|| እንዳትጠፉ መንፈስን አታጥፉ|| በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ || እጅግ ድንቅ ትምህርት || Aba Gebrekidan sibket

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 06. 2022
  • ✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++
    #aba_gebrekidan_girma
    #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #aba_gebrekidan
    #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
    #orthodox_tewahdo
    #Aba_Gebrekidan_Interview
    #ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን

Komentáře • 151

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c Před 2 měsíci +2

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰❤❤❤🥰🥰🥰🥰🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @burtykanbeirut9568
    @burtykanbeirut9568 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል እይዉት ያሰማልን አባታችን

  • @liltya3613
    @liltya3613 Před 7 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚🙏🙏🙏

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m Před 2 lety +31

    ፈጣሪዬ ሆይ በዚ ሰአት እደዚ አይነት አባት ስለሰጠከን እናመሰግንሀለን 🙏🏽

  • @ahmadjay4406
    @ahmadjay4406 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሠማልን አባታችን

  • @habtamdessie604
    @habtamdessie604 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ ያሰማልን

  • @user-uf6wk2hh5g
    @user-uf6wk2hh5g Před 2 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TaweRafas-nv9kg
    @TaweRafas-nv9kg Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @Christina-lc9jl
    @Christina-lc9jl Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @MorhafMorhaf-nh7vy
    @MorhafMorhaf-nh7vy Před měsícem

    Ameeeeeeeen 🤲👏🙏❤️❤️❤️🙏🙏❤️🙏🙏🙏 Ameeeeeeeen 🤲

  • @user-ze1de1gp3q
    @user-ze1de1gp3q Před 2 měsíci

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @biskut6932
    @biskut6932 Před rokem

    አግዚአብሔር ሆይ እንደነዚህ አይነት አባቶችን አብዛልን እውነተኛ ቃልህን የሚመግበንን መንጎችህን የሚሰበስቡትን

  • @emuemu7890
    @emuemu7890 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 👏👏👏👏👏👏✝️✝️✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏

  • @MorhafMorhaf-nh7vy
    @MorhafMorhaf-nh7vy Před měsícem

    Ameeeeeeeen 🤲👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 qalahihoti yasamlin Abatachi

  • @zeritugabera9264
    @zeritugabera9264 Před rokem +1

    AmenAmenAmen. Kalewt yasemalen 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Před 2 lety

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባተችን

  • @biskut6932
    @biskut6932 Před rokem

    የሰባኪ መብዛት ነው ኦርቶዶክስን ያናወፃት ቃሉን ሳይሆን አምባገነንነትን ጀብደኝነትን በመስበክ ልመና ውን ፀሎቱን እንዳይሰማ እያደረጉት ነው አባ እድሜ ይስጦት

  • @user-fx3ho5of4y
    @user-fx3ho5of4y Před 7 měsíci

    እኔ የሚገርመኝ እንደዚህ ያሉ መምህር ያለበት አገር ሰላም ሲጠፋ ነው የእርስዎ ክፋ አያሰማን አባታችን አሜን

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc Před 5 měsíci

    ልዑል እግዚአብሔር ይሰጥልን እሂን ማለት ባይገባኝም ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤

  • @zemeneandualem9252
    @zemeneandualem9252 Před 2 lety +1

    በእውነት አባ እሸ አመት ኑርልን እግዚአብሔር ይባርክህ ሌላ ምን እላለሁ በእዎነት ተባረክ ለኢትዮጵያ ኑርላት በእውነት ።

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Před 2 lety

    አሜን።

  • @zerfetafach3209
    @zerfetafach3209 Před rokem

    አባታችን ቃል ሕወት ያሰማልን

  • @yosephzemichael
    @yosephzemichael Před 6 měsíci

    በእውነቱ ቃላት የለኝም 😢😢😢 በጣም በጣም ድንቅ እና ግሩም ስብከት ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏❤❤❤🎉🎉

  • @kitutegachumekonnen290
    @kitutegachumekonnen290 Před 2 lety +2

    ameeen ameen Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲

  • @seasea3347
    @seasea3347 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahewagebrewahid3033
    @rahewagebrewahid3033 Před rokem

    አሜን ቃለ ሕወት ያሰማልን!

  • @user-ti2ib2nl8f
    @user-ti2ib2nl8f Před 2 lety +5

    ሰላም ለናት ይሁን የተዋህዶ ልጅች እግዚአብሔር ይመስገን አባ እንኳን በሰላም መጡልን በእውነት አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላኬ ይጠብቅልን

  • @elsayemane6183
    @elsayemane6183 Před 2 lety

    Kalender hiwot yasemalen abatachen

  • @ethi813
    @ethi813 Před rokem

    kale hiwet yasemalen abatacin

  • @merafterouni9904
    @merafterouni9904 Před 2 lety

    KALE HEWET YASEMALEN MEMEHER 👏

  • @weleteslase
    @weleteslase Před 2 lety +2

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያቆይልን

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 Před 5 měsíci

    ♥️ Egzeabehare yemasgan!!! ♥️🥰🥰🥰🩷🩵

  • @yewebtsegaye6472
    @yewebtsegaye6472 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 Před 2 lety +9

    አሜን! አሜን! አሜን! በረከተ‍ዎት ይድረሰን። መድኃኔዓለም አይለይዎት ብርታት ጽናት ይሁንዎት ምሥጢሩን ይግለጥልዎት። ለአእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያቆይልን።

  • @hanamariambirhanu9829
    @hanamariambirhanu9829 Před 2 lety

    ቃለሕይወት የሰማልን

  • @shewayneshbeyens0168
    @shewayneshbeyens0168 Před 2 lety

    Kale Hiwet yasemalin Abatachin nurulin Bereketa Ayleyen Abyetu ykir Belen Kutahn abrdow ende hasta bzat sayhon ende Cherneth new enji Selam u awrdlin Le Hagerachin Ethiopia 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🤲🤲🤲 Amen Amen Amen 🤲💕🤲💕🤲💕 Temesgen Amlake Sle hulum neger Teamrh buzu newau ena endezu aynent Abatachun abzalin rejim edme ena Tena ystlin Yfutun enie Weletemariam

  • @lemlemrezene8636
    @lemlemrezene8636 Před rokem

    Kalehewt yasmal abatye 🙏🙏🙏🤲🤲🤲💐❤⛪⛪⛪

  • @DhngDgbb
    @DhngDgbb Před rokem

    ❤❤❤

  • @kokishawangizaww749
    @kokishawangizaww749 Před 2 lety

    Kal hiyot yasmalin Abatachin tsagawun yabzalot ka kifu yisawurot

  • @bzuayehumabrej9532
    @bzuayehumabrej9532 Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ያገራችንንሰላም ይመልስልን

  • @toptopjo9967
    @toptopjo9967 Před 2 lety

    🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @eyasum.dessalegn2444
    @eyasum.dessalegn2444 Před 2 lety +3

    እንደዚህ የእግዚአብሔርን ቃል እየቀረፃቸሁ የምታደርሱን አገልጋዮች ዋጋችሁን እጥፍ ድርብ ያድርግላችሁ። አሜን።

  • @emushagashaw7699
    @emushagashaw7699 Před 2 lety

    Kale hiywet yasemalen memherachen,abatachen erejemun edimana ten yadelelen

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před 2 lety +1

    አሜንአሜንአሜንአባታችንእድሜናጤናይስጥልንስለቃሉየቃሉባለቤት።እግዚአብሔርይመስገን

  • @user-lo6pp8lk1z
    @user-lo6pp8lk1z Před 2 lety +1

    አሜንቃለህይወትያሰማልን አባታችንእድሜይስጥልን

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 2 lety +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን እንደናንተ መንፈስ ቅዱስ የለበሱትን ያብዛልን። ለኛም ማስተዋልን ያድለን። ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ በምህረቱ ሁላችንንም በያለንበት ጠብቆ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ አንድነት ፍቅርን ይቅርታን ያድለን።

  • @tekleshishayabraham4696

    ቃለ ሂወት ያሰማለን

  • @maranata770
    @maranata770 Před 2 lety +2

    የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን
    የአገሌጌሎት ዘመኖን ይባርክልን

  • @yehitfantameshesha2646

    Kale hiwot yasemalin

  • @addabraham8098
    @addabraham8098 Před 2 lety

    Egzbher ergem edm tene , selam ystwot abat......

  • @nardos9255
    @nardos9255 Před 2 lety +2

    የሕይወት አባቴ !

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባታቺን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን ጸጋውን ይብዛልት አሜን አሜን አሜን

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    በእዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል🕊⛪⛪⛪🕊🕊🕊🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @kitutegachumekonnen290

    mamirachin Egizabiherii kelahiwoten yasimalin bedtime beaten yetebikilen ya Agaligilot zabanihiyarizamilan ameen
    🙏🤲🤲🤲

  • @mesaygirma1111
    @mesaygirma1111 Před 2 lety +1

    አባ እድሜዎን ያርዝመው መድኃኒአለም!!!!!!

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባረክ

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ ጸጋ ይጠብቅልን ቡራኬዎ ይድረሰን በጸሎት ያስቡን

  • @biniymewolde7905
    @biniymewolde7905 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen 🙏 kale Heyewet yasemalen

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    እንደርሶ ያለ አባት ያብዛልን

  • @betsinat
    @betsinat Před 2 lety +1

    የዋህነት፣ትህትና፣ፍቅር እና ትዕግስት።❤️

  • @hassanksa6977
    @hassanksa6977 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @zawedneshz7891
    @zawedneshz7891 Před 2 lety

    Ameen ameen ameen

  • @garbittisillasehannaa3675

    ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባታችን ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጣብቅልን የሰማንዉን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሰድርብን አሜን፫!!!

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን፫

    • @afeworkkoster2981
      @afeworkkoster2981 Před 2 lety

      ጪራና፡መስቀል፤(መስቀል፡ሃይላችን፡ነው።)የፈረስ፡ጪራ፡ምሳሌስ?

  • @user-fx4ml5su4i
    @user-fx4ml5su4i Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን ፫ አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @SosoSoso-fc3nq
    @SosoSoso-fc3nq Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን አባታችን እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይሥጥልን አባታችን በረከተዎት ይደርብኝ አሜን ፫

  • @user-zt5mf2is4s
    @user-zt5mf2is4s Před 2 lety

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @zawedneshz7891
    @zawedneshz7891 Před 2 lety

    Ameen ameen ameen👏👏👏

  • @selamyoutub
    @selamyoutub Před 2 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🙏

  • @hannamekonnen8545
    @hannamekonnen8545 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @genikiya7725
    @genikiya7725 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትወ ይደርብን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏

  • @yazewkalkidan387
    @yazewkalkidan387 Před 2 lety

    አባታችን ቃለ ሕወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያተን ያዉርስልን

  • @habtamdetso5430
    @habtamdetso5430 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂይውት ያስማልን አባታችን የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛለወት

  • @helinatadesse1628
    @helinatadesse1628 Před 2 lety

    Kalehiwot yasemaln aba

  • @Sara-ob5ji
    @Sara-ob5ji Před 2 lety +2

    አሜን አባታችን ቃለ ሕወት ያሰማልን።
    እኛ እየተከተልን ነው ያጠፋነው ምእመናኖች። ተመሰገን ዛሬ ግን አባታችን ከገባን ወይም መረዳት መሰማት ከቻልን
    ብዙ እያሰተማሩን ነው ልብ ያለ ልብ ይሰጠነ🙏🏾

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባታችን

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 Před rokem

    ዕጹብ ድንቅ ስጦታ በእውነት ቃለ ህይዎት ቃለ በረከት ይስጠዎት ምንጊዜም ቅዱስነተዎ በእኛ ላይ ይደርብን!!!

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Před 2 lety

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤በእዉነት ልቦና ያድለን አሜን አሜን አሜን 🌿🌿🌿🌿

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @balsyibalatim1095
    @balsyibalatim1095 Před 2 lety +2

    ሠላም ለናተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሠቦች አባታችን እንኲን ደህና መጡን ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛለዎት አሜን አሜን አሜን

  • @abrhitakalu5013
    @abrhitakalu5013 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን

  • @user-cb5tj9yo7i
    @user-cb5tj9yo7i Před 2 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @haymikebede5523
    @haymikebede5523 Před 2 lety

    Amen.amen.amen.abatachim.kale.hiwet yasemaln edemana.tena.yadln👏👏💗👏👏👏

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 Před 2 lety

    Amen amen amen be abatachin adro yastemaren egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun

  • @user-yh5ud4lf2l
    @user-yh5ud4lf2l Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @sumeltaye4067
    @sumeltaye4067 Před 2 lety

    Amen Amen Amen

  • @ejigayehu5427
    @ejigayehu5427 Před 2 lety

    አባታችን ቃለህወት ያስማልን

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቴ

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @biriktikiflezghi4549
    @biriktikiflezghi4549 Před 2 lety

    Amen Amen Amen KHY...

  • @user-tg1jt2yq3y
    @user-tg1jt2yq3y Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እመ አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅልን

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን
    በቸርነቱ ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @seblesebli5395
    @seblesebli5395 Před 2 lety +2

    አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን