ለብጉር የሚሆኑ መዳኒቶች | Acne Treatment | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 11. 2023
  • ለህክምና ቀጠሮ በ 09 74 16 34 24
    በ ቴሌግራም ላይ መልክት በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል

Komentáře • 372

  • @samdan-ie7zn
    @samdan-ie7zn Před 8 měsíci +98

    እድሜ ላተ ዶር ሰይፍሻ ❤❤ ብጉር ኖሮኝ አያውቅም ነበር ለማድያት ተቀምሞ የተቀባሁት መድሀኒት አምቶብኝ ብጉር ያተን ቪድዮ ሳይ ሳሙናውን ገዝቼ ስጠቀም ድራሹ ጠፋ በጣም አመሰግናለሁ ዶር ❤❤ የምትሰራው ስራ ቀላል እንዳይመስልህ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Před 8 měsíci +18

      አመሰግናለሁ

    • @meydianesre8311
      @meydianesre8311 Před 8 měsíci +13

      ምን አይነት ሰሙነ ነው የተጠቀምሽው?

    • @HalimaAragaw-ze2pk
      @HalimaAragaw-ze2pk Před 8 měsíci +10

      ምንአይነትነውሳሙናው ኸረንገሪኝፊቴተበላሸ

    • @seadamohammedyoutube3116
      @seadamohammedyoutube3116 Před 8 měsíci +7

      ምን ተጠቅመው ነው ንገሪኝ

    • @shabah3857
      @shabah3857 Před 8 měsíci +5

      ምን አይነት ሳሙና ነው እኔም እፈልጋለሁ

  • @zebalkhomari277
    @zebalkhomari277 Před 8 měsíci +5

    ስለምትሰጠን ትምህርት በጣም እና አመሰግናለን ዶክተር🙏🙏🙏

  • @Tube-zz7fi
    @Tube-zz7fi Před 8 měsíci +2

    ሰላም ዶክተር ለምሰጠው ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ በተጨማሪም ጥሩ ትምህርት አለው በመቀጠል አድ ጥያቄ ፈልለሁ እባክህ እራስ በማዞር ላይ አድ ቪድዮ ብሰራ እላለሁ ምክናቱም እራሴን ያመኛል

  • @user-wd2ej5bt8z
    @user-wd2ej5bt8z Před 7 měsíci +2

    ዘመንክ ብርክ ክርክ ይበል ተባረክ በብዙ ስታስረዳ ሁሉ ነገርክ ደስ ይላል መፈስን ያዳሳል እዴት እደምወድክ እኔ ለብዙ ትረፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @kemerusalo820
    @kemerusalo820 Před 8 měsíci +11

    አረ ላይክ አርጉ የመዳም ቅመሞች ለይክ ዬለዉም ለዶክተር

  • @keepsome5832
    @keepsome5832 Před 8 měsíci +1

    እነመሠግነለን ለሠጠህን ትምህረት

  • @makkihassen7634
    @makkihassen7634 Před 8 měsíci +1

    Dr.እናመሰግናልን።wander ful man.

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Před 8 měsíci +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤

  • @user-fe1kp8oj4g
    @user-fe1kp8oj4g Před 8 měsíci +3

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @user-dr6ry6rv7q
    @user-dr6ry6rv7q Před 7 měsíci +1

    የቡግር መድሀኒት የምንጠቀመው k moisturizer በሆላ ነው ወይስ በፊት doctor

  • @edenmelkamu4570
    @edenmelkamu4570 Před 8 měsíci +1

    Thank you Dr!........ and I have one question for you, Do you recommend Glycolic acid for "old black spot"? ...if you say yes , how many percent is good? 2% or 7%? ...? ..if you say No, so what do you recommend to clean old dark spot completely? ....(please respond me)

  • @user-ht5dj9ln5l
    @user-ht5dj9ln5l Před 5 měsíci +1

    እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ዶክተር ወንድማችን🙏❤🙏

  • @hodg5666
    @hodg5666 Před 7 měsíci

    እናመሠደግናለን

  • @user-gx7he3sv8k
    @user-gx7he3sv8k Před 7 měsíci

    Hello doc I think mine is hormonal acne abzagnaw be chin akebabi new yemiwetabgn ena coc tetekimalew gn it didn't work what shall I do

  • @biniyamtamen3477
    @biniyamtamen3477 Před 7 měsíci +2

    Dr. ዘመን የተባረከ ይሁን

  • @RahelAklilu-be7ub
    @RahelAklilu-be7ub Před 8 měsíci +2

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @Alemf2k
    @Alemf2k Před 14 dny

    እናመሰግናለን ዶግተር በርታልን አሪፍ ትምህት ነዉ ሁሌ ምተስተላልፍልን

  • @zebu4271
    @zebu4271 Před 8 měsíci +1

    ናመሰግናለን ዶክተርዬ ኑርልንንንን

  • @bege7778
    @bege7778 Před 8 měsíci

    Enamesegnalen Dr. ende hasab yebet wst mazegajet yemchlachewna wtetama lihonu yemichlu negerochn btnegren des ylegnal. Amesegnalehu

  • @user-nk6vs5yp7f
    @user-nk6vs5yp7f Před 8 měsíci

    ሰላም ጤና ይስጥልን ዶክተር ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን እስኪ ስለ ኦቫሬ ስስት የሚያስከትለውን ችግር መፍትሄውንና የሚመጣበትን ምክንያት ቪዲዮ ብትሰራልን አመሰግናለሁ 👏

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 Před 7 měsíci

    ሰላም ሰላም ዉድ ወንድማችን ስለ ሁሉም መረጃዎች ሁሉ እጂግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ይክብርልን ተባርክ እኔ ግን ይቅርታ ጥያቄ አለኝ ግን ከርሱ የወጣነው ?ጥርስን በሎሚ ብቻ መቦረሽ ችግር አለው? ያለኮልጌት ማለት ነው?

  • @trunashishugute7306
    @trunashishugute7306 Před 7 měsíci

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @user-fy1fd3up4g
    @user-fy1fd3up4g Před 6 měsíci

    እናመሠግናለን ዶክተረ

  • @SemharAlem-tc8oo
    @SemharAlem-tc8oo Před 8 měsíci

    thanks Dr

  • @salomll1003
    @salomll1003 Před 8 měsíci

    እናምሠግናለን

  • @Banatesfaye
    @Banatesfaye Před 8 měsíci

    Thanks ❤

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed Před 8 měsíci

    Enamesegnalen

  • @user-hl6tt3ly1l
    @user-hl6tt3ly1l Před 8 měsíci +1

    ጀግና ደክተር ነህ እኮ ተባረክልኝ

  • @H-el7of
    @H-el7of Před 6 měsíci +1

    ባረከላህ ፊክ አላህ ይጨምርልህ

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 Před 8 měsíci +1

    Well educated ❤

  • @anshaahmed915
    @anshaahmed915 Před 7 měsíci +1

    አላህ በእውቅት ላይ እውቀት ጨማምሮ ይስጥህ የምር መልካምነትህ👌✅

  • @asnabenti4926
    @asnabenti4926 Před 8 měsíci +2

    Mifeligewin hasab sile melesikiliny amseginalew❤

  • @holy8976
    @holy8976 Před 8 měsíci

    እናመሰግናለን

  • @hawa7349
    @hawa7349 Před 8 měsíci +1

    እናመሠግናለን ዶክተር ክበርልን😊😊😊

  • @user-hw2xx6nh5f
    @user-hw2xx6nh5f Před 6 měsíci

    እናመስግናለን ዲክተር እያረጀዉ ሁኛነዋ ቡግር የለቀቀኝ

  • @etsubdinkmesfin6656
    @etsubdinkmesfin6656 Před 8 měsíci

    Fite betam sensative ne tsehay wust sihed betam yakatilrgnal enam demo kayi yihonal why gn

  • @lidiyatadesse7000
    @lidiyatadesse7000 Před 8 měsíci

    Tnku Dr ene fite btm wozam ena bugur yalebet nw fite ly sefaf kedadawoch eyebezu nw pls nigeregn mn litekem
    Takime teshilogn nbr ahun dewulilign digam jemeregn mn ladrig??

  • @user-pe3id6bb3r
    @user-pe3id6bb3r Před 2 měsíci +5

    ዶክተርየ ላስቸግርህ ስደት ነው ያከሁት አንድ ጎኔ ጆሮየ አይኔ በጠቅላላ ግራ ጎኔ በጣም ታምሚያለሁ ህክምና ስሄድ ከኒና ሰተው ይመልሱኛል ምን አይነት ምርመራ ልበላቸው እባክህን እርዳኝ በእንግሊዘኛ ጻፍልኝ እንዳሳያቸው ባማረኛ ለኔ ንገረኝ እንግዝ አላነብም ጆሮየን ወግቶ ገደለኝ ብቻማብራራት የማልችለው ነገር ገጥሞኛል እባካችሁ ላይክ አድርጉልኝ ኮሜንቴን በህመም ተሰቃየሁ የሆነ ሳአት ይኮለኩለኛል አሁን በጣም ጥና ላይ ነኝ ተባበሩኝ

  • @user-di5rl1ub8k
    @user-di5rl1ub8k Před měsícem

    Thank you Dr
    yene tekakin shift new Asti Mela belagn mar ayetkebahut new kesam bilala gin chigar yamatabign yihon maru? Please

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Před 8 měsíci +1

    ሰላም ወዶቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ዶክተር እናመሰግናለን እኔ ያስቸገረኝ የወር አበባዬ ሊመጣ ሳምንት ሲቀረው ጆሮዬ አከባቢ ቅድቤላይ በጣም ነው የሚቆስለው ይደማል ሲደማ ጥቁር ነው ደሙ አያቆም ልክ ስጨርስም ይከስማል ያላረኩት ነገር የለም ያልካቸውን መዳኒቶች የዛሬ አራት አመት እየወሰድኳቸው ነበር በቀጠሮዬ ቀን መዳም ሳትወስደኝ ቀረች እንደገና አገረሸ የፊቴን በባት ውስጥ እየሰራሁ ቀንሸው ነበር ግን ደረቴ ላይ እና ትካሻዬ በጣም ነው የማቃጥለኝ በልዞ በሙቀት ምክንያት ሲነሳብኝ በጣም ያቃጥለኛል ህክምና ለመሄድ እኛ ኮትራት ያለን ልጆች እንደ ፈለግን አንሆን ታልፈቀዱል አመሰግናለሁ 💚💛❤️

  • @hawamustafa9310
    @hawamustafa9310 Před 8 měsíci

    እንኳን ደህና መጣህ ደ/ር ወላሂ ኣስቸግሮኛል ካንተም ኣይቼ ፈሳሽ ሳሚናዉን ተጠቅሜ ነበር ግን ኣልተወኛም ስለምክሮችህ ከልብ ኣመሰግናለሁ ዶ/ርዬ

  • @AbdiMan-uh7wj
    @AbdiMan-uh7wj Před 28 dny +1

    Thanks

  • @user-pr5hl1bw6q
    @user-pr5hl1bw6q Před 6 měsíci

    ዶክተር በጣም አመሠግናለሁ እኔንም በጣም ያስቸግረኛልብጉር ደምናመግል ኦየያዘ ካተብዙ ትምርቶችን ሠማሁ ስለዚህ መሄድ አለብኝ ወደህክምና ማለትነው

  • @user-vl4bm1ju6d
    @user-vl4bm1ju6d Před 4 měsíci

    Dr fayyaa umiri dhertu sii hakenu ❤❤❤❤❤

  • @ashutlala8591
    @ashutlala8591 Před 2 měsíci

    Selam doctor and tyske neberegn esum mdn new bguru kedereke behuwal gudgod yale tebasa askerebgn ena mefthew mdn new tebasawn lematfat

  • @almaz2abebe842
    @almaz2abebe842 Před 7 měsíci

    tank you doctor 🙏🙏🙏🙏

  • @amenamenselasa9298
    @amenamenselasa9298 Před 15 dny

    ስወድህ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ና ጤኔ ይስጥህ

  • @shamiljemal926
    @shamiljemal926 Před 7 měsíci

    ያዘዝካቸዉ እዳለ በጣም ዉድ ናቸዉ

  • @elrohiyemariyam3340
    @elrohiyemariyam3340 Před 4 měsíci

    እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር

  • @kwkwt9522
    @kwkwt9522 Před 8 měsíci

    What is ezcema?

  • @user-tm7ze2ek1h
    @user-tm7ze2ek1h Před 8 měsíci

    እናመሠግናለን ዶክተር እስኪ ስለ ቫይታሚን ሲ ግሪነር እሚለውን ካወከው ንገረኝ ጥቅምና ጉዳቱን

  • @user-lx1zb6pb8i
    @user-lx1zb6pb8i Před 7 měsíci +1

    ሰላም ዶክተር ፊቴ ብጉር እና ትንሽ ማዳት አለው እና አንተ ካሳየሀው መሀል ሳሙና ልገዛ ነበር SA smoothing cleanser የሚለውን ፊቴ ብዙ ባይባልም ወዛማ ነው ብጠቀመው ችግር አለው🙏🙏🙏

  • @RyGhh-lz9ji
    @RyGhh-lz9ji Před 8 měsíci

    Please docter yekukucha medanit mela belen

  • @SofiaIdris-bm4cr
    @SofiaIdris-bm4cr Před 7 měsíci

    ዶ/ር እንዴት ነው በግል የማናግርህ ፊቴ ላይ ያለውን አንስቼ ልልክልህ እና መፍትሄ ፈልጌ ነበር

  • @HawintaGetachew-uh1ix
    @HawintaGetachew-uh1ix Před 7 měsíci +7

    እባክ በሰውነታችን ላይጥቋቁር እና ትናንሽ ጠባሳ ምናጠፋበት መንገድ 🙏😭

  • @BetselottadeBestgg-me3dl
    @BetselottadeBestgg-me3dl Před 8 měsíci

    Ere doctor enama bgur liyasabdegn nw abro adege honobgnal

  • @abdijitu4178
    @abdijitu4178 Před 3 měsíci

    "I've noticed significant changes in my face since I was 14 that have made me feel like I look older ( fiten borbirotal ahun 7 amet honebign) It's been a concern for me and has affected my confidence. Can you help me understand what might be causing these changes and what options are available to address them?😢😢😢😢

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 Před 2 měsíci

    thank you ❤❤❤❤

  • @WerkeGetu
    @WerkeGetu Před měsícem

    Doctery edema ena zemenihn yebarkw

  • @DidiAdem-pe5vr
    @DidiAdem-pe5vr Před 8 měsíci

    የማድያት ማጥፍያ ሳሙና ምን ይባላል?

  • @user-hg8rk3tp8w
    @user-hg8rk3tp8w Před 3 měsíci

    እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetalemu2615
    @emebetalemu2615 Před 8 měsíci +4

    ዶክተራችን ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏

  • @makeamakea9451
    @makeamakea9451 Před 8 měsíci

    ዶ/ር ሰይፈ እናመሰግናለን እኔ አፍንጫዬ ላይ እንደቅባት ነገር ይወጣብኛል ምን ላድርግ

  • @mdibintali9604
    @mdibintali9604 Před 8 měsíci

    ዶክተርየ ብዙ ግዜ ጠይቄሀለሁ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ እና ለስስ ቅንድብ መፍተሄ ካለህ እስኪ እባክህ ❤❤❤❤

    • @user-dd8lg3hw5g
      @user-dd8lg3hw5g Před 8 měsíci +1

      ቫዝሊን ፣ካስተር ኦይል ተጠቀሚ ማታ ማታ

  • @laylaeth8040
    @laylaeth8040 Před 8 měsíci

    ዶክተር ተባረክ ሠላም ጤና ተመኘሁልክ 🎉🎉🎉🎉 አንድ ጥያቄ አለኝ ከቻልክ መልስልኝ በኔ በግባሬ እና በጉንጮ ይወጣብኛል ግን በጣም ያመኛል ወላሂ በጆሮዬ ስር ለይ ነው ደሞ የሚወጣብኝ ፊቴ ላይ ዬለብኝም ቡጉር ምን ትመክለኛለክ ተባረክ ወንድሜ

  • @genetdemissie9537
    @genetdemissie9537 Před 8 měsíci +2

    እንኳን በደህና መጣህ። በዛውም ለማዲያት ጀባ በል ስለማድያት ብዙ ተብሏል

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Před 8 měsíci +1

      ከዚህ በፊት ሰርቼ ነበር

  • @FgbD-de5xr
    @FgbD-de5xr Před 3 měsíci

    አሰላሙ አለይኩም ሰላም ዶክተር በአላህ መልስልኚ. ማንኛውነው ለወዛም ፊት የሚሆነው

  • @EyobDagne
    @EyobDagne Před 8 měsíci +1

    Doctor sawnate btam malku talayaytubgne Tachagrealaw MN marag alabgne Fetena darate

  • @leaketadese
    @leaketadese Před 3 měsíci

    Thaniks doke

  • @Bezan13
    @Bezan13 Před 5 měsíci

    What abt T3 cream ?

  • @lailaendris7439
    @lailaendris7439 Před 8 měsíci

    አመሰግናለሁ ዶክተር አላህይጠብቅህ ትምርትህ በጣም ይገባኛል ዶክተር እኔ ብጉር ከጅመርኚ 13 አመቱ እፊቴላይ ምንም አይለቅ በሀኪምም በፋርማሲም ሞከርኩ በፊት እዴረቴላይ እና በኽላየ ጂስሜላይ ነበረኚ አሁግን ለቆል ያው የጅርባየና የዴርቴ ጣባሳም ሳይጥል ለቆል ግን እፊቴላይ ያለው ይጠፋና መልሶ ይመለሳል የሚመለሰውም የወር አበባየ ሊመጣ ትንሺ ቀን እንዴቀረው በጣም በዝቶ የወጣል ከዛ ዴሞ ሲመጣኚ ብገሩ ይከስማል ከዛ ጠባሳ ይተዋል መልሶ ሲመጣ ያው ጠባሳ መልሶ ብጉር የሆናል መፍተሄ ካለህ ዴክተር እግዘኚ አይተህ ዝምእዳትለኚ በፈጣሪህ ይዥሀለሀ

  • @fatuma-zv5cz
    @fatuma-zv5cz Před 5 měsíci

    ዱክተርየ የዉፈረት መቀናሽአዲበለኝ

  • @senaitgebeyhu5021
    @senaitgebeyhu5021 Před 8 měsíci

    እናመሰግናን እግዚአብሔር ይባርክህ ከቡግር በህላ ለሚጠቁረዉ መዳኒት ከቻልክክ ንገረኝ ፊቴ ጥቆቁር በጣም አሐዉ

  • @user-nx5ys1vf2v
    @user-nx5ys1vf2v Před 4 měsíci

    ጀዘክ አላህ ኻይር ዶክታር!! እኔ ፊቴለየይ ጡቀቅርነገር በጣም አለብኝ በተለይ አፊንጨዬለይ አሁን ደሞ ቡግርም ኢየወገብኝነ ጥቀቅንነ አንደንድ ምግልም የየዙ የልየዙም ኢየወጠብኝነዉ አንደንዴ በጣም የሰክከኘል ከዚበፊት ፈርመሲለይ በተደገገሚ መደኒት ሰቶኝነበራ ግን ምንም ለዉጥ አለመጠዉም እንደዉም ኢየቆዬ ኢየበሰ እንጂ የለዉት የሰዉ ሀገርነዉ እነ አሰሪዬን መደኒት ግዥልኝ ስለት ስሙን ጠይቂ አለችኝ ሀኪምጋር መሄድነዉ የለብኝ ወይስ መደኒቱን ገዝቼ መጠቀም ዬተኘዉን መደኒት ልጠቀም እበክህን ርደኝ❤❤

  • @meserettesfaye-fy4tj
    @meserettesfaye-fy4tj Před 8 měsíci

    እባክህ ዶክተር ስለፈጠረህ አምላክ ብለህ ልጄን ታደግልኝ የአ.አ ዩንቨርስቲ የ3ኛ ዓመት ተማሪ ነች እና በጣም ነው ብጉር ፊቷን ያበላሸብኝ ወንድሜ

  • @YabuMan-mu6zm
    @YabuMan-mu6zm Před měsícem

    dr ወደ ሀኪም ቤት ሄጄ ነበር እና benzyl peroxide ታአዞልኝ ነበር ግን አላገኘውትም እና benzyl benzoate ተሰቶኛል ብጠቀመው ችግር አለው እንዴ

  • @tsehaysahyoutube1878
    @tsehaysahyoutube1878 Před 7 měsíci

    Enamsgenalen dokterchen❤❤🎉🎉

  • @getuworetaw963
    @getuworetaw963 Před 8 měsíci

    Ebakih docter tretinoin lerguz ayhonim leatbim ayhonim yemiyametaw chigres mndnew

  • @getuworetaw963
    @getuworetaw963 Před 8 měsíci

    Ebakih docter atbi negn bgur alebgn tretinoin eyetekebaw nw chiger alew

  • @LU-zi7ij
    @LU-zi7ij Před 8 měsíci

    በጠም ኢነመሰግናለን ዴክቶር

  • @user-os8fw4lt9q
    @user-os8fw4lt9q Před 3 měsíci

    አመሰግናለሁ ዶክተር ፊቴበጣም ወዛም ነው ቡግር አስቸግሮናል እና ዶክተር መፍትሄ ካለህ

  • @sablawork5367
    @sablawork5367 Před 8 měsíci +4

    የኔ ፊት ወዛም ነዉ ግን ምንም አይነት ነገር መጠቀም አልችልም በጣም ፊቴ ይቆጣል

  • @user-qg8zt5bc4n
    @user-qg8zt5bc4n Před 7 měsíci

    Well come bro ❤❤❤❤❤

  • @azebnebiyu8143
    @azebnebiyu8143 Před 4 měsíci

    ሰላም ዶክተር ፊቴ ላይ የሚወጣ ቡግር ምርር አድርጎኛል። ደረቅ አይሉት ወዛም በህክምና ም ሆነ በግሌ የተለያዩ መድሀኒት ሞከርኩኝ ግን መድሀኒቱ ሲቆም እንደ አዲስ ይወጣል pelling lotion ብጠቀም የምትለኝ ካለ እባክህ ?

  • @kwkwt9522
    @kwkwt9522 Před 8 měsíci +1

    Dr, what is eczema?

    • @lina9514
      @lina9514 Před 3 měsíci

      It is a skin condition, you skin becomes itchy because it is so dry. Also research

  • @addisatalel2884
    @addisatalel2884 Před 8 měsíci

    ሰላም። ለሁላችን ሰላም ላገራችን
    እኔ ቡግር በጣም አሰቸግሮኚል እና። ዶክተር መፋትሄ ካለህ

  • @user-kg7sc1vj5v
    @user-kg7sc1vj5v Před 6 měsíci

    ዶክተር ስስለከሬም Fqir ክሪም እጠቀማለሁ ጉዳትአለወይቪደወስራልኚ

  • @delinahagos4961
    @delinahagos4961 Před 6 měsíci

    Selam dr. Yena fite lay sayhon jerbayen nw yaschgergn mn baderg ytefalgnal?

  • @frdosmussa3182
    @frdosmussa3182 Před 8 měsíci

    እናመሰግናለን እኔ በጣም ብጉር ነበረኝ አሁን የጠፋልኝ ነው ግን ጥቁረቱ አልጠፋም

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 Před 7 měsíci

    Thank you Dr

  • @user-fj6lj2ns1i
    @user-fj6lj2ns1i Před 6 měsíci

    ደ/ር/የንቅሣት፣ማጥፊያ፣መደሀኒት፣እባክ፣፣ተባበረኝ፣

  • @BachaTade
    @BachaTade Před 3 měsíci

    Ene btm techegiryalewu mefthewu mindinew

  • @heesaym6051
    @heesaym6051 Před 3 měsíci

    Dr በጣም እናመሰግናለን ግን ማንኛውም ዶክተርጋ መሄድ እንችላለን

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5g Před 8 měsíci

    ሰላም ዶክተር እኔም ይሄው በቅርብ አመት ጀምሮ ግንባሬን ይዞ እስከ ጆሮየ ብጉር እየወጣብኝ ነው ይጠፋና ይመለሳል ደግሞ ያማል አሁን ላይ ደግሞ ወደ ጉንጨላይ ወረደ እርግጥ ይሄን ልበልህጂ የውስጥ ችግር አለብኝ ህመም ፣ሌላው ፊቴን ይበላኛል አይኔ ዳር ቁስል ይወጣብኛል አፌ አካባቢ እደዛው ይህ ሌላ ቁስልነው እስኪ አገሬልግባና ችግሩ ቢቀልልኝ

  • @gxydyxyyx3629
    @gxydyxyyx3629 Před 7 měsíci

    ዶክተር ለምትሰጠን ጠቃሚፐትምርቶች እናመሰግናለን በርታ 🙏 ስታብራራ እንዲገባንና እንድንረዳ አርገህ ነው

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Před 8 měsíci +2

    ኧረ ዶክተር በጣም ተቸግሬያለው ብጉር ወቶብኝ መውጣቱ ቀንሷል ግን ጥቁር ጠባሳ ጥሎብኝአል ምን ባደርግ ይሻለኛል 😢

  • @ZahrahAhmad-pj4el
    @ZahrahAhmad-pj4el Před 7 měsíci +1

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ላተ ይሁን ዶክተር ወየነው ያለህው ካወቃችሁ መኖሪያው መልሡልኝ ማለቴ ኢቶ ነው ያለው

  • @kiyabekele8390
    @kiyabekele8390 Před 5 měsíci

    ዋው

  • @user-vq5wo7pm4w
    @user-vq5wo7pm4w Před 8 měsíci

    Bebugur techegriyalew malet bugur mehonu erasu ergitegna adelehum yasakikegnal btam yabital. takimeyalew gin litewegn alichalem betam yamal bekegn bekul bicha nw miwetaw leshash,letiras cherik etenekekalew ebakih erdagn

  • @user-ff1sv6km2g
    @user-ff1sv6km2g Před 8 měsíci

    እነማሰግነላን ዶክታር ለተም መልካም ግዜ ረዠም እድሜነ ጤነ ይስጥህ