ሰበር-አስደንጋጩ የፋኖ ኦፕሬሽን በአዲስአበባ//አብይ ሱዳን ሲገባ 4ኪሎ መፈንቅለ መንግስት //በጀነራል ተፈራ ማሞ ላይ የተላለፈው ትእዛዝ//

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 07. 2024

Komentáře • 62

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 Před 11 dny

    ድል ለጀግናው አማራ ህዝብ ፈኖ ፋኖ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 Před 13 dny +7

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @user-qs6sm4yf2p
    @user-qs6sm4yf2p Před 12 dny

    አማረፋኖ👍👍👍💪💪💪💪❤❤💚💛❤💚💛

  • @fikadu8675
    @fikadu8675 Před 13 dny +2

    የብልፅግናው ሉሴፈሩ አብይ የፋኖ የድል ግስጋሤ ስላስፈራው ወደ ሱዳን ተሻግሮ የተለመደውን መተትና ጥንቆላ በጥቁር አህያ ኮቴ አስደግሞ እንደ ወያኔ እድሜ ሊያስጨምር ይመስለኛል ድሮም ከአብይ ይጠበቃል ቅርናታም ይሁዳ ጠነቆለ አስጠነቆለ በፋኖ እጅ ወይ ይገደላል ወይም እጁን ሰጥቶ ከነመንጋው ፍርድ ቤት ይቀርባል ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 Před 13 dny +4

    God is good and perfect (Ethiopia ) ፈጣሪ በመካከላችን ነው።

  • @user-ir6mm6pk7r
    @user-ir6mm6pk7r Před 13 dny +2

    ድል ላማራልጂ ፍኖ እውነት ያሸንፍል❤❤❤

  • @MaryanSaciid-sc9gv
    @MaryanSaciid-sc9gv Před 13 dny +2

    ፋኖጀግናዉ💙💛💚💜

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Před 13 dny +3

    አይመልሰው በሔደበት ያስቀረው ፈጣሪ

  • @MesayTazeze
    @MesayTazeze Před 13 dny +2

    እግዚአብሔር ስለ አማራዉ ይፈርዳል

  • @MaryanSaciid-sc9gv
    @MaryanSaciid-sc9gv Před 13 dny +2

    ኢትዩቢያላይአንተኑርበትፋኖጀግናዉ❤❤❤❤❤❤

  • @user-oc7ti5yr7q
    @user-oc7ti5yr7q Před 11 dny

    ድልለተገፈዉለአማራህዝብ

  • @ml.thebeyene2687
    @ml.thebeyene2687 Před 13 dny +4

    Fano is lifeline for Ethiopia

  • @AbrshiTsega
    @AbrshiTsega Před 13 dny +1

    ድል ለጀግናዉ አማራ ❤❤❤❤❤❤❤ፉኖ ለዘላለም ይኑር😂😂😂😂

  • @user-mj6fb4xl9o
    @user-mj6fb4xl9o Před 13 dny +3

    ድል ለጀግኖቻችኖና ለአንበሳዎቹ ፋኖዎችች
    ፋኖኖኖኖ ያሸንፋል

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw Před 13 dny +3

    ድድድል ለጀግናዉ ፋኖ ፋኖ ይሸንፋል

  • @HaileFentabil
    @HaileFentabil Před 13 dny +4

    ፋኖ የኢትዮጵያ መድህን ነው❤
    Fano is our Insurance
    ድል ለአማራ ፋኖ😂
    ፋኖ ያሸንፋል🎉
    አማራ ከማሸነፍ ውጭ ሌላ አማራጭ የለውም😮

  • @tesfaye-d2r
    @tesfaye-d2r Před 13 dny +1

    ድል ለማራፋኖ❤❤

  • @Jameela-sb1rh
    @Jameela-sb1rh Před 13 dny +1

    እንደት ነው ሰዉ የሚንቀዉ የጁን ያገኛል ኢንሻአላህ ድል ለፋኗችን❤

  • @UmIbrahim-nu9jv
    @UmIbrahim-nu9jv Před 13 dny +3

    ድለ ለአማራፋኖ❤❤❤

  • @MaserashaAyaleu
    @MaserashaAyaleu Před dnem

    ዘሜ ጀግናው

  • @rutekasahun7736
    @rutekasahun7736 Před 13 dny +1

    አረ ምነካህ እዚሁ አዲሰ አበባ ሆነን ይሄ ሁሉ

  • @user-rx4qt4tn5g
    @user-rx4qt4tn5g Před 13 dny +3

    ,ድል,ለፋኖየ❤❤❤❤
    ,ግን.ዉሸት.አትጨምር.እዉነት😂😂😂😂😂😂😂አየ.ግማሹ.እዉነት😂😂ግማሹ.ዉሸት.አየ.አተ😂😂😂😂
    ,ድል.ለጀግኖቹ.ፋኖየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n Před 13 dny +4

    🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ🟢🟡🔴🟩🟨🟥ድል ለአማራ ፋኖ

  • @user-mx9wh5ms2b
    @user-mx9wh5ms2b Před 13 dny +1

    ፋኖ ያሸንፋል አይቀርም ግን ወሬውን እውነት እያረከው አትቀደድ

  • @awokemelkie7346
    @awokemelkie7346 Před 5 dny

    Egziabher ekdachinn yasakln

  • @user-zf2fm2el3l
    @user-zf2fm2el3l Před 13 dny +1

    ከአገዛዙ ድንገት እየተሰወሩ ፋኖን የሚቀላቀሉ ጀነራሎችን በሙሉ አምኖ መቀበሉ አደጋ አለው። መጠርጠርና ጀርባቸውን መፈተሽ አስተዋይነት ነው።ምክንያቱም ከተቀላቀሉ በኋላ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የፋኖን ግስጋሴ የማኮላሸት ሚናን ሊጫወቱ ስለሚችሉ ነው።

  • @user-cj2fm8sj3x
    @user-cj2fm8sj3x Před 13 dny +3

    ምን ትቀደዳለህ የሽንትቤት ወረቀት ይመስል

  • @user-ok6do5tt7g
    @user-ok6do5tt7g Před 13 dny +1

    Dili la makalaky ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @Abitesfu-k2e
    @Abitesfu-k2e Před 12 dny

    Selamyeurd

  • @user-lw3cb1th4q
    @user-lw3cb1th4q Před 11 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @JobMobile-z9r
    @JobMobile-z9r Před 13 dny

  • @klieben9942
    @klieben9942 Před 13 dny +1

    ኧረ እነዚህን የኦነግ ጋዜጠኞች ቦይከት አድርጒ። ውሸት መስማት ሱስ የለብንም ። እዚያው ለኦሮሞ ስልጦ

  • @meazawoldehana3568
    @meazawoldehana3568 Před 13 dny +2

    Yeraswa acrobat yesee tamaslalech

  • @user-cv4us4ii9q
    @user-cv4us4ii9q Před 13 dny

    በህልም ይለፍላቾሁ

  • @tadessemuluneh5096
    @tadessemuluneh5096 Před 13 dny +1

    ስለ ዜናው ሳይሆን የዚህ ሰውየ አቀራረብና ድምጽ ፈጽሞ አይማርክም። ቀይሩት ሌላ ሰው ተክታችሁ ለእሱ ሌላ ሥራ ስጡት።

  • @Mequainnt
    @Mequainnt Před 13 dny

    Yehen werada anken firdun yikebelal!!! MARIAMIN Yetim bigeba asden enfaredewalen!

  • @M-yj5qv
    @M-yj5qv Před 13 dny

    ድል ለጀግናው የአማራው ልጅ ፋኖ ያሸንፋል ከፋኖ ጋር ወደፊት ውድቀት ሞት ለሉሲፈር ወይም ለ666 ተከታዮ ወይም አስፋፊው አብይ ደም ጠጪ ገባሪ ሠይጣን ከኢትዮጵያ ምድር ላይ እግዚያብሔር ይንቀልልን ኢትዮጵያ የተቀደሠች እና የተባረከች ቃል ኪዳን ያላት የአማኞቾ የእምነት ሀገር ናት ከሀገራችን ምድር በውርደት ያፈሰሰውን የሕዝብ ደም እግዚያብሔር ይበቀለው የዘራውን ያሳጭደው ይሔ ሠይጣን ተከታይ ምድር ሊያደርግ ሀገራችንን እየሰራ ነው ኃይል የእግዚያብሔር ነው የሠራውን ግፍ ፈጣሪ ያስከፍለው የኢትዮጵያ ካንሰር እና ነቀርሳ ያስወግድልን የውርደትን ካባ ሊለብስ ደቂቃ ቀርቶታል ያዋርደው ሜንታል የጭቅላት ካንሰር እብደት ያለበት እብድ ከሀገራትን ይንቀለው

  • @yanetmekonnen8520
    @yanetmekonnen8520 Před 12 dny

    ሌላቤተመንግስት ነው

  • @AyalewTaye-ov5xx
    @AyalewTaye-ov5xx Před 13 dny

    Bihon dees yilen neber. Gin lemin tiwashalachihu?

  • @dmuluneh5539
    @dmuluneh5539 Před 13 dny +1

    Eyaksete yanebal minehin new ayemareh

  • @markosgeta8043
    @markosgeta8043 Před 13 dny +1

    ተጨባጭነት የሌላቸውን ሀሳቦች እየገጣጠምክ ትዘከዝካለህ!

  • @AyalewTaye-ov5xx
    @AyalewTaye-ov5xx Před 13 dny

    Dil le Fanoo. Please mereja sechiwoch yalhonewin hone atibelu. Yimshim enji Fanoo dil madregu yegid new

  • @tarikukebede9127
    @tarikukebede9127 Před 13 dny +1

    Weregnoch!!!!!!!

  • @Mequainnt
    @Mequainnt Před 13 dny

    Ya tirsam tirsun endiwit enadergewalen !

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Před 13 dny

    ውሼት ለፋኖ አይመቸውም አትቀደድ

  • @user-hw2du8gi1q
    @user-hw2du8gi1q Před 13 dny +1

    Fasami🎉

  • @solomonbelete5383
    @solomonbelete5383 Před 13 dny +2

    ውሸትህ ልክ እንደ አብይ ነው

  • @Mequainnt
    @Mequainnt Před 13 dny

    Diridir yele girigir derdiro menfat bicha !!! Endih endetechawetebin teraw .....!

  • @DawitbayisaDeribesa
    @DawitbayisaDeribesa Před 12 dny

    Were becha mulu weshet lmen tasetlalfalachu agul tsefa

  • @esayastsegaye6540
    @esayastsegaye6540 Před 13 dny +1

    እውነትም ቀዳዳ

  • @user-kk7lx3st5f
    @user-kk7lx3st5f Před 13 dny

    ውሸት ቢበቃችሁስ ገንዘብ ካጣችሁ መንገድ ዳር ተቀመጡና እንርዳችሁ በተጨባጭ ከነመረጃው አቅርቡ

  • @user-pu8zg8sf9r
    @user-pu8zg8sf9r Před 13 dny +2

    ኧረ ዕውነት ዕውነቱ ይወራ !!!! አራት ኪሎ መፈንቅለ መንግስት አልተካሄደም።

  • @GhostBoss-f2g
    @GhostBoss-f2g Před 13 dny +1

    ቀዳዳ

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 Před 13 dny +1

    ውሽት አንተ ሰው እውነት አውራ

  • @nesredinnuru5999
    @nesredinnuru5999 Před 13 dny

    ቅርሻት😂😂😂

  • @zewduy260
    @zewduy260 Před 13 dny

    STOP lying such DEDEB news. You are From PP circle, Fano never lies.

  • @debeleserbesa6527
    @debeleserbesa6527 Před 13 dny +1

    አቢይ ቃል ገብቶ ያልሰራና ጀምሮ ያልጨረሰ ተግባር የለም ።