ከልክ ያለፈ የብብት ላብ | Hyperhidrosis | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 11. 2022

Komentáře • 637

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Před měsícem +9

    ምርጥ ሰው ዶክተር ሰይፈ ❤ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @hiruthirut2510
    @hiruthirut2510 Před rokem +5

    ከምገልጽህ በላይ ጎበዝ ዶክተር ነህ እረጅም እረሜና ጤና ከጸጋ ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @tsigemam6160
    @tsigemam6160 Před rokem +4

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር እናመሰግናለን 🙏❤️

  • @Asina93193
    @Asina93193 Před rokem +5

    ዶክተራችን እናመሰግናለን ❤እውቀት +ጠና ይጨምር ❤

  • @user-oi5vr5do2p
    @user-oi5vr5do2p Před rokem +37

    እውቀት + ትህትና በጣም እናመሰግናለን ዶክተር 🙏

  • @LijYidne
    @LijYidne Před 2 měsíci +1

    አንግሃብሔር አድሜህን ያርዝመው docter

  • @mimiak325
    @mimiak325 Před rokem +6

    እንኳን በሰላም መጣህ ዶክተር

  • @gjfu4978
    @gjfu4978 Před rokem +1

    ደክተር እናመሠግናለን እወቀትና ጠና ይጨምልህ

  • @user-ds1xr5uw9r
    @user-ds1xr5uw9r Před 4 měsíci +28

    doctor በጣም እናመሰግናለን።እና እኔ እጄን እና እግሬን በጣም ያልበኛል መፍትሄውን ንገረኝ pls doctor🙏

  • @uaeuae5639
    @uaeuae5639 Před rokem +15

    በቅድሚያ ሳላመሠግንህ አላልፍም ምርጥ ዶ/ር ነህ መልካሙን ሁሉ ተመኝሁልህ🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @yosefyosi5228
    @yosefyosi5228 Před rokem +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር የብብት ፀጉር ማጥፊያ ስራልን

  • @mekedestades
    @mekedestades Před rokem +4

    እናመሠግናለን ዶክተራችን

  • @user-dl2em7dc7j
    @user-dl2em7dc7j Před 9 měsíci

    እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተርየ እደት ተጨንቄ ነበር መሰለህ ❤❤❤

  • @hilwa2889
    @hilwa2889 Před rokem +2

    በጣም አክባሪህ ነኝ እናመሠግናለን

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Před rokem +3

    ዋውው እንኩዋን በደና መጣክ ዶክተር እናመሰግናለን 💕💕🥰

  • @Muhamed-es7kj
    @Muhamed-es7kj Před měsícem +1

    በጣም እናመሰግናለን ደ/ር ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @alkidan2925
    @alkidan2925 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን

  • @marte2784
    @marte2784 Před rokem +3

    ሰላምክ ብዝት ይበል ዶክተር በጣም እናመሰግናለን 💚💛❤!!!

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 Před rokem +3

    ዶ / ር እንኳን ሠላም መጣህልን

  • @user-fl1nf9vr4s
    @user-fl1nf9vr4s Před rokem +4

    እናመሰግናለን ወንደማችን

  • @ihsanamin1583
    @ihsanamin1583 Před rokem +1

    Well come doctor I'm very appreciate you bertalen

  • @letarikasmamaw3953
    @letarikasmamaw3953 Před rokem +8

    ዶክተር ለምክሮች ሁሉ እናመሰግናለን ለላብራቶሪ ከመድሃኒቶች ውጭ የሚረጩ ዶድራንቶች ካሉ እነሱን ቢጠቁሙን

  • @user-um5oh1kw2f
    @user-um5oh1kw2f Před rokem +1

    Dr አምሰግናለሁ ታብርክ 😘

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Před rokem +3

    እናመሰግናለን ዶክተር👏👌

  • @hameed909
    @hameed909 Před rokem +2

    በጣም እናመሠግናለን

  • @mtom1547
    @mtom1547 Před rokem +30

    እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ዶክተር እዳንተ አይነቶችን ለሀገራችን ያብዛላን 🇪🇹🇪🇹🙏🙏 ሙያህን ይባርክልህ ፈጣሪ አክሎ ጥበብን ይግለጽልህ

    • @grmakidane430
      @grmakidane430 Před rokem

      የማታ የፊት ዘይት እና ክሬም ብታሳየን ደክተርየ እና የኣይን መስመር ክሬም ምናምን

    • @mesfinbekele-mp8zi
      @mesfinbekele-mp8zi Před rokem

      how can we treat this infection?

  • @yaracell969
    @yaracell969 Před rokem +2

    በጣም እናመሰግናለን

  • @user-hl9of5wd3d
    @user-hl9of5wd3d Před 5 měsíci +7

    እናመሰግናለን የኛ አሳቢ አገላለፅህ እራሱ ገራሚ ነዉ ሰላምህ ይብዛልን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @seidalemu2853
    @seidalemu2853 Před rokem +1

    Thanks a lot doctor

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +2

    እናመሠግናለን ዶክተር 🙏

  • @meseretgirma3411
    @meseretgirma3411 Před rokem +1

    Thank you dr

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2v Před měsícem

    Selame lenatee yehuune doctor thanks so much 🙏🏾🙏🏾

  • @feyiftuwariyo1843
    @feyiftuwariyo1843 Před rokem

    Dr betam enamesegnalen

  • @DestaGebreasay
    @DestaGebreasay Před měsícem

    Thank you Dr.

  • @sanchofkrnew7908
    @sanchofkrnew7908 Před rokem

    firstly thank you lilih feligalew,gn lene beshita yelebinm gn fiten(ginbaren) betsam yalibal

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Před rokem +2

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 Před rokem

    Thank you 💗 DCR 🙏👍👍

  • @rahelmamo6197
    @rahelmamo6197 Před rokem +1

    ዶክተር እናመስግናለን

  • @dinkewend5723
    @dinkewend5723 Před rokem

    ይመችህ ችሎታክ❤❤❤

  • @Jamber-hv6sl
    @Jamber-hv6sl Před 9 měsíci +3

    ዶክተር ሰላም ጤና ይስጥልን በመጀመሪያ ለሰጠሀን ገለፆ በጣም እናመሠግናለን እባክህን በአለህበት የህክምና አገልግሎት ስለምፈልግ ፈቃደኛ ከሆንክ ስልኬን ላስቀምጥልህና ልምጣ ፈቃድህን ከሆነ ፆፍልኝ

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x Před rokem +2

    ዶክተር እባክህ ስለ ጆሮ ስራልን ❤አመሰግናለው

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 Před rokem

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @drambaexpress
    @drambaexpress Před 14 dny

    ❤❤እናመሰግናለን ዶክተር

  • @paulosasefa2781
    @paulosasefa2781 Před měsícem

    Doctor thanks for your precise explanation. but I have some question related with the above video...how the amount of thyroid gland can be reduced in order to maintain excessive loss of sweat?

  • @Collection234
    @Collection234 Před rokem

    እናመሰግናለን ዶክተር በርታ 🙏🙏🙏

  • @monamona273
    @monamona273 Před rokem

    Enamesegnalen

  • @user-yj7dd7xp4k
    @user-yj7dd7xp4k Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-xl3vk7ph2k
    @user-xl3vk7ph2k Před rokem +1

    እኮን ሠላም መጣህ ልሥማና እመለሣለሁ

  • @fikrtgermewe
    @fikrtgermewe Před rokem

    እናመሰግናለን🙏

  • @menamena9720
    @menamena9720 Před rokem

    Ebakih Dr melabelegn ene Bibite betam yalbegnal shitam alew hikimna bhed lewt agegn yhon mnorew Qater nw

  • @golgota2123
    @golgota2123 Před rokem +1

    6 ኛ ነኝ ዶክተርየ እንካን ደህና መጣህ ጠፋህብን ግን እንዶ እኔ ስለሆንኩ በደንብ ላድምጥህ በርታልን

  • @azebhailemeskel3083
    @azebhailemeskel3083 Před rokem +2

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን

  • @Rozi199
    @Rozi199 Před rokem +2

    እንኳን ዴህና መጣህ Dr

  • @user-sw2um9wl6e
    @user-sw2um9wl6e Před rokem

    እናመሰግናለን ✔️✔️✔️

  • @gccythc7101
    @gccythc7101 Před rokem +1

    ዎውኦውውው ተባረኩ ምይ 🙏🏻🥰🥰❣️❣️❣️💘💘💘💘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rutheyob5072
    @rutheyob5072 Před rokem

    Wayine Dr ene betam yaschegregnele🥹

  • @mtslalredae7005
    @mtslalredae7005 Před rokem

    Thank you

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 Před rokem

    ዴኩተር እንኳን በሰላም መጣህ ለምት ሰጠን ህክምና በጣም እና መሰግና ለን የምላስ መሰን ጠቅ እና መቁሰል የምን ምልክት ነው መላሴ ይሰ ነጠ ቃል አንዳ ንዴ ሽክ ር ክር እያለ ይቆሥል ብኛል

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 Před rokem

    Dr amesegenalewe 🙏 🙏🙏❤❤❤

  • @frezerkbret8135
    @frezerkbret8135 Před rokem +1

    እግዚአብሔር እድሜ ይሰጥክ ዶክተር እኔ እጄን እግሬንና አፍጫዬን በጣም ያልበኛል ምን ማድረግ አለብኝ

  • @user-um5oh1kw2f
    @user-um5oh1kw2f Před rokem

    Dr Baga nagani dhuftan waqayyoo gooftani sin haa ebbisu❤️🙏

  • @demekumengistu1053
    @demekumengistu1053 Před rokem

    እናመሰግናለን

  • @salomll1003
    @salomll1003 Před rokem

    እናምሠግናለን

  • @user-bu2hf7hy9k
    @user-bu2hf7hy9k Před 5 měsíci

    እናመሠግናለን

  • @wubanchiayalew6168
    @wubanchiayalew6168 Před rokem

    Enamesegnalen doctor gn kezerezerkachew medanitoch atekakemu yebibitu le egir ena eji mehon yichilal, 26 amete new ahun rejim amet new yejemeregn benem bewendimem lay alebin

  • @CheerfulGreyhound-om5qx
    @CheerfulGreyhound-om5qx Před měsícem

    Betam enamesegnalen doctor ena ene degmo bibiten yalibegnali shaworim gebiche siwota tinshi koyito yalibegnali ebakihin mefitge yeminorew kehager wuchi new tebaberegni

  • @user-ck2fd8ir1x
    @user-ck2fd8ir1x Před 7 měsíci

    እናመሰግነለን

  • @seyfudnabdo3563
    @seyfudnabdo3563 Před rokem +5

    ዶ/ር ሠይፈ አመሠግናለሁ መዳኒቶቹ ብዙ ፋፋርማሲ ጠይቃለሁ ላገኝ ግን አልቻልኩም መዳኒቶቹ የማገኝበት ቦታ ብትነግረኝ በጣም ደስ ይለኛል ወድም ዶ/ር ሠይፈ

    • @SafSad-ct1pg
      @SafSad-ct1pg Před rokem +1

      አማዞን ላይ አለ

    • @user-rl8nf5ub8g
      @user-rl8nf5ub8g Před 10 měsíci

      ​@@SafSad-ct1pgewnet new enem gezchalo gn ehte hkmna salhed zmbye litekeme betam myastela labna shta alebgn bibiten😢😢 hkmna mehed. Alchlm sdet negn

    • @SafSad-ct1pg
      @SafSad-ct1pg Před 10 měsíci

      @@user-rl8nf5ub8g እኔ ገና አልተጠቀምኩም እህት ግን ከኦላይን አስጠልቢያለሁ ሲመጣልኝ ሞክሬ ለውጥ ካለው አሳውቅሻለሁ ውደ አይዞን

    • @user-rl8nf5ub8g
      @user-rl8nf5ub8g Před 10 měsíci

      @@SafSad-ct1pg eshi mamaye

    • @letscommunicate8942
      @letscommunicate8942 Před 9 měsíci

      @@SafSad-ct1pg hiii bro endet maggnet echilalehu

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před rokem

    እናመሰግናለን ዶክተር ከእክምና ውጭ ለላብ መጠቀም ያለብንን የዶዶራንት አይነት ብትነግረኝ ጥሩ ነው

  • @mrmraarraa9647
    @mrmraarraa9647 Před 3 měsíci

    ሹኩርንንንዶክተር

  • @sofiaahmed3649
    @sofiaahmed3649 Před rokem +1

    ዎላሂመልካምሠውነህእድሜናጤናተመኘሁልህ

  • @seniyteteffera1459
    @seniyteteffera1459 Před rokem

    ዶክተር እግዚአብሄር ረጅም ይስጥልን ስልክህን እንዲት ማግኘትእንችላለን

  • @bezabeza9644
    @bezabeza9644 Před rokem

    ካሌብ አመሰግናለሁ❤❤

  • @ayalwello_
    @ayalwello_ Před rokem +1

    ሰላም ዶክተር እንኳን ሰላም መጣል🙏

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před rokem

    እና መስግናለን

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk Před rokem

    ዶክተር እንኳን በሰላም መጣክ እናመሰግናለን ከልክ ያለፈ ላብ ሲኖር ምን ማድረግ እንዳለብን እውቀትን ስላካፈልክ ተባረክ ግን መጀመሪያ ህክምና ከወሰድ በሀላ ነው መዳኒቱ የምን ወስደው?? ዶክተር ሰይፈ

  • @buzumeshbeqele5258
    @buzumeshbeqele5258 Před rokem

    እናመጣለን ወንድም

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 Před rokem

    Doctor eni fiten new emiyalbeg betam yifesegal

  • @user-ul5kn3uj1u
    @user-ul5kn3uj1u Před rokem +6

    እኳን ደህና በጣህ Dr ለምሰጠን የምክር አገልግሎት ምስጋናችን ላቅ ያለነው እኔ ንፅህናዬን በብቄ እራሱ በጣም ነው የሚያልበኝ አብዛሀኛውን እብብት አካባቢ በቅስፈት ጠረን ይቀይራል

    • @user-dl2em7dc7j
      @user-dl2em7dc7j Před 9 měsíci

      እኔም ወዳው ታጥቤ ልብሴን እደለበስኩ ነው እሚያልበኝ በዛን ጊዜ በጣም ነው እምናደደው በተለይ ነጭ ልብስ ለመልበስ አልቻልኩም

    • @MohammedAwel-uy6nj
      @MohammedAwel-uy6nj Před 5 měsíci

      መፍትሄ የለውም እንዴ የኔም ተመሳሳይ ችግር ነው

    • @user-eu5rh3yk9w
      @user-eu5rh3yk9w Před 5 měsíci

      እኔም ያልበኛል መፍትሄ ካላችሁ ንገሩኚ ውዶቸ

  • @eeteneshieteneshi3502

    አመሠግናለሁ🙏

  • @sosinaengida705
    @sosinaengida705 Před rokem

    Where can we found the medics tell us plz doctor

  • @mahiireacts4434
    @mahiireacts4434 Před rokem +25

    እኔም ይሄ ችግር ብዙ አሰቃይቶኝ ነበር የትምህርት ቤት እና ማህበራዊ ኑሮዬን ሳስታዉሰዉ በጣም ስሳቀቅ እና ስሸማቀቅ ነበር የኖርኩት ከዚያም ከብዙ ፍለጋ በኋላ የዉጪ አገር ዩቲዩበሮች ስለሚቀባዉ መድሀኒት ፍቱንነት ሲናገሩ ሰማሁ ነገር ግን ኢትዮጵያ ዉስጥ በምንም ተአምር ሊገኝ አልቻለም ከአማዞን ላይ አዝዤ በሰዉ በሰዉ አስልኬ ሞከርኩት ዉጤቱን ማመን አልቻልኩም አፍርሶ የሰራኝ መሰለኝ ሁሉም ነገሬ ተለወጠ ኮንፊደንስ የሚባለዉን ነገር ቀይ ይሁን ጥቁር አላዉቀዉም ነበር አሁን ግን ሌላ ሰዉ ነኝ። በጣም አካበድሽ እንዳትሉኝ ስቃዩን የደረሰበት ያዉቀዋል። ተጨማሪ መረጃ የሚፈልግ ያዋራኝ
    🙏🙏🙏

    • @halimaomer7473
      @halimaomer7473 Před rokem +7

      እንደት አገኘሽ የት ማገኘት እችላለው ልክ ብለሻል ምንም አልልሽም ስቃዩን ስለምታቂው እባክሽ ንገሪኝ😓

    • @hirj2602
      @hirj2602 Před rokem +7

      እረ እህቴ ለኛም አስረጅን እኛም እዳች እንገላገል እማይመጣ የለም ጉድ እኔ በጣም ይሞቀኛል ብረድ ደሞ ምንም አዮመስለኘም

    • @hiwotedewaza5413
      @hiwotedewaza5413 Před rokem +3

      ባክሽ እህቴ እኔንም እርጂኝ እጅና እግሬን አያልበኝም ብብቴን ብቻ ነው የሚያልበኝ የፈለኩትን ልብስ መልበስ አልችልም ጥቁር ልብስ ብቻ ነው የምለብሰው ነጭ ልብስ ለሰከንድ መልበስ አልችልም ። እባክሽ ላንቺ የሰራልሽን መፍትሄ ጠቁሚኝ ። በጣም ተሰቃይቻለሁ

    • @meja1264
      @meja1264 Před rokem +1

      ወሰጤን አገኘሽው

    • @mahiireacts4434
      @mahiireacts4434 Před rokem

      አድራሻዬን ፅፌ ነበር ዩቲዩብ አጠፋብኝ ለሁላችሁም መልእክቴ Amazon ዉስጥ ገብታችሁ Certain Dri ብላችሁ ፈልጉ የእቃዉ ማሸጊያ ቢጫና ጥቁር ነዉ ማታ ማታ ነዉ የሚቀባዉ ጠዋት መታጠብ አለባችሁ በ ሳምንት ዉስጥ ለዉጡን ታያላችሁ ለብብት ብቻ ነዉ የሚሆነዉ.

  • @selamayalew2449
    @selamayalew2449 Před rokem

    ዶክተርየ pleas ስለካካዋ በተር ስራልን

  • @tijisedetegnawa9027
    @tijisedetegnawa9027 Před rokem +3

    ዶክተር እናመሰገንአልን እኔ ነጪ ትሸርት መልበሰ አቆሚአለው እያላበኛ

  • @meseretkibret106
    @meseretkibret106 Před rokem

    Geta yebarkeh ewkethen selemtagaran

  • @abrham2078
    @abrham2078 Před rokem

    Amsgnalew doctor hakime bete sme bngrege desglgale

  • @AbdulkerimAwelu-kt4uh
    @AbdulkerimAwelu-kt4uh Před měsícem

    thank u

  • @temesgenbekele6747
    @temesgenbekele6747 Před rokem

    very nice

  • @user-vb1xc6cw9r
    @user-vb1xc6cw9r Před rokem

    ሰላምአቶዶክተርእንመሰግንለን🙏🙏🙏🙏👍👍👍

  • @mamanurekorsha8831
    @mamanurekorsha8831 Před rokem +1

    Doctor I respect seriously please can you make it video tease medical

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 Před rokem

    በረታልን

  • @MrAbdallah-oq8hh
    @MrAbdallah-oq8hh Před rokem +1

    Bravo

  • @AbushAbush-sz4wg
    @AbushAbush-sz4wg Před měsícem

    Beautiful

  • @zebibredwan7609
    @zebibredwan7609 Před rokem

    Right inguinal herniy

  • @hababaamamo4702
    @hababaamamo4702 Před rokem

    Betam naw yemichegerew beteley tiwat tiwet kesew ga sihun betam yesakikenyal betam naw yemafirew

  • @emandayemaryam7415
    @emandayemaryam7415 Před rokem

    Dokter ena k 2 aemet befit nw yejemergn fita btam yalbegnal be tshey gza sunscreen metekm alchlm ebakh mlslgn

  • @abduhussien3900
    @abduhussien3900 Před rokem +1

    doctor where is your location to meet you please

  • @user-ki8th7fn7p
    @user-ki8th7fn7p Před rokem +2

    ሰላም ዶክተር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
    ፐሬድ ከወር ሳምንት እያለፈ ነው ሚመጣኝ እና ከዛ ለሳምንት ላክል ነጭ ፈሳሽ አለኝ እና ጠኔኛ ነው??

  • @mharagmarag601
    @mharagmarag601 Před rokem

    Enanedgnalen❤

  • @user-jg1tw4zg6i
    @user-jg1tw4zg6i Před měsícem

    እናመሰግናል