EMS Eletawi ከህዝብ መከራ በላይ ዩቱይብ የሚያስጨንቃቸው ጠ/ሚር Fri 05 July 2024

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
    emsnews.net/membership/
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/membership/
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.com/f/Ethiopian-...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected
    ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
    Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Komentáře • 58

  • @yenealemasefa3389
    @yenealemasefa3389 Před 2 dny +2

    ምርጦች የዛሬው ርዕሳችሁ የዐመቱ ምርጥ ርዕስ ነው

  • @FrehiwotMulugeta-gf4so
    @FrehiwotMulugeta-gf4so Před 2 dny +2

    ፒተር ፋሲል እንዴት ናችሁእናተ የቁርጥ የኢትዮት ልጆች ለምታዳደርጉት እውነተኛ መረጂ እናመሰግናለን በርቱ በርቲ እውነት ያሹንፍል እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን አቶ ግዛው መቼ ኑው የሚመጣው ሱላም ነው

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj Před 2 dny

    ድል ለፋኖ ድልለፋኖ ❤❤❤❤

  • @samuelwoldemilchael4834
    @samuelwoldemilchael4834 Před 2 dny +1

    EMS EMS

  • @user-fe8kj7sx6q
    @user-fe8kj7sx6q Před 2 dny

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢

  • @dkm1666
    @dkm1666 Před 2 dny +2

    የትግራይ ፖለቲከኞች የትግራይን ህዝብ ወደ መቀመቅ እየከተቱት ነው ያለው

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 Před 2 dny

    በሕይወት ሲኖር ሕዝብን ያልጠቀመ ቢሞት ምን ይጎዳል ።

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 Před 2 dny +1

    10/08/2016 - 29/10/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @mastewalmoges4580
    @mastewalmoges4580 Před 2 dny +1

    E.m s❤

  • @dkm1666
    @dkm1666 Před 2 dny +1

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 Před hodinou

    Lebaaaaaa

  • @user-to6tr5qw1q
    @user-to6tr5qw1q Před 3 dny +4

    Keep it up you are my first choice

  • @user-bq3il6vb4v
    @user-bq3il6vb4v Před 3 dny +6

    ዶር ዳንኤል በቀለ ማለት በእሳት የተፈተነ ወርቅ ማለት ነው መቼም አንረሳውም እናመሠግናለን መልካም ጊዜ ይሁንልህ

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 Před 2 hodinami

    Lebaaaaaa hula

  • @dkm1666
    @dkm1666 Před 2 dny +4

    ፋኖ የትጥቅ ትግልን አማራጭ ያደደረገው ከምክክር ከድርድር ጥያቄ ስላለፈ ነው ፡ስለዚህ የአማራ ህዝብ ፋኖ አንድ ምርጫ አለው እሱም መጥፋት ወይም በነጻነት መኖር ለዚህም ማሸነፍ ብቻ ነው ምርጫው

  • @fanayekebede9113
    @fanayekebede9113 Před 2 dny

    ጴጥሮሰ ሰላም! እባክህ አቶ ግዛውን ሳላየው ከረመ
    ብትነግረኝ አመሰግናለሁ

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 Před 2 dny

    ግዛው የሚባል ገተት ስትለዩት የአባልነት ጥሪያችሁን እንቀበላለን

  • @hawultuaysheshim7891
    @hawultuaysheshim7891 Před 8 hodinami

    Where is gezawu?

  • @mehretuyosef9903
    @mehretuyosef9903 Před 2 dny

    የዛሬው ፕሮግራማችሁ፤ ህፃናትን ስለ youtibe ጥቅም ለማስረዳት ጥሩ ነው። ከዚያ ባለፈ ግን ጊዜያችሁን ነው ያጠፋችሁ።

  • @Esubalew-w8n
    @Esubalew-w8n Před 3 dny

    Beretu

  • @user-mm3je1yi7k
    @user-mm3je1yi7k Před 3 dny +4

    ኢ.ኤሜ.ኤስ.ከልብ እናመስግናለን ኑሩልን

  • @frank9167
    @frank9167 Před 2 dny

    የመንግስት ድርድር የሰላም ኮሚቴ እያላችሁ በናዚ ልታስጨፈጭፉ ነው?????

  • @BerisoLenchamo
    @BerisoLenchamo Před 2 dny

    Sils fano

  • @Lamberet
    @Lamberet Před 3 dny

    @myoneethiopia

  • @BerisoLenchamo
    @BerisoLenchamo Před 2 dny

    Agenda shortage and lack of focus

  • @abrahammikru4270
    @abrahammikru4270 Před 3 dny

    ኧረ ባካችሁ ድርድር እያላችሁ ባበቃለት ጉዳይ አታዝጉን! ወደኋላ ተመልሳችሁ የ ዘመነ ካሴን መግለጫ አዳምጡ። ከበሰበሰ ሥራት ጋር ለመደራደር አይደለም ይሄ ሁሉ መሥዋዕትነት እየተከፈለ ያለው።

  • @bekeleshibru6190
    @bekeleshibru6190 Před 2 dny

    ጠ/ሚኒስትሩ ጠብታ የምታክል እውነተነት ያለው ነገር የተናገሩት ነገር የለም ;ከዚህ ይልቅ ክህደት :ቁጣ :ዛቻ: እና ትዕቢት የቲጀበ ነበር ;የሳዝናል

  • @yoseftsion7667
    @yoseftsion7667 Před 2 dny

    Killings, kidnapping, displacement, imprisonment and all kind of human suffering became the norm in Ethiopia under dictator Abiy.

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x Před 2 dny

    ሰላም ሰላማቹ ይብዛ
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @astatekeenawa6808
    @astatekeenawa6808 Před 2 dny

    Kkkkkkkkkk CZcams CZcams Dr Aby sele AI new emwaraw this guy's are full of complex reckless??????????????

  • @bizuket8324
    @bizuket8324 Před 3 dny

    Hhhh

  • @essieKlkidan
    @essieKlkidan Před 3 dny

    አይ ፋሲል አሁን በአንተ ቤት መራቀቅህ ነው መንግስት ስላለ አይደል መንግስት በዚህ ቦታ ገደለ ፈጃቸው እያልክ ስታወራ የምታመሸው አማራ ክልል ማነው ከፋኖ ጋር እየተፋለመ ያለው ነው ወይስ የደረሰውን ጉዳት አታውቀውም ማፈሪያ

    • @natiassefa3585
      @natiassefa3585 Před 3 dny

      ስሙ ብቻ ስላላ መንግስት አለ ተብለህ አትቀደድ

    • @yenealemasefa3389
      @yenealemasefa3389 Před 2 dny

      ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም የሚገደለው መነግሥት ያለው ሕዝብ ሆነ

  • @essieKlkidan
    @essieKlkidan Před 3 dny

    ፋሲል መንግስት አለ የምትለው መቸ ይሆን እድሜልክህን ንሮህን ለመምራት ሌላ ስራ መስራት አትችልም በአማራ ደም የሚገኘውን ገንዘብ እንዴት ቤተሰብህን እንደሚኖሩበት እንጃ እንዴት ምን ያህል ሲቀጠቅጠው ነው መንግስት አለ የምትለው በቅርቡ የሆነውን አታውቅም አይባል አቅማዳ

    • @yenealemasefa3389
      @yenealemasefa3389 Před 2 dny

      የጠቅላዩ ደጋፊዎች የምታውቁት ስድብ ብቻ ነው እንዴ😅😅😅

  • @frank9167
    @frank9167 Před 2 dny

    ጴጥሮስ ጠቅላይሚኒስትር የምትለው ናዚ አው
    ይኑን በጨው አጥቦ የሚበጠረቅ ውሸታም ነው:: አትፍራ!

  • @abdumoha2441
    @abdumoha2441 Před 2 dny +1

    ጴጥሮስ አንተም ይህን ያህል ዘቀጥክ

    • @yenealemasefa3389
      @yenealemasefa3389 Před 2 dny +1

      ለሀገር መቆርቆር ለወገን መቆርቆር ዝቅጠት የሚሆነው ሰው ተብለው ተፈጥረው አእምሮአቸው ሥራውን ባቆመ ሰዎች እንጂ በትክክል ሰው በሆኑ ዘንድ ሲሆን ያስመሰግናል እንጂ አያሰድብም ተሳዳቢነት የሚመጣው ሰው እውቀት ሲያጥረው ነው

  • @tzm6910
    @tzm6910 Před 3 dny +3

    ኢ ኤም ኤስ ባንዳ የባንዳ ልጆች ።

    • @0ahh858
      @0ahh858 Před 3 dny +3

      😂😂😂😂😂😂አየጋላ እደው የናንተስ ነገር ተከድኖ ይብሰል እነሱ በጋዱ አለም ያለውነው የሚያወሩት ግን ግድ አብይን ደግፉ ነው ባንዳነቱ ምኑጋ ነው

    • @user-bq3il6vb4v
      @user-bq3il6vb4v Před 3 dny

      የራስህን መናገር እጂ የአንተን ሀሳብ ሠው ላይ መጫን መሃይምነት ነው ወድሜ

    • @user-to6tr5qw1q
      @user-to6tr5qw1q Před 3 dny

      Min tiseralk tadiya banda sefer

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 Před 2 dny

    ዳኔል በጣም የግል ሀብቱን በዚህ ህዝብ ነግዶበታል ሸኔ ወይ አብይ "እኔ የበላሁትን አትክሰሱኝ ነገር ግን አትሰሩኝ ላስረክባቹ አብይ እባክህ ጃዋር ወያኔ ነህ እያለ ስለሆነ ፈራሁት ወንድምህ ስለሆነ ተቆጣው ነገ ሀገር የማፍረሴን እቀጥላለሁ ንገርልኘ 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hannagerma3505
    @hannagerma3505 Před 3 dny +1

    አብይ ገንዘብ አይሰጣችሁም
    ካድሪመሆነችሁን ተዋችሁት

  • @user-oi4mr8zf9m
    @user-oi4mr8zf9m Před 3 dny +1

    አባይ ግብጽን አስተኝቶ የጨረሰ ማን ነው
    ለአሜሪካ አላጎብድድም ብሎ ያሸነፈ አብይ አይደለምን? መንግስት የለም ትላለህ አይ ፋሲል ወረድክ

    • @dkm1666
      @dkm1666 Před 2 dny

      ደንቆሮ ምንም አይነት እውቀት ማጣት ማለት እንዲህ ነው ፡አብይ የሚያስተዳድረው አራት ኪሎ ብቻ ነው

    • @user-jt1zk2rk5f
      @user-jt1zk2rk5f Před 2 dny +1

      እሚገርመው ነው ፋሢሎ የጭቅላት ካንሠር ሆነባችሁ በቃ😅😅😅😅😅😅😅

  • @AdonayTeklay-o3h
    @AdonayTeklay-o3h Před 3 dny

    ሚሰተር ፋሲል ዳኒኤል ጥሩ ስራ እንደሰራ አመካሸው የማይካድራ የተጋሩ አሰከሬን አማራ አድርጎ ሪፖርት ሰላቀረበ አድንቀው እኔ ግን ከገደዮች በላይ ግፈኛ ዳኒኤል በቀለ ነው

    • @GirmaTadesse-vt2us
      @GirmaTadesse-vt2us Před 2 dny

      ገላቹሁም ሞታቸውንም ካልቀማን ትላላችሁ አረመኔ ገና ፍርድ ከዳንኤል በቻ ሳይሆን ፍርድ በእግዚያብሄር ነው ፈጣሪ ፍርድ ሰጭነው ትንሽጠብቅ አትቸኩል፡፡

    • @GirmaTadesse-vt2us
      @GirmaTadesse-vt2us Před 2 dny

      57:52

    • @dkm1666
      @dkm1666 Před 2 dny

      ምን ማለት ተጋሩ?

  • @Lamberet
    @Lamberet Před 3 dny

    @myoneethiopia

  • @Lamberet
    @Lamberet Před 3 dny

    @myoneethiopia