቀቀ ስኳር ነበር። በርግጥ መርዝ የነበርሽው አንቺ ነበርሽ። ያ ነበር ባለቤትሽን ቀስ በቀስ እየገደለው የነበረው። አየሽ አይደል ፍቅርና እንክብካቤ ስትሰጪው እንዴት አይነት መልካም ሰው እንደሆነ።ስለዚህ ከዚህ ተምረሽ ለባልሽ መልካም ሚስት ሁኚለት።"ብላ ነገረቻት።
    የኔ እህት ወንድ ልጅ የፈለገ አረመኔ ቢመስል ልቡ ገራገር ነው በፍቅር ልታሸንፊው ትችያለሽ። መልካም ሚስት ሁኚለት።
    ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል ::
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
    czcams.com/video/sa9NwHkk4CA/video.html

  • @hannaamare1755
    @hannaamare1755 Před 3 lety +1

    Melkam Adis Amet🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼
    2013 SELAM Le Etiopiya🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻
    Selam Le Etiopiyan 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻

  • @selamselam805
    @selamselam805 Před 3 lety

    Mlikam Adis Amet yardlin🌼🌼🌼🌼

  • @hirutbahru4494
    @hirutbahru4494 Před 3 lety

    Iet be honest I don't like the makeup but I like the dress so much. Happy new year

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 Před 3 lety

    👍👍👍

  • @manishswami6957
    @manishswami6957 Před 3 lety

    wow

  • @DubaiDubai-iw6co
    @DubaiDubai-iw6co Před 3 lety

    Heger behel lbes 30shi miluten sukachew biweres arif new albezam ade defaroch yemegset demoztrgna aylbesew ade yager bahel lbes are yewchiw ygdelegn hebesha hodam new ber siyay corena siyasachew new yenegaden sukuche wed miyareguten sukoch makatel arfe neber like adecodrebad aka

  • @selamselam805
    @selamselam805 Před 3 lety

    Enkan Adersachu

  • @user-gn1le4qn8x
    @user-gn1le4qn8x Před 3 lety +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ በአረብ ማስታወቂያ ሰአት አማረኛ ማስታወቂያ ዋውውውወወወውውውውውውወ

  • @alganeshshifre3466
    @alganeshshifre3466 Před 3 lety

    Selam leinante yhun ye shmena eka snt yshetal

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 Před 3 lety

    እንኳን አደረሳችሁ አዲሱን አመት የሰላም የፍቅር የጤና ያርግልን 🌻🌻🌻💚💛❤️መልካም በዓል
    👇🏽👇🏽👇🏽
    czcams.com/video/a8yDh0GtqSM/video.html

  • @DubaiDubai-iw6co
    @DubaiDubai-iw6co Před 3 lety

    Shemane whochu dekmew yseralu anate sukust slaskemetachu ber mtasodedut asafariwoch ahun camera fite slehone new mitawashut leboche

  • @tewabechamede4318
    @tewabechamede4318 Před 3 lety

    Senate kemtachu new yasewdedachut Senate en delala kaletfa hebe metkme ayechalem kwenkashe asetkakye beltata

  • @anketsebrehan115
    @anketsebrehan115 Před 3 lety +2

    እባካችሁ ስለ ባህል ስታወሩ ያልሆነ ከውነት የራቀ ታሪክ አታውሩ፡፡ የየክፍለ ሀገሩ ባህል ይለያያል፡፡ ለምሳሌ የእኔ ቤተሰቦች የመጡት ከምንጃር ከመንዝና ከቡልጋ ማለት ከሸዋ ክፍለ አገር ማለት ነው፡፡ እኛ ሹሩባ ተሰርተን አናውቅም፡፡ የእኛ ባህል ጎፈሬ ንስንስ አድርጎ አበጥሮ መሄድና እሻሽ ማሰር ነው፡፡ ሹሩባ የሚሠሩት ጠቅላላ የኢትዮጵያ ህዝቦች አይደሉም፡፡ ሹሩባ የሚሰሩት ትግራይ ኤርትራና ኦሮሞ ናቸው፡፡በከፊል ወሎና ጎንደሮች ይሰራሉ፡፡ ነገር ግን ሁሉም አይደሉም፡፡ ጎጃምም እሻሽና ጎፈሬ ነው፡፡ ደቡብም ያሉት እነደዚሁ ነው የሚያደርጉት፡፡ እነሶስላም የሚያደርጉት ኤርትራ እና ትግራይ ናቸው፡፡ ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ እንሶስላ አይቀባም፡፡ መግለጫ ልትሰጡ በምትቀመጡበት ጊዜ እባካችሁ የሁሉንም ክፍለ ሃገር ባህል ጠይቃችሁ እውነት ይዛችሁ ቅረቡ፡፡ በተለይ በእንተርኔት ላይ ታሪክ አንዴ ከወጣ ለእውነተኛ ታሪክ ፀሃፊዎች ግራ አጋቢና እውነት ያልሆነ ታሪክ ይሆናል፡፡ ጠያቂዋም መላሿም ስለሚያቀርቡት የታሪክ ምስክር መሆን አለባቸው፡፡ማለትም ሁለቱም አቅራቢም ተጠያቂም ስለ ኢትዮጵያ ክፍለ ሀገርና በክፍለ ሀገሩም ትንንሽ ጎሳዎች ማለት ብዙ ቋንቋ ተናጋሪ አገር በመሆናችን በበአል ጊዜ የምናደርጋቸው ነገረ ትንሽ ሊለያይ ይችላል፡፡ ስለዚህ ለራሳችሁ ጥቅም በየእንተርኔቱ የኢትዮጵያን ታሪክ አታበላሹ፡፡ የአንድ ክፍለ ሀገር ባህል ይዛችሁ ሁሉም የኢትዮጵያ ክፍለ አገር አንድ ባህል ነው ያለው ብላችሁ አታውሩ፡፡

  • @hilenkasa4194
    @hilenkasa4194 Před 3 lety

    Harif Program Nw

  • @semiranuru3995
    @semiranuru3995 Před 3 lety

    I'm proud being ethiopian muslim but I don't know exclude muslim when it come s to new year. I dont why they did not interview the Muslim henna lady. I don't know why she ask about henna the makeup lady instead of the henna lady 🙄. Its because she is a Muslim. Stop stereotyping
    This holiday is ours too.

  • @originalmobile9714
    @originalmobile9714 Před 3 lety

    ለምሳሌ አንቺ የለበሽዉ ስንት ነዉ

  • @gean1613
    @gean1613 Před 3 lety

    የት አካባቢ ነው የሚገኘው ልብስ ቤቱ

  • @usahandsoffethiopia.9906

    አር እታስቀኑን

  • @tenagnelemma952
    @tenagnelemma952 Před 3 lety

    ሀይ ለምንድነው ኣድራሻቸውን የማትናገሪው ???

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 Před 3 lety

    ለምንድነው አጥርቶው አማርኛ የማይናገሩት:- ውብ የሆነ የራሳችን መግባቢያ ቃንቃ እያለን:- ስልጣኔ ስለሚመስላቸው ይሆን?? በጣም ይደብራል:: በባህላችሁ ልትኮሩ ይገባችሀል::

    • @galtigray4043
      @galtigray4043 Před 3 lety

      ትግርኛ ቋንቋ አይደለም ወይ ኣሸንዳ ሽርባው የኛ ሰለሆነ ቀነሽ ፈሳም

  • @user-lv5zf7cc5v
    @user-lv5zf7cc5v Před 3 lety

    ምንም አዲስ ነገር የለም የፈረስ ጭራ መቀጠል በባህልም በሀይማኖትም አይፈቀድም ዱቄት አለ ማኛው እውነቱን ነው ራሷ መስታወት ሳታይ ወጥታ ደግሞ አታፍር አታምር አዲስ ልብስ የለም ክሩን በቢጫ ቀይረውት ነው

  • @beytelhikmah
    @beytelhikmah Před 3 lety

    እጅ ስራ መልመድ የሚፈለግ ብቻ ኑ እንማማር
    czcams.com/video/x9-TBxkLWHA/video.html

    • @user-ev8hk4wg7k
      @user-ev8hk4wg7k Před 3 lety

      ሰብስክራይብ አረጌለሁ እኔንም ሰብስክራይብ አረጉኝ