📌በጣም ጠንካሮች ናቸው📌ጀግኖች‼️ |EthioElsy |Ethiopian

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2021
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #habesha
    / elsa_fusion_lifestyle
    / @ethioelsylifestyle9486
    / elsa.getu22
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Zehabesha, EthioInfo, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , Seble Bekele, Arts TV World, Kana Television
  • Zábava

Komentáře • 308

  • @elagym5723
    @elagym5723 Před 2 lety +23

    ባህላችን እራሱ የሚያሳየው የቀድሞ አባትና እናቶቻችን ጂም ሳይሄዱ በቀላሉ ጤናቸውን የሚጠብቁበት የእለት እለት ተግባራቸው እረጅም አመት እንዲኖሩ እረድቶቸዋል ደስ ይላል 🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety +3

      በጣም ትክክል ወንድማችን በጣም ማስተዋል ያለብንን ነገር ነው የተናገርከው 🙏🏻❤️🙏🏻

  • @messya7125
    @messya7125 Před 2 lety +20

    የናቶች ሙያና ልፋት ተወርቶ አያልቅም ምንያህል ጠንካሮች ብልሆች ትግስተኞች ነበሩ ፡ ማንም የማያስበዉን ባህላችንን ስላስታወሽን እናመሰግናለን ዉብ ኢትዮጵያዊ ነሽ ።

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety +2

      Messye እኛም ስራ በዛብን ብለን እንነጫነጫለን 😅😅😅😅ልክ ብለሻል 🙏❤️🙏

    • @nigist3841
      @nigist3841 Před 2 lety

      This is poverty people, stop celebrating it.

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety

      @@nigist3841Listen very carefully 👉this shows how our people were hard workers even in the middle of nowhere and with out electricity power. Very proud to be a descendent of hard worker people 💪💪💪💪 Do not deny really ‼️

  • @enatleenat7764
    @enatleenat7764 Před 2 lety +13

    ኤልሲዬ እኔ እኮ ጋዜጠኛ ነው የምትመስይኝ አደቅሻለሉ ❤️ ዋው ኤሊሲ ወደ ልጅነታችን አስታወሽን❤️

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety

      ተባረኪልኝ እህቴ ልቦና ላለው ይሄ ክብራችን ነው ‼️መልካም በአል ‼️

  • @bizuayehuaseffa4193
    @bizuayehuaseffa4193 Před 2 lety +6

    የኔ እመቤት የሴት ወይዘሮ ደስስስስ ስትይኝ :: እርጋታሽ ለማስረዳት የምትጠቀሚበት እንደበትሽ ... እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ እንዳንቺ ያለውን ያብዛልን::❤️🙏👌

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 Před 2 lety +3

    ኡፍፍፍፍ፣የአገሬ ኑሮ፣ከባድ ቢሆንም እውነትኛ ደስታ የሚገኝበት ነውኮ።

  • @adugnamelese5612
    @adugnamelese5612 Před 2 lety +6

    ውድ እህታችን ተባረኪ
    ወገኖቼ ስትይ እንዴት ደስ እንደምትይ. ሰላምሽ ይብልኝ

  • @EthiopicMedia
    @EthiopicMedia Před 2 lety +4

    ኤልስዬ እንኳን አብሮ አደረሰን አገራችን እኮ የሚያኮራ የራስዋ ብቻ የሆነ ቱባ ባህል አላት መርሳት የለብንም

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety

      በጣም ሰብልዬ የሚገርም ውብ ባህል ያለን ሰወች ነን መልካም በአል ማሬ 🙏❤️🙏

  • @aynalemhabtegeorgis6309
    @aynalemhabtegeorgis6309 Před 2 lety +8

    ጉበዝ ባህልሽን አክባሪ ሌሎቻችንም ባህላችን እንዲ አድርገን ለልጆቻችን እናሳይ እላሁኝ መልኳም በአልይሁንልሽ እህቴ፡

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety

      Aynalemye በትክክል ማሬ መልካም በአል ለሁላችሁም 🙏❤️🙏

  • @asnibelew5428
    @asnibelew5428 Před 2 lety +3

    በጣም ብልህ ነሽ አለባበስሽ እራሱ ድንቅ ነው ለመሆኑ እንዴት አሰብሽው ይህን ውብ ዝግጅትና አእምሮ አለማድነቅ አይቻልም ተባረኪ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Před 2 lety +6

    ኤልሲዬ በጣም ደስ 😃 ይላል የምትሰራው ሁሉ ነገር ልምድ ይጠይቃል አንቼ ግን የምታኮሪ ነሽ 😁👏👏👏💐🌼🌾🌻

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Před 2 lety +5

    ኤልሲዬ የኔ ምርጥ ባህልሽን አክባሪ !!! ማንነታችን ኩራታችን💚💛ጎበዝ በርቺ ኤልሲዬ 👏👏👏👏👏💖💖💖

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety +1

      ማንነታችን ጥንካሬአችን 👏👏👏👏ተባረኪልኝ ማርትዬ 🙏♥️🙏

  • @hannaalemu3048
    @hannaalemu3048 Před 2 lety +4

    Oooh Elsi, u took me back to my childhood I love it🥰🥰🙏🙏💕👏👏

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 Před 2 lety +2

    እናቶቻችን አያቶቻችን ጠንካራዎች ነበሩ የእዉነት ክብር ይገባቸዋል አንችም ባህልሽን አክባሪ እናመሰግናለን 🙏🏽🙏🏽

  • @MT-mc4hk
    @MT-mc4hk Před 2 lety +5

    በከተማም ቢሆን አድጌበታለሁ:: ከእኩዮቼ ይልቅ ፈርጣማ ሰውነት ነበረኝ:: እስካሁን ጠንካራ ነኝ::

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 Před 2 lety +2

    ባህላችን ቢሆንም ግን እጅግ ከባድ ስራ ነው በዚህ ስራ ያለፉ እናቶቻችን እጅግ ያሳዝናሉ ድካማቸው ብዙ ነበር

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před 2 lety +3

    በጣም ጎበዝና ቅመም ነሽ ስንቴች ባህላችንን ረስተው በተመናቀሩበት የነጭን ኮቴ እየተከተሉ እነሱ ጠፍተው ሌላውን ለማጥፍት ባህላችንን ባቀጨጩት ዘመን አንች ግን ባህላችን ስላስታወሽን ድንቅ ነሽ ለኔ አመስግንሻለሁ ምርጥ ነሽ በርች😘😘😘❤❤❤❤❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety

      እኛ የኛን ስናደምቀው ሌሎቹ ያከብሩናል ‼️ተባረኪልኝ ውዴ 🙏♥️🙏

  • @enatshow5911
    @enatshow5911 Před 2 lety +4

    የኔቆንጆ ከጠፍን እኮ ቆየን እድሜ ለዘመኑ አርቲስት ተብዬወች እኛ እዚ ለልጆቻችን የምንከለክለዉን እዛ ስልጣኔ አርገዉት ትዉልድ ሲያበላሹ ሳይ ቅጥል እንደምል ያየ ያዉቀዋል

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 Před 2 lety +4

    የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምታኮሪኝ በጣም ነው የምኮራብሽ እራስሽን የሆንሽ ነሽ የአሁኖቹ ሴቶች ይህ ምንድን ነው ሊሉ ይችላሉ. ይሄ የሚያሳየው የናቶቻችንን ጥንካሬ ነው

  • @merryassefa4018
    @merryassefa4018 Před 2 lety +2

    እረ ኤልሲ ባህሏን ጠባቂ ልባም ሴት ዘመንሽ ይባረክ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety +1

      Merrye አሜን 🙏ባህላችን ውበታችን መልካም በአል ማሬ🙏❤️🙏

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 Před 2 lety +6

    I really love what you are showing us all. We all should learn from our fathers before us...and keep the knowledge passing on from generation to generation...
    It's powerful experience you are very lucky and blessed.
    Thank you 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @esteagebreab4313
    @esteagebreab4313 Před 2 lety +4

    ከአድናቆትና ምስጋና ጋር እህታችን🙏🏽🥰

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety

      ተባረኪልኝ ማሬ 🙏♥️🙏

    • @esteagebreab4313
      @esteagebreab4313 Před 2 lety

      @@ethioelsylifestyle9486 የተባረከ ዐመት ይሁንልሽ እህቴ....በርቺ ከእንዳንቺ አይነቷ ውብና ኩሩ ኢትዮጵያዊት ብዙ ይጠበቃል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @duniskebe1228
    @duniskebe1228 Před 2 lety +6

    ውይ አንቺ ልጅ የናቴን ቤት አስታወሺኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ💚💛❤️🙏

  • @hiluya
    @hiluya Před 2 lety +2

    very innovative and interesting video .Thank you for showing the reality !!💚💛

  • @elsakifle7322
    @elsakifle7322 Před 2 lety +3

    Wow beautiful you are👏👏 creative unique show. Keep it up. Proud Ethiopian 💗❣️ culture👏❤️ Love your show

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 Před 2 lety +3

    10q elsi🙏 we have to give credit for all of🇪🇹 mothers and respect. God Bless you.good job👍👍🌹

  • @IT_4class
    @IT_4class Před 2 lety +2

    ኤልስዬ አንቺ እኮ ጀግኒት ነሽ። እኔ እንኳን ጤፍ በቡና መፍጫ ፈጭቼ ደከመኝ አልኩ አላፍርም🤔 እናት ሁሌም ትኑር። እወድሻለዉ ተባረኪ🌻🌻🌻🌻🌻🌻መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 Před 2 lety +3

    ኤልስዪ በጣም ደስ የሚል ባህላችን ,ምን ያህል ጥንካሬያቸውን ያሳያል👍❤

  • @betychaneyalew2266
    @betychaneyalew2266 Před 2 lety +3

    ባለሙያዋ ጓደኛዬ 1ኛ እኮነሽ ! በርቺልኝ።👍👏👏👏

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 Před 2 lety +2

    You are full of life!! Thank you for taking us back. Well done. Mwlkam beal!!

  • @mimimehamir4966
    @mimimehamir4966 Před 2 lety +2

    You look great and teaching our history background is great, but this is where civilisation has value, I would like to see these stones it a beautiful museum but not in any ones homes, I don’t want to think about the Heath implications these items have on women well being.
    May God help us to see solar energy driven maschines in every home
    But you my sis are amazing and beautiful inside out😍

  • @marty1045
    @marty1045 Před 2 lety +3

    I truly appreciate your hard work. You always go the extra mile with every little details and bringing with you a great ideas.ጎበዝ አይዞሽ በርች❤️

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521 Před 2 lety +2

    እንዴት ብለሽ አሰብሽው በጣም የምትገርሚ እና እውቀት ያለሽ ሰው ነሽ። በርች ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @IT_4class
    @IT_4class Před 2 lety +3

    Thanks for reminding us about our cultures always.. 🇪🇹👏💪❤️

  • @nohaethp9988
    @nohaethp9988 Před 2 lety +4

    ወይ ደስ የምትይ ነሽ ተባረኪ በዛ ላይ ደሞ ዝናጭ ነሽ ባለሞያ

  • @sebleasnake866
    @sebleasnake866 Před 2 lety

    በጣም ጎበዝ እህት ነሽ። ባህላችን እንዳይረሳ ማስተማርሽ እና በሌላው ቪድዮሽ ላይ ምክርሽንም በጣም ወደጄዋለሁኝ። እናመሰግናለን።

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 Před 2 lety +2

    እውነት ነው እሚያኮራ ባህላችን ነው

  • @hewamela292
    @hewamela292 Před 2 lety +4

    I have been out from my home country for 17 years and the Ethiopia I remember is this. I loved your wefcho bet video and now this. You are amazing!

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety

      This shows how our ancestors sacrificed for us 🙏♥️🙏thank you for understanding me 🙏

  • @merontesfaw2633
    @merontesfaw2633 Před 2 lety +4

    አንች ጅግና ሴት ነሽ እኔ ያስለፍኩት ታራክ ስለሞክርሽልኝ

  • @aynalemashebir8781
    @aynalemashebir8781 Před 2 lety +2

    ውዴ ስታምሪ !!!

  • @audvidvidaud1726
    @audvidvidaud1726 Před 2 lety +1

    ኤልሲ በማያልቀው በረከቱ በብዙ ተባረኪ መልካም በአል ይሁንልሽ🙏❤️

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety

      አሜን 🙏አሜን ውዴ ለመላው ቤተሰብ የተባረከ አመት ይሁንልሽ 🙏❤️🙏

  • @elsabethwoldemariam3095
    @elsabethwoldemariam3095 Před 2 lety +1

    ሁሉን ነው የሚያምርብሽ፤ በጣም ነው የማደንቅሽ። ተባረኪ!!!

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 2 lety +1

    ውይ ኤልስዬ እንደው ትዝታ አመጣሽብኝ እኔ ኢትዬ እያለሁ መቼም ብዙሃኑ ቤት የድንጋዬ መፍጫ እናትና ልጁዋ ይባል ንበርእና በድንጋይ ሲፍጩ በጣም አላስፍጭም ንበርእኔ እኔ እልና ሲስጡኝ እህሉን ሁሉ ሳልፍጭ አሳልፍው ንበር ግን እንሱ በጣም በቀለል ባለ መንገድ ንበር የሚፍጩት ሌላ ደሞ በስፌድ ሲያበጥሩ ሁሉ አላስበጥርም ንበር ሲስጡኝ ደሞ እህሉን በሙሉ ይበተንብኝ ንበር እና አሁን ትዝታ ቀስቀስብኝ ንፍሴ👍🌷🌹

  • @le1785
    @le1785 Před 2 lety

    ጎበዝ ኤልሲ እናመሠግናለን መልካም ጊዜ ይሁንልሽ

  • @genetwondimu2537
    @genetwondimu2537 Před 2 lety +4

    You’re amazing!!!

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 Před 2 lety +2

    U r so different nd lovely...

  • @birtukangebrehiwot1695
    @birtukangebrehiwot1695 Před 2 lety +1

    የኔ እመቤት ስወድሽ የምትስሬያቸው ስራወች ሁሉ በጣም ደስ ይላሉ ወፍጮውማ እንዴት እንደሚያምር አትጠይቂን በርቺ ልዩ ነው

  • @tigitigi3553
    @tigitigi3553 Před 2 lety +3

    It's a good reminder. But don't tell me we need to go back to that? Why is it better to do it in a primitive way? Civilization is good. It teaches us to do things in a time and energy saving way.

  • @Sami-dn8sz
    @Sami-dn8sz Před 2 lety +1

    Ooooo you remembered my grandma konjiye thank you sweety!!!!

  • @zementadesse5926
    @zementadesse5926 Před 2 lety +3

    Elsi, I loved watching your videos!!! You are such an amazing pure Ethiopian ♥️❤️♥️

  • @elshadaye636
    @elshadaye636 Před 2 lety +2

    ንፁህ ኢትዮጲያዊ ተባረኪ

  • @yoditbeyene5075
    @yoditbeyene5075 Před 2 lety +2

    ቃላት የለኝም !!! አድናቂሽ ነኝ

  • @KuKu-vd6be
    @KuKu-vd6be Před 2 lety +2

    እናመስግናለን ቅንጆ እንዴት ዋጋ ተከፍሎልን እንዳደግን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርካት🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety

      Amen 🙏 በጣም ብዙ የፍቅር ዋጋ የተከፈለልን ዜጎች ነን 🙏♥️🙏

  • @hidayaabdellah3418
    @hidayaabdellah3418 Před 2 lety

    በጣም ጎበዝ ይገርምሻል ሰሞኑን በትግራይ ለወራት የኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለመኖሩ እንዴት ያገኟትን እንኳን እንዴት አብስለው ይበላሉ የሚለውን ሳስብ ቀድሞ የታውሰኝ ይህንን ወፍጯችንን ማጥፋታችን ስህተት መሆኑን እያሰብኩ ነበር ።

  • @jamesbondages3820
    @jamesbondages3820 Před 2 lety +2

    You are so talented

  • @b.t7056
    @b.t7056 Před 2 lety +1

    እንኳን አደረሰሽ ኤልሲዬ🌻🌻🌻❤❤🙏 የድሮ የአያቶቼን ቤት አስታወስሽኝ ልጅ ብሆን በሰአቱ ጤፍ ታጥቦ ሲሰጣ እና የአያቴ እና የቅድም አያቴ ሰራተኞች በድንጋይ ወፍጮ ሲፈጩ ትዝ ይለኛል።አንቺም አያያዙን በደንብ አዉቀሽበታል ደሞ ሲያምርብሽ😊❤🌹

  • @bettysolo3226
    @bettysolo3226 Před 2 lety

    You are a blessed Lady, thanx a lot... gobez

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Před 2 lety +2

    እረ ጉድ ምኑን አመጣሽው ዋው ጎበዝ ጎበዝ በእውነት የእወነት ሰው ነሽ በባህልሽ የምትኮሪ የምታደንቂ ውብ ሴት ወይዘሮ ነሽ እጅጉን አድናቂሽ ነኝ በርቺ በተለይ በምዕራቡ ለተወለድት ኢትዬጰያዊዎች ባህላችን ይህ ነው ብለሽ ማሳወቅሽ በእውነቱ ክብር ይገባሻል አድናቂሽ ነኝ ።። በሚቀጥለው ደግሞ ውሃ እንዴት በእስራ እንደሚቀዳ ብታሳያቸው መቼም ውሃው ጥሩም ባይሆንም ብቻ ባህላችን ይህ ነው ተባረኪ

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety

      በትክክል የሰው ባህል ስናሳድድ የራሳችንን በክብር ማስተማር አለብን 🙏❤️🙏መልካም በአል ውዴ 🙏

    • @georgessaroufim7733
      @georgessaroufim7733 Před 2 lety

      @@ethioelsylifestyle9486አመሰግናለሁኝ ለአመቱ ያብቃን ግን አበባዬሽ ለማለት ተሰባሰባችሁ ??

  • @qtsionbelay6840
    @qtsionbelay6840 Před 2 lety +2

    Simply beautiful!!!

  • @FikireTube12
    @FikireTube12 Před 2 lety +2

    ኤልስዬ አስደመምሽን እኮ😳😮💕🥰

  • @faezzaali7264
    @faezzaali7264 Před 2 lety +2

    mashaAllah des yelal ahun yetfechewen lemesrat enkwan moya yele tegabachen degmo keber le ayatochachen tebareki elsi konjo

  • @rahel3090
    @rahel3090 Před 2 lety

    ወይ አንቺ ልጅ ፤ ደሞ በዚ መጣሽ? ጉድ ነው ዘንድሮ። ኤልሲዬ ደሞ በዚ አለባበስሽ እንዴት እንደምታምሪ። ባለሙያ በርቺ! በርቺ!

  • @addisalmemetcalf9721
    @addisalmemetcalf9721 Před 2 lety +2

    Wow God bless you it's great ♥️♥️♥️

  • @askalekefelegze9636
    @askalekefelegze9636 Před 2 lety +1

    Wow this is amazing thank you for sharing the beautiful traditnal staff thank you 🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety

      Askaleye thank you ማሬ መልካም በአል ለሁላችሁም 🙏❤️🙏

  • @user-qx2rj5mn8l
    @user-qx2rj5mn8l Před 11 měsíci

    የኔማር ሁሉም ያምርብሻል እኮ መምህሬ

  • @hiruthmesfin3068
    @hiruthmesfin3068 Před 2 lety +1

    Thank you so much for sharing 🌹😍

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 Před 2 lety +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ ኤልስየ ስያምርብሽ ደግሞ
    ባህልሽ ያልረሳሽ ተባረኪልኝ 🙏❤️

  • @emanethiopian4222
    @emanethiopian4222 Před 2 lety

    ትልቅና አስተዋይ ቤተሰብ ነው ያሳደገሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ያደኩበትን እንዳረሳ አስታወሽኝ

  • @nigestgebremichael1779
    @nigestgebremichael1779 Před 2 lety +1

    Elsiyee your such a beautiful soul!! So humble and you surprise me with unique videos😲 keep shining, keep growing 😍🥰😍

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety +1

      Nigistiye You’ve got a high Intellectual quotient , that’s why you understand this significant video 🙏🙏🙏love you ጉአደኛዬ ♥️

  • @blackdiamondprince313
    @blackdiamondprince313 Před 2 lety

    Elsiy gobezwa 😍👍

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před 2 lety +2

    የሚገርመው ማዘር ይህንን የድንጋይ መፍጫ ማሰቀመጣቸው ነው 😊 አንቺም ትዝታችንን መለስሽ🙏🙏🙏

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety +1

      የሚገርምሽ አሁንም ለተወሰኑ እህሎች እኚህ እናት ይጠቀሙበታል 🙏❤️🙏መልካም በአል 🙏

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 Před 2 lety

      @@ethioelsylifestyle9486 ላንቺም እሰከ መላው ቤተሰቦችሽ ኤልሲ ኢትዮጵያዊቶ😍🌻🌻🌻

  • @user-rs7ux9bn1z
    @user-rs7ux9bn1z Před 2 lety

    ኤሸስዬ የበለጠ ወደድኩሽ የኔ እህት ተባረኪ ማንነታችንን ስላሳየሽን👍👍👍👍👍

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety +1

      በጣም እምንኮራበት ባህላችን ተባረኪልኝ ማሬ ‼️

  • @sofiabikry4297
    @sofiabikry4297 Před 2 lety +2

    አችኮ ትለያለሺ ኤልሲ 💖💕💖

  • @AlbertaRealtorEddyTadesse

    Great content

  • @beyenatseghai5252
    @beyenatseghai5252 Před 2 lety

    I love & admire your courage!🙏🏿👍🏾💕

  • @amaluaetube7539
    @amaluaetube7539 Před 2 lety +1

    በጣም ነው የማደንቅሽ የኔ ቆንጆ

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 Před 2 lety

    ዋዋዋዉ በጣም ደስ ትያለሽ የሀገራችንን በህል

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Před 2 lety +1

    አዳሜ ተጨማልቋል ዛሬ ልቃቂት ምንድነው ያሉ አለ ስለ ጥጥ ከመፈልቅቅ ጀምሮ ብታሳይ ተባረኪ

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah Před 2 lety +3

    Wow beautiful memories, you just reminded me of my childhood, I use to love doing those and yes it's very tiring😊 Thank you for this konjo. God bless and have a wonderful new year to you and your loved ones 🌻🌻💚💛❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety +1

      Sarahye thank you ማሬ I wish youa happy Ethiopian new year 🙏❤️🙏

    • @WithLoveSarah
      @WithLoveSarah Před 2 lety

      @@ethioelsylifestyle9486 አሜን አሜን እህቴ🙏🙏

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 Před 2 lety

    Wow Stamiry Balemaya Set So Thank you

  • @saramissgina3313
    @saramissgina3313 Před 2 lety

    Ewnet new bahlachen girum new egziabher Ethiopian yebarek 💚💛❤

  • @zinatube
    @zinatube Před 2 lety

    ተባረኪልኝ..

  • @sofitegegne3761
    @sofitegegne3761 Před 2 lety +2

    Amazing woman ❤

  • @genetngatu8247
    @genetngatu8247 Před 2 lety +1

    እኔ ሁለቱንም ስርቸበታለሁ በዛላይ በአል ከሆን አይፈጭም ነበር ስሙ የድንጋይ ወፈጮ

  • @mulumebetmaruf1840
    @mulumebetmaruf1840 Před 2 lety

    You are awesome!

  • @user-vr6ng8iv7f
    @user-vr6ng8iv7f Před 2 lety +3

    ❤❤❤❤❤

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Před 2 lety

    I know it is true very hard work

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 2 lety

    በጣም ጎበዝ በገጠር ውስጥ እስካሁን በኢትዮጵያውስጥ በዚህ መልኩ እደሚጠቀሙ ነው ያው ከተም ባለ አካባቢወች የዘመናዊ ወፍጫ ስለገባ ነው እንጂ በብዛትም ሙቀጫ እና ወፍጮ በየቤቱ እንዳለ እርግጠኛ ነኚ ያው አይጠቀሙበትም እንጂ ለማንኛውም የኢትዮጵያ የጥንቱን የወፍጮ እና የሙቀጫ ባሕላዊ ስላስታወሺን እግዚአብሔር ይስጥሺ መልካም አመትባል ለመላው ኢትዮጵያዊያን በውጪም በአገር ውስጥም ላላችሁ!🙏🏽✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety

      በትክክል ማሬ ‼️መልካም በአል ለሁላችንም 🙏♥️🙏

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 Před 2 lety +1

    አድናቂሽ ነኝ ✌️👍✊❤

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt Před 2 lety

    Tebareki betam des yelale, wede hewala wede enatochachen meleshijn

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 Před 2 lety

    ኣልሳ በጣም ነው የምወደው ግን ጉልበት እንዴት እንደሚያም ልነግርሽ እልችልም ።ባህላችን መረሳት የለብንም።

  • @godisgreat6311
    @godisgreat6311 Před 2 lety

    You are amazing ❤️

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 Před 2 lety +4

    በቃ ጋዜጠኛ ሁኚልን በናትሽ የኔ ምርጥ !

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety

      🤩🤩🤩መአት ጋዜጠኞች አሉን ወደቀልባቸው ይመልስልን ፈጣሪ 🙏♥️🙏

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c Před 2 lety +2

    ዋዉ!!! እኛ ቤት እንደዚህ ነበር የምናዘጋጀው

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 Před 2 lety +2

    እንዲህ ለፍተውባቀኑት አገር ዛሬ ባይተዋር ጥገኛ ሲሆኑ አያሳዝንም።

  • @elagym5723
    @elagym5723 Před 2 lety +1

    ያሁን ዘመን ሰው የበርገር ዘመን ሰው ስለሆነ በሽታ በበሽታ ነው ብሩን የሚጨርሰው በሃኪም ቤት ነው 🙏

  • @rahel3090
    @rahel3090 Před 2 lety

    ኤልሲ ሁሌም ጥያቄ የሚሆንብኝ ግን ባህል ብለን ጠብቀን ማቆየት ያለብንና የስልጣኔ ሂደት ባመጣቸው ነገሮች መካከል ያለው ልዪነት ነው። ለምሳሌ ወፍጮና መጅ ፣ሙቀጫና ዘነዘና የመሳሰሉትን አሁን ያለነው ትውልዶች ሙዚየም ማስገባት ያለብን የድሮ መሳሪያዎች ናቸው እንጂ ልንጠቀምበት ዘይገባም እላለሁ። እነዚ ባህል አይደሉም።

  • @ninanina868
    @ninanina868 Před 2 lety

    Waw Elsy yemtgermi set❤️❤️❤️

  • @milenamilu9206
    @milenamilu9206 Před 2 lety

    Igzabiher igisc ybark
    Donna di classe🥰🥰

  • @sefanitayalew1023
    @sefanitayalew1023 Před 2 lety

    ውድድድ የእኔ ፍቅር እሰይ ወግ ባሕላችን የአነሳሳችን መሰረት ነው

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube Před 2 lety +2

    Wow Elsiye 😍😍😍😍💕💕💕👍🏾💕