#EBC

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Komentáře • 1K

  • @asasd8091
    @asasd8091 Před 5 lety +106

    እኔ ትግሬ ነኝ ግን የሁልንም ባህል ሳዪ እኛ እትዮጵያውያኖች ውብ ነኝ
    እ|ር ኣንድነት ፍቅር ሰላም ላገራችን ያውርድልን ኣሜን(፫) 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @user-iy9uc1gv1b
      @user-iy9uc1gv1b Před 5 lety

      Asኣይይይ Asd 💚💛❤️ Amen

    • @user-uy9zx9hx2e
      @user-uy9zx9hx2e Před 5 lety +1

      አሚን

    • @mitikefeyisakorsa7652
      @mitikefeyisakorsa7652 Před 4 lety

      Amen Amen Amen

    • @mamokilo293
      @mamokilo293 Před 3 lety

      እኔ አማራኝ። ግን በትግራይ በሀገሬ እንደምኮራው በማንም አልኮራም የቅዱሳን ሀገር ያድግና ሀገር የካሌብ የአብርሃ ወአፅብሃ

    • @tigstuwanoro776
      @tigstuwanoro776 Před 2 lety

      አሜን ማረ

  • @user-ju2vq4ij7j
    @user-ju2vq4ij7j Před 5 lety +222

    አስካልዬን የምቶዱ እስኪ እንያቹ

    • @selamto4545
      @selamto4545 Před 5 lety

      Dear Askaly if you don't mind don't say anto and anch little bit confused me say anch only Thank you so much.

    • @ftieymftah118
      @ftieymftah118 Před 5 lety

      ጀግናነሽ ተመቸሺኝ

  • @user-hi1kc7os4n
    @user-hi1kc7os4n Před 5 lety +39

    በቋንቋና በባህል መለያያታችን የጌታ ተአምር ነው የሚያሳየን በአለም ላይ ከ6000 በላይ ቋንቋዎችና ባህሎች አለ አቤት የጌታ ተአምር

  • @unaitdamhara3760
    @unaitdamhara3760 Před 5 lety +90

    በየ ቦታው የሚገርም ባህል አለን ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው እስኪ ወደ ወሎ ደሤ ጎራበይና አሳይን

    • @user-dj5bc1yi3b
      @user-dj5bc1yi3b Před 5 lety

      Hayu tube ቀበጧ ወደ አቀስታ ሂጂ

    • @hayukwt4218
      @hayukwt4218 Před 5 lety

      እውነትሽነውማርበደሴዙሪያብዙባህሎችአሉ

  • @user-qf2us2eu6d
    @user-qf2us2eu6d Před 5 lety +50

    አስካልዬ የኔ ከርታታ መጣሽልን😘😘😘ግን ኢትቪ ይችን ጀግና ካልሸለማችኋት .. .

    • @user-cg9xb4mt5w
      @user-cg9xb4mt5w Před 5 lety +1

      ሚሚ ነኝ መንዜዋ አምላኬ ትግስቱን ስጠኝ መሸለም ይገባታል

    • @tenad7309
      @tenad7309 Před 5 lety +1

      Etv ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬን ካልሸለመ ? በጣም ትዝብት ውስጥ ይገባል::

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z Před 5 lety +39

    እናት ለዘላለም ትኑር 😘😘😘😘😘 የገጠር ሠው የዋህ በዚህ የዋህ ህዝብ ነው በፖለቲካ የምነግዱት

  • @mrim6416
    @mrim6416 Před 5 lety +3

    በየክልሉ ስትዞር እከታተላለሁ ምግባቸው የሌሎቹ ለየት ያለ ነው ያማአራ ግን ምርጥ ነው እጀራ አይለየውእም

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 Před 5 lety +1

    ባስካል ፍቅር ላይክ አምሮኛል። አስካልዬ ስወድሽ ምርጥ ኢቲጵያዊት ጋዜጠኛ ባህል አክባሪ ኑሪልን

  • @emuethio6655
    @emuethio6655 Před 5 lety +91

    የአሥካል አዲናቂወች ሠብሥክራይብ ግጩኝ ደሥ ይበለኝ

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 Před 5 lety +1

      Lemin sew gechugn kemitelu yemadam gedigida ayegechachuhem

    • @emuethio6655
      @emuethio6655 Před 5 lety

      @@mekditubeselamethiopia7049 የመዳም ግዲግዳማ ጓደኛሞች ነን ሥንጋጭ ነው የምነውለው

    • @samsungace4042
      @samsungace4042 Před 5 lety

      ሀርድቦና,ገደራግቢ

  • @user-pd3no9nt7i
    @user-pd3no9nt7i Před 5 lety +18

    እር።ባህላችን።መለያየቱ እኔ።የማቀው ቡና።በስኒ።ነው እማቀው።ብቻ ወዴ ወሎ ጉራ በይልን ዴሴ ወልዴያ መርሳ ።ሲሪቃ አገሬን አሳይኝ ናፍቃኛለይ።ወልዴያ

  • @user-ot1ec3qg4m
    @user-ot1ec3qg4m Před 5 lety +8

    አስካልየ ስወድሽ ከልቤ ነው ውዷ ኢትዮጵያዊ የክርስቶሥ ሰላም ብዝት ይበልልሽ እማማ ኢትዮጵያ እድሜሽን ያርዝምልን

  • @genifiker3958
    @genifiker3958 Před 5 lety +56

    አስካልዬ ባህሉ ደስ ቢልም የገበሬ ንሮ ከባድ ነው አብሶ ለሴት ጋዜጠኛ ሆነሽ በዚህ ሞያ መሠማራትሽ ጥንካሬሽን ያሳያል ግን ለአንቺም አድካሚ ነው ❤
    አስፋው መሸሻ እና ራኬብ አለማየሁ አንቺን ቢያዩ ጥሩ ነበር😃😃😃

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f Před 5 lety +4

    ኢትዮጵያዊ በመሆነ ኩራት ይሰማኛል 💚💚💛💛❤❤

  • @hanatgt1325
    @hanatgt1325 Před 5 lety +23

    ፕሮግራምሽ ሆድ ያባባል ሀገሬ ሰላሙን ይስጥሽ😍

  • @user-jc3sl9yg4m
    @user-jc3sl9yg4m Před 5 lety

    እኔ በጣም አገብርሻለው ሁሌም እክታተልሻለው ግን ኮሚንት መስጠት አሎድም ኮሚንቴን በልብ ውስጥ ነው የምሰጠው እና ከሁሉም ለየት ያልሽ የእግዚአብሔርን ልጅ ነሽ ሁሉም ሳትንቂ ሳትፀየፊ ሳትቅባረሪ ብሩክ ልጅ ነሽ ዋውው

  • @mlove2817
    @mlove2817 Před 5 lety +4

    በጣም ነው ማመሰግነው
    የተወለድኩበት ሀገር ነው ቤንጂ ማጂ ውስጤ ነው አማን ከተማ

  • @rittys81
    @rittys81 Před 5 lety +5

    የባህል ሀብታሞች ነን እኛ የኢትዮጵይውያን እንዴት ደስ እንደሚል የገጠር ሰው ፍቅር ናቸው...ግን ከባድ ነው እንዳየሁት ከሆነ

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 5 lety +44

    በጣም የምወደው ዝግጅት ጀመረ አስካልዬ የኔ ምርጥ ይቅናሽ ብያለሁ እግዚአብሔር አገራችንን ጠብቅልኝ ወይ የአገሬ ህዝብ የዋህ ነው

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm Před 5 lety +14

    ይሄን የመስለ ተዋዶ የሚኖር ማህበርስብ የፓለቲካ መነጋጃ አድርገው ከፍፍለው ተጫወቱበት

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 Před 5 lety +1

    በጣም ጡሩ ስራነው ወድጄልሻለው ሀፂያት ያሌለበት ከፊልም ስራ ይሄ በጣም አሪፊነው ቦቆሎ እሼት በወላይታ ባህልም ተለንቅጦ ተጋግሮ ይበላል ይጣፊጣል እሼቱ ወላይታስ አትሄጂም እማ የወላይታ ልጂነኝ

  • @dineshadinesh2434
    @dineshadinesh2434 Před 5 lety +7

    እህታችን ስንቱን የማናውቀውን አሳወቅሽን በርቺልን የኛ አንደኛ ከልብ እናመሰግናለን

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 Před 5 lety +8

    ኡፍ ይህን የቦቆሎ ቂጣ ስወደው ሲጥም በተለይ ትኩሱ ከአይብ እና ከአሬራ ጋር ዋው ማሻአላህ የሀገራችን የኢትዮ ባህል እንዴት ደስ ይላል አስካልዬ እናመሰግናለን

    • @user-lw5mh9bl4z
      @user-lw5mh9bl4z Před 5 lety +1

      ይገርማል እሸት ቦቆሎ ሲጠበስ እንጂ ተደፍጥጦ ዳቦ ሲሆን ዛሬ ገና ሳይ ጉድ

    • @asiyadawed9669
      @asiyadawed9669 Před 5 lety

      ወይኔ ሲጣፍጥ

    • @linaandres5163
      @linaandres5163 Před 5 lety

      ውይኔ ስራዉ የከብዳል

    • @user-lw5mh9bl4z
      @user-lw5mh9bl4z Před 5 lety

      @@linaandres5163 በጣም ነው እንጂ የሚከብደው እዳየነው ቦቆሎ መደፍጠጥ

    • @linaandres5163
      @linaandres5163 Před 5 lety +1

      ዉድየ ወሎ ህጂ ሀይቅ

  • @iloveyouethiopiadrabiyahme8334

    በመጀመሪያ ኢትዮጵያ በልጆችዋ ታቅፋና ተከብራ ለዘላለም ትኑር አዘጋጅዋ በጣም ደስ ትያለሽ ሁሉም ቦታ ሄደሽ ምታሣዩው ሁሉ ደስ ይላል ሀገራችን ሠላም ይስፈንባት ሀገሬ ክፉሽን አልስማ ስደተኛ ልጅሽ ነኝ

  • @bayoushasrese9658
    @bayoushasrese9658 Před 5 lety

    ለሙያሽ ያለሽ ፍቅር እጅግ ይገርማል በርቺ ሞያው ይህን ፅናት የሚጠይቅ ነው ተባረኪ ብዙ እንድናውቅ አረግሽ የብዙ ባህልና እሴት ባለቤት የሆነች ሀገር ከምንም በላይ የኢትዮጵያዊነት ፍቅር የሚገለፀው አርሶ አደሩ ጋር ነው እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ የሠጠን ፀጋ ንፁህነት፤ ፍቅር ጠብቀን እንቆይ እግዚያብሄር ይርዳን ፍቅር ሰላም ለሀገራችን ይሁን

  • @lulutube5954
    @lulutube5954 Před 5 lety +41

    ኢትዮጵያወነት ኩራት ነው አንድነት ሀይል ነው ኢትዮጵየየ ዘላለም ኑሪልን ካለሽበት ድህነትም ያውጣሽ እማማ ኢትዮጵያ

  • @senaiabebe4811
    @senaiabebe4811 Před 5 lety +6

    I love this show 💚💛♥️God bless Ethiopia & Ethiopian

  • @rihanayassin1229
    @rihanayassin1229 Před 5 lety

    አስካልየ በጣም አመሰግናለሁ ካሜራ ማኑ ቤታቸውን ከፉተዉ ባህላቸውን ላሳየውን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን የዛሬዉ ዝግጅት የዲጋይ ዘመን የኑሮ ዘይቤቸዉ ድሮ የተማርኩትን አስታወሰኝ ለኮባ ትልቅ ክብር ሰጠሁት ብዙ ስራ ይሰራል ይህ ፕሮግራም ብዙ ትምህርት ይሰጣል ሴቶች በጣም ይደክማሉ ወንዶች ምን ሰርተዉ እንደሚበሉ አላዉቅም ከባድ ስራ ሁሉ ሴቶች ናቸዉ የሚሰሩት ስናሳዝን

  • @zzzz5083
    @zzzz5083 Před 5 lety +1

    ውይይይ ይች ጋዜጠኛ የሴቶች በላይ ናት ሽልማት ያስፈልጋታል ዱቄት እየተቀቡ አገር የሚያበላሹ ስንት አሰዳቢ አርስቶች አስካልየ የምርጦች ምርጥ ናት እሙየ ስወዳት በአላህ አይቼ አልጠግባትም

  • @rahmasuleyimanrahmasuleyim7600

    ወይ ዉሎ ተበጥሮ የተሰራ አልጋ በአልጋ ኑሮ
    የትም ተወለድ ወሎ ላይ እደግ ወይም ኑር አልሃምዱሊላ

  • @asersetube2009
    @asersetube2009 Před 5 lety +12

    የኔ ዲንቡሽቡሽ የኔ ናፍቆትትት ሰላምሽ ይብዛልኝ አስየ ግን ውሎ ቦረና መካነ ሰላም ካልህዲሽ ቅር ይለኛል የኔ ውብ

  • @user-gs9yx5vg6g
    @user-gs9yx5vg6g Před 5 lety

    ዘረኞች ተረጋጉ የኢትዪጵያ ወበቷ ልዩነቷ ነው አስካለ እናመሠግናለን ወሎ ጎራ በይ እስፓንሰር እነፈልግልሻለን

  • @user-tv6ti2vg2n
    @user-tv6ti2vg2n Před 5 lety

    እኛ ኢትዩጲያዊያ ኢትዩጲያን በቅጡ አናቃትም እኮ
    የሚገራርሙ ባህለሎች ባለቤት የሆነች አገር ፀጋ መሆኑን ሳይታየን መርገምት አስመስለነው ጌታየ ሆይ ፍቅር ስጠን ።
    በትውልድ አካባቢዩ በቆሎ በእንጩጩ ተፈልፍሎ ይፈጭል ሊጎሽ ይባላል
    ይቦካና ድፎ ዳቦ ይጋገራል ዘርዘር ያለ ተግባር አለው ረስቸው ነውጂ አሪፍ ዳቦ ይሆናል ይህ ደሞ የተለየ ሆና ደነቀኝ አጂብ ነው

  • @user-ox3un1mv5v
    @user-ox3un1mv5v Před 5 lety +17

    መኖር ካልቀረ እዲህ ነው ውብ ህዝብ አሉ እንጅ ትንሽ ሰለጠንን የሚሉት ይሄንን ውብ ህዝብ ሊመርዙ ይጫጫሉ ልቦና ይስጣችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @aaaki1057
      @aaaki1057 Před 4 lety

      በጣም ነወ ምታምሩት

  • @hska8354
    @hska8354 Před 5 lety +5

    በጣም ደስ ይላል የቡና ቅጠል ሲጣጣ ገና አሁን አየሁ ኢትዮጵያ ስንት አይነት ባህል አለን

    • @marylove8763
      @marylove8763 Před 5 lety

      እኔ ወሎየ ነኝ የቦረና ልጅ ግን የቡና ቅጠል ይጠጣል አዉቅ አለሁ በባካጋ ይበላል ወደ ጅማ መሥመር ደቡብ ክልል አዉቅ አለሁ ወደ አፋር ክልል ደግሞ የፍየል ወተት ይጠጣል ከቡና ገለባ ጋር

  • @user-bu8oc5ph3z
    @user-bu8oc5ph3z Před 5 lety +13

    ይገርማል ባህላችን እኔ ከጀራ ዉጭ አልበላም ነበር ግን ስደት ክፉ ሁሉንም አሰለመደኝ አንችም በየሄድሽበት የምታሳይን ባህል ይገርማል።

  • @user-dj8vw5yd5f
    @user-dj8vw5yd5f Před 5 lety

    ጉዲሬ አያቶቸጋ ነፍነው ማንምየሚበላየለም ግንአሁንኢንሻአላህ ሲሄዲሀገሬ እሞክረዋለሁ። አስካልየ እስኪ ወሎ ሀይቅሂጂና እኛቤት እናቴንአሳይኝ የኔመልካም 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @mmmmaaa247
    @mmmmaaa247 Před 5 lety +8

    ወይኔ ጋዜጠኛዋ በጣም ነው የምወዳት

  • @mulumarye7904
    @mulumarye7904 Před 5 lety +26

    ግፋችን እኛ አማራወች እጀራ ለመጋገር እራሱ የምንመርርበት ቀን አለ ግን እኳን አማራ አርከኝ ጉዲ

    • @user-gd2nd4gz2v
      @user-gd2nd4gz2v Před 5 lety

      Mulu Marye እኮ

    • @fawziaadam7616
      @fawziaadam7616 Před 5 lety

      እውነት ብለሻል ሌላ ቦታ በጣም ክባድ ነው ስራቸው

    • @hbvbbbb2310
      @hbvbbbb2310 Před 5 lety

      Yena maer yemer ena erasu efff egera lemegager yasetelaegi neber ahuen gen fetari yeker yebelegi

    • @zebibtube5418
      @zebibtube5418 Před 5 lety +2

      እነሱም በማንነታቸው በበህላቸው ደስተኞች ናቸው

    • @salemnurse9022
      @salemnurse9022 Před 5 lety

      w@@fawziaadam7616 by nm

  • @korerimayepet
    @korerimayepet Před 5 lety

    ይሄን ፕሮግራም በጣም እወዳለሁ
    የኢትዮጵያ አገሬን ውድ ህዝቦችና
    ባህል ፍንትው አርጎ ስለሚያሳይ...ጋዜጠኛዋን
    አደንቃለሁ.…በጣም ጎበዝ ነች ለፕሮግራሙ
    ማማር እሷ ቅመም ነች.....

  • @user-rr6ht2hy6i
    @user-rr6ht2hy6i Před 5 lety

    የሚገርማኝ የሷ ከሰዎች በንዴ መግበባቷ ነዉ በሁሉም ቦታ እረሰቸዉን መስለ ቁጭ እዉነት ጀግና ነሽ🌷🌷🌷👍አባሰ በጣም አድነቅሽ ነኝ ስለንቺ ለመነገር ቃላት የለኝም

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 Před 5 lety +26

    አይ አስካል ዛሬ ደግሞ ምን ዉስጥ ነዉ የኢድሽዉ ወይ ኢቲዮጲያ ስንት አይነት ጉድ ይታያል ማሻሀላህ ይመችሽ አስካል ባህላቸዉን ግን ሆነሽ ነዉ የምትሰሪዉ የኔ አንደኛ

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 5 lety +4

    ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ መሸለም የሚገባት ሴት ነች::

  • @hi.himadina7659
    @hi.himadina7659 Před 5 lety

    ዋውውው. በች. ሽኮ. መንት ወዘተ
    ባህላቸዉን. ሁሉ እናቃለን. እንበላለን.
    ጨሞ ዉስጠ ነዉ ክጆ ጎደረ ወይም. ባካ
    ዉስጠ ነዉ እንኳን የደቡብ ልጅ ሆኩኝ
    56 ብሔርሰብ ዉስጥ እንኳን ተወለድኩ
    ጋዜጠኛዋ ጎበዝ ነሺ በእዉነት አድናቅሺ ነኝ

  • @halimaseid3179
    @halimaseid3179 Před 5 lety +3

    መሸአላህ የየሀገሩን ባህል ስላስጎበኛችሁን ግን በኡምሬ አይቸው እማላቀውን ነገር ነው ዛሬ ያየሁት

  • @afeworki922
    @afeworki922 Před 5 lety +4

    ኧረ አነቺ ጋዜጠኛ አንድ ቀን ባክሽ ትጋራይ ክልል ውሥጥ ወደ አንዱ ወረዳ ሒጅና ቁልቛል እና አንበጣ እሚበላ እንደሆን አሳይን??? እውነት አምበጣ እሚበሉ መሆናቸውን ማየት እፈልጋለው። አንበጣ ያበሉኛል ብለሽ ፈርተሽ ካልሆነ ብታሳይን ደስስ ይለኛል። ሌላው በጣም አድናቂሽ ነኝ።

    • @julioada6401
      @julioada6401 Před 5 lety +1

      Ambeta ybeleal ende ante lbona yelehm yetseda hzb new

  • @soliyanayemariyambb4799
    @soliyanayemariyambb4799 Před 5 lety +9

    ውይይይይ አምላኪ ምን አይነት ባህል ነው የእውነት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ እናቶቸ እጅግ አድካሜ ስራ ነው ጋዜጠኛዋ ጅግና ነሽ እምትመስገኝ ነሽ

  • @cooksethiopiensrulier4633

    የኔ ቆንጆ እንዳች አይነተ ብሮግራም አዘጋጅ ይይብዛልን ባህላችንን የምታስተዋውቂ ስለሆንሽ አመሰግንሻለሁ ቀጥይበት ካሉት የኢትዮጵያ ፕሮግራሞች ያንችን ነው የምወደው ሌላው ብላብላ ነው

  • @user-ws4rl2si4m
    @user-ws4rl2si4m Před 5 lety +1

    አጀብ ሚገርምነዉ ስንት አገር አለ ግን ሀገራችን ሴት ከምንም በላይ ስራ ልፋትነዉ ።በሁሉም ቦታ የሴትስራ ከባድነዉ ጥናት ይስጠን ሴቶች

  • @seadaseid72
    @seadaseid72 Před 5 lety +2

    እናመሰግናለን አስካል ምርጥ. የሀገራችን በሀል እያሳየሽን ነው

  • @user-rf7kp4jo4s
    @user-rf7kp4jo4s Před 5 lety +52

    እሄ ሁሉ ድካም ለሆድ ነው ምናለ ሆድ ባይኖር እናቶች ባረፉ

    • @lulutube5954
      @lulutube5954 Před 5 lety +5

      እናቴ ምን ትል መሠላችሁ ሆደ ነው ጠላቴ ትላለች

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo Před 5 lety +6

      ቆንጆ አትሳሳቺ... ስለሆድ አይደለም ባህል ነው.... ሴቶች ባትኖሩ ወንዶች ሳንበላ ሚተኛ ይመስልሻል? ወንዱም እኮ ወገቡ ተገንጥሎ ነው ሚገባው አፈር ሲገፋ ውሎ :) አራራአአ !

    • @tesfayetesfu2374
      @tesfayetesfu2374 Před 5 lety +1

      እስቲ ለ(24)ሰአታት ሳትበዪ እደሪ ከዛ ለምን እንደሚለፋ ይገባሻል

    • @lm6771
      @lm6771 Před 5 lety +1

      +251 L A N D እደዚማ ወድ አይደክምም ኧረ በጣም ነው ድካሙ ብቻ

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo Před 5 lety

      @@lulutube5954 አረ ስምሺን አስተካክይው !

  • @serkaddismolla2417
    @serkaddismolla2417 Před 5 lety

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው። እኔ ብዙ ጊዜ የአገሬን ህዝቦች ባህል ሳላውቅ ከኢትዮጵያ አገሬ በመውጣቴ በጣም ይቆጨኝ ነበር። አሁን ግን እንደዚህ አይነት እድል በማግኘቴ እየተደሰትኩ ነው። እህቴ አስካለን እና ሌሎቻችሁንም እግዚአብሔር ያበርታችሁ።

  • @adanechargo1278
    @adanechargo1278 Před 5 lety

    ጀግና ኢትዮጵያዊት ም ር ጥ ፕሮገራም ውበታቺን እወነት ነው ልዩ ነታቺን ነው

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +13

    #የኔ ማር ውልላ ስውድሽ ማምየ ተባርኬልኝ የምትውዱት በላይክ አሳዪኝ

  • @user-pd3no9nt7i
    @user-pd3no9nt7i Před 5 lety +5

    የኔ።ድቡሽ።ስወድሽ ያገራችንን።ባህል።ታሳይናለሽ

  • @fawziaadam7616
    @fawziaadam7616 Před 5 lety

    ሱበሀን አላህ ምን ጉድ ነው ቀበሩት እኮ ዳቦውን አቤት ባህላች ብዛት ደስ ሲል
    ግን እንደኔ ወሎ ቀላል ይመስለኛል ስራው ሌላ ቦታስ ለሴት በጣም ክባድ ነው በተለይ ይህ ኮባ ነገር እኛ ጋር እኮ ለዳቦ መጋገርያ ብቻ ነው የሚታወቀው

  • @rosamitike4768
    @rosamitike4768 Před 5 lety

    አሰካል ሁሌ ዛሬ ደገሙ ይት ትሁነ እያልኩኘ ነው የማሰብው እረጅም እድሜ እመኘልሻለሁኘ።

  • @jdjdbdbd8759
    @jdjdbdbd8759 Před 5 lety +18

    ወይ የገጠር ሰው ማለት የዋህ እግዳ ከመጣ ምግብ ማቅረብ ማስተናገድ የከተሜ ደግሞ እግዳም አይፈልጉም ፊታቸው ደስታ የለውም ከፊትፊቱ ፍትፍቱ ረብሏል እኯንም ገጠሬ ሆንኩ

    • @user-dl7ty4dw9y
      @user-dl7ty4dw9y Před 5 lety

      😅እኔም እደዛዉ አስብለተለዉ

    • @azebmehari7332
      @azebmehari7332 Před 5 lety

      በጣም አመሰግናለሁ ያገሬን ባህል ስለምታሳይኝ የኔ ቆንጆጨድካምሽ ሁሉ ያሳዝነኛል እነሱ ኑሮቸው ሰለሆነ ለምደውታል ጌታ ይባርክሽ እግዚአብሔር አገራቸችንን ይጠብቅለልን

  • @user-hy5ip7ye7j
    @user-hy5ip7ye7j Před 5 lety +52

    እኔ እምለዉ ለካሚራማኑ የሚበላ ትሰጡት አላችሁ?

  • @zainabahassa8604
    @zainabahassa8604 Před 5 lety

    ይገርማል ኢትዮ ስንት አይነት ባህል አላት ወይ ሀገሬ ዛሬስ እራብሽኝ ተማሽኝ ናፍቆት ገደለኝ አሸዋ ብቻ ከሚታይበት ስደት ፈሰን

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 Před 5 lety +1

    አስኪ ዋጋ የሚያስከፍል በጣም አድካሚ ፕሮግራም ነው አንቺም ካሜራ ማኑም 1ኛ ናችሁ በርቱ ዕድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ አገራችን ሠላሟ ይብዛ

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 5 lety +3

    ዋው አስኩዬ ሰላምሽ ይብዛ ጎደሬ ድሮ በልቼ አቃለሁ እውነት እንደ ድንች ነው ሚጣፍጠው ውይ ስወደው ነበር አስኩየ እስካሁን ሁሉ ብሄር ሂደሽ አይቼሻለሁ ትግራይ ግን አላየሁሽም

  • @hirutbekele9609
    @hirutbekele9609 Před 5 lety +8

    ወይ ሀገሬ ስንት በሀል አለን ዘረኞች አይ ናችሁ ይጥፋ ልትበታትኑን ነው

    • @ggghhg6305
      @ggghhg6305 Před 5 lety

      .

    • @mdvip3327
      @mdvip3327 Před 3 lety

      ለመሆኑ፡ወኮዶ፣ምድነው፡እሚሰሩት፡

  • @user-ok9to2uo2m
    @user-ok9to2uo2m Před 5 lety

    ወይኔ አስካልዬ ምርጥ ኢትዩጺያ በፊልም ያላይነውን አንቺ አስተማርሽን

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 5 lety

    ከሀገር ውጭ ላለነው እንኳን የማናውቀውን ባህል እዛው ድረስ ሄዳ ኑሮአቸውን እየኖረች እያሳየችን ነው::ጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ እንደሌሎቹ አዲስአበባ ውስጥ እየተዝናናች ስራዋን መስራት ትችላለች:: ነገር ግን መልካም ፍቃዷ ሆኖ በየክልሉ እየሄደች ባህልን ማስተዋወቅዋ እንደ ቀላል መታየት የለበትም:: ከነ ካሜራ ቀራጮቹ እናመሰግናለን🙏🏾

  • @user-zs9pb8qz7o
    @user-zs9pb8qz7o Před 5 lety +13

    ወደ ቦረና መካነሰላምም ጎራ በይ አስካልየ ምርጥ ሰው

    • @ilovemaml4359
      @ilovemaml4359 Před 5 lety +1

      eza dersama wegdinm satay atmelesm hoo

    • @Tube-cg1ng
      @Tube-cg1ng Před 5 lety +1

      እኔም ብየ ነበር

    • @Tube-cg1ng
      @Tube-cg1ng Před 5 lety +1

      ብቅ አልል አለች እጅ

    • @user-jc1rw3ou4k
      @user-jc1rw3ou4k Před 5 lety +1

      ወዴዛማሂዳ ሟያቺንን ብታይልን ጡሩነበር

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 Před 5 lety +13

    እኒ የሚገርመኝ የ ኢ ት ወዱች ምን ሰርተዉ ነዉ የሚበሉት

  • @user-bw2fx9ls7j
    @user-bw2fx9ls7j Před 5 lety

    ወይ በአላህ ስንት አይነት ባህል አለ
    አልሀምዱሊላህ የኔስ ባህል ቀላል ነው
    እንጀራ በወጥ ወሎ ቦርና መካነ ስላም አረ ስንት አስቸጋሪ ባህል አለ ወይ
    አስካልየ አድናቂሽ ነኝ የኔ ማር
    ምነው ራኬብና አስፋው ስቴድየም ውስጥ ተዝፍዝፈው ከሚውሊ እንዳች ቢሰሩ

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 Před 4 lety

    Wow so crazy works but I love it .u amazing!!! I have a question do u go only walloo area?

  • @halimaendirse7532
    @halimaendirse7532 Před 5 lety +3

    *Subehan allah*
    Hagerachn bzu emek bahel alat Alhamdulillah

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z Před 5 lety +4

    እንኳን ደህና መጣሺ ይኸን ፕሮግራም እና እንተዋወቃለን በፍቅር ነው የምወደው😍😍😍😍😍😍 በርች

  • @user-cg9xb4mt5w
    @user-cg9xb4mt5w Před 5 lety

    በመላው አለም ነው የምናያት በጣም ነው ስራሽን የምናደንቀው መከራዋን እያየች ታሪክ ታሳውቀናለች

  • @user-uz5hz9gu9c
    @user-uz5hz9gu9c Před 4 lety

    ኢትዮጵያወቺ መኩራት ይገባናል መለያየት ዘረኚነትን እግዚአብሄር ያጥፋልን ዘር እሚሉ ሠወቺንም ልቦና ይስጣቸዉ አስካለየ እንወድሻለን በርቺ

  • @zebibahassen1511
    @zebibahassen1511 Před 5 lety +4

    ጉድ ፈላ ቡና የሚጠጣው በ ኩባያ ጀበናው ጋን የሚያክል ዳቦው የሚበሰለው እድንጋይ ዉስጥ በድንጋ ጉድ እኮ ነው

    • @hayatvip9908
      @hayatvip9908 Před 5 lety

      ዳቦው ቅመም የለው ቡናው ቅጠሉ

  • @user-ix4mq4tp9i
    @user-ix4mq4tp9i Před 5 lety +4

    ውይ አስቃልየ ደከምሽ ልዩ ሴት ነሽ እውነት

  • @zzzz5083
    @zzzz5083 Před 5 lety

    በጣም የሚገርመው አትፈራ አትኮራ መጣም ደስ የምትል ናት አስካልየ ከምድረ ዱቄታም አርቲስት አንች ትመረጫለሽ የኔ ድቡሽቡሽ ስወድሽ ማር እኮነሽ። አይቼም አልጠግብሽም

  • @debrituwoldekidan5520
    @debrituwoldekidan5520 Před 4 lety

    ተፈጥሮን ማየት እንዴት ደስ ይላል :ጌታ ይባርክሽ ይህንን ፕሮግራም በማዘጋጅትሽ

  • @taslimahome8414
    @taslimahome8414 Před 5 lety +3

    ዋው የቤት አሰራር በጣም ነው ደስሜለሁ የኔ ምርጥ በርችልኝ እንዴት ደስትላላችሁ አስካልዬ በርች

  • @hannaabraham5027
    @hannaabraham5027 Před 5 lety +4

    ደስ ይላል ፕሮግራሙ አስካልዬ በጣም ጎበዝ ነሺ አዲናቄሺ ነኝ በርች ።

  • @yo-iz1xy
    @yo-iz1xy Před 5 lety

    ወይይ ኢትዬ ሃገሬ ደስስትይ ስንት አይነት ባህል አለን ለካ
    በድሮ ዘመን እናቶቻችን በእጃቸው ፈጭተው ነው ልጆቻቸው ያሳደጉት የገጠር ስራ በጣም ከባድ ነው
    ያሁኑ ዘመን የቂጥ መሞላቀቅ ሆነና ዘመኑ ተቀየረ ሃሃሃ አስካልዬ ምርጥ ሰው ነሽ ይመችሽ

  • @user-jr7uu5df1i
    @user-jr7uu5df1i Před 5 lety

    ዋው በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው አቅራቢዋን ሳላመሠግን አላልፊም ጎበዝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርለምለሚቷ ሀገሬ

  • @mare.7439
    @mare.7439 Před 5 lety +12

    እሰኪ እኛ ቤት ሂጅና እናቴን አሳይኝ ወሎ ሀርቡ

    • @ibrahemmuhmmad3771
      @ibrahemmuhmmad3771 Před 5 lety

      ክክክክክክ ኢወላህ ይሻላክ

    • @enmamara6918
      @enmamara6918 Před 5 lety

      yebalie agr new esk bahlchun astemreg hubie

    • @azd977
      @azd977 Před 5 lety

      ያአገሬልጂነሽ የትአካባቢነሽማር

    • @user-jw6nj3rd8n
      @user-jw6nj3rd8n Před 5 lety

      ፋፉ ሀርብ ከሆንሽ እንተዋወቅ እኔ ግን ሀርብ አይደለሁም

    • @aswwadwew4514
      @aswwadwew4514 Před 5 lety

      ሀርቡ ላገባ ነዉ

  • @user-ju2vq4ij7j
    @user-ju2vq4ij7j Před 5 lety +5

    ኢትዮቢያ ለዘለለም ትኑር

  • @melkamkassa5721
    @melkamkassa5721 Před 5 lety

    መርጥ ነሸ መን ሰትይ አሰብሸወ ይገርማል ጀግና ነሸ አገሬን ኤትዮጽያን ዙሪያውን እያሳየሸን ነው ይህ ሰራሸ ለትውልድ ትወልድ የሚሸጋገር ነው አባ እደሜሸን እግዚአብሔር ያርዝመወ!!!!

  • @vcxxccxx1504
    @vcxxccxx1504 Před 4 lety

    አስካለች አድት ምክር ተቀበይኝ(ስሚኝ) ማማየ ብዙ ጊዜ ደስ ይለኛል ፕሮግራም ግን ምክር እየሰጠሽ ንጽህና እያስተማርሻቸው ብድር ይመረጣል አዳድ ግዜ ጭምልቅልቅ ያለ ነገር ስሰሩ ስለ ማይ ነው ከይቅርታ ጋር

  • @user-fx3tb5kd5g
    @user-fx3tb5kd5g Před 5 lety +25

    የወሎባህል ደሥ ይለኛል ጤፉ ከጎታ ይወጣልይደርቃል ይበጠራል ይፈጫል የተሸለፈለፈ እጀራ ይበላል መቸም እኔ ከወሎ ብወጣ በራብ እሞታለሁ

  • @user-jm3qx8pu9w
    @user-jm3qx8pu9w Před 5 lety +5

    አረ የእነዚህ ባህልደግሞ ለየት ያለነው ቡና እያመረቱ እነሱ ቅጠሉን ጠብሰው ይጠጣሉ የባሰ አለው አሉ ደግሞ በኩባያ አሯሯ በየሀገሩ ባህሉ ብዛቱ ግን አጂብ

    • @trtr9961
      @trtr9961 Před 5 lety

      አወ ጨሞ ይባላል

    • @hayatvip9908
      @hayatvip9908 Před 5 lety

      ክክክክክክ በጣም ይገርማል

    • @myallahblessallmyfamilly4829
      @myallahblessallmyfamilly4829 Před 5 lety

      ጨሞ በጣም ነው የሚጣፍጠው ዝንጅብል ሞሰቢላ ይጨመርበታል ዋው ነው እኔም አንደ ቀምሽ ሱስ ሆኖብኛል

  • @abbyassefa7777
    @abbyassefa7777 Před 5 lety

    አስካለን እንዲሁም የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ሊመሰገን ይገባዋል ብዙውን የኢትዮጵያን ብሄረስቦች ባህልና አኗኗር ያየንበት የህዝባችን እንግዳ ተቀባይነት የዋህነት ብሎም የህዝቡን ከድህነት ብሎም ሀገራችንን እንድናውና የእናቶችን ኑሮ ለማሻሻል ብዙ መስራት እንዳለብን ያስገነዘበን ያስተማሪ ዝግጅት ነው አዘጋጇን በጣም ነው የማደንቅሽ :

  • @astermebrate6038
    @astermebrate6038 Před 5 lety

    ጀግናዋ ኢትዮጵያዊት እወድሻለሁ ,,,,,,

  • @fatematwostemns7062
    @fatematwostemns7062 Před 5 lety +3

    እደትያሥደሥታል ባላገር በተፈጥሮ የተሞላ

  • @user-wz8gj7jt2f
    @user-wz8gj7jt2f Před 5 lety +12

    ቡና ከመቶ ብር በላይ ገብቶ በኩባያ

    • @titiyemersawa4268
      @titiyemersawa4268 Před 5 lety

      ههههههههههه هههههههههه

    • @user-lw5mh9bl4z
      @user-lw5mh9bl4z Před 5 lety

      እነእርሱ ጋ የቡና ችግር የለ ይሆናል ጉድ ቡና በኩባያ

    • @user-ct9bc4yc8o
      @user-ct9bc4yc8o Před 5 lety

      ሀሀሀሀሀ

    • @uaeuae9255
      @uaeuae9255 Před 5 lety

      ኧረ ባአላህ

    • @hi.himadina7659
      @hi.himadina7659 Před 5 lety

      @@uaeuae9255 የቡና ችግር የላቸዉም
      ግን ያቀረብችላት. ብና ሳይሆን. ጨሞ ነዉ
      የቡና ቅጠል ይፈላል እኔም ስለማቅ ነዉ
      እደዉም ከነሱ ተምረን እንጠጣለን

  • @user-wv2vy7tv2m
    @user-wv2vy7tv2m Před 5 lety

    ማርያምን መሸለም ያለባት የአመቱ ምርጥ ጋዘጠኛ ናት

  • @user-ky6rx8sp2f
    @user-ky6rx8sp2f Před 4 lety

    ውይ አልሀምዱሊና የኛ ወሎ መካነሰላም እንድዚህ ልፍት የለብንም ሆ ምን አይነት ባህል ነው

  • @ethiolove7219
    @ethiolove7219 Před 5 lety +12

    #እባክሽ አንድ ቀን #ወላይታ ናይ

    • @aweaman1497
      @aweaman1497 Před 5 lety

      እኔም እንደዛ እያልኳትነው ወላይታ ናይጎደሬም ቦቆሎ እሼቱ መለንቀጡም የወላይታ ባህልነው

  • @Ajaymurphy4564
    @Ajaymurphy4564 Před 5 lety +2

    Love this program can’t wait for the next one coming. Keep up the great work 😚

    • @askltsh4319
      @askltsh4319 Před 5 lety

      የኔቆጆ ስወድሽ አስክየ

  • @fafitube7519
    @fafitube7519 Před 5 lety

    የኔ ማር አስካልየ ውድድድድ ነው የማዴረግሽ አስካልየን የምትዎዱ በላይክ አጥግቡኝ

  • @user-cg9xb4mt5w
    @user-cg9xb4mt5w Před 5 lety +14

    አንበሳ ጋዜጠኛ ነሽ ባህላችንን ልፍትትት እያልሽ አሳየሽን እንዳንቺነው ጋዜጠኛ

  • @rozawe4185
    @rozawe4185 Před 5 lety +4

    Ethiopia anchi aynetu mirt gazetgna slalat des blognal fetari zemenshn ybarkew

    • @selam862
      @selam862 Před 5 lety

      askal betam btam denk gobez lehe enamesgnalen enwedshalen

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 Před 5 lety

    I love this program. What a wonderful idea to show All those different Ethiopian culture! Beautiful! Great job!

  • @zainabahassa8604
    @zainabahassa8604 Před 5 lety

    ምርጥ ሴት ነሽ ይህን ፕሮግራም ስታስቢ

  • @slameselame7404
    @slameselame7404 Před 5 lety +25

    ወይኔ ፈጣሪየ እኳን ያማራ ልጂ አደረከኝ ሁለነገራቺን ቀኝ እኮ ነው

    • @user-id5pp4qs3y
      @user-id5pp4qs3y Před 5 lety +7

      እኔም ገርሞኛል እንዲህ አይነት ባህል ኢትዮጵያ አለ እኔ አማራ ክልል ብቻ ነው የማውቅ
      አማራ እኮ ቅቤው ፣ማሩ ፣ጤፉ ፣ቦቆሎው ታሪኩ ሁሉ ነገር አማራ ክልል እኮ ነው ያለው
      ኢትዮጵያየ ለዘላለም ኑሪልኝ. እናቴ በሞስቡ ሞልተሽ እንጀራ ጋግረሽ የምትቆይኝ ትምህርት ቤት ስመለስ ትዝ አልሽኝ እማየ

    • @ZedZTube
      @ZedZTube Před 5 lety +1

      ኑሮ ያ እንጀራ በጣም ከባድ ነው እኛ አማራ እኮ እናቶቻችን ቢለፉም ቢደክሙም ከዚህ ግን ይለያል

    • @user-qy3jf9gn4p
      @user-qy3jf9gn4p Před 5 lety +6

      እዳይሰድቡሽ ሰው ወዶ አይደለም እንጂ የዚህ ዘር የዚህ ሀገር ተወላች እሚሆነው ግን አማራ መሆን መታደል ነው

    • @user-ib8so1lz6f
      @user-ib8so1lz6f Před 5 lety +1

      Speed Call እውነት ብለሻል ፅድት ኩርት ያልን ነንኮ እእ አማራነቴ ኩራቴ

    • @amiramira1219
      @amiramira1219 Před 5 lety +2

      Kkkkkkkkkk wegenyochi