ከባለቤቴ ጋር እዴት እደተዋወቅን ይዘን መጠናል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 10. 2020

Komentáře • 45

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b Před 3 lety +4

    ምን አይነቱ ነህ በአላህ እችን የመሠለች ቆጆ ፀባየ ስናይ አላህ ሠቶህ ኩራት ነዉ ፍራት እርይደብራል አተኞ ሴት ልጅ ጨዋታ ሳቅ እንወዳለን አጫዉታት ኮሜቴን ባል ተብየዉ ያብበዉ ሁቢ አች አብሽሪ ጥሎብኝ እወድሻለሁ የኔ መልካም ደሞ ጠቆርሽብኝሳ አብሽሪ😍

  • @bvhussenyimam1366
    @bvhussenyimam1366 Před 3 lety +2

    እሱ ካልፈለገ አትቀርጪው ንቀት ነው እሱ ፍርሀት አይመስለኝም

  • @tube8327
    @tube8327 Před 3 lety +1

    ውደ አላህ ያበርታሽ እራስሽንም ጠቢቂ ውደ ጠንካራ ነሽ አደንቅሻለሁ ያችን የመሰልሽ ቆንጆ አሁን ጠቆርሽ የበፊቱን ቪድዩ አሳይው እደት ቆንጆ እንደነበርሽ ላንተ ብየ ነው በይው

  • @user-bk6jr5bw1n
    @user-bk6jr5bw1n Před 3 lety +4

    ምነው እሱ ተደበቀ ደግሞ ተኝታችሁ አትስሩ

  • @user-cm7ei4ye6j
    @user-cm7ei4ye6j Před 3 lety +2

    ክክክ የኔ ዉድ ግልፅነትሽ ደስ ይላል.

  • @asas2835
    @asas2835 Před 3 lety +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @zamzamzamzam9464
    @zamzamzamzam9464 Před 3 lety +1

    አለሽ እንዴት ነሽ አብራችሁ ስሩ ካሜራ አስለምጅው አማቼን ሰምተሻል

  • @avataravatar4794
    @avataravatar4794 Před 3 lety

    ማሻ አላህ ተባረከ አላህ ያኡምሪ

  • @user-xb9ts5gu2w
    @user-xb9ts5gu2w Před 3 lety

    ማሻ አላህ ውድ ደግሞ እናቴን ትመስያለሽ

  • @user-xf3db2tu1k
    @user-xf3db2tu1k Před 3 lety

    አላህ ትዳራችሁን ያሳምርላችሁ ሀያቲ ሽኩረን ትክክክል እኛ ያልነው ሳይሆን አላህ ያለው ነው እሚሆነው ይሄ የታወቀ ነው

  • @rabeytube6440
    @rabeytube6440 Před 3 lety

    በርች ማር ጥሩ ነዉ ትዳርችሁን ያማር ያድርግላችሁ ግን ባለቤትሽን ቀስ እያልሽ አስተምሪዉ አብራችሁ በትሰሮዉ በጣም ጥሩ ነዉ

  • @Denametube
    @Denametube Před 3 lety +1

    ምንድነው ብርድልብስ ውስጥ የሚደበቀው ለምን አብራቹሁ አትሰሩም ከካሜራ ጀርባ አለማምጂው

  • @user-rl4xp2wc2m
    @user-rl4xp2wc2m Před 3 lety

    ያጀመአአበረታቷትበአላህ

  • @official-kz4on
    @official-kz4on Před 3 lety +4

    አህለን ሁቢ ጠንከር ብላችሁ ሰሩ ጥሩ ሰብሰክራይብ አላችሁ ከሰራችሁበት ጥሩ ብር ታገኙበታላችሁ ለባልሺም ንገሪዉ አይገባዉም ወሰል 😁 ተሎ ተሎ ቪዲዮ ለቀቁ. የጥዶችን ዩቱብ አሳይዉ ቢገባዉ ምኑ ነዉ በጌታ🤔

    • @seadi83
      @seadi83 Před 3 lety

      😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄

    • @tube1881
      @tube1881 Před 3 lety

      😂😂😂😂😂😂

    • @Tdarochiyoutub
      @Tdarochiyoutub  Před 3 lety +1

      እሺ ውዴ እናመሰናለን

    • @SELUTUBE
      @SELUTUBE Před 3 lety

      ትክክል ሪሞ💐👊

    • @user-go4md2gc6z
      @user-go4md2gc6z Před 3 lety

      እውነት ነው ከባጃጅ ጎንለጎን ብትስሩ ጥሩ ነው ኑሮ ከባድ ነው አባቴ

  • @user-ys8sm5et5v
    @user-ys8sm5et5v Před 3 lety

    መሻአላህበርች

  • @mchanel911
    @mchanel911 Před 3 lety +1

    እኔ የምለው ቀበሌ ስንት ነሽ ባህርዳር
    ወይ የት ሰፈር

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 Před 3 lety

    አብሺሪ፣እሀቴ፣ባልሺጋረብትሰሪየበለጠተመልካችይኖረነበረ፣ዛሬሳዱላሁላ፣ጥድሁነዉየሚሰሩትነዉ፣የሚከታተሉት፣ጠይቂዉና፣ይላመድካሜራላይመቅረብ፣አብራችሁሰሩማረ

  • @user-ob4ed7mm5e
    @user-ob4ed7mm5e Před 3 lety +1

    አብረቹ ከለወረቹ ምኑ ነው በል ምበለው እራ ወደዘ አንችህ ቆንጆ ነሽ ምን ሆናሽ ነው እንደዝህ አይነት ዝፍዝፍ በል የገበሽው በጠም የነደል

  • @tubitubi8818
    @tubitubi8818 Před 3 lety

    ቅመሻል እንዴ አላለም ክክክክክክክ

  • @hayutubechannel5044
    @hayutubechannel5044 Před 3 lety +1

    ወይኔ ምኑ ጉቶ ነው ምን ይዘጋዋል

  • @ynmare9910
    @ynmare9910 Před 3 lety +2

    አው ተኮለኛ ይመስላል ተጠቀቄ

  • @zeynebe6065
    @zeynebe6065 Před 3 lety +7

    ባልሽ ዝጋታም ነው

    • @seadi83
      @seadi83 Před 3 lety

      አያባልም 😄

    • @SELUTUBE
      @SELUTUBE Před 3 lety

      የኔ ቆንጆ አይባልም🤕
      ደግሞ የሀገሬ ልጅ የባህርዳር ልጅ ነች👊

    • @zeynebe6065
      @zeynebe6065 Před 3 lety

      @@SELUTUBE እና ዘረኛ መሆንሽ ነው እኔም የወሎ ልጅ ነኝ ህእ

    • @user-ob4ed7mm5e
      @user-ob4ed7mm5e Před 3 lety

      @@zeynebe6065 ክክክክክ

    • @SELUTUBE
      @SELUTUBE Před 3 lety

      @@zeynebe6065
      አረ የምን ዘር ውዴ 👊

  • @ilhammahsoun593
    @ilhammahsoun593 Před 3 lety

    ميمونة كلميني ضروري

  • @chitrachitra8821
    @chitrachitra8821 Před 3 lety +1

    ቱቱቱቱቱ እሱስ አይጣልነው ዝጋታም

  • @fozitube6353
    @fozitube6353 Před 3 lety +2

    ጋብቻ ዘጋኝ ተኝታችሁ ቢድወ

    • @heyat9451
      @heyat9451 Před 3 lety

      እጭ ሢያሥላ እሡ ቲሺ ዝጋታም