Komentáře •

  • @user-mz1js9ji7r
    @user-mz1js9ji7r Před rokem +113

    አቤት የሰአት አጠቃቀምህ ባጭር ደቂቃ ድንቅ የሆነ ገለፃ ደስ ይላል በርታልን ዶክተር!

  • @miynum9992
    @miynum9992 Před 3 měsíci +16

    ኮሜተሮች ግን ደስ ስትሉ አበዘሀኙ ውጪ የምንኖር ኢትዮጵያን ነን እኛ ስደተኞች እኮ ልዩ ነን ለምን ለሙያተኛ ያለን ክብር ብርቅዬ እኮነው የምናደርገው

  • @hafzashemsu8453
    @hafzashemsu8453 Před rokem +10

    አላህ እድሜህን ያርዝምልን ዶክተር በጣም ጎበዝ ነክ በርታ ማነው እደኔ የሚለቀው ነገር ለማየት የሚጓጓው እስኪ ላይክ❤❤❤❤❤

  • @user-kb6lu1vi6m
    @user-kb6lu1vi6m Před rokem +52

    ዶክተርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ አቤት አገላልፅ በጣም ነው ደስ የምትለው እግዚአብሔር ጨምሮ ይግልዕልህ

    • @kidssome9454
      @kidssome9454 Před rokem +1

      ዶክተር ሰላምህ ይብዛልን
      እባክህ የጨጋራ ባክቴሬያ በምን መገዱ ማስወገድ ይቻላል እባክህ በጨጋራ ትሰቃየሁ እስክ ስራልን በእግዚአብሄር አኪቤት ሄጅም ባተረያ ነው አሉኝ መዳኒቱ የባስ አሳመመኝ እስኪ ስራልን

    • @fatumawase
      @fatumawase Před rokem

      ​@@kidssome9454 ደምሪኛ

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር በእየሱስ ስም ይባርክህ ዶክትር ❤

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před rokem +26

    እውነት ለመናገር አገላለፅክ ከእውቀትክጋ ተጨምሮ አንደኛ ነክ ዶክተርዬ ተባረክልን አስተምሮትክ ሁሉ ጠቃሚ ነው ለሠጠከን ትምህርትና ጊዜ እናመሠግናለን❤

    • @sadahesnsadahesan2308
      @sadahesnsadahesan2308 Před rokem +1

      በጣም ይቱብ ኮርጀውማ የመጡት ይተባተቡብናል መጥተው እውነትእምወደውዱኩተርነው

    • @user-hs7hw4km6z
      @user-hs7hw4km6z Před rokem +1

      @@sadahesnsadahesan2308 በጣም አስተምህሮቱ ጠቃሚና እጥር ምጥን ያለች ከእውቀት ጋ ነው ከምር እኔም አድናቂው ነኝ

    • @SerkiGashaw
      @SerkiGashaw Před 10 měsíci

      ​@@user-hs7hw4km6z❤

  • @seadihusna
    @seadihusna Před rokem +5

    ከልብ እናመሰግናለን አቀራረብህ ደስስስስ ሲል ምንአለ ሁሉም ዩቱበሮች ባንተ ቢማሩ

  • @samritame
    @samritame Před rokem +2

    great message Thank you for sharing🙏

  • @Canada404
    @Canada404 Před rokem +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም ድንቅ ና ጠቃሚ ነገር ሁልጊዜ የምታጋራን 😊🙏

  • @semiradawudesemiradawude5429

    ዶክተር የኛ ጀግና ክፉአይካህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ
    ሀሣብህ ምኞትህ ይሳካልህ ያረብ ትለያለህ በረታ 👍👍👍👏👏👏👏👏ላይክአረጉ

  • @tsitta...g
    @tsitta...g Před rokem +3

    Wow u r amazing doctor who keep his promise 👍👍👍👍

  • @madinaa3676
    @madinaa3676 Před rokem +3

    እነመሰግነለን ዶክተር❤❤❤

  • @user-yf9bu7id1c
    @user-yf9bu7id1c Před 13 dny

    wooow በጣም አስተማሪና ጥሩ የሆኔ ትህምርት ነው❤❤❤❤

  • @hanaali7723
    @hanaali7723 Před rokem +2

    ዶክተር ጌታ ጨምሮ ጨምሮ እውቀቱን ያድልህ አሜን

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Před rokem +1

    Wow በጣም ደስ ይመል መረጃ ነው እግዚአብሔር ይስጥለን ❤❤❤🙏 ዶክተር

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 Před rokem +4

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ! ስለ ጤና ምክርክ 💗 እናመስግናለን ተባረክ 🙏👍👍

  • @hayathayat2959
    @hayathayat2959 Před rokem

    Doctorye betam enamesegnalen tabarek

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 Před rokem +1

    thank god bless you!! ,🙏

  • @barkotbarni2445
    @barkotbarni2445 Před rokem +1

    Welcome!🙏
    Blessing!!!

  • @user-lj8bu5sn3l
    @user-lj8bu5sn3l Před rokem +4

    شكرا جزيلا يا دكتور

  • @user-go8cc9kt4d
    @user-go8cc9kt4d Před 28 dny +1

    doctor thank you very much 🙏🙏🙏

  • @godisgoodallthetime6183

    Thanks so much Dear D/r❤

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před rokem

    እና መስግናለን ዶ/ ክተርየ

  • @Alem9287
    @Alem9287 Před rokem +2

    ደ /ር ሰይፈ ለምትሰጠን ምክር በጣም እናመሰግናለን

  • @youtbe2754
    @youtbe2754 Před rokem +1

    እናመ ሰግና ለንዶ ክተር🙏🙏❤❤

  • @user-cu9xn8sg4e
    @user-cu9xn8sg4e Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አገላለጥህ በጣም ነው ግልፅና ተወዳጅ❤❤❤❤

  • @abay5630
    @abay5630 Před rokem +1

    Thanks Doctor ❤🙏

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx Před rokem

    በጣም እናመሠግናለን እረጂም ጤና ይስጥልን ዶክተር እናመሠግናለን

  • @Ayall12
    @Ayall12 Před rokem +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር በጣም እናመስግናልን

  • @meaza2509
    @meaza2509 Před rokem +3

    እናመስግናለን ❤️❤️👏🏽

  • @mesiredu6173
    @mesiredu6173 Před rokem +1

    የእኛ መልካም ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-iq7zm6wu6t
    @user-iq7zm6wu6t Před rokem

    ዶክተር. እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜና ገና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @woyneshetali4472
    @woyneshetali4472 Před 8 měsíci +1

    እናመሠግናለን ዶክተር አቀራረብህ በጣም ጥሩ ነው

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Před rokem +1

    ተባረክልን ዶክተር👏👏👏😍😍

  • @girmayhailu9825
    @girmayhailu9825 Před 5 měsíci

    Thank you Doc

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 Před rokem +1

    እናመሰግን አለን ዶ/ር

  • @kisanetberhane5458
    @kisanetberhane5458 Před rokem

    Enamesegnalen

  • @tedggfdmm5516
    @tedggfdmm5516 Před rokem

    Thank you 🙏💗

  • @amehateshome1433
    @amehateshome1433 Před rokem

    ሰላም ዶክተር በመጀመሪያ ሰለምሰጠን የጤና መረጃ ከልብ አመሰግናለሁኝ

  • @tsigehayile330
    @tsigehayile330 Před 10 měsíci

    እናመሰግናለን ዶክተር ፍጥን ባለ አገላለፅ ሰለምትአስረዳን መልካም አዲስ አመት ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይሁንልህ !!!!!!!!!!❤❤❤❤

  • @Salamsalam-hj2po
    @Salamsalam-hj2po Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር

  • @shiwotyoutube7006
    @shiwotyoutube7006 Před měsícem

    ተባረክ ዶክተር እናመሠግናለን

  • @borkehaylu3598
    @borkehaylu3598 Před rokem +2

    ሠላም ዶክተርዬ ጀግና ነህ ረጅም እድሜ ይጥህ ከጤና ጋር

  • @AlemtshayTilahuen
    @AlemtshayTilahuen Před 5 měsíci

    እድሜ ጤና ይስጥክ በበረከት ያትረፍርፍክ

  • @user-tc7ly7qg3n
    @user-tc7ly7qg3n Před rokem +1

    እናመሰግናለን ዶክተር🙏🙏🙏🙏

  • @Geni810
    @Geni810 Před rokem

    thenk you docter

  • @marirubekele7804
    @marirubekele7804 Před rokem

    tanx doc

  • @1negat1media2
    @1negat1media2 Před rokem +1

    እናመሠግናለን ዶ/ር

  • @savahomar2024
    @savahomar2024 Před 8 měsíci

    Thank you Dr 🙏

  • @user-le6ew3kk5v
    @user-le6ew3kk5v Před 7 měsíci +5

    እባክ ዶክተር የድብርት እና የእንቅልፍ ችግር መፍትሄውን ንገረኝ

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 Před rokem

    Dr amesegenalewe 🙏 🙏🙏❤❤❤

  • @besttube8710
    @besttube8710 Před rokem +1

    የማይሰለች አጠር ያለ ንግግር እና ድንቅ ትምህርት እናመሰግናለን

  • @belayneshchanie5413
    @belayneshchanie5413 Před rokem +1

    በጣም እናመሰግናለን ደኩተር

  • @hayaah-mi3gs
    @hayaah-mi3gs Před 3 měsíci +1

    ማሻ አላህ ዶክተርየ አላህ ይጠብቅህ እናመሠግናለን

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob9326 Před rokem +1

    ሰላም ነው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥልልን አገላለጽህ በጣም ገራማ ነው

  • @faniitadesse7161
    @faniitadesse7161 Před rokem

    እናመሰግናለን Dr🙏🥰🥰

  • @user-sm5tk2tc9p
    @user-sm5tk2tc9p Před rokem +2

    እናመሰግናለንዶክተርበርታልን

  • @janatjanat2187
    @janatjanat2187 Před 16 dny

    እናመሰግናለን ዶ/ር🙏🙏🙏🥰🥰

  • @user-ml3xx1pc2d
    @user-ml3xx1pc2d Před 3 dny

    እግዚአብሔር ይሥጥህ እናመሠግናለን

  • @ayalwello_
    @ayalwello_ Před rokem

    Enkan selam netu docter betam des yemil akerareb new🙏🇪🇹🇪🇷

  • @user-ie3kp6vv2yBsrat
    @user-ie3kp6vv2yBsrat Před 2 měsíci +1

    እናመስግናለን ዶክተር🙏😍

  • @user-ef3sy1si7x
    @user-ef3sy1si7x Před měsícem

    teleyaleh so tnx u ❤

  • @user-xy3ly3wp7e
    @user-xy3ly3wp7e Před měsícem

    Thank You Dr🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AsSa-tg9bf
    @AsSa-tg9bf Před 2 měsíci

    Betam enamesegnaln

  • @enat1821
    @enat1821 Před rokem +3

    ዶክተር ተባረክ😘😘

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s Před 2 měsíci +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @user-iq5bi7vl6x
    @user-iq5bi7vl6x Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @meseretgirma3411
    @meseretgirma3411 Před rokem

    Betam enamsgenlen Dr 🥰🥰🥰🥰

  • @asteralem273
    @asteralem273 Před rokem

    ተባረክ ዶክተር

  • @zebibasultan5393
    @zebibasultan5393 Před rokem

    Wow yemajamraya saw negi zare doctorin mite wodu like 👍 👌

  • @user-oe1js4zq8s
    @user-oe1js4zq8s Před měsícem

    Thanks Doctor

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před rokem

    እነመስግነለን ዶክተር

  • @user-on8wi9uw7y
    @user-on8wi9uw7y Před 7 měsíci

    Enameseginalen agelaletih diki new kilitfi yalechi timihirt

  • @hanynegye1976
    @hanynegye1976 Před rokem

    Fexari yibark

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 Před rokem

    ዶክተር እናመሠግናለን ተባረክ በርታ😌💚💚💚💚

  • @comcell4351
    @comcell4351 Před rokem +1

    እንመሰገንልን

  • @user-gy7rf7qq1u
    @user-gy7rf7qq1u Před měsícem

    በጣም ነው የምናመሰግነው ትለያለሕ

  • @user-wq6vd5rb3l
    @user-wq6vd5rb3l Před rokem

    እናመሰግናለን😍😍

  • @user-zp2bu7vx9u
    @user-zp2bu7vx9u Před rokem

    አናመሠግናለንዶክተር

  • @Tefetawit.12.21
    @Tefetawit.12.21 Před rokem +1

    እናመሰግናለን

  • @user-yf9bu7id1c
    @user-yf9bu7id1c Před 13 dny

    በጣም እናመሰግናለን D/r❤❤❤❤

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq Před měsícem +1

    ጀዛክ አላህ ኻይር ዶክተር አላህ ኡቀቱን ይጨምርልክ❤❤❤

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před měsícem +2

      አላህ ሂድሀ ይሥጠው ድነል ኢሥላምን

  • @fasikagetachew3505
    @fasikagetachew3505 Před 7 měsíci

    doctorye ene betam techegriyalew

  • @leylaseid8804
    @leylaseid8804 Před rokem

    ዶክተር አገላለፅህ በጣም ደስ ይላል በርታልን

  • @user-qn2fm2ll8u
    @user-qn2fm2ll8u Před 3 měsíci

    Galatooma Dr

  • @zehabumohamed1492
    @zehabumohamed1492 Před rokem

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @medufkl4574
    @medufkl4574 Před rokem

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 Před rokem +1

    ዶክተርዬ እንኳን ዳና መጠ💛💛💌

  • @laylalayla8503
    @laylalayla8503 Před rokem

    tank you d/r

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 Před rokem +6

    በጣም ጠፍተሀል እንኳን በሰላም መጣህ በጣም እናመሰግናለን እባክህ ወንድሜ አትለፈኝ የምላስ መቁሠል እና መሰን ጠቅ ምን ይሆን ፈፍ ቲሄው

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 Před 4 dny

    ደጉተር በጣም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @MmMm-mf8nb
    @MmMm-mf8nb Před rokem

    ሀሪፍ አገላለፅ

  • @helentefera2903
    @helentefera2903 Před rokem

    እነመሰግነሌን ዶቶር ሰላም ይብዘልን

  • @robikama1159
    @robikama1159 Před rokem

    እናመሰግናለን 🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-um5oh1kw2f
    @user-um5oh1kw2f Před rokem

    Galatomi dr❤️🙏🙏

  • @hadiyahadiya3633
    @hadiyahadiya3633 Před rokem

    እናመሠግናለን 👍👍👍👍

  • @user-ij2sd3sg9x
    @user-ij2sd3sg9x Před měsícem

    Thanks❤

  • @mesemese1064
    @mesemese1064 Před rokem

    አመሰግናለሁ

  • @selamdan7857
    @selamdan7857 Před rokem

    Enamsgenal Dr