Video není dostupné.
Omlouváme se.

መሄድ እፈልጋለው ናፍቀውኛል😭😭

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2024
  • #abtube #habesha #family #habesha #abtube #marketube #love

Komentáře • 2,2K

  • @bekitube16
    @bekitube16 Před měsícem +966

    ሀይሚሻ ሁሉም ነገር ሚስተካከል ይሆናል

  • @BiniTube1212
    @BiniTube1212 Před měsícem +391

    ሀይሚዬ አይዞሽ እስኪ የጋሽዬ ልጆች አንድ ላይ ማየት የፈለገ

  • @Burte-mj1li
    @Burte-mj1li Před měsícem +156

    ጋሽዬ ፍቀዱላት ትገናኝ ከወድሞቿ የምትሉ በላክ አሳዩኝ🎉🎉🎉🎉እሷ ስታለቅስ ደስ አይለንም

  • @user-ib2kn5xh3e
    @user-ib2kn5xh3e Před měsícem +53

    ሙቤ ያንት ውልታ በጣም በዞ ነው ጌታ ውልታህን የክፍልክ ሁልጊዜ ጌታ የሚውደውን ሰራ ነው የምስራው 😢😢ጌታ የምችህ ውንደሚ 🥰🥰🥰🥰

  • @IkramAbdu-mr4nu
    @IkramAbdu-mr4nu Před měsícem +637

    ሙቤ የወንድም ምትክ ነው ምትሉ

    • @AzizaDenbel
      @AzizaDenbel Před měsícem +1

      በጣም ደስ የሚል ወንድም ነው ሙቢ

    • @biniamnebey4408
      @biniamnebey4408 Před měsícem +1

      Gashye ante mtke abrham n bulwal

    • @DelightsDelights
      @DelightsDelights Před měsícem

      😢😢በጣም ምስኪን ሰው ነው

    • @netsanetabitew8708
      @netsanetabitew8708 Před měsícem

      100%

    • @AzizaDenbel
      @AzizaDenbel Před měsícem

      የምር ግን ሙቢን ከልቤ ነው ምወደው አድራሻውን ብሰጡኝ ደስ ይለኛል

  • @user-ig8mx7sw9t
    @user-ig8mx7sw9t Před měsícem +236

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ የማታ እጀራ የርፈት ኑሪ ይስጠን

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před měsícem +1

      አሚንንን

    • @AaEe-ct9vz
      @AaEe-ct9vz Před měsícem +1

      አሚንንንንን

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid Před měsícem

      የኔ ውድ ሄሉ በራሷ ቻናል መታለይ እይሏት ሰብክራይብ ላይክ አርጉ ሴት ልጅ ጥንካሬዋን ማሳየቶ አለባት

    • @user-qv2hi2qs2u
      @user-qv2hi2qs2u Před měsícem +1

      አሚንንንንን።።🙏🙏🙏

    • @user-qv2hi2qs2u
      @user-qv2hi2qs2u Před měsícem +1

      አሚንንንን።።🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TaeKook-ep3rx
    @TaeKook-ep3rx Před měsícem +103

    ሃይሚን ሲከፍት የሚከፍው ማነው እስኪ በላይክ😢😢

  • @suntube-w5r
    @suntube-w5r Před měsícem +52

    ማርያምን ከፋኝ እኔ እራሱ አይዞሽ ሀይሚዬ አንዳንዴ ህይወት ባሰብንው አይቀጥልም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አንቺ ስስቂ እንጂ ስትከፊ ማየት ያስጠላል😭😭😭😭

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 Před měsícem +554

    አብርሽ እና ሩታ ኤፍሬም ያለችብት ሄደው ያግኛት የምትሉ እስኪ 😢❤😢

  • @user-wi6xf2fm6x
    @user-wi6xf2fm6x Před měsícem +339

    ሀይሚ ስታለቅስ የክፋው ማነው እስኪ ላይክ👍👍👍

  • @MetiWerku
    @MetiWerku Před měsícem +50

    ብሩኬ እና ሀይሜ ሁሌም ይምጡልን የምትሉ 😢😢ሀይሜን ሲከፈት የማትወዱ በላይክ ግጭኛ 😢😢😢👍👍👍👍👍ሂደሽ እያቸዉ 😊

    • @user-vn4xm3zz5k
      @user-vn4xm3zz5k Před měsícem +1

      አወ ይምጡልን ቡራየ ማነው እሠራልሃለሁ ኪ ባለፈው ያሣዘነው

  • @user-bt3lw5df2d
    @user-bt3lw5df2d Před měsícem +20

    ሀይሜዬ ዝብለሸ ለሰዉ አትሰሪ አንቺ ደግ የዎህ ነሸ ሁሉንም እደወድሞችሸ ነዉ ምታይዉ እና እደምንም አትቢሸን አሳዲግ ሁሉም መቶ ሺ ገብተዎል እዉነት ነዉ ይደብራል ቢድዮ ሰርተሸ ወደቤት ቤት ይጨንቃል ሚያዝናናሸ አብረሸ ምታሳሊፊ ሰዉ ያሰፈልግሻል ❤❤❤❤ አሳዘሸኝ ብቻሸን ቀረሸ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Před měsícem +483

    ሃይመ እና ቡራ ሁሌም በቪዲዩ ይምጡልን የምትሉ እስኪ በላይክ

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 Před měsícem +64

    ሙቢ ግን ማርያምን ደስታክ እጥፍ ይሀንልህ በጣም ተከፍተህ እንኳን የምትስቀው ነገር በቃ የዋህነትህን ይገልፀዋል ሺ አመት ኑርልኝ ወንድሜ❤

  • @user-ou6bc3st2e
    @user-ou6bc3st2e Před měsícem +29

    ሀይሚየ አችን ሢከፋሽ ማየት አፈልግም ሙባረክ የወድምነት ጥግ ❤❤❤❤😢😢

  • @grguhvgftsgggjyg8885
    @grguhvgftsgggjyg8885 Před měsícem +18

    ሀይሚ ብሩክና ውቦ የወድም ምትክ ናቸው የምትሉ❤❤እስኪያልፍ ያልፋል አይዞሽ😢😢

  • @user-ud9ed4zr7b
    @user-ud9ed4zr7b Před měsícem +127

    እረ ሀይሚዬ አንችን ከፍቶሸ ማየት አንፈልግም😢😢❤❤

  • @BipBip-bh5do
    @BipBip-bh5do Před měsícem +195

    ሙቢ ምርጥ ወንዲም ነዉ የምትሉ ላይክ

  • @user-sr2rf6nn6n
    @user-sr2rf6nn6n Před měsícem +10

    ሀይሚየ የኔ ቆንጆ እኛስ እርቀት አግዶን ናፍቆት አደንዝዞን ተቀምጠናል ሂጅ እና ወንድሞችሽ ጋ አሳልፊ ይፈቀድላት ጋሽየ ይፍቀድላት የምትሉ

  • @naemasaeid2355
    @naemasaeid2355 Před měsícem +16

    ሀይሚ እባክሽ የኛ ጥንካሬ አንቺ ነሽ እኛ ስደተኞች በናፍቆት የተጎደን ነን 😢😢😢😢አታልቅሽ አይዞሽ በጣም ነዉ ያስለቀሽኝ 😭😭😭

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n Před měsícem +503

    አይሚ ስታለቅስ ማየት አንፈልግም የምቱሉ በላይክ አሳዩን❤❤❤

    • @mimi.9272
      @mimi.9272 Před měsícem +6

      የራሷ ጉዳይ የማዳም ቅማላሞች

    • @user-jf7om3sd2j
      @user-jf7om3sd2j Před měsícem +2

      አንፈልግም❤❤❤❤❤❤

    • @hhgg6781
      @hhgg6781 Před měsícem +8

      እኔ ወላሂ ውስጤ በጣምነው እሚወዳት ሲከፋት አብሮነው እሚከፋኝ😢

    • @User-bu8mt
      @User-bu8mt Před měsícem +3

      አንፈልግም የኔማር እኔን ይክፋኝ❤❤❤❤❤❤

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 Před měsícem +1

      አይሜቅመምአየዞሸቻይው

  • @user-ig8mx7sw9t
    @user-ig8mx7sw9t Před měsícem +243

    ሀይሚን አችን ሲከፋሽ ማየት አልፈልግም እስኪ የምትውዶት በላይክ ግጩ 😢😢

  • @user-ee3wg4my3g
    @user-ee3wg4my3g Před měsícem +10

    ጀግኖች ወንድሞች አሉሺ አይምዪ የኔ ሚጢጢ አይዞሺ ሙቤም ከጎንሺ አልተለዩሺም❤❤
    አዲሳባ ደግሞ ቅርብ ነዉ ሂጂ

  • @user-yn6fd2ez9z
    @user-yn6fd2ez9z Před měsícem +10

    እረዳሻለዉ ሀይሚዬ ከሚወዱት ጋር መለየት ይከብዳል ፈጣሪ አንድ ያርጋቹ ሒጂና አግኛቸዉ እኔም ወንድሜ ናፍቆኛል❤❤❤❤❤❤❤

  • @CharaMai
    @CharaMai Před měsícem +103

    ሀሚ ስታለቅስ ያስለቀሰያችሁ እደኔ የኔ ውድ እህት አብሽሪ ሁሉም ያልፋል ስታለቅስ ልውም ሀሚ የምትሉ እኔ በላክ❤❤❤❤😘😘😘😘💔💔💔💔👍

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 Před měsícem +119

    መቼም እንድታለቅሽ እንዲከፋሽ አንፈልግም ሀይሚ ቆንጆ

  • @Samri-Mi3ka7el12
    @Samri-Mi3ka7el12 Před měsícem +4

    አይዞሽ ማማዬ ተረጋጊ ሁሉም ያልፋል የእዉነት ናፍቆት ከባድ ነዉ 😢 ሙቢ ደግሞ ዉሠዳት ቃልህን እንዳታጥፍ

  • @ምርጧሴትሒጃብነውውበቴ

    ነብዩ ሠለላሀሂ አለይሂ ወሰለም
    አብዘሀኛው ሰዎችን ጀነት የሚስገባቸው ነገር ምድነው ?ተብለው ተጠየቁ
    #አላህን መፍራትና
    #መልካም ስነምግባርናቸው አሉ ሡለላሂ አለይሂ ወሠለም ፊዳከሩሂ አቢ ወኡሚ ያሀቢበላህ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Před měsícem +357

    ሃይሚን ሲከፋት የሚከፋዉ ማነዉ እስኪ በላይክ

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c Před měsícem +77

    ትንሽዋዬ ለወንድሞችሽ ትልቅ ቦታ እንዳለሽ እናቃለን ግን ኣይዞሽ 😢❤

  • @Zebu918
    @Zebu918 Před měsícem +15

    አይዞሽ የኔ እናት ሁሉም ነገር ተስተካክሎ እደሚመጡ እርግጠኛ ሁኚ ሙቢ የወድምነት ጥግ 😢😢❤❤❤

  • @abukijemal6111
    @abukijemal6111 Před měsícem +15

    የእውነት ምርጥ እህት ነሽ የምር ትለያለሽ❤❤❤

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f Před měsícem +147

    የሀይሚ ወዳጆች እባካችሁ ይህች የፕራንክ ቅመም ብቻዋን ሙሉ ሰው መሆኗ ይታወቅ 100 ሺ እናስገባት ይሄ ቪዲዮ በጣም እንዲታይላት ሼር አርጉላት ቪዲዮኑም በደንብ እዩላት አደራ ሀይሚ ምርጥ ልጅ ናት አበረታትዋት በላይክ አሳዩዋት ሙብዬ መከታ ነው ሲከፋሽ ይከፋዋል ስትደሰቺ ይደሰታል ሚቢዬ የኔ የዋህ እናመሰግናለን በጣም አደራ ሀይሚ ለሰከንድ እንኳን እንዳይከፋት አብረሃት ሁን አደራ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Před měsícem +55

    ወንዶች ህይወት ከጀመሩ ቤተሰብ ትዝ አይሏቸውም ተረጋጌ ብቻሽን የትም አትሂጅ

  • @AmeHaAlemu-nf2gu
    @AmeHaAlemu-nf2gu Před měsícem +22

    ኧር ሀይሜዬ ይህ የመሳሰሉ ጓደኙች እያሎሸ ይከፍሻል❓እኛ ብንረቅም የማዳም ጩክት እያዙረን ሀይሜ ማረያምን አታልቅሺ ❌❌❌❌ እሺ

    • @AmriaAmira-mn5su
      @AmriaAmira-mn5su Před měsícem

      ዎድም ዎንድምኖ እኮ በጎደኝ በታ አይተከም🎉

  • @fkaduezaz8634
    @fkaduezaz8634 Před měsícem +10

    አይዞሽ ሃይምየ የሄ ብሩክ የምባል ከሰረ ከሰረ በኣኡነት አንዳንች አንካን ኣይገንም ተይው ይቅርብሽ የሄ ትብተኛ ክፉ ይስጠላል

    • @aysakacmi-dz7sq
      @aysakacmi-dz7sq Před měsícem

      ብሩኬ ምን አርገ ዝብላቹ አዝባርቁ ምን አረገ በጣም ሰው አክባሪ ነው ወላሂተው በሰው መሀል አትግቡ

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l Před měsícem +96

    የኔማር ሀይሚ አቺ አገር ውስጥነሺ እኔን ባየሺ በስደት ሀገር በቤተሰብ ናፍቆት የምር ህመሜን ነው የቀሰቀሺው 😢😢

    • @user-bc4jg1dc1h
      @user-bc4jg1dc1h Před měsícem

      በጣም

    • @user-lo7rc1pm1l
      @user-lo7rc1pm1l Před měsícem

      ​@@user-bc4jg1dc1h የምር እናቱ ገባያ የሄደቺበትና እናቱ የምተቺበት እኩል የለቅሳሉ የሚባሐው ነገር አይ 😢😢

  • @Bamni946
    @Bamni946 Před měsícem +71

    አንድ የረሳነው ነገር ሙቤ እኮ ለመጀመሪያ ጊዜ ቡታጅራ የመጣው ሀይሚን አፍቅሮ ነው ሀይሚ ደስየምትል ልጅ ናት ሙቤ መልከመልካም እና አስተዋይ ልጅ ነው ።ብሩኬ በተመልካች ግፊት ነው የመጣው።ፍቅር ከልብ የሆነ ስሜት እንጂ ሰዎች ስላሉ ብቻ የሚሆን አይደለም ።ቡታጅራዎች እወደዋለሁ ❤

    • @zehara5198
      @zehara5198 Před měsícem +5

      ነበረ የሠውሚስጥር ታወጫለሽ😂😂😂

    • @user-yh2qu3of4s
      @user-yh2qu3of4s Před měsícem

      ሁሉም ያወቀው እኮነው 😂ሚስጥር የለም​@@zehara5198

    • @BaBa-mr8fp
      @BaBa-mr8fp Před měsícem +4

      በትክክል 😢❤

    • @selamaynalem1699
      @selamaynalem1699 Před měsícem +1

      Haymanotachew enji enem des yeleghal❤

    • @user-yh2qu3of4s
      @user-yh2qu3of4s Před měsícem +4

      @@Bamni946 ቤካዬ በቃ ካንተጋ እናጣምራት መሰለኝ ብሩክ ጠበረብን 😏😉

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 Před měsícem +8

    ሃይሚቲዬ እይዞሽ ያንችን ደስታሽን ንግግርሽን ጨዋታሽን ነው የለመድነው እንባሽን ማየት አንፈልግም አነአብርሽም ኤፍሬምም እናንተ ጋር የምትምጣበትን መንገድ አምቻቹላት ኤልዳዬ እንች ትሻያለሽ እባክሽን አይሚቲን እርጃት እንደበፊቱ ጠፍታ እንዳትምጣ ሃይሚትዬ እይዞሽ አታልቅሽ❤❤

  • @seble6210
    @seble6210 Před měsícem +27

    የኔ ቅመም እኔ እራሱ ተናነቀኝ እንባ 😢የት ናችሁ እናብርሽ ውሰዷት😢❤❤❤❤

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan Před měsícem +81

    አብርሽና ኤፍሬም ትገርማላችሁ እህታችሁ እደዝህ ስትሆንላችሁ ነይ የማትሏት ለምን

    • @user-zx5ug1rq9c
      @user-zx5ug1rq9c Před měsícem +9

      ግን ወንዶች ሴት ማለቴ ስታገቡ እህቶቻችሁን እምትተዉት ነገር ይገርመኛል እኛም ቤት ስላለ😢😢😢😢😢😢😢

    • @haweymame5512
      @haweymame5512 Před měsícem +3

      ​@@user-zx5ug1rq9cበትክክል የደረሰበት ያውቀዋል

    • @Mathina-bo2cw
      @Mathina-bo2cw Před měsícem +4

      ወዶቹኮ ካፈቀሩ ማንም ትዝ አይላቸዉም 😂😂😂😂😂

    • @user-wc5sv2bg3y
      @user-wc5sv2bg3y Před měsícem +2

      የምር ወንድም እኮ ሴት ካገኘ ሌላ ትዝ አይላቸዉም

    • @user-dr3so2xp3u
      @user-dr3so2xp3u Před měsícem +2

      ወንድ ልጅ ሲያፈቅር እና ሊላ ሴት ካገኝ
      እህቶቹን ይተዋል

  • @የአሜን
    @የአሜን Před měsícem +6

    አይሚዬ ሁሉም ነገር ይስተካከላል እሺ አታልቅሽ እሺ ትገናኛላቹ እሺ😢

  • @FtimahFfyi
    @FtimahFfyi Před měsícem +4

    አይዞሽ ሀይሚ ለሁሉም ጊዜ አለዉ አድ ላይ እምትሆኑበትን ቀን ቅርብ ያርገዉ❤❤

  • @Helen-jm6vn
    @Helen-jm6vn Před měsícem +59

    የኔ ዉድ ቪዶዉ እራስሽን ችለሽ ስሪ እሽ ከሌላ ጋ እራሱን ከሚጋንን ሰዉ ጋ አትምጭ እሽ እራስሽ ነኝ የኔ ዉድ የኔ ቅመም የኔ ታዳጊ ብዙነገር ይጠብቅሻል እሽ ቅመሞ😢❤❤❤❤❤

    • @SameraAhmaad-kb9cu
      @SameraAhmaad-kb9cu Před měsícem +8

      እረ ይሄ ጢባራም

    • @MekyaSeid-pn5cl
      @MekyaSeid-pn5cl Před měsícem +4

      አሁንም ስለሰው ማውራት አታቆሙምዴ የተንቢ የተናገረችው አይገባችሁም

    • @GkHc-zq7wk
      @GkHc-zq7wk Před měsícem +3

      ትክክል

    • @sarahabashi4167
      @sarahabashi4167 Před měsícem +5

      በትክክል እሳ ትበዛበት እንጂ ኣታንስበትም ቀመም የሆነች ልጅ ❤❤

    • @user-ok6xl4sv6j
      @user-ok6xl4sv6j Před měsícem

      Weregna ahun selezih miwerabet seate new siyasetelu begedfikergna yehonu new

  • @SalamTamne
    @SalamTamne Před měsícem +40

    ሀይም ሲከፍሽ መየት አንፈልግም የሚል እጅ ✋😢😢😢

  • @user-bh6rl1gl7h
    @user-bh6rl1gl7h Před měsícem +5

    የኔውድ የኔ አስተዋይ አቺን ከፍቶሺ ማየት አልፈልግም ሀይሚዬ

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 Před měsícem +7

    ሀይሚ አይዞሽ ከጋሼ ጋር አውሬ እሺ አዎ ወንድሞችሽን እንደምትወጃጀው ትሄጃሽ እሺ ሀይሚ

  • @maryamsabt2468
    @maryamsabt2468 Před měsícem +31

    ሀይሚ ስታለቅሽ ማየት አንፈልግም እህቴ አይዞሽ ሁሉም ነገር ይስተካከላል

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej Před měsícem +72

    ሃይሚየ ናፉቆት ከባድ ነዉ ግን ብቻሽኝ ኣትሄዲ የጋሼ ልጆች መቀኛ በዝተዋል😢😢🙏🙏🙏

    • @user-gq1ms7mp3k
      @user-gq1ms7mp3k Před měsícem

      😂😂😂😂በሳቅ

    • @user-qg5xe3rf2x
      @user-qg5xe3rf2x Před měsícem

      በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 Před měsícem

      ​@@user-gq1ms7mp3kአዋ ውነታዋን ነው ሰምተሽዋል ብሩክ የመሰከራላቸው ስለዚህ እውነት ነው አያስቅምህ👊😂

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej Před měsícem

      @@user-qg5xe3rf2x ኣያስቅም ዉዴ👊👊

    • @AlmazAlmaz-ys6ff
      @AlmazAlmaz-ys6ff Před měsícem

      ምን ስለሆኑ ነው እሚቀናባችው

  • @GhhGhu-kd2cy
    @GhhGhu-kd2cy Před měsícem +4

    ሀይሚዬ አይዙሽ ከደህናገ የዋለ ደህናነው ከመጥፈገ የዋለ መጥፈ ነው ልጂቱ ለቤተሰብ ክብር ሲለላት እነሱን ልታበላሻቸው ነው ውዴሙችሽ

  • @kadists9996
    @kadists9996 Před měsícem +8

    ሀይሚዬ አታልቅሺብኝ አይዞሽ አንድ ቀን ሁሉም ነገር ይስተካከላል❤❤❤❤❤

  • @user-si7ug2qm3m
    @user-si7ug2qm3m Před měsícem +54

    ወላሂ ናፍቆት ከባድ ነው
    ብቻ አልሃምዱሊላህ
    እኔ አንድ ሙሉ ሳለቅስ ነበር 😢😢😢

  • @user-bq8dg3fh1y
    @user-bq8dg3fh1y Před měsícem +35

    ሀይሚ ምነው አብሺሪ እራስሺን ጠብቂ ብቻሺን አትውጪ እነሱም ይመጣሉ ጠብቄቼው ጠፉቼ የሚለውን እዳታስቢ ጥሩ አዴለም እነሱ ይምጡ በቃ ❤❤❤

  • @Adisewonde
    @Adisewonde Před měsícem +3

    ሀሚየ የኔ ቆንጆ አንች ጎበዝ ጠንካራ አስተዋይ ልጂ ነሺ አብርሺና ኤፍሬም ተርዶት እህታቹህን ጣል ጣል አታድርጎት እሺ

  • @kubranurye-ky3fk
    @kubranurye-ky3fk Před měsícem +5

    የኔ ዉድ አይዞሽ አታልቅሽ አንድ ቀን ሁሉም ነገር ይስተካከልና በአንድ የምትሰባሰቡበትቀን ይመጣል ኢንሽአሏሂ

  • @SaadSaad-gl1uz
    @SaadSaad-gl1uz Před měsícem +20

    ሀይሚ ለወዲማቻ ትጨነቃለች እነሱ ግን ዝም አላት ለምን አይዞሺ ሀይሚየ❤

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi Před měsícem

      ወንድ ልጅ እኮ ካዲ ነው ቤተሰብ ከመሰረቱ እራሳቸውንም ይረሳሉ

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d Před měsícem +79

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲😥 በሀገራችን እንምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲😥🥰

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Před měsícem +12

    ለከ አንድ መፀን ስለ ተወለደን ብቻ ወንምና እህት እንበለው እደዘ አይደለም ሙብን ስያይ ከወንድም በላይ ነው ❤❤❤

  • @FatimaChicken
    @FatimaChicken Před měsícem +74

    ሀይሚ ስታለቅስ ማያት አንፈልግም የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Před měsícem +20

    ጋሸዬ ጠይቂዉ ይፈቅድልሻል ናፊቀዉኛል በያቸዉ ሐይሚ ብቻሽን መንገድ እንዳትሞክሪይ በዙሪያሽ ምን እንዳለ እያወቅሽ እደዚህ አታሰብይ አይዞሽ

  • @tezebet9417
    @tezebet9417 Před měsícem +44

    ሀይሚስታዝን ስትከፍማየትአንፈልግም አታልቅሽ አይዞሽ በላይክ አሳዩኝ

  • @DegnehTenkir
    @DegnehTenkir Před měsícem +5

    አይዞሽ አንቺ ታድለሻል ጥሩ ወንድሞች አሉሽ ይረዱሻል

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Před měsícem +5

    ሀይምዬ እኔን ይክፋኝ አይዞሽ ትሄጃለሽ ለአብርሽ ጠብቁኝ ብሎ በለቀቀው ላይ አደራ ብያለሁ አይዞሽ ታገኛቸዋለሽ ቤቱ ጭር ብሎብሽ ይሆናል ትንሽ ግዜ ነው ይስተካከላል ሁሉም ከቻልሽ ስልክሽን አስቀምጪልኝ አትብሽ አዲ ነብሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @User-bu8mt
    @User-bu8mt Před měsícem +47

    ከምሯነው እሩታንና ቤዚን ካገኙወድህ እሷን እረሷት አሳዘነችኝየኔድድ እኔን ይክፋኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hhlfiya
    @Hhlfiya Před měsícem +42

    የሚድያው ድምቀት ኡካን በሰላም መጣሽ❤❤❤❤❤

  • @user-jj4lh3lo6q
    @user-jj4lh3lo6q Před měsícem +104

    ሀይሚና ሙቢ ና ማርቆሴ ብአንድ ላይ ሂዱ የምትሉ ላይክ ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u Před měsícem +1

      አዎ በእውነት 😢ይሁዱ ማርክና ሙባዬ ይህዱ😢😢

    • @user-qv2hi2qs2u
      @user-qv2hi2qs2u Před měsícem

      ​@@user-hi7kp8cv5u👍👍👍

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f Před měsícem

      አዎ በጣም ጎበዝ አሪፍ አይዲያ ነው ያመጣሽው ግን ማርክ የሚመቸው ከሆነ ነው

  • @galhayelom7944
    @galhayelom7944 Před měsícem +4

    ኣይዞሽ የኔ ፍልቅልቅ አትልቅሽ አይክፉሽ ብዙ ሰዉች በዙራሽ አሉ እኮ የኔ ማሬ❤🥺

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 Před měsícem +48

    የኔ እናት ሂጅና እያቸው እነሱም ይናፍቁሻል እኮ

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 Před měsícem

      ሄጅ፡አይባልም፡ማስተዋሉን😢ይስጣችሁ

    • @fgchffhfh9256
      @fgchffhfh9256 Před měsícem

      ምን ችግር ኣለው ቅርብ ነው እያለችኮ ነው​@@emoydseta2899

    • @شمسيهاثيوبيا
      @شمسيهاثيوبيا Před měsícem

      ሆሆ ሚን ይበሉወት እሺ😂😂😂😂​@@emoydseta2899

  • @hassen093
    @hassen093 Před měsícem +95

    አይዞሽ እህቴ

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru Před měsícem +2

    አብርሽ ኤፋ ሀይሚን እዳይከፋት ቶሎ አግኗት ከፍቷቷል ❤❤❤ እና ሀይምዬ አይዙሽ ሁሉም ያልፋል እዳይደብርሽ

  • @fawziyaawal
    @fawziyaawal Před měsícem +2

    አይምዬ ቪድዬ ራስሽን ችለሽ ስር ሁሉም ሊያድግብሽ ነው የሚፈልገው ከብሩክ ጀምሮ

  • @user-wc1lq4xm6q
    @user-wc1lq4xm6q Před měsícem +24

    ለምድነው ወድሞቻችን ከጎናቹህ ሰው ሲለል ትከባከቡናላቹህ ደግሞ ሲኖር እክብካቤ የለም ለምድነው እህትህን የምታየው በሌላ ምገድ ሚስትህን የምታየው በሌላ ምገድ😢😢😢😢😢

  • @user-rf3zk1zb4j
    @user-rf3zk1zb4j Před měsícem +44

    የኔ ስስት ስትከፊማየት አልፈልግም ሀይሚየ 😢😢😢😢

  • @Mathina-bo2cw
    @Mathina-bo2cw Před měsícem +10

    ግን አዲየገረመኝ ነገር አለ ወዲልጂ ካፈቀረ በተሰቦቹን ይረሳል ሲባል እሰማለሁ ግን ባብረሽና በኤፍሬም አየሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SamsungAs-rj9ge
    @SamsungAs-rj9ge Před měsícem +1

    ሀይሚ ወንድ ልጅ ካፈቀረ ትዳር ከያዘ ያንቺ አደለሚ የሚስቱና የልጆቹ ነው የራስሽን ህይወት ኑር እራስሽን ቻይ እነሱ ላይ አትጣበቂ ትጎጃለሽ እሺ።

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i Před měsícem +60

    ሀይሚዬ😢

  • @BreFekr
    @BreFekr Před měsícem +21

    አይዞሽ የኔ እናት ሰወዳት ሀይሚ የሚትወዱ🔔🔔👍👍👍👍

  • @ethiopialove8512
    @ethiopialove8512 Před měsícem +1

    የእኔ ንግስት አታልቅሽ ሰወድሽእኮ❤❤❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 Před měsícem +2

    ሃሚዬ ኣንቺ ብቻ ሳይሆን እኛንም ከነሱ ጋር ሁነሽ ለማየት ናፍቅናል ቢፈቀድላት ደስ ይለኛል❤❤❤

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 Před měsícem +68

    አይዞሽ ትገናኛላችሁ በቅርቡ❤❤❤

    • @hayatjemal-co6ec
      @hayatjemal-co6ec Před měsícem

      ሙቤትለያለህ ❤አይዙሺሀይሚ😢

  • @AzebTekalgn-tr4oy
    @AzebTekalgn-tr4oy Před měsícem +13

    አይዞን የኔ ውድ ሲከፋሽ ይከፋኛል ሙቢ ትለያለክ በማንኛውም ሰዓት ትደርስላታለክ ሲከፋትም ስትደሰትም ከጎኗ ነህ እንደምንም ብለክ ከወንድሞቿ አገናኛት ደስ ይበላት ሀይሚ ፍቅር😘😘

  • @Meserettigabu-hb5ju
    @Meserettigabu-hb5ju Před měsícem +1

    ሐይሚየ የእኔናት ስታሳዝን ወንድሞቾን የምትወድ ፍቅር የሆነች ናት አረ ተቀበሎአተ ጥያቄዋን ምርጥ እህት ነች

  • @fkaduezaz8634
    @fkaduezaz8634 Před měsícem +3

    ሃይምየ አንየ አንካንም ብሩክ ፍቅረኛሞት አደለንም አለ የሄ ትብተኛ አንየ አፈልገሽሉ ብዙ ወንዶች ነው የምመኛሽ አሺ አንገናኛለን

  • @sikosilo2484
    @sikosilo2484 Před měsícem +21

    ሀይሜየ አታልቅሽ ኤፋ አብርሽ ለጋሽየ አስፈቅዱላት ናፋቃችዋለች

  • @tigistbali4982
    @tigistbali4982 Před měsícem +14

    እረ ሀይሚየ አንችን ከፍቶሽ ማየት አንፈልግም
    የኔ ዉድ❤❤❤❤አይዞሽ😢

  • @mftube5344
    @mftube5344 Před měsícem +2

    የኔ ውድ ግን አታልቅሺብን😢😢😢😢😢 የኔስስት 😢😢❤❤❤❤❤

  • @marfaalbloosgi9460
    @marfaalbloosgi9460 Před měsícem

    ወላሂ ተአዳዱ ወድም በስተቀር ታገቡ ወይም ፍቅርኛ ተያዙ እህትን ዘወር ቡለዉ አያዩም ይገርማል እና አብርሺና ኤፋ ይችን ቅመም የሆነች እህታችሁን ተከባከቧት የትንሺ ትልቅ የሆነች ቅመም ለናተ ብዙ ሁናለች

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před měsícem +15

    ሲከፋሽ ማየት አፈልግም ውዴ አሁን ትምርትም ስለሌለ ይፈቅዳል ሔደሽ ታያቸዋለሽ ሀይምዬ የኔ ቅመም❤🎉

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Před měsícem +36

    ሐይሚ የኔ ውድ አብርሽና ኤፍ በፎቃ ወደ ሸገር ኮበለሉ ምንም ማረግ አይቻልም 😅😅 ❤❤❤

    • @SameraAhmaad-kb9cu
      @SameraAhmaad-kb9cu Před měsícem +4

      ሸገር ነው እሚኖሩት

    • @ሰበሲክራይብ
      @ሰበሲክራይብ Před měsícem +2

      አዎ❤❤❤😂​@@SameraAhmaad-kb9cu

    • @شمسيهاثيوبيا
      @شمسيهاثيوبيا Před měsícem +1

      ውሸተሞች ነቸው ለዶለር ብለውነው ቅድም ሩተተቢዬወ የሸገር ልጅነኝ ስትልነበር አሁን ጊን የጉተጀራ ልጅነት ተበለ ወይጉድ ክክክክክክክክ ሽቀለነው ዘንድሮ😂😂😂😂😂😂

    • @user-ji5pu8jg6u
      @user-ji5pu8jg6u Před měsícem

      😁😁😂😂😂😂

    • @user-og9uw9rw4p
      @user-og9uw9rw4p Před měsícem

      ኪኪኪኪ

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Před měsícem +1

    ተስፋ እንስጣት ይህች ቀመምየ 100k አናስገባት እንድትደስት❤

  • @SwSw-hh7hl
    @SwSw-hh7hl Před měsícem +9

    ሀይሚ ሲከፋት ማየት የማይፈልግ እሲኪ እደኔ የሚወዳት ላይክ ግጩኝ ሀይሚዬ😢😢👍

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Před měsícem +23

    ቅመምዬ ሀይሜ የኔ ውድ ስታለቅሺ ማየት አንፈልግም ጋሽዬ በደንብ አውሪውና ትሄጃለሽ አይዞሽ ጣፋጭዬ ጉዞ ወደ ፊት ብቻ አይዞሽ ማን ነው እንደኔ የሚወዳት👍👍👈👈 ሙቢ እኮ ምርጥ ልጅ ነው የሰው ደስታ በጣም ያስደስተዋል

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym Před měsícem +41

    የኔ ውድ ሀይምዬ ተናፍቀሻል 😢አንችንማ እንዳይከፊሽ የኛ ቅመም አይዞሽኝ

  • @fnggjh3553
    @fnggjh3553 Před měsícem +3

    አባትሽ ለምን ከለከለሽ ወንድሞችሽ አይደሉ እንደ አይዞሽ በራሳቸው ስራ ቢዚ ሁነው ነው ጠፍተሽ አትሂጅ እነሱስ ሀገር ውስጥ ሁነው ለምን መጥተው አያዩሽም?

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 Před měsícem +51

    እናብርሺነ ኤፈሬም ሴት በማሯሯጥ ተጠምደዋል ቤተሰብ እረሰተዋል የምትሉ ላይክ😂

  • @netsanetabitew8708
    @netsanetabitew8708 Před měsícem +30

    የኔ ስስት የኔ ትንሽ ነገር አይዞሽ እሺ ማሬ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HASENTUBEሀሰን
    @HASENTUBEሀሰን Před měsícem +21

    ሀይምዬ አብሽር እኛም አለን አይደል እንዴአይዞሽ

    • @OMUOmarYouTube
      @OMUOmarYouTube Před měsícem

      ሀስን አህሌን🎉🎉🎉ደሚሩኝ

    • @sikosolo7543
      @sikosolo7543 Před měsícem

      🤑🤑🤑🤑 besw sem

    • @user-id4td6gt7n
      @user-id4td6gt7n Před měsícem

      ጭራሽ እኛም አለን በሰው ስም መነግድ አይቀርባችሁም😂😂😂😂😂

    • @gebreslasegebremedhin5386
      @gebreslasegebremedhin5386 Před měsícem

      😂😂😂😂😂😂​@@user-id4td6gt7n

    • @user-wn2cg8gf2p
      @user-wn2cg8gf2p Před měsícem

      ​@user-llll4td6gtn uuuuuuuuuu kkkkk

  • @amalali9768
    @amalali9768 Před měsícem +4

    ሀይሚ ቅመም, ሳቄን ነው ያመጣሽው! ጠፍተሽ እንዳትሄጂ ሙቢ ይዞሽ ይሄዳል!

  • @user-xi4ip4tq1q
    @user-xi4ip4tq1q Před měsícem

    ሙቤ እኮ የሰዉ ልክ እኔምለዉ አብረሽና ኤፍሬም ሴት ስትይዙ ለምን ተዋችዋት እንዴ እህት እኮ ናት ስትገረሙ😢 አይዞሽ ሃይሚየ❤❤❤

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm Před měsícem +56

    ማርያምን አስለቀሽኝ😭😭😭

    • @user-mv4hn1vi4u
      @user-mv4hn1vi4u Před měsícem +2

      እኔም😭😭😭

    • @Aragu-sf2yk
      @Aragu-sf2yk Před měsícem +1

      እኔም😭😭😭

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk Před měsícem +1

      እኔም😢😢😢

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j Před měsícem +1

      እኔም አለቀስኩኝ ብሶቴን ቀሰቀሰችብኝ ወንድሞቼ እንዴት እንደናፋቁኝ ልናግራችሁ አልችልም

    • @user-hi7kp8cv5u
      @user-hi7kp8cv5u Před měsícem

      እኔም😢😢😢😢