ትዳር ወይስ ንግድ ገበያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 12. 2020

Komentáře • 42

  • @zamzamzamzam9464
    @zamzamzamzam9464 Před 3 lety +1

    ሽኩራን ውድየ ለምክርሽ

  • @user-zz2kr3vl6j
    @user-zz2kr3vl6j Před 3 lety +1

    የኔ ልዩ ስወድሽ ሰላምሽ ይብዛ በሁሉም ስሪልን ይጠቅመናል

  • @omm2594
    @omm2594 Před 3 lety +1

    ጀዘከለህ ከይረን ማማዬ

  • @user-go4md2gc6z
    @user-go4md2gc6z Před 3 lety +1

    ጎንደር እና ባህር ዳር ስለ ገበያ ሁኔታ ብታሳይን ደስ ይለናል

  • @rahima.4568
    @rahima.4568 Před 3 lety

    ጀዛክአላህ ኸይረን

  • @ethioseyatube8272
    @ethioseyatube8272 Před 3 lety

    እናመሰግናለን lewedefite betam yitekimenale

  • @TUBE-xz9ti
    @TUBE-xz9ti Před 3 lety +1

    ማሻላህእህታችን

  • @user-xf3db2tu1k
    @user-xf3db2tu1k Před 3 lety

    ለምክርሽ በጣም እናመሰግናለን አች ደስ ያለሽን የተመቸሽን ስሪልን

  • @user-wc6ns8fe1l
    @user-wc6ns8fe1l Před 3 lety

    ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱ ትክክል ነሽ እህት ለመክርሽ ከለብ እናመሠግለን

  • @user-xf3db2tu1k
    @user-xf3db2tu1k Před 3 lety

    አህሌን ውደ እደት ነሽ እኩአን ደህና መጣሽ። ልክ ነሽ ይለያያል ሁሉ ነገር ተቀያይሮል ተወዶል ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @sameraath4612
    @sameraath4612 Před 3 lety +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    ስለትዳር ከተመቸሽ ሁለቱም

  • @bedriya3131
    @bedriya3131 Před 3 lety

    በትክክላ 2 ለምክረሹ ሹክርን

  • @Uae-fd4lp
    @Uae-fd4lp Před měsícem

    ተምሪየለሽ❤❤❤❤❤

  • @yalfalenshaallah7633
    @yalfalenshaallah7633 Před 3 lety

    Hulle geb

  • @sabulady3957
    @sabulady3957 Před 3 lety +1

    Sila tira awiri habiiti

  • @sabulady3957
    @sabulady3957 Před 3 lety

    👍👍👍👍👍👍

  • @tube9777
    @tube9777 Před 3 lety

    ትክክል ማር ሰብሰክራይብ አኝ ማር ሀሳብሸ ሁሉም አሪፊነው ሁሉንም አቅሪብልን እህት

  • @Denametube
    @Denametube Před 3 lety

    ዋሌኩመሰላም ጠፍተሽ ነበር ውዴ እንኳ. ደህና መጣሽ እሲቲ ሼር አርጊልኝ በቅንነት የኔንም ቪድዮ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Před rokem

    እስላም ወአላኩም ወራህ መቱላ ወበርካቱ❤❤❤❤❤❤

  • @bedriya3131
    @bedriya3131 Před 3 lety

    ስርለን ገበዝ በሬች እህት ወለይ ነረው ወዴ ነው

  • @sabulady3957
    @sabulady3957 Před 3 lety +1

    Layik yatamachachu

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e Před 3 lety

    ማማየ ሁለቱንም ስሪው

  • @user-fr4ze3ee7u
    @user-fr4ze3ee7u Před 3 lety

    ስለ ገቢያ ስሪልን ማር እኔም ባህር ዳር ነው ከስደት መልስ የምኖረው ገብቸ ምን እንደምሰራ ብዙ እያሰብሁ ነው አዋጭ የምትይውን ንግድ ጠቁሚን።

  • @user-gf8lx3wu7x
    @user-gf8lx3wu7x Před 3 lety +1

    እኔ ስለገባያ አሳይን እለለሁ ውዴ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 Před 3 lety +1

    ማር ቅድሚያ ስለትዳር አውሪ እኔ ፈርቸ አለሁ ለመግባት

  • @shitayeesheetu21
    @shitayeesheetu21 Před 3 lety

    አህለን

  • @zaboraibrahim7650
    @zaboraibrahim7650 Před 3 lety

    አህትእደትነሽ

  • @user-xe9jv8wn5y
    @user-xe9jv8wn5y Před 3 lety +1

    አህለን ውድ ኢትዮጵያ ልመጣነው ባገኝሽ ደስ ይለኛል ቁጥርሽን ስጪኝ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 Před 3 lety

    እሱጋ ያለውን መልመድ ነው እንጂ እዝህም መረረን የሠው ቤት ከባድ ነው

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 Před 3 lety

    እረአትጥፊማረ፣ሰሪወጣወጣእያልሺ፣ወደገበያምቢሆን፣ካልፈራሺ፣ቆየሺኮ፣

  • @user-ys8sm5et5v
    @user-ys8sm5et5v Před 3 lety +1

    አህለንእህትምነውጠፋሽ

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 Před 3 lety

    የት አገር ነው ያለሽው ማር ስለ ምክርሽ እናመስግናለን

    • @Tdarochiyoutub
      @Tdarochiyoutub  Před 3 lety

      ባህር ዳር ውዴ

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 Před 3 lety

      @@Tdarochiyoutub ዋው ደስ እሚል አገር በርቺ ማር ከስደት አገር ይሻላል

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x Před 3 lety

      @@Tdarochiyoutub የእኔ ውድ ባህርዳር የገባያን ሁኔታ አሳይን እበክሽን የቤት እቃዎችን አልጋዎችን ቁምሳጥኑችን አሳይን

  • @user-kf8sp5oy5k
    @user-kf8sp5oy5k Před 3 lety

    እደት ነው ትዳር

  • @omm2594
    @omm2594 Před 3 lety

    አህለን