MK TV || ዋኖቻችን || ሐዋርያው ቅዱስ ማትያስ - በላኤ ሰብእን ከሞት ወደ ሕይወት ያመጣ ሐዋርያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024
  • Subscribe and share czcams.com/users/EOTCMK?s....
    czcams.com/users/EOTCMK?s....
    #MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
    / eotcmkidusan

Komentáře • 16

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Před dnem

    በእውነት የቅዱሳን ገድል እጹብ ድንቅ ነው የሐዋርያው ቅዱስ ማቲያስ የከበረች በረከቱ በሕዝበ ክርስቲያን ላይ ይደርብን በጸሎቱ ይማረን፡አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏🌷🌷ይሄን መረሐግብር ላዘጋጀልን ለማሕበረ ቅዱሳን ክብር ያልልን በእውነት ቅዱሳንን እድናውቅ ስላደረጋችሁልን✝️

  • @Hash_malmedia-zw4sb
    @Hash_malmedia-zw4sb Před 5 dny +1

    ሁለቱም አባቶች ድንቅ ትምህረት አስተምረውናል የእውነት እድሜ ይስጥልን። መርሐ ግብራቹ በጣም ድንቅ ነው ያልሰማነውን የሐዋርያቱን ታሪክ ቀጥሉበት

  • @user-ob3pi9iv4y
    @user-ob3pi9iv4y Před 5 dny +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ተስፋመንግስቱን ያውርስልን

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y Před 5 dny +1

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን የሐዋርያት አባቶቻችን በረከት ይደርብን✝️

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před 5 dny +1

    በእውነቱ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን የቅዱሳን በረከት ይደርብን 😍

  • @dawitkasa5632
    @dawitkasa5632 Před 5 dny +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Před 5 dny +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @yeshiteklegiorgis4125
    @yeshiteklegiorgis4125 Před 5 dny +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 Před 5 dny +1

    አሜን

  • @sfggfgddg7876
    @sfggfgddg7876 Před 5 dny +2

    ድንቅ መርሃግብር ተጀመረ ማለት ነው፤ ታዲያ የተነፀላቸውንም ታቦታት ይታወሱ

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Před 5 dny +1

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @user-hw3ue5xn1n
    @user-hw3ue5xn1n Před 5 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigtig1274
    @tigtig1274 Před 5 dny +1

    ❤❤❤❤

  • @user-dt8eh2zb8p
    @user-dt8eh2zb8p Před 5 dny +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aynalemneri5787
    @aynalemneri5787 Před 5 dny +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Před 5 dny +1

    ♥️🙏🙏🙏⛪