የመአዛ እንግዳ | አዲስ አበባ ተበልታ አልቃለችፋኖ የዘመናችን ጊዮርጊስ ነው። ‪@roha_tv‬

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 180

  • @yomeke100
    @yomeke100 Před měsícem +15

    ስለአማራ ህዝብ የምትዋደቁ በሙሉ ክብር ይገባችኋል። አማራ በጀግኖች ለወጆቹ ነፃ ይወጣል

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 Před měsícem +15

    እናንተ ሁለት የአማራ ህዝብ ጀግኖች ለአማራ ህዝብ ኩራት ናችሁ የአማራ ህዝብ በፋኖ ተጋድሎ ነፃ የሚሆንበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ በርቱ ወገኖች

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy Před měsícem +27

    ትታጉ ንስር አክቲቭስ አሳዬ ደርቤ ጅግናችነህ።

  • @etetu9375
    @etetu9375 Před měsícem +14

    በውነት ሁለታችሁም ጀግኖች ናችሁ በርቱ በዚህላይ ሀይል የእግዚ አብሔር ነው

  • @seay2550
    @seay2550 Před měsícem +7

    ፋኖ እንደሚችል በተግባር በተደጋጋሚ አሳይቷል! ❤

  • @ፍኖ
    @ፍኖ Před měsícem +18

    #ፍኖ ያሸንፍል 💚💛♥️👑🦁💪🏾👈🏿

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před měsícem +21

    መዓዚዬ ጀግናችን እንወድሻለን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před měsícem +10

    ድል ለአማራ ፍኖ
    ጀግናው አሳየ ደርቤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Před měsícem

      ምንድነው እምሰማው ፋኖ በገንዘብ እየተገዳደሉ ነው በዲያስፖራው ገንዘብ???

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 Před měsícem +1

      @@welansatesfaye5384 አንዳንድ ችግር ይኖራሉ ግን ይታለፍል ፍኖ ለገንዘብ አይደለም የሚታገል ሲቀጥል አንተ ከተቃራኒወገን ስለሆንክ አነጋገርህ ደስ አይልም

    • @hadiaha3001
      @hadiaha3001 Před měsícem

      ​@@welansatesfaye5384ሀሀሀሀሀ ምን አገባህ

  • @maekel6789
    @maekel6789 Před měsícem +6

    ምነው መአዚ ከሳች የኔውድ አላህ ጠብቆ የአማራን ህዝብ ነፃ ያሳየን የአማራልጆች እረስበሳችሁ የምትቧጨቁ ቡዳወች ብንኸባበር ይሻላል

    • @user-hf3mx3jo2d
      @user-hf3mx3jo2d Před měsícem

      ከርሱዋን አስመጥጣው ነው:ከስታ አይደለም :እንደ አዲስ ለመብላት ነው

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před měsícem +21

    ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪💪

  • @techawatch
    @techawatch Před měsícem +3

    በርቱ አይዞን..ብልጽግና ሰው በላ አማራ ጠል ነው።ግራ የገባው የአላዋቂወች ስብስብ ነው ብልጽግና ማለት።

  • @berhanug7107
    @berhanug7107 Před měsícem +4

    You are one of The most mature amahara elite.

  • @derejeabebe9454
    @derejeabebe9454 Před měsícem +5

    አማራው ከማሸነፍ ውጭ ሌላ አማራጭ የለውም እንዲጠፋ የታወጀበት እና በግፍ እየተጨፈጨፈ ያለ ህዝብ ነው ድል ለፋኖ መዐዚና አሳዬ እናመሰግናለን ።

  • @getneteshetu2930
    @getneteshetu2930 Před měsícem +13

    መአዚ ጀግናዋ ንግስት

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Před měsícem +2

    ጀግና ነኽ ወርቅ በእሳት የሰዉልጅ በመከራ አይዟኽ ሕይወት ይቀጥላልበሳት የተፈተንክ ዕንቁ ነኽ🎉እዉነትህን ይዘሃል
    እዉነት ያሸንፋል❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před měsícem +6

    ጀግናው አሳየ ደርቤ

  • @TsadikMamay
    @TsadikMamay Před měsícem +8

    ማአዚ የኛ አርበኛ ጀግኒት

  • @wellotube9039
    @wellotube9039 Před měsícem +4

    እንወዳቺሆለን መዓዚ , እሳዬ ና ጄግኖቼ ፋኖዎቼ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-el5go6gy9r
    @user-el5go6gy9r Před měsícem +5

    ጀግናይ ነህ ወንድም ነገ ያልፋል አይዞህ

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Před měsícem +6

    Jegenaw Asaye Derebe💪💪💪❤️👋selam wondeme

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw Před měsícem +3

    አይዞን መአዚዬ በርቱ የሴቷ ጀግና እህቴ እናሸንፋለን

  • @EbrahimGi
    @EbrahimGi Před měsícem +10

    መአዚ ጀግና በርቺ❤

  • @user-bi4uh2os1f
    @user-bi4uh2os1f Před měsícem +4

    ❤❤❤አሳየ ስለምሰጠን መረጃ እናመሰግናለን በርቱ

  • @ayalewzeleke8165
    @ayalewzeleke8165 Před měsícem +4

    ጀግኒት ማዚ አይዞሽ በርች _!

  • @eliaseyasu6739
    @eliaseyasu6739 Před měsícem +5

    በእውነት በጣም አስፈላጊ ልጅ we Love U bro

  • @meazahailu4710
    @meazahailu4710 Před měsícem +2

    Wow gegnoche 🎉🎉🎉🎉
    Meaza betam Amershele.
    Good job we love you 😍 ❤️ 🎉

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 Před měsícem +10

    መአዚየ በርቺ የፊቱን አቋምሽን እንዳትቀይሪ ብዙ ለፍተሻል ደክመሻል የአማራ ህዝብ በጀግናው ፋኖ ነፃ ሊወጣ ትንሽ ነው የቀረው እና ከጎናቸው መሆን አለብን እናአቋምሽን እንዳትቀይሩ ይሄ መንግስት ተብየው ካልተወገደ የአማራ ሞትና መፈናቀል እንድሁም መሰደድ አያቆሞም እናመአዚየ መሸሽ የለብሽምበርቺ ውደ❤❤❤❤ድል ለአማራው ፋኖኖኖ❤❤❤❤

  • @KegnaBurse
    @KegnaBurse Před měsícem +2

    ጊዬርጊስ ለውነተኞች ይዋጋል

  • @saratadesse6657
    @saratadesse6657 Před měsícem +4

    Meaazeye keep move on we amhara we trust you because you are our right hand
    Egueziyabeher yebarekesh

  • @grandgoodwill5916
    @grandgoodwill5916 Před měsícem +9

    Guraga + Fano = (GuragaFano) 💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪

  • @ageriewubet560
    @ageriewubet560 Před měsícem +1

    ጀግኖቻችን❤❤❤

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Před měsícem +3

    Asaye Derebe💪💪💪💪💪❤️❤️💪💪❤️❤️💪💪❤️👋👋Jegenaw Amhara💪

  • @fohziafohzia5399
    @fohziafohzia5399 Před měsícem +6

    ምዓዚየ የሴት ጀግና 🥰🥰🥰🥰💪💪💪

  • @enatabate333
    @enatabate333 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይርዳን ኢትዮጵያ ታሸንፍ

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Před měsícem +3

    ልክ ነኽ ፋኖን የምናያቸዉለተጎሳቀል ለአማራ ሕዝብ አለሁልኽ ያለዉ የፋኖ ጀግኖች በዚህ ሶቃቃ ግዜ የቁርጥ ጀግኖቻችንእንደ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ለቡክታዊት አዉሬዉ ጫቃኙ እንደታገዳት
    ፉኖ ጀግኖቻችንሕይወታቸዉንሰተዉ
    ከጫቃኙ ጋዳያችን እየተዋጉ እነደ ሰማዕቱ
    የህንል ናቸዉ ድል ድል ድል ለፋኖ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-pb6nq3bz7w
    @user-pb6nq3bz7w Před měsícem +3

    ጌታ ሆይ በቃ በለን

  • @belayhaile5467
    @belayhaile5467 Před měsícem +3

    Message to FANO ፡ Divided we fall, UNITED we stand!!!

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 Před měsícem +1

    ያምሓራ የቁርጥ ቀን ልጅች ናችሁ

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Před měsícem +2

    Meazayy yen konjo endanchiy jegena set ehet yabezalen❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👋

  • @24VitaBella
    @24VitaBella Před měsícem

    Yeayeee 🙌❤ how I missed የመአዛ እንግዳ🔥

  • @user-hs8lj7ek1e
    @user-hs8lj7ek1e Před měsícem +1

    Thank you Meazi

  • @ashebirwondimu5726
    @ashebirwondimu5726 Před měsícem +2

    Thank you very much, brother Asaye. Hero man with nice capability to synthesize the event of this murderer regime and the so called PM. You nicely summarised about OLF led regime- Abyie Ahmed's genocider regime.

  • @user-ki1iq8mo1s
    @user-ki1iq8mo1s Před měsícem +2

    መአዛ ዋው በጣም ቀንሠሻል በጠም አምሮብሻል ።you look good .keep up .

  • @Bitew-ry8cw
    @Bitew-ry8cw Před měsícem +1

    ማዛ በጣም አከብርሻለሁ!!!

  • @muleagidaw6426
    @muleagidaw6426 Před měsícem +1

    ድል ለተገፍዉ የአማራ ህዝብ ሞት ለከቲባዉ አብይ

  • @eliaseyasu6739
    @eliaseyasu6739 Před měsícem +1

    አንበሳ በርችልን

  • @eliaseyasu6739
    @eliaseyasu6739 Před měsícem +1

    የኛ ጀግና

  • @wellotube9039
    @wellotube9039 Před měsícem +1

    Thanks!

  • @MisaratElene
    @MisaratElene Před měsícem

    yana jagena meaza ❤❤❤❤❤❤ deleee lafano

  • @user-ik5xk7jf1m
    @user-ik5xk7jf1m Před měsícem +2

    ❤️❤️🙏🙏

  • @mekdesabera9019
    @mekdesabera9019 Před měsícem +1

    Bertulin jegnochachein dil lejegnaw wano❤

  • @24VitaBella
    @24VitaBella Před měsícem

    መዓዚዬ የዘመናችን ጀግና። ባለ ጽኑ ወጥ አቋም። ለአማራው የከፈልሽውን መስዋዕትነት ታሪክ መዝግቦታል ያልተረዳሽም ካለ (አራሱ ሳያመዛዝን በሆይሆይታ የሚነዳው) እውነቱ ሲገለጥለት ትክክለኛ ሚዛን መሆንሽን ይረዳል። The diaspora አንቺን ባይጥልለት ሐሰተኞች ውዋ አስበልተውት ነበርና ኑሪልን የኔ አህት❤

  • @user-dp8cz9wc8d
    @user-dp8cz9wc8d Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tsegayegeto4093
    @tsegayegeto4093 Před měsícem +1

    አራዲ ነኝ እያሉ ከመጠሪሪት መደራጀት እንኳ እነዴት ያቅታል ላለፈ ሳይሆን ለሚመጣዉ እድል አለመዘጋጀት አንዴት ያሳዝናል

  • @eliaseyasu6739
    @eliaseyasu6739 Před měsícem +1

    በጣም ሚገርም ልጅ ነው

  • @roha_tv
    @roha_tv  Před měsícem

    gofund.me/d7ff9823​
    ደራሲና የመብት ተሟጋቹ አሳዬ ደርቤ በአማራው ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍ እና ከፍተኛ በደል ድምጽ በመሆኑ እና የአገዛዙን ግፍ በመቃወሙ በርካታ እንግልትና እስራት ሲያስተናግድ መክረሙ ይታወቃል። ይሄም በአማራው ላይ የሚፈጸመው ከፍተኛ በደል እየተጠናከረ በመምጣቱ እጅግ አስከፊውን የስደት ጉዞ ለመጋፈጥ ተገድዷል። ስለሆነም በቀጣይ በሚታወቅበት የሚዲያ ስራ ለወገኑ ድምጽ በመሆን ትግላችንን ያሰቀጥል ዘንድ እና እራሱን ለማቋቋም የወገን እገዛ ስላስፈለገው ከስር ባለው የጎፈንድሚ አካውንት እንድትደግፉት በአክብሮት ይጠይቃል።
    #የሮሃ_ቲቪ​ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv ​
    #ሮሃ_ቲቪ​ - Facebook Page 👇
    facebook.com/rohamedia202...​
    #ሮሃ_ቲቪ​ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1​
    #Ethiopia​ #Roha_News​ #ROHA_TV​
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Před měsícem +1

    Amhara wube bicha Jegenawa Meazayy❤️💪

  • @tefaraabayu9421
    @tefaraabayu9421 Před měsícem +1

    ይድረስ ለእህቴ መዓዛ መሐመድ
    ዉድ እህቴ እስካሁን ድረስ ለኣምሓራ ህዝብ የህልዉና ትግል ያበረከትሽዉ አስተዋጽኦ በቃላት ለመግለጽ መሞከር ላንች ያለኝን ክብር ይቀንስብኛ እና የአንቺ ተገደሎ ከቃላት በላይ ነዉ።
    አሁን ሁላችሁንም የሚዲያ ፋኖዎች አደራ እምለዉ እኔ እበልጥ እኔ እበል መሽቀዳደሙ ለትግላችን እንደማይጠቅም አዉቃችሁ አንዳችሁ ላንዳችሁ የግብአት ምንጭ የምትሆኑበትን እንደ ጦር ሜዳ ጄግኖቻችን የምትናበቡበትን አካሄድ ብታዳብሩ ሸጋ ነዉ እላለሁ።
    ከሰላምታ ጋር።

  • @nigestieadmasu1656
    @nigestieadmasu1656 Před měsícem +1

    Dagmawit Teaytu Mazi

  • @tamene1525
    @tamene1525 Před měsícem

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 Před měsícem +1

    👍❤️👏🙏

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 Před měsícem +1

    አሣዬ ምርጡ

  • @leoulattlee4994
    @leoulattlee4994 Před měsícem

    ሸሌ

  • @AaAa-gm3rb
    @AaAa-gm3rb Před měsícem

    ማአዚ ጀግናችን በርችልን የኛ ቆንጆ ክስት አልሺ ምነው

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Před měsícem +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @wellotube9039
    @wellotube9039 Před měsícem

    ኤቢሲንም አመሰግናለሁ!!

  • @zerihunendeshaw7696
    @zerihunendeshaw7696 Před měsícem +1

    yene jeginit fanoooooo

  • @dertech
    @dertech Před měsícem

    መአዚ ለምን ኢንጂነር ይልቃልን በወቅታዊ ጉዳይ አትጋብዢዉም

  • @getit5763
    @getit5763 Před měsícem +2

    አማራን እየከፍፈልሽ ህዝባችን ልቀቂልን ቤተስቦቻች ን ያጣንበት ትግል ነው

  • @user-us3jk7ot3n
    @user-us3jk7ot3n Před měsícem

    ስማቸው፦
    ጎበዜ ሲሳይና ገነት አስማማው ተብሎ ይስተካከል፣ ለእኛ የታሰሩ ጀግኖቻችን ናቸው ሰለዚህ ሰማቸውን በትክክል አለመጥራት ማለት አንድም ውለታውን መርሳት ነው ሁለትም ስላልታሰሩ ሌሎች ሰዎች ነው የምታወሩት።

  • @tsegayegeto4093
    @tsegayegeto4093 Před měsícem +1

    መሪ ተብየው በተልእኮ የሚሰራ ቆዳው የኛ ጭቅላቱ የላላ ነው ስለዚህ ሁሉም ኢትዮጵያውይ ዳር እሥከዳር ሊነሳ ግድ ይላሌ

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse9892 Před měsícem +1

    መዓዚ❤❤ግን ደህና ነሽ?ትንሽ ከሳሽ ልበል?

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Před měsícem

    ቆሌ የራቀዉ ብቻ ሳይህንበዉስጡ ያለዉ የሰዉ ደም የሚጣ ትልቅ ኃጋንት በዉስጡ ያለዉ በዉጪ ይታያል ፊቱ ያስፈራል
    አዉሬዉ የሚታየዉ ጭቃኔዉ ክፋ ሥራዉዓይምሮዉ ተበክሏል
    የሥራዉ ይስጠዉ!!!!!!

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h Před měsícem +1

    ብታጠፊውም አንብበሽዋል አንች ያጣሽ አንድ ወንድም ነው እኛ ቤተሰቦቻችንን ሙሉ ያጣንበት ትግል ነው እመኝኝ የእጅሽን ታገኛለሽ ወንድማችን ን ተስፍዬን ተይልን አታሳስችብን ያንች ቀላል ነው

    • @zahraa3088
      @zahraa3088 Před měsícem

      ምድነዉ እምትጃጃሉት😆😆

    • @MeKdiYouTube-lw9oe
      @MeKdiYouTube-lw9oe Před měsícem

      ​@@zahraa3088ምን እያለች ነው ይህች ካድሬ

    • @zahraa3088
      @zahraa3088 Před měsícem

      @@MeKdiCZcams-lw9oe እኔምአልገባኝ🙄

  • @sebkbur6019
    @sebkbur6019 Před měsícem

    ሰላም መአዛ ጂም አታብዢ ደሞ ታምሪያለሽ

  • @king_maker9285
    @king_maker9285 Před měsícem

    የአማራ ህዝብ ሰቆቆ ለእነ አንት ነው ቀን ያወጣላችሁ!!!

  • @myhomeethio
    @myhomeethio Před měsícem +1

    እረ ጥያቄ አለኝ ጋዜጠኛ አባይ ዘውዴ የት ነው ያለው ?መልሱን ለሚሰጠኝ ሰው በጣም አመሰግናለሁ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před měsícem

    ይህች መአዛ ናት????? ዋው

  • @user-jy3oy1pz4z
    @user-jy3oy1pz4z Před měsícem

    ማዕዚ፡ ዓንድ፡ መጣጥፍ፡ በወይት፡ ላጋራሽ

  • @Weldemariam
    @Weldemariam Před měsícem

    መአዛ አማራን ሸጥሽዉ 🤔ለነገሩ አማራን ድልድይ አድርገዉ ረግጠዉ የተሻገሩ ብዙ ናቸዉ ። በአንቺ አልየጀመረም።

  • @dinktube655
    @dinktube655 Před měsícem

    ወገኖቼ ያልገባኝ ነገር ፤ ሊገባኝም የማይችል ነገር አለ!!
    የአማራ ክልል መንግስት የሚባለው ስብስብ ደርድሩ ቢሳካ ምን አይት ጥያቄ ይዞ ሊቀርብ ነው?!
    ለምሳሌ እንደዚህ ሊሆን ነውን?
    ፋኖ:- አማራ የሚባለው ማህበረሰብ የህልውና አደጋ ገጥሞታል ስለዚህ ይህንን አደጋ መቀልበስ አለበት።
    የአማራ ብልፅግና:- ምንም አይት የህልውና ስጋት የለበትም።
    ፋኖ :- የአማራ ህዝብ የውሸት ትርክት በወለደው ስርዓት መዋቅራዊ በሆነ አደረጃጀት ጭምር ታግዞ በመላው ሀገሪቱ እየተገፋ ፣ እየተገለለ፣ እየተፈናቀለ ነው።
    ስለዚህም ይህንን የህዝባችን ሰቆቃ ለማስቀረት ህገ መንግስቱን ጨምሮ የውሸት ትርክቱ በአደባባይ መፍረስ ወይም መስተካከል አለበት።
    የአማራ ብልፅግና:- ይህ በፍፁም ለራሳቸው የግል ጥቅም ለማግበስበስ የተነሳ ጥያቄ ነው። አማራ በመላው በሀገሩት በሰላም እኖረ ነው። ስለዚህ ጥያቀው አግባብነት የለውም።
    ፋኖ :- በሀገሪቱ የፈደራል ስርዓት አወቃቀር መሰረት በአማራ ክልል የሚገኙ የተለያዩ ብሄረሰቦች ብሄረሰብ ማንነታቸውን መሰረት ያደረገ አደረጃጀቶች ተፈቅዶላቸው በክልሉ ውስጥ በራሳቸው ቋንቋ መማር ፣ መዳኘት እና የመሳሰሉት መብቶች ተከብሮላቸው እየኖሩ ነው። ይህም መልካም እና የሚደነቅ ተግባር ነው። በአንፃሩ ደሞ ከክልሉ ውጭ የሚኖረው አማራ ከላይ የጠቀስናቸውን መብቶች ሊያገኝ ይቅርና በመንስት መዋቅር ተደግፎ እየተሳደደ ይገኛል።
    የአማራ ብልፅግና :- የአማራ ህዝብ የውክልና ጥያቄ የለበትም።
    ፋኖ:- የአማራ ህዝብ እና እርስት በአጎራባች ክልሎች በጉልበት ተሆስዶ በአካባቢው የሚኖሩ አማራዎችም ለማያባራ ሰቆቃ ተዳርገዋል ይህ አካባቢ ወደ እውነተኛ መንነቱ ሊመለስ ይገባል።
    የአማራ ብልፅግና:- ይህ የተስፋፊነት ሀሳብ ስለሆነ ለአማራ ህዝብ የማይጠቅም ግን መከራን ይዘበት የሚመጣ አደገኛ ሃሳብ ነው። ስለዚህ ይህ ሃሳብ ለህዝቦች አብሮነት ሲባል ተቀባይነት የለውም።
    እና ሌላም ሌላም .....
    ብአደፈዴን ሆይ እባክህ ሰባቴ ጨህና ከአማራ ህዝብ ትክሻ ላይወርደህ ወደ ጥልቁ ግባ ።

  • @gishukebede8227
    @gishukebede8227 Před měsícem

    አሜሪካ እህል የለም እንዴ? ማዕዛ ስንጥር አከለች!

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Před 27 dny

    አሜሪካ ባልቴት አደረገሸ

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman Před měsícem +3

    መዓዛ አሜሪካ ሞዴል አስመስላሻለች..... ግን ደግሞ ተጠልፋለች ይባላል እስቱ እውነቱ ንገሪን

    • @user-hf3mx3jo2d
      @user-hf3mx3jo2d Před měsícem +2

      ምን ተጠልፈሻል ብቻ አማራ ነኝ እያለች የአማራ ልዬ ሀይል የትግራይ ሴቶችን ደፍሮአል ብላ በአለም አደባባይ ያዋረደች ድልብ ሰላይ አቃጣሪ ሆናለች :በፊትም ለገንዘብ ነበረ እንደዛ አፍዋን ስትከፍት የነበረው:አወቅሽ አወቅሽ ሲሉዋት:አጨማለቀችው የእውነት አምላክ አያንቀላፋም::ከአማራህዝብ በሰበሰበችው ገንዘብ ቀፈትዋን አስመጥጣ ቀፋፊ ጅብ መስላ መጣች :አቃጣሪ ትክክለኛ መልኩዋን ይዛ መጣች:የሚገርመው
      ምንም እንዳላደረገ አይኑዋን አፍጣ ገንዘብ ለመሰብሰብ:ድጋሚ በrat አንሸወድም::

    • @SuperTherocketman
      @SuperTherocketman Před měsícem

      @@user-hf3mx3jo2d ኤርሚያስ ለገስ, መዓዛ መሀመድ, አበበ በለው, ሀብታሙ አያሌው.... ታከለ ኡማን አግኝተው እንዴት ፋኖን ማዳከም እንዳለባቸው አለቃቸውም ጋኔል ክብረት እንደሚሆንና ገንዘብ በገፍ እንደሚስጣቸው ሁሉ እየታወቀ አሁንም ህዝቡ አዋጣ ሲባል ከስጠ መጠየቅ እነሱን ሳይሆን ህዝቡን ራሱን ነው!

  • @eshetutadele9144
    @eshetutadele9144 Před měsícem

    Mazi you seems, lose some 5:49 weight,pls take your health,
    You are our hero,
    May God bless you,

  • @asdesawtefera6745
    @asdesawtefera6745 Před měsícem

    መአዚ ጀግናችን እጅግ እንወድሻለን።
    ግን በጣም ይቅርታ አድርጊልኝና ማተብሺን ብትለብሺ አሪፍ አይሆንም?

  • @eg3549
    @eg3549 Před měsícem

    Meaza ariestu bitiqeyiru tiru new. Wede haymanot yiqeyirutal.

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h Před měsícem +3

    @@Jah-yesteserial አልፈርድም ለምትሰጡት አስተያዬትም ሆነ ስድብ ግን በአደባባይ የአማራ ተወካይ ነኝ ብላ ከነበቀለ ገርባ ጋር በመድረክ የአማራ ወታደርና የኤርትራ ወታደር የትግራይን ሴቶች መድፈራቸውን የተናገረችውን ስሙና ተቹኝ የህውሀት ተወካዬዋን የእኔ ወንድሞች ቁርጠኞች ፍኖዎች እንጂ የአሳይለም ወረቀት ለማግኝት በቤተሰቦቼ በአማራ ደም የሚነግድ ገብቶ የሚፈተፍት አይደለም ወልቃይቴ የትግራይ ነው ብላ ይቅር

    • @AmaraFano-yx2oz
      @AmaraFano-yx2oz Před měsícem +1

      የተበላ እቁብህን ይዘህ የብልፅግና ቂጥ እጠብ ደነዝ ካድሬ!!
      አማራን መበታተን ድሮ ቀረ!!!
      መአዚ የአማራ እንቁ ናት

    • @user-oi8bd9zf2h
      @user-oi8bd9zf2h Před měsícem

      @@AmaraFano-yx2oz እስኪ ይድፍኝ በል🤣🤣🤣ሀሳብ የሌለው ሰው ይህው ነው stupid ስትሆን ስድብ

    • @MeKdiYouTube-lw9oe
      @MeKdiYouTube-lw9oe Před měsícem

      ​@@user-oi8bd9zf2hለማኝ ካድሬ ውጡ ከዚህ 🤧🤧🤧👎👎

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 Před měsícem

      @@user-oi8bd9zf2hእውነትን መጋፍጥ አለባችሁ እስከ መቼ በውሽት ትርክት ይኖራል

    • @AmaraFano-yx2oz
      @AmaraFano-yx2oz Před měsícem +1

      @@user-oi8bd9zf2h እና ቂጥ አጣቢ አደለሁም እያክነው ? አይ እንግዲህ የብልፅግና የወንዶቹ ዘፋኝ ነሃ? 😂😂😂 በዚህም ኮመንቴ ከፋለክ ዝፈንበት kkkkk

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Před měsícem

    Sidet Yewetashiw Nuron Lemashenef Naw

  • @abelyalelet3485
    @abelyalelet3485 Před měsícem

    ነጻ በሆነ አካል ይጣራ ነው ያለችው

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 Před měsícem

    bertu gagna nachu
    Deal la gagnaw Amhara fano

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z Před měsícem

    መዛአ የአዲስ አበባ ወጣት ከፈለገ ሺዋ ሩቅ አደለም አደለም ወጣቱ ጀኔራል ተፈራ ማሞ እያነከሰ ወቶ ፉኖንን የተቀላለቀለ

  • @user-oe8vs1wt5u
    @user-oe8vs1wt5u Před měsícem +1

    መአዚ ለምን ከሳሽ

    • @azebbiru1572
      @azebbiru1572 Před měsícem

      ፀፀት ነው ያከሳት ክህደቷ እረፍት ነስቷት!!!!

  • @n.medhanialem5978
    @n.medhanialem5978 Před měsícem

    መአዚ ምነው ከሳሽ ዳይት ላይ ካለሽ ይበቃሻል በርግጥ ድፍረት እንዳይሆንብኝ በተለያየ መድረክ ላይ ስለማይሽ የራሴን እይታ በህትነት ልንገርሽ ብዬ ነው ይቅርታ አሁንም ስሜትሽን ከነካሁ

    • @user-hf3mx3jo2d
      @user-hf3mx3jo2d Před měsícem +1

      ምን ጁም ትያለሽ አንቺ ከእኛ በሰበሰበችው ገንዘብ ለሆስፒታል ከፍላ :ቀፈትዋን አስመጥጣው ነው:እና በድጋሚ ለከሀዲ ባንዳ ገንዘብ ማዋጣት አቁሙ:ዲያስፖራ በራስህ ገንዘብ የማንም ደሀ እየተነሳ ሲለፋደድብህ :እና :ሲሸጥህ እያየህ አትጃጃል:ገንዘብህን ለማን ማዋጣት እንዳለብህ :ክመስጠትህ በፊት ሁልት ግዜ አስብ::ለዚህች ክፋፋይ መርዝ እንዳትሰጥ::

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 Před měsícem

    Deal la gagnaw Amhara fano fano fano

  • @WitnNess
    @WitnNess Před měsícem

    ኦነግዋ መአዛ

  • @kidistayalew8009
    @kidistayalew8009 Před měsícem +1

    መአዝየ ምነው በጣም ከሳሽ እህቴ

    • @hussenali4298
      @hussenali4298 Před měsícem

      ኧረ አይባልም 😅😅😅😅😅

    • @wudiehana1992
      @wudiehana1992 Před měsícem

      አይባልም በውስጥ መንገር የለቤሽም

    • @biniyammebratu507
      @biniyammebratu507 Před měsícem

      ዳይት ነው

    • @amnuelsolomon30
      @amnuelsolomon30 Před měsícem

      አሪፍ ነው መክሳቷ ስጋ ምን ያረጋል
      ውጭ አገር ተቀምጠሽ ለመወፈር
      አንድሳምንት በቂ ነው መቀነስ ነው
      ችግሩ ቢዚ ትሆኛለሽ በስራ😂😂

  • @agdr895
    @agdr895 Před měsícem

    መአዛ ??????

  • @abebawyihun5919
    @abebawyihun5919 Před měsícem

    enquan tegenagnachihuln

  • @getit5763
    @getit5763 Před měsícem +1

    ምን መስለች የሞተ ስው ክፍ ነሽ እስክድርን የከዳሽ ቀጣፊ