የአምላ ቅባት ውህድ❗ፀጉር በፍጥነት ለማጥቆር እና ለማሳደግ❗በቀላሉ የሚሰራ አጠቃቀሙን እንዳትሳሳቱ❗Amla oil

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024

Komentáře • 339

  • @zemenawit
    @zemenawit  Před 2 lety +44

    እንኳን ለአድዋ ድል በአል አደረሳችሁ 💪እንዲሁም መልካም የፆም ወቅት ይሁንላችሁ ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዩች በሙሉ ❤
    አምላ ቅባት ለመግዛት
    Dabur Amla Hair Oil 300ml www.amazon.com/dp/B000JWM7E6/ref=cm_sw_r_apan_glt_i_J905GPBJ3QTNWQ1QJBK5?_encoding=UTF8&psc=1
    🔹 የድርጅቱ ስም ቁሳቁስ ይባላል።
    🔹የሚፈልጉትን እቃ ከAmazon ላይ አግኝተው ሊንኩን (Link) በTelegram ላይ ይላኩ።
    እቃውን ለማስረከብ የሚፈጀውን ሙሉ ዋጋ በብር ይነግርዎታል።
    🔹ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ከ10-15 ቀናት እናስረክባለን። ቀሪውን 60% ክፍያ እቃውን ሲረከቡ ይፈፅማሉ።
    🔹ከTelegram በተጨማሪ በ Qusaqus Mobile App, በWebsite Qusaqus.com ማግኘት ይችላሉ።
    🔹አሜሪካን ያሉ ደንበኞቻችን ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው እቃ መላክ ከፈለጉ ሊንኩን በመላክ በQusaqus/ቁሳቁስ በኩል ግዢውን ፈፅመው እቃውን መላክ ይችላሉ። ሙሉ ክፍያውንም በAmerica ባለን አካውንት ማስገባት ይችላሉ።
    🔹ከአሜሪካ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገራት ያሉ ደንበኞች የሚፈልጉትን እቃ ፎቶውን ወይም ሊንኩን በTelegram በመላክ ሙሉ ክፍያውን በUSD አካውንት ማስገባት ካልቻሉ በብር ወደ ኢትዮጵያ በመማስተላለፍ መፈፀም ይችላሉ።
    📌 እኛን ማግኘት የሚፈልጉ ደንበኞች
    🔹 የሚፈልጉትን እቃ በTelegram ለማዘዝ (Link ለመላክ t.me/QusaqusGebeya
    🔹 የTelegram Channel t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP_-vXA
    የ Instagram channel
    instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
    instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
    Mobile App ከGoogle Play Store ለመጫን play.google.com/store/apps/details?id=com.filenber.qusaqus
    Website. Qusaqus.com
    ስልክ +251944032449

    • @hulegebmedia4915
      @hulegebmedia4915 Před 2 lety

      ፀጉራችንን በየስንት ጊዜው እንታጠበው ውደ ለፀጉር አሪፍ የቱ ነው

    • @libcab1083
      @libcab1083 Před 2 lety

      ሰላም

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 2 lety +2

      @@hulegebmedia4915 በሳምንት አንዴ መታጠብ ይመከራል የኔ ቆንጆ

    • @elezabethayele4280
      @elezabethayele4280 Před 2 lety

      ዘመናዊትዬ ለምትሰጭን ምክር በፊትና በፀጉር በኩል ሁሌም አመሰግናለሁ አሁን ድርያው ያምራል እንዴት እንማገኝ ብትጠቁሚን አመሰግናለሁ

    • @elezabethayele4280
      @elezabethayele4280 Před 2 lety

      ዘመናዊት የዲርያውን ሊክ ላኪልኝ

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 Před 2 lety +31

    በጣም ይገርማል እኔ እደቅባት ነበር የምጠቀመው እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @selamawitdamtew7618
    @selamawitdamtew7618 Před 2 lety +3

    ዘመንሽ ይባርክ እህቴ ብዙ ነው የተማርኩት ከዚ ውህድ እኔ አምላን እጠቀማለው ከ7የተለያዬ ፈሳሽ ቅባቶች ጋር ቀላቅዬ ነው የምጠቀመው የአንቺን አጠቃቀም በጣም ወድጄዋለሁ ተባርኪልኝ የእግዚአብሔር ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ።

  • @azeb2809
    @azeb2809 Před 2 lety +13

    ዘመናዊት እናመስግናለን ድሪአውን እንዴት እናገኛለን please በትክክል ከሞሮኮ ከሆነ Argan oil አላቸው ለፀጉር አሪፉ ነ website ወይም አድራሻ አስቀምጭልን

  • @atsedetesfaye9555
    @atsedetesfaye9555 Před 2 lety +5

    ተባረኪ ሁሌም ሀሳብሺ ደስዪላል💕

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 2 lety

      እሺ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @asterasmare8395
    @asterasmare8395 Před 2 lety +1

    ድሪያሽ በጣም ያምራል ስለምትሰጭን እውቀት በጣም አመሰግናለው።

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቆንጆ ልጅ ደስ ስትይ እርጋታሽ ለመገልፅ የተመቸ ነው

  • @user-mv6ef6fh4k
    @user-mv6ef6fh4k Před 8 měsíci

    በጣም የሚጠቅም ትምህረት ነው ያካፈልሽን አመሰግናለሁ አኔ አምላውን እደቅባት የተቀባሁት ነበረ

  • @almnesheyegremu7934
    @almnesheyegremu7934 Před 2 lety +2

    የኔ መለኛ እንኳን መጣሽልኝ እስቲ ይሞከራል 👍❤

  • @sosenasenbetu2292
    @sosenasenbetu2292 Před 2 lety +9

    የምታምሪ ከፀባይ ጋር ቆንጆ መልካም ሴት ቃልዬ

  • @bmtq
    @bmtq Před 2 lety

    ሁሌም የምትሰሪው ቪድዮ Perfect ነው በጉጉት ነው የምጠብቀው ለኔ 1ኛ ተባረኪልኝ!

  • @natanemaraya615
    @natanemaraya615 Před 2 lety +2

    ቃልየ እንዴት ነሽ ?እንኳን ደህና መጣሽ
    ቃልየ የከሳ ፊት የሚሞላ የምታውቂው ከለ መላ በይኝ

  • @user-ox3sr4lp4z
    @user-ox3sr4lp4z Před 5 měsíci

    ዛሬ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ የገዛሁት ሁሌም ቀንበቀን እደቅባት የሚቀባ መስሎኝ ነበር ግን አች በተሎ ነገርሽኝ በጣም ነው የማመሰግንሽ

  • @user-je7eh7fc7h
    @user-je7eh7fc7h Před 2 lety +1

    በጣም እወድሻለሑ አላሕ ይባርክሽ ተባረኪ

  • @netsanetnetsanet6557
    @netsanetnetsanet6557 Před 2 lety +15

    እኔም እቀባለሁ አምላ ሽታው ግን ከከተማ ያስወጣል እኔስ እችለዋለሁ ፀጉሬ እንዲያድግልኝ ይቺ ማዳም ናት ያስቸገረቺን ሸተተኝ እያለች ልታጠብ ስል ነው የምቀባው

    • @mhmfmhmd2442
      @mhmfmhmd2442 Před 2 lety +1

      ዝበያት።ተጠቀሚ።ወላሂ።አምላቅባት።ከተተጠቀምኩኝ።ጀምሮ።መሻአላህሆነልኝ።

    • @mhmfmhmd2442
      @mhmfmhmd2442 Před 2 lety

      ጥሩቅባትነው

    • @jemilamhammed4806
      @jemilamhammed4806 Před rokem

      እኮ ውይ ሽታው ሀሀሀ

    • @tsegaGuda
      @tsegaGuda Před rokem +1

      Kelela kibati akelakiyi

    • @user-qk6xs9zn4f
      @user-qk6xs9zn4f Před 8 měsíci

      E 😅😅😅😅😅😅😅

  • @rahelnegusi6793
    @rahelnegusi6793 Před 2 lety +3

    በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ፀጉርሽን ድራይ የምታደርጊበት ከየት ነው የገዛሽው ከአማዞን ከወነ አይነቱን አሳይን ተባረኪ

  • @rahelyalew6245
    @rahelyalew6245 Před 6 měsíci

    እኔ ድርያ በጣም ነው የምወደው ለሁሉም ነገር በርቺ

  • @meseretmenegesha5146
    @meseretmenegesha5146 Před 2 lety +2

    ቃልዬ እኔ አድናቂሽ ነኝ እና በጣም በጣም ነው ድርያ የምወደው እዚ ያለው ደሞ የሱማሌዎቹ ነው አዶኖ እንዴት እንደማገኝ አላውቅም በተረፈ ለፀጉር የሠራሽው በጣም ቆንንጆነው እናመሰግናለን

  • @tsionworkneh3470
    @tsionworkneh3470 Před 2 lety +5

    ውህዱም ድሪያሽም በጣም ነው የሚያምረው

  • @freweyniferreira6981
    @freweyniferreira6981 Před 2 lety +1

    አመሰግናለው እሞክረዋለው።

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube Před 2 lety +5

    Thank you for sharing Qalye 😍👌🏾👌🏾

  • @amalali9188
    @amalali9188 Před 2 lety +2

    Thanks for everything 🥰🥰🥰my sister ❤

  • @shamceyahsoso8852
    @shamceyahsoso8852 Před rokem +1

    ስውድሽ ማር እናመሰግናለን

  • @mohammedAli-xv3vj
    @mohammedAli-xv3vj Před 6 měsíci

    በጣም እናመሠግናለን ወላሒ እኔ እደማንኛዉም ቅባት እየተቀባሁ እየተዉኩት ፀጉሬን ሊያቀምል ጀምሮኝ ነበር በጣምነዉ የሚያሣክከዉ ተጠቀቀ

  • @fafe8152
    @fafe8152 Před 2 lety +2

    ችግሩ በጣም ይሸታል ገዝቼው ጣልኩት ወላሂ ያስጠላል ሽታው

    • @webnet700
      @webnet700 Před 2 lety

      ውነትሺ ነው እኔራሡ በጣም ይደብራል ሺታው አልጠቀመውም

  • @setuahsetauh4031
    @setuahsetauh4031 Před 2 lety +3

    እህት ጥሩነው ስራሽ ግን ታጥበሽ እዳይደርቅ እምትቀቢው ቅባትስ አሳይኝ የህዶች ቅባት እኔ ሁሌም ነው ምጠቀመው

  • @yusramohamedjabir1704
    @yusramohamedjabir1704 Před 2 lety +1

    I'm from Kenya I really like your channel but don't understand Amharic

  • @Eth111
    @Eth111 Před 2 lety +3

    @Zmenawit Yenkonjo, how about for Low Prosit hair???? Please suggest hair mask or treatment and oils Thank you so much

  • @sofiabeautytube4129
    @sofiabeautytube4129 Před 2 lety

    Wow kaliye segurish bxm adguwal ewnet lemnager ene meqebat aqume nbr ahun ayechalehu i will re start using it
    Wananw nger instruction manbeb new qibatoch singeza thanks

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 Před 2 lety

    እንኳን በሰላም መጣሽ እኔ ከሌላ ቅባት ጋ እየቀላቀልኩ ነው የምጠቀመው በአላህ ወይ ጉዴ😂 ማንበብን የሚያክል ነገር የለም እኔም በሙቀቱ አበጥር ነበር አሁን አቁሜ አለሁ ግን
    መነቃቀሉ ጨምሯል። ለዚህ ነው ማለት ነው እኔ ሙቀቱ መስሎኝ አቁሜ አመሰግናለሁ እህቴ 😘 ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ

  • @zewtirbeletei1981
    @zewtirbeletei1981 Před 2 lety +1

    ስላም ነው የድርያውን አድራሻ ላኪልኝ አመስግናለሁ

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 Před 2 lety +1

    ቃልዬ እናመሰግናለን በእውነቱ ከሆነ እሞክረዋለሁ እስቲ አምላን ቅባቱን ፈልጌ እገዛለሁ በርቺ ሜላት ደህና ናት ወይ ጠፍታለች ተባረኪ

  • @zabibakamaal7437
    @zabibakamaal7437 Před 2 lety +5

    Name of the shampoo and conditioner please?

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 Před 2 lety +1

    Wow it’s amazing I use to thank you so much I will share for my friends bless you 🙏

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 2 lety

      Amen amen yene konjo thank you 😊

  • @alemnibret4111
    @alemnibret4111 Před 2 lety +3

    ኦርጅናሉ እንዴት ነው የሚታወቀው

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 2 lety

    Thankyou beautiful may God richly bless you !

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Před 2 lety

    ቃልዬ ተባረኪ አሪፍ ነገር ነው ያካፈልሽን 👍🙏

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 Před 2 lety

    በጣም ቆንጆ ነው። እሞክርዋለሁ ።አመሰግናለሁ!

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 2 lety

    የኔ፣መልካም፣እህት፣ሁሌም፣የምታሳይን፣ውህድአሪፍናው፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ከልብ፣እናመሰግናለን

  • @aziebabay4998
    @aziebabay4998 Před 2 lety +2

    ዘመናዊት እናመስግናለን ድሪአውን እንዴት እናገኛለን please

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 Před 2 lety +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረስ ዉዴ ፡አምላ ቅባት እጠቀማለሁ ሌላ ውህድ ግን አልቀላቅልም ፡አሁን የገዛሁት ክዳኑ ግን የቆርቆሮ ነው እሱ ኦርጂናል አይደለም ቃል፡

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 2 lety

      እስቲ በቴሌግራም ግሩፕ ፎቶውን ላኪልኝ የኔ ቆንጆ

  • @hayatmohammed
    @hayatmohammed Před 2 lety +2

    thanks so much በጣም አመሰግናለሁ ጠያቄዬ በሻምፖ እና በኮንዲሽነር ከታጠብሽ ቡኋላ ምን አይነት የፀጉር ቅባት ትጠቀሚያለሽ ለመልስሽ በቅድሚያ አመሰግናለሁ

  • @sarahwed783
    @sarahwed783 Před 2 lety

    ከዓመት በላይ ተጠቅሜዋልሁ በጣም ቆንጆ ነው

  • @rahelmengistu3134
    @rahelmengistu3134 Před 2 lety

    Thankyou ene edekebate neber metekrmew, please yemetetekemiw e mabeteria nigerigne

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 Před 2 lety +3

    ቃልዬ እኔ አምላን እጠቀመው ነበር ልክ እንደ ቅባት በየቀኑ እለቀለቀው ነበር😁ለካ ለዚህ ነው ያልተስማማኝ በይ ልክ እንዳንቺ አድርጌ እሞክረዋለው❤️🙏

    • @ficat7720
      @ficat7720 Před 2 lety

      እኔም እንዳንቺው ነኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 2 lety +2

      አዎ የኔ ውድ እኔም በቅርቡ ነው ያወኩት እና ሽታውን ለመቀነስ እንደዚህ ማድረጉን በጣም ቆንጆ ነው

    • @user-vg7fx5jq2p
      @user-vg7fx5jq2p Před 2 lety +1

      @@zemenawit *እህቴ ስለምክርሽ በጣም እናመሰግናለን ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ለ low porosity ስንት ሰአት እናቆየው ከቻልሽ መልሽልኝ ከይቅርታ ጋር*

    • @tigistdesalgne3536
      @tigistdesalgne3536 Před 2 lety

      1 ken tekebche yetelahut kibat😞

    • @emandatube4069
      @emandatube4069 Před 2 lety

      በምን አይነት የጸጉር ማሞቂያ ነው የምታበጥሪው አሳይን

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 Před 7 měsíci

    አዎ በጣም ያምራል ድርያሽ ከየት ነው pls

  • @tigabuadijamo722
    @tigabuadijamo722 Před 2 lety

    ዋው በጠም ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 2 lety

    እነደቅባት ነበር የምጠቀመው እናመስግናለን ተባረክ አቦ

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Před 2 lety

    ተባረኪልኝ። በጣም ቆንጆ ሃሳብ ነው

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 2 lety

      Eshi thank you so much ♥️

  • @tsebaotayalew5458
    @tsebaotayalew5458 Před 2 lety +1

    ቃልዬ አሪፍ ነው የኔ ቆንጆ ግን የፀጉር ማድረቂያስ እየተጠቀምሽ አሳይን

  • @susuyekamil3587
    @susuyekamil3587 Před 2 lety

    Kalye zare fegegtash rasu des sil fitesh erasu des sil enkelf bedenb yetegnash temesiyalesh uffa Mashallah fendekdek eyalsh new 😍😍👍👍

  • @tsehaygebre4124
    @tsehaygebre4124 Před rokem

    Merci God bless you sis

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 Před 2 lety

    ዋውውውው ተባረኪ ቃልዬ ውድ በርችልን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @mignotiegetachew5808
    @mignotiegetachew5808 Před 2 lety +1

    HI selam

  • @tizitatadesse8165
    @tizitatadesse8165 Před 2 lety

    Hi zemenawit ebaksh solution kalesh tsegure chafu ykerededal yderkal ena betam yshebeshebna achir ymeslal esat kaltesera beker kumetun endetebeke frizna wezam endihon men mereg alebegn metekem yalebgnes product ebaksh thanks

  • @yanetghiwot4724
    @yanetghiwot4724 Před 2 lety

    Thanks betam ena demo yhenen ketetkemn bwhala ende kebates benkebaw chger alew?

  • @tirualembrehanu3810
    @tirualembrehanu3810 Před 2 lety

    egezeabhir yebarikish yen kongo tebarke.

  • @masimtube671
    @masimtube671 Před 2 lety +1

    እማ የሸበት መጥፍያ ንገርኝ

  • @alialu5544
    @alialu5544 Před 2 lety

    የኔ ማር በጣም አሪፍነው እኔማ እደቅባት ሰለቀለቀው ነበር ግን አሁን ተቆርጨዋለው

  • @mebratwoldu1428
    @mebratwoldu1428 Před 2 lety

    Thank you so much for sharing

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 Před 2 lety +1

    Thank you for sharing gobez berchi ❤️🙏

    • @deehope9477
      @deehope9477 Před 2 lety

      Lol can you be sure & honest to tell us this combination is the one it let your hair grow this long?? Amazing!!

  • @ramadantube
    @ramadantube Před 2 lety

    እናመስግናለን ቃል

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 Před 2 lety +1

    እኔ የድሬ ልጅ ነይ ብታዬ ድርያ በጣም እወዳለሁ ቡዙ ጊዜ እንጠቀማለን ከተሰደድኩ በላ የለም

  • @deberituseman8783
    @deberituseman8783 Před 2 lety

    በጣም ቆንጆነሽ ስወድሽ እኮ

  • @nejatmohamed1230
    @nejatmohamed1230 Před 2 lety

    Selam kaleye betam konjo wehd new,konjo deria new yelebeshw endet endmegeg negern🙏

  • @user-zc8jl8bb4u
    @user-zc8jl8bb4u Před 2 lety

    wow betam yamral eski tsegr layi yemikoyi kebat negrinyi

  • @foziyayesuf9337
    @foziyayesuf9337 Před 2 lety

    ማሻአላህ ጠጎርሺ እርዝማል ማሻአላህ ስታምራ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 2 lety

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @user-bo8pu8fs3t
    @user-bo8pu8fs3t Před 2 lety

    Thank you kaliye 🙏

  • @nefissamohammed2744
    @nefissamohammed2744 Před 2 lety

    ቆንጆ: ነው:: እባክሸ: እንዴት:እንደማገኝ:ንገሪኝ:: አመስግናለሁ::

  • @zeynebaali2430
    @zeynebaali2430 Před rokem

    አመሰግናለሁ

  • @madina3828
    @madina3828 Před 9 měsíci

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ግን እኔም እጠቀመዋለሁ ግን ሽታው ሀይለኛ ነው

  • @tsibekele2445
    @tsibekele2445 Před 2 lety

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ ቅባቱን እንደቅባት ነበር ምቀባው አመሰግናለሁ

  • @kubrayemeir1968
    @kubrayemeir1968 Před 2 lety

    Thank you for the information
    Ena men ayenet kebat metekem echelalehu saltateb mekoyet yemchel pelese melshelege

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 Před 2 lety

    ተባረኪ!!

  • @di3910
    @di3910 Před 7 měsíci

    Hi kaleye please i really need those deriya
    Can u tell me where did you get it!?

  • @betelhemmulugeta5685
    @betelhemmulugeta5685 Před 2 lety

    Kaliye Gobez sewedsh 👏👏

  • @selamyedu2656
    @selamyedu2656 Před 2 lety

    Qale 🙏❤ ene betam yetechegerkut neger neber segure bexam rejim bezu hono keleru tebelasheto gera gebetogh neber qelem leqeba eyaleku new selezi mokerewalew❤❤

  • @temsganamlak5494
    @temsganamlak5494 Před 2 lety

    Thank you

  • @eyugetachew2471
    @eyugetachew2471 Před 2 lety

    ዘመንዬ ድሪያ በጣም እወዳለው እንዴት አገኛለው

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 2 lety +5

    ቃል ውብብብብብብብብብብብብ 💕💕🌷🌷🌷
    አምላ ቅባት በጣም ቆንጆ ምርጥ ነው እንደዚህ ስላሳየሽን በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ የምትሰሪአቸው ሁሉ ምንም ጉዳት የሌለባቸው ናቸው ።
    እግዚአብሔር ይባርክሽ👏👏👍👍👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 2 lety

      በጣም አመሰግናለሁ ሀንዬ የኔ ቆንጆ

    • @user-qs1wf1bl3w
      @user-qs1wf1bl3w Před 2 lety

      አምላ ምንድ ነው?

    • @user-xe8pm7ys5o
      @user-xe8pm7ys5o Před 2 lety

      ገሰንኮ ይሸታል

    • @yemibabiendu7265
      @yemibabiendu7265 Před 2 lety

      @@zemenawit ቃል ስለ አምላ የምሰማው ጥሩ ነበር😔 እናቴ ትጠቀመው ነበረ ፀጉሯን ግን ከሚባለው በላይ አሸበተ
      እንዳልጠቀመው ይሄ ተፅዕኖ አድርጎብኛል
      የምትይኝ ነገር ካለሽ

  • @mekedskereware9018
    @mekedskereware9018 Před 2 lety +1

    You are so pretty

  • @abc-ew6en
    @abc-ew6en Před 2 lety

    thanks mareya

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 Před 2 lety +6

    አምላ ቆንጆ ሆኖ ሽታው ትንሽ ይከብዳል በዚህ መልኩ ሽታው ይቀንሳል ብዬ አስባለው እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 2 lety +1

      አዎ ሽታው ትንሽ ከባድ ነው እን እንደ ትሪትመንት መጠቀም ይሻላል

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 Před 2 lety

    አምላ እጠቀመው ነበር በዚህ መልክ እንድንጠቀም ስላሳየሽን እናመሰግናለን በርችልን ድርያውን እፈልጋለሁኝ

  • @alimohammed9475
    @alimohammed9475 Před 2 lety

    እናመሰግነናለን

  • @samrawitmehari1298
    @samrawitmehari1298 Před 2 lety

    I like it your drea and I want get it please

  • @abezashabebe5654
    @abezashabebe5654 Před rokem

    Betam dasi yilale kifu aynekish ♥️♥️♥️♥️

  • @sfffy6a556
    @sfffy6a556 Před 2 lety

    እናመሠግናለንዉደ

  • @hanadegefa9772
    @hanadegefa9772 Před 2 lety

    Anchi ko beruke neshe kalu thanks 😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  Před 2 lety

      ሀንዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @zana5720
    @zana5720 Před rokem

    wow wude shita bexam kabadi new amsgnalewu

  • @user-bx4jd8tz5n
    @user-bx4jd8tz5n Před 2 lety +1

    በጣም ጠቃሚ ውህድ ነው እናመሰግናለን ከታጠብሽ በኳላ የምትቀቢያቸውን ቅባቶች ብታሳይን

    • @woynshetdegefu5339
      @woynshetdegefu5339 Před 2 lety

      አምላ ቅባት እንዳተቀብ ሸበት ያወጣብቹዋል

    • @user-bx4jd8tz5n
      @user-bx4jd8tz5n Před 2 lety

      @@woynshetdegefu5339 አመሰግናለሁ ወዴ

  • @lilikiflu7805
    @lilikiflu7805 Před 2 lety

    What kind of hair oil should we use after washing off?
    I have been using castor and amla after washing off as a moisturizer, please recommend us what kind of hair oil to use after rinsing off?

  • @sswe6073
    @sswe6073 Před 2 lety

    ቃልዬ የኔ እናት ጸጉርሽን በሙቀት ለማበጠር እምትጠቀሚበትን ብትነግሪኝ ወይም ማግኘት እምችልበትን ሊንኩን ብታስቀምጭልኝ ፈቃደኛ ከሆንሽ ተባበሪኝ አመሰግናለሁ ኑሪልን የኛ አነቃቂ የፈጠረሽ ጌታ ላንች መልካም የሆነውን መንገድ ያመላክትሽ

  • @user-ox3sr4lp4z
    @user-ox3sr4lp4z Před 5 měsíci

    አምላውን ወይም ቅባቱን ብቻውን ተቀብተን ለአድ ቀን ቢያድር ለፀጉራችን ጉዳት አለው እስኪ ንገሪኝ እህት

  • @sofiaalfalah935
    @sofiaalfalah935 Před 2 lety

    ሽኩረን ውዴ

  • @FETA249
    @FETA249 Před rokem

    አንደየ አንዱን ምናምን ትላላችሁ ፋይዳ የለውም ሁሉንም ሞከርን የምግብ እህሎችን ሁላ ተቀቡ ትላላችሁ ተልባ ፀጉሬን አደረቀው

  • @fetiyanuri1107
    @fetiyanuri1107 Před 2 lety +3

    Hi sis , thanks for sharing 👍., I want to know how u order those buetiful driya? Lol can u share please , thanks

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Před 2 lety

    Kaleye dereyawn enefelegalen please yet enedemenagegn negerin, ene awn keweledku 2 samente new thank u legnam selemetasebilen

  • @haymanotyigletu2844
    @haymanotyigletu2844 Před 2 lety

    Thank you ………lelawo en yeedriya afcari negn ena endet endemagn safilegn

  • @letinaalemseged8261
    @letinaalemseged8261 Před 2 lety

    Merci