የባህል አልባሳት ዋጋ በአዲስ አበባ 2014 | Traditional Clothes price in Addis Ababa | Ethiopia | Ethio Review

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የባህል አልባሳት ዋጋ በአዲስ አበባ 2014 | Traditional Clothes price in Addis Ababa | Ethiopia | Ethio Review
    የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

Komentáře • 100

  • @EthioReview1
    @EthioReview1  Před 2 lety +5

    ውድ ተመልካቾቻችን ቪዲዮው ላይ የተካተቱትን ሱቆች ለማግኘት
    0:37 የክት ቀሚስ -> አድራሻ ቦሌ መድሀኒያለም ስልክ - 093935720
    08:05 Ethiopian Clothing -> አድራሻ 22 ጎላጎል ህንፃ ስልክ - 0913040753 / 0938057705 ድረ ገፅ ፡ ethiopianclothing.net
    15:56 ዮቲና የሀበሻ ቀሚስ -> አድራሻ ሽሮ ሜዳ የገበያ አዳራሽ ስልክ - 0910933655 / 0914937597

    • @momlovedadshero8752
      @momlovedadshero8752 Před 2 lety

      የዋና ማሰልጠኛ ካለ ጠይቂልኝ እባክሽ

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 Před 2 lety

      አመሠግናለው በጣም በተለይ ልዩ ልዩ ዋጋውንም በመናገርሽ በጣም አመረግናለው።

  • @samrawitgirma1357
    @samrawitgirma1357 Před 2 lety +17

    ጋዜጠኛዋ ሥርዓቷና እርጋታዋ ይማርካል👏

  • @geezdesign9416
    @geezdesign9416 Před 2 lety +5

    Seni እግዚአብሔር ይስጥሽ የሁሉንም ስራ በሁሉም ዘርፍ ስለምታስተዋዊቂልን እናመሠግናለን ❤🙏🙏

  • @selam2170
    @selam2170 Před 2 lety +2

    በጣም ይገርማል አገራችን ውስጥ እየተመረተ ዋጋው ውድ ነው

  • @s.m.749
    @s.m.749 Před 2 lety +6

    ቦሌ ሲሆን 25ሺህ ግን ሽሮ ሜዳ 13ሺ 50% ቅናሽ! ዋው!

  • @user-ci6zk4oe4z
    @user-ci6zk4oe4z Před 2 lety +29

    የማዳም ቅመሞች አትፍሩ ይህ የአብታሞች ነው የደሀ ደግሞ እንደቅሙ አለ እውነት በተለይ ሳርስ መርኮቶ በተመጡጡን ዋጋ አለ አትፍር

  • @user-be4jt5fy5z
    @user-be4jt5fy5z Před 2 lety +5

    ሀሀሀሀሀ በጣም እርካሺ ዋጋ ነዉ ባክሺ 50 ሺ ከወርቅ ነዉዴ የተሰራዉ

  • @user-fc8vw7vn5y
    @user-fc8vw7vn5y Před 2 lety +22

    እናተ ደግሞ ለድሃ የሚሆን አቅርቡልንጅ ዝቅተኛው 5ሺ ወይ ጉድ 50ሺ ገዝቸ በህይወት ቁሜ ደስተኛ ሆኘ ልለብሰው ነው ወይንስ ክክክ

    • @Sarasara-tf7rs
      @Sarasara-tf7rs Před 2 lety +4

      ክክክክክ ቁጥሩ እራሱ ያስፈራል ጉድ ነው

    • @bellaparis4311
      @bellaparis4311 Před 2 lety +2

      It's true hahaha 😆 😂 🤣

    • @makdusethio2895
      @makdusethio2895 Před 2 lety +1

      😂😂😂😂

    • @kanjokanjo4777
      @kanjokanjo4777 Před 2 lety

      Kkkkkkki

    • @workeworke180
      @workeworke180 Před 2 lety +1

      😅🤩🤩🤩🤩እውነት ሀሣቤን ተናገርሸ ሆ በደና ግዜ አግብቻለሁ ከናቴም ከባሌም ከአባቴም በ12ሺ ነው የተሞሸርኩት ላልተሞሸራቹሁ በተለይ የኔ ብጤ የሆናቹሁ እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 2 lety +1

    ሃገር ልብስ ለብሳ የምታስተናግደው ምርጥ ነች የእሷን አይነት በጣም ተመችቶኛል ሁላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሃዘኑ አልፎ ሰላም ሰፍኖ ለመገናኘት ያብአን ሰላም ለምድራችን ይሁን በፀሎት በርቱ

  • @momlovedadshero8752
    @momlovedadshero8752 Před 2 lety +5

    ሰው በሚፈልገው ዲዛይን ለምን አትሰሪም ጉረኛ ምን የተለየ ዲዛይን አለ እና ነው

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln Před 2 lety +2

    የመጀመሪያዋ ዲዛይነር ነኝ ያለችው ልጅ Costumer service ከ 1-10 ቢሰጥ 3% ምክንያቱም ጋዜጠኛዋ ስትጠይቃት አቋቋሟ አነጋገሯ ገና ይቀራታል ባለቤት ብትሆንም ጥርር ብላለች ይሄን ካነበበች በኋላ ታስተካክላለች ብዬ እገምታለሁ

    • @tube-gn3mx
      @tube-gn3mx Před 2 lety

      ምን አደረገች ሀሀሀሀሀ ሱሪ ባንገት አትበሉ እንዴ

    • @s.m.749
      @s.m.749 Před 2 lety

      ትክክል ነሽ! እኔም አስተውያለሁ... በቅርቡ ኢትዮጵያ ሄጄ ነበር እና አብዛኞቹ ምንም customer service የሚባል ነገር የላቸውም የሆነ ዝግት የሚያረግ ፊት እና አነጋገር ነው ያላቸው!

    • @ልጅቷ
      @ልጅቷ Před rokem

      ተመናቀረች እኮ ነጋዴ ሆና ሀምብል መሆን ነበረባት

  • @Mesdes1977
    @Mesdes1977 Před 2 lety +4

    ዲዛይነር ተብየው ሰገጤ ነገር ነች ጋዜጠኛዋ ኩል

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Před 2 lety +2

    እግዝኦ የሃገራችን ኑሮ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @bellatube6486
    @bellatube6486 Před 2 lety +4

    Why the Ethiopian government does open a big garment like Almeda to Lowe the prices of the traditional cloths below 2000.

  • @tenate2957
    @tenate2957 Před 2 lety +14

    ተሸክማችሁት ዙሩ ማን 25000 ማን ይገዛል በልተን ባደርን ሆሆሆሆ

  • @mercyadane3964
    @mercyadane3964 Před 2 lety +3

    Shro meda better

  • @egeziabhireregnanewethiopi2027

    የበሀረዛፍ ቀጠል አደረጋቸሁት እንዴ ይኸን ያህል ብር ሰንት አመት ተሰረቶ ነው የሚገኘው ኦ አረ ተው እግዚአብሔር ፈሩ

  • @user-cl7wq3sr2g
    @user-cl7wq3sr2g Před 2 lety +2

    ሆ 50 ሺ ግፍ አይደለም ወይ ፋሽን ለሚያልፈው ማውጣት አረ የሀገር ባህል ልብስ ማንም እንዲለብሰው ቅናሽ መሆን አለበት።

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 Před 2 lety +1

    ኸረ በስምአብ በጣም ውዶች ናችሁ አሁንስ አበዛችሁት ሌላም ቦታ አይቻለሁ ።

  • @momlovedadshero8752
    @momlovedadshero8752 Před 2 lety +2

    የስትድዬ የፎቶ የመስክ ዋጋ እንፈልጋለን

  • @መልካምነትለራስነው-ወ8ጐ

    ዋጋው በጣም ቆንጆ ነው 7500
    አላለችም😂😂😂 ደፋር

  • @jowi9958
    @jowi9958 Před 2 lety +3

    የሚከረይ መኪና ዋጋ

  • @Sarasara-qf5tz
    @Sarasara-qf5tz Před 2 lety +1

    Please የፎቶ ግራፍ ዋጋ እና የልብስ ኪራይ

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen Před 2 lety +1

    Ke hulum ye shero medaw ywshalal kenewagaw chemer thank you

  • @user-if1jx3uy5g
    @user-if1jx3uy5g Před 2 lety

    Betam yamral End Akmachin Al thank you Enmetalen💓👍

  • @abebaali8933
    @abebaali8933 Před 2 lety

    በጣም ያምራሉ ወደ ውጭ ትልካላችው? ስትልኩስ ጥራቱና ስራው አንድ ነው?

  • @user-qh9sq4yc9u
    @user-qh9sq4yc9u Před 2 lety +2

    ቁጥር አታቁም ሆ

  • @mekkam8181
    @mekkam8181 Před 2 lety

    ይገርማል የአንድ የመንግስት ሰራተኛ 5ሽ የማይከፈለው አለበት ሀገር እንድ ቀሚስ 25ሽ

  • @rimyeambaselwa1224
    @rimyeambaselwa1224 Před 2 lety +1

    ሆ ምን ጉዲ ነዉ

  • @temesgentemu7211
    @temesgentemu7211 Před 2 lety +2

    የሚከራይመኪናዋጋ

  • @yelaylay5409
    @yelaylay5409 Před 2 lety

    Well Done

  • @ethd8561
    @ethd8561 Před 2 lety

    ድዛይነሯ ቤት አልሄድም ከዋጋዋ ውድነት በላይ ጸባይዋ ይከብዳል

  • @jejsh8451
    @jejsh8451 Před 2 lety +2

    ዋጋው ኡኡኡኡ😱🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Před 2 lety +1

    Wellcame

  • @momopopo5384
    @momopopo5384 Před 2 lety

    እኔ ግራ የሚገባኝ የንግድ ስም በእንግሊዘኛ ብቻ የሚፃፈዉ ነገር::ደንበኛዉ አበሻ አይደል?እራስን መናቅ

  • @hamzyaflower6373
    @hamzyaflower6373 Před 2 lety +2

    አረ ጉድ ሀምሳ ሺ ብር አላለችም ሆሆሆ

  • @marykam
    @marykam Před 2 lety

    Thank you

  • @mesfinbentiba5819
    @mesfinbentiba5819 Před 2 lety

    እናንተ ስለ ሀያ አምስት ሺ ትገረማላችሁ ሙካሽ ፋሽን የሚለውን ብትሰሙ ይሄኛው በጣም ርካሽ ነው ያኛው ኡኡ እያላችሁ ትሮጣላችሁ። Mukash fashion ይላል

    • @zeynebzeyneb6859
      @zeynebzeyneb6859 Před 2 lety

      ማን ይገዛቸዋል ገንዘቡን ማባከን የፈለገ ከሌለ በስተቀር

    • @mesfinbentiba5819
      @mesfinbentiba5819 Před 2 lety +1

      @@zeynebzeyneb6859 ኸረ ሞልቶዋል ቢሞላ አይደልዴ ቁጥር ሁለት ያላቸው ይገርምሻል ሰው ከየት ገንዘቡን እንደሚያመጣው እግዚአብሔር ይወቅ ያውምኮ በውድድር ነው ሚገዙት።

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 Před 2 lety

    Bigi fetiy etilefiwalihu

  • @mestugemechu2598
    @mestugemechu2598 Před 2 lety +1

    💚💛❤

  • @hanna9502
    @hanna9502 Před 2 lety

    እረ ምንድነው ግን የሀገር ምርት ሆኖ ሳለ እንደዚ መወደዱ.

  • @tsehay9444
    @tsehay9444 Před 2 lety

    ሰላም 😍

  • @taibah3242
    @taibah3242 Před 2 lety +2

    ቢላ ቤት ነውደ 🙈🙈🙈🙈

  • @mulu6793
    @mulu6793 Před 2 lety +1

    25 ሽብር ኧረ ጉድ 😚😚

  • @opppj796
    @opppj796 Před 2 lety

    ሻሻመኔ ሂጂና አሳይን ስዎድሺ የብፈ እቃና ልብስ ስዎድሺ

  • @kidistgebremariam6500
    @kidistgebremariam6500 Před 2 lety

    የኢትዮጵያ ነጋዴዎች ቁጥር አይፈሩም ፐፐፐ 55ሺ ዘና ብላ እኔ ልቤ ቀጥ ነው ያለው

  • @firdows315
    @firdows315 Před 2 lety +2

    አንድ ልብሰ 25 ሺ ብር 😆😆😆

  • @h4065
    @h4065 Před 2 lety +2

    አኡዙቢላ 22ሺ ብር ምነው ባይለበስ

  • @alemethiotube1039
    @alemethiotube1039 Před 2 lety +2

    እረ ኡኡኡ 55እሽ አላለችም ቱቱቱ

  • @user-rx1vw5ny5d
    @user-rx1vw5ny5d Před 2 lety

    ውይ ጉድ እዳቅም አቅርቡ

  • @libamset
    @libamset Před 2 lety

    ዋጋው ግን 🙊🙉🙈

  • @maymay4847
    @maymay4847 Před 2 lety +1

    Le habtam sew bicha new miserut!!! YasTelal!!!

  • @user-fl1ft2wc4j
    @user-fl1ft2wc4j Před 2 lety +1

    ወርቅነውደእሄንያህልሆሆሆሆ

  • @hirutmekonnen7217
    @hirutmekonnen7217 Před 2 lety

    አድራሻቹን ወይም ሥልክ?

  • @ኢክሩ-ጀ8ዘ
    @ኢክሩ-ጀ8ዘ Před 2 lety +1

    አያምርም ቀጣይ የራያ ልብስ አሳይን

  • @misirtube9206
    @misirtube9206 Před 2 lety

    በጌታ ስም

  • @sumeyaa9913
    @sumeyaa9913 Před 2 lety +1

    ዋጋው እንኳን ልገዛቸው አልጠይቃቸውም

  • @asrathalabo1352
    @asrathalabo1352 Před 2 lety

    አይ ብዙም አይደለም።

  • @tigistwoldekirkos3720
    @tigistwoldekirkos3720 Před 2 lety +1

    Minum aymirim 👎🏾👎🏾👎🏾

  • @user-sw2xc3zy2b
    @user-sw2xc3zy2b Před 2 lety

    ይህ በጣም ከባድ ነው

  • @rashaessa3491
    @rashaessa3491 Před 2 lety

    Ere ezawu lebsachiwu Zurich hooo

  • @selamawitboka574
    @selamawitboka574 Před 2 lety

    Wey gude 8 shi nat still kelel ariga kkkk

  • @jemilajemila7449
    @jemilajemila7449 Před 2 lety +1

    22 ሺ😂😂😂🙆🙆

  • @momlovedadshero8752
    @momlovedadshero8752 Před 2 lety

    55.000 shi omg

  • @user-pp8jw6oc3j
    @user-pp8jw6oc3j Před rokem

    አረ ተይ ቤሂር በሔር አትበይ ጨቆኝ አለ።

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e Před 2 lety

    ኡኡኡኡ🤕🤕🙆🙆🙆

  • @misirtube9206
    @misirtube9206 Před 2 lety +1

    ይገርማል ለ50ሺ ልብስ ፣🙆🙆

  • @rosiekidane4516
    @rosiekidane4516 Před 2 lety

    Wow it’s over price…it’s not worth it

  • @ethoageryatesayeshenyaseye9876

    Betem wed new

  • @helentsehaye6593
    @helentsehaye6593 Před 2 lety

    Slk kotrun lakuln

  • @ራያብለህና
    @ራያብለህና Před 2 lety

    ዋጋው እርካሽ ነው🙄😂

  • @sweatheart336
    @sweatheart336 Před 2 lety

    😂😂😂😂😂 ረከሰ 🤔

  • @dinkedemse6924
    @dinkedemse6924 Před 2 lety

    🤦🤦🤦🤦🤔🤔🤔

  • @user-ei5jt3xs9o
    @user-ei5jt3xs9o Před 2 lety

    የመጀመራዋ ጥባራም ሌባ ናት ሞሽላቃ ለማያውቅሽ ወያኔ

  • @abdurrhim9277
    @abdurrhim9277 Před 2 lety

    Yoom hidiin genyaan uffatta adaa jimmaa abbaa jifar uffadha uff narra baredamo alamiituu nafakkesa lataa hhhhh