Ethiopia -Esat Amharic News March 10 2023

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 03. 2023
  • #Ethiopianews #Ethiopia #Ethiopiannews #ESAT
    የተከበራችሁ አድማጭ ተመልካቾቻችን እንዲሁም የማኅበራዊ ሚድያ ተከታዮቻችን
    ዋናው የዩቱዩብ ቻናላችን ባጋጠመው የቴክኒክ ችግር ምክንያት ለጊዜው እየሰራ አይደለም ።
    ችግሩ ተፈትቶ እስኪመለስ ድረስ ከዚህ ቀደም የጫናቸውን አንዳንድ ፕሮግራሞች በድጋሚ በሁለተኛው የዩቱዩብ ቻናላችን ላይ እንደምናጋራ በአክብሮት እናሳውቃለን።
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ!
    በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ ወይም በስልክ ቀጥር ‎‎1-888-772-3728 ext 4 ይመዝገቡ!
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ or by calling ‎‎1-888-772-3728 ext 4.
    / @esatforethiopia
    ESAT - Ethiopian Satellite Television and Radio - Copyright protected

Komentáře • 40

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Před rokem +2

    የፍትህ ማጣት ጉራጌን ከኢትዮጵያነት ወደ ጎጎት ተገፋ!!!!

  • @werewere-ef7ru
    @werewere-ef7ru Před rokem +1

    ፈጣሪ እሄን ሁሉ ግፍና ሰቆቃ በገዛ ሀገራቸዉ

  • @gebrumaruta6567
    @gebrumaruta6567 Před rokem +2

    ብሔረሰቡን ለመፍጀት ነዉ ጉራጌን ለማጥፍት ነዉ ማለት አይቀላችሁም ለሁሉም ግዜአለዉ ሰርቶ መብላት ግን ክብር ሰርቶ መብላት ባስተማረ ሌብነትን በተጠየፈ ክብር እንጂ ዱላና እንግልት ዘረፍና መገደል አይገባዉም ነበር

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 11 měsíci

    በጣም ያሳዝነል ባእገር ስእዴት ምንድነው ቤት ማፍርስ እሳፍሬ ድርጊት ነው

  • @bellaethio4426
    @bellaethio4426 Před rokem

    Thank you Esat❤

  • @silvamultimedia2722
    @silvamultimedia2722 Před rokem +2

    የትኛው የጉራጌ ወጣት ነው ንብረት ያወደምመው ኧረ ተው ውሸትም ልክ አለው

  • @kassas4
    @kassas4 Před rokem +1

    በጣም ያሣዝናል ደሐን አፈናቅለዉ ልማት የምትሉ ሰዎች ሖዲቃችሑ ይፍረስ የዘር ዘራችሑን ትዉልድ ይፋረደዉ በደሐ የሚጨክን አንጀት የሰይጣን ልብ ነዉ ነብሳችሑን እግዚአብሔር ይፋረደዉ የልጅ ልጆቻችሑ ይክፈሉት

    • @ab-on1ev
      @ab-on1ev Před rokem

      broye enesu batefut lijochachew lmn sw batefaw erasu biteyekibut ena libona yigichachew lagerachin selm🙏

  • @sultan1298
    @sultan1298 Před rokem +2

    ወይ ደቡብ ክልል ጥያቄው ሌላ ሚመልሰው ሌላ

  • @DESTAification
    @DESTAification Před rokem +3

    የጉራጌ ህዝብ ለምን ክልል መሆንን መረጠ?
    የጉራጌ ህዝብ እጅግ በጣም ስራ የማይንቅና፣ ካገኘው ገንዘብ የበለጠውን የሚቆጥብና ወደ ሀብትና ንብረትነት ለመቀየር የሚተጋና ሁሉንም የሀገሪቱ ክፍል እንደራሱ የትውልድ መንደር የሚቆጥር ፍፁም ኢትዮጵያዊ ህዝብ ነው።
    ነገር ግን ያፈራውን ሀብትና ንብረት በመጀመሪያ በደርግ የከተማ መሬትና ትርፍ ቤት አዋጅ ተነጠቀ፣
    ከዚያ በወያኔ ዘመን የኢትዮጵያዊነት መንፈስ ሲወገዝ ከሁሉም ክልሎች እንዲገፋ ተደረገ፤
    ከዚያም ለጉራጌ ዞን ሩቅ ሆኖ ሳለ ክልልህ ደቡብ ከተማህም ሀዋሳ ነው ሂደህ ሀዋሳን አልማ ተብሎ ቅኝቱን ሁሉ ወደ ሀዋሳ እንዲያደርግ በግድ ተደረገ፤
    ከዚያም የአማራ ተለጣፊ ነው ተብሎ በልማት ወደ ኋላ እንዲቀር፣ በልማት ሰም የያዘው ቁልፍ የንግድ ቦታና ተለጣፊ ሱቁ እንዲቀማ፣ በግብር እንዲከስርና እንዲሸማቀቅ ተደረገ፤
    ከዚያም ለደህንነት ስጋት ነው ተብሎ በዞኑ ውስጥ የነበረው የስልጤ ጎሳ ተቆርሶ ለብቻው እንዲካለል ጉራጌም አናሳና ኮሳሳ እንዲሆን ተሞከረ፤
    ከዚያም የደቡብ ክልልን ዋና ከተማ በመያዙ ተጠቃሚ የነበረው የሲዳማ ዞን ክልል ሲሆን የጉራጌ ህዝብ በድጋሚ እንዲገፋ ተደረገ፤
    አሁን ከዚህ በኋላ የጉራጌ ህዝብ እንደዚህ አይነት ኢፍትሐዊ አሰራርን የሚቀበልበት ትከሻ ስለሌለው ህገ መንግሥቱ ላይ የሰፈረውን መብቱን ተጠቅሞ ለብቻው ክልል ለመሆን ውሳኔ ላይ ደርሷል።
    ነገር ግን ይህ በግልፅ የሰፈረው ህገ መንግሥታዊ መብቱ ተጥሶ የክልል ጥያቄው እስከአሁን አልተተገበረም።
    አመራሩ በግፍ ታስሯል።
    መፈናቀልና ግድያ ያልተለያቸው አንዳንድ ክልሎች በነፃነት እየኖሩ በሰላም የሚኖረው የጉራጌ ህዝብ ላይ ግን ያለአግባብ የኮማንድ ፖስት አስተዳደር ታውጆበታል።
    መብታችን ይከበር ያሉ ወጣቶች ታስረዋል።
    ተገድለዋል።
    ተሰደዋል።
    ውሀ ለጠየቁ ጥይት ተሰጥቷል።
    ስለዚህ የጉራጌን ህዝብ ለመታደግ
    ወይ የጎጥ ፖለቲካ ቆሞ እንደጥንቱ ሀገራችን ለአስተዳደር እንድትመች ሆኖ በክፍለ ሀገር ትሸንሸንና የጉራጌ ህዝብ በነፃነትና በእኩልነት በሁሉም የኢትዮጵያ መሬት በነፃነት ይኑር።
    አለበለዚያም እንደማንኛውም ክልል ክልል ሆኖ ሀብትና ንብረቱን በየክልሉ አንጠባጥቦ ባዶ እጁን እንዳይቀርና ስለ የሰው ልጅ መብት ምንም ግንዛቤ በሌላቸው የልዩ ሀይል አባላት በግፍ እንዳይታሰርና እንዳይገደል የራሱን ህዝብ ራሱ ያስተዳድር።
    ከዚህ ውጭ የጉራጌ ህዝብ የያዘው አቋም እውነትን የያዘ ስለሆነ በክለስተር ተደራጅቶ እንደገና መታለል ስለሌለበት ግንባሩን ሳያጥፍ ትግሉን እስከመጨረሻው ድረስ መቀጠል ይኖርበታል።
    ለዚህ ፍትሀዊ የመብት ትግል ኢትዮጵያውያን በሙሉ ለጉራጌ ህዝብ ድምፅ እንሁነው።

    • @ab-on1ev
      @ab-on1ev Před rokem +1

      bezi melku asitewuyew alakim nbr konjo arge nw yegelsikew🙏

  • @yewbneshsarera6560
    @yewbneshsarera6560 Před rokem +2

    ብልጽግና ውሰሸት ውሸት ውሸት እንደገና ውሸት

  • @mezgbuhaile2518
    @mezgbuhaile2518 Před rokem +1

    መብቴና ግዴታዬ አውቄ ራሴን በራሴ አስተዳድራለሁ ካለ ማበረታት ነው እንጂ መተናነቅ እኮ አያስፈልግም

  • @konjitamare5698
    @konjitamare5698 Před rokem

    ለዚህም መልስ አለው እግዚአብሔር መልስ አለው

  • @abdullaawal7659
    @abdullaawal7659 Před rokem +2

    መንግስት በብሄር ውስጥ የዘፈቀው መንግስት ስለዚህ ወደድንም ጠላንም መግት ተብየው ወደለየለት ጦርነት እድንገባ ስለሚፈልግ ነው ይህንን አይነት ግፍ እሚፈጽመው ይህ መታወቅ አለበት እውነታው ይሄ ነው

    • @teyezeor8166
      @teyezeor8166 Před rokem

      መንግስት የአዲስ አበባን ሕዝብ ለማማረር ስለሆነ ታገሉ እኛንም እንዲሁ ነው ያረጉን ፈረሳ ከጀመረ ሰነዳችሁ አይታይም ሳይፈርስ ታገሉ

  • @tayealemayehu5713
    @tayealemayehu5713 Před rokem

    ዜናው ቤቶ ስለመፍረስ ነው ስለምንድነው

  • @silvamultimedia2722
    @silvamultimedia2722 Před rokem +1

    ወይ አቶ አለማየሁ ባውዴ
    የምክር ቤት አበሏ ወ/ሮ ጠጄ ደነቀ በህግ ቁጥጥር ስር የዋለችዉ ወንጀል ስትፈፅም እጅ ከፍንጅ ተይዛ ነው ብሏል፡፡ ለመሆኑ ከለሊቱ 8:ዐዐ በተኛችበት በር ገንጥለው ገብተው አፍነዋት ምን አይነት ወንጀል ነው የፈፀመችው እጅ ከ ፍንጅ ሚሉት⁉️🤔🤔🤔

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 11 měsíci

    ጉራጌን ክልል ተብሎ ጥቅም የለውም ዋነ እንድነት ማጥነክር ነው ክልል እይተባለ ስው እታባሉ እስቲ

  • @sojot8y531
    @sojot8y531 Před 11 měsíci

    eletawi

  • @Aminaamina-gg6gy
    @Aminaamina-gg6gy Před rokem

    አረ ፍትህ ከአስር አመት በለይ የተቀመጡበት ቤት በግፍ እየፈረሰ ነው በዚህ ሰአት ወዴት ይሂዱ

  • @user-kl6wk8ws1h
    @user-kl6wk8ws1h Před rokem

    Ent lmen kart asthma lbnhw

  • @user-uo5jk6xe2s
    @user-uo5jk6xe2s Před rokem

    የሁሉም ጥያቄ አንድ ነው ክልል የመሆን ። በነዋሪዎች ላይ የምትወስዱት እርምጃ የማንን ደህንነት ለማስጠበቅ ነው ? ወደፊት ታብራሩታላችሁ !

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 Před rokem

    ህግ የማያከብር የመንግስት አካል ህገመንግስቱን ለመናድ ብሎ ሲበጠረቅ ያሳፍራል

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 Před rokem

    ወያኔ ማረን

  • @silvamultimedia2722
    @silvamultimedia2722 Před rokem +1

    ምን አይነት ውሸታም ነው አለማየሁ ባውዴ የሚባል ሠው

    • @ab-on1ev
      @ab-on1ev Před rokem

      bezi deraja miwasgilet ngr menoru aygermm hilinawin shito cheflko yale sw

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 Před rokem

    ለመሆኑ የጉራጌ ሀብታሞች የታላችሁ? ይህንን ጥያቄ በደምብ አቀጣጥሉትና በክብር እንዲመለስላችሁ አድርጉ እንጂ

  • @naserawol5608
    @naserawol5608 Před rokem

    የድሞክራሲስራእትንብእትዮፒያ ለማስፈን ቀን ከለሊት በመስራትላይ ያለውእኛምየመንደግፈውመንግስትሊስትሮእናጉልትስርቶግብርእየከፈለብቀናውአገርልይእየደረሰበትይለውስቃይመንግስትሊይስቆምለትይገብል

  • @direstraits4973
    @direstraits4973 Před rokem

    አቶ አለማየሁ ምንም ጉራጌን ያለወከለ የነ ሽመልስ ካድሬ የጉራጌን መሬት ለመውረር መንገድ ከፋች ነው:: ቡዙሀኑማ ጉራጌ ክልል ልሁን ብሎ ድምጽ ስጥቶሀል ህገመንግስቱ ለጉራጌ ብቻ የማይስራበት መንገድ አይኖርም :: እነዚህ የታስሩ ጉራጌዋች ይሄ ስውየ እንደሚቀባጥረው ሳይሆን መብታቸውን በህጋዊ መንገድ ስለጠየቁ ነው

  • @kassas4
    @kassas4 Před rokem +1

    ድሮ ወያኔ ነዉ የሚያፈናቅለዉ ድሮዉንም ስንቱን ሲያፈናቅል የነበረዉ ይሔዉ ግሩፕ ነዉ ማለት ነዉ ስንቱን በጅብ ያሣበላዉ እኔ የሚገርሙኝ ሴቶቹ ባለሥልጣኖች ናቸዉ የእናት አንጀት የሌላቸዉ ጨካኞች አንድ ሰዉ አይፈናቀል ብለዉ እንኳን የማይናገሩ

  • @haniseid877
    @haniseid877 Před rokem

    አለማየሁ ባዎዴ,the butcher of wolkite
    አላህ ይይብህ,ያስገደልካቸዉ ወንድሞቻችን ደም ቤትህ ይግባ,ያስለቀስካት የእናቴ እንባ ይፍረድህ አላህ የስራህን ይክፈልህ

    • @hulegabriel5820
      @hulegabriel5820 Před rokem

      የጉራጌ ህዝብ በነዚ መምራት የሞት ሞት ነው

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 Před rokem

    አንድ እግር ቃሪያ መንቀል አቅቷችሁ
    አቃጥሎ አቃጥሎ አቃጥሎ ፈጃችሁ!
    ኢትዮጵያን ማፍረስ አቢይ አሕመድ ለራሱ ቃልኪዳን የገባ ሰው ነው!!! በልመና ለማስቆም መመኘት ትናንት ሠርተን ደም እንባ የሚያስለቅሰንን ሥህተት መድገም ብቻ ነው የሚሆነው።
    ገና እንደዚህ አብይ ጭምብሉን ሳያወልቅ ውስጥ ለውስጥ ሀገር እያፈረሰ ሳለ ከቤት በፊት ሀገር ይኑርህ ብለን ስንናገር አብዛኛው ሠው ቤት ለመስራት እሽቅድድሙ የሚገርም ነበር። ዛሬ ቤቱን የት ሀገር ይውሰደው!
    ይበለን በተለይ ዲያስፖራው ነገ ትቷት ለሚሄደው መሬትና ኮንዶሚኒየም ሲል ይህ ሰው ዋቴ ነው ምን አርጎ ነው ኢትዮጵያን የሚያህል ሀገር ሊመራ የሚችለው ብለን ስንል ኮነኑን ኢትዮጵያን ጠላት የሆንባት አርገው ፈረጁን ዛሬ ሁላችንንም ማጣፊያው ሊያጥረን!
    ይህንን ሁሉ ግፍ የፈፀመና ያስፈፀመ መሪ ይዞ ለፍርድ ማቅረብ ሲገባ የልመና ጋጋታው ተስፋ ያስቆርጣል።
    ብትወዱም ብትጠሉም ኢትዮጵያን የመፍረሻ እጅ የአቢይ አሕመድ ነው። ለራሱ ቃልኪዳን የገባ ሰው ነው።
    አብይ በራሱ አፍ እንደተናገረው ምሱ የ100000 ሰው ሕይወት ስለሆነ ሃገራችንን ለማዳን ያለን አማራጭ ከዚህ ቁጥርም ቢበልጥ ከሀገር በላይ ምንም የለምና ለመሥዋእትነት ተራ እንያዝ ያውም ቀድማ ሀገር ካልፈረሰች!
    አብይ ማለትኮ የ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ዜጎችን ሕይወት ለሥልጣኑ ማስጠበቂያ አሳጭዶ ገና አልበቃኝም እያለ ነው።
    አብይ አሕመድ በታሪክ የማያምን ፣ ከታሪክ የማይማር ፣ ለታሪክ አክብሮት የሌለው የራሱን ታሪክ መስራት ያቃተው መሪ ነው።
    የውሸታሙ አብይ አሕመድ ዓሊ መነሻ ወፍፃሜ!!!
    የወደዱህ ህፃናት ከጠሉህ ፣ ያመኑህ እናቶች ከካዱህ ፣ ተስፋ ያደረጉህ ወጣቶች ከናቁህ ፣ ያደነቁህ አዛውንቶች ከታዘቡህ ፣ አደራ የሠጠህ አለም ካወገዘህ ፣ መሪዬ ያሉህ ከከሰሱህ ፣ አባቴ ያሉህ ከተፉብህ ፣ የኮሩብህ ቤተሰቦችህ ፣ ልጆችህ ፣ ሚስትህ ፣ ጓደኞችህ ፣ ካፈሩብህ ፣ በራስህ ውሸት እራስህ ከተሸማቀቅክ ፣ በድክመትህ በራስ መተማመንህ ጥሎህ ከበረረ ፣ የከመርከው የውሸት ፣ የክህደት ፣ የክፋት ፣ ክምር በራሱ መቃብርህ ሆኖ ያንተ ፍፃሜ የኢትዮጵያና የዜጎቻ ትንሣዔ ይሆናል።