Hanna Shenkute 'Andande Endih New' Lyrics Video| ሐና ሸንቁጤ 'አንዳንዴ እንዲህ ነው' በግጥም Ethiopian Music

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2022
  • ሐና ሸንቁጤ 'አንዳንዴ እንዲህ ነው' በግጥም | Hanna Shenkute 'Andande Endih New' Lyrics Video
    ግጥሙ
    ° ° ° ° ° ° ° ° ° ° °
    አምጡት ይዛቹ ካለበት ቦታ
    ካላገኘውት የለኝ እፎይታ
    ፍቅር እንዲህ ነው አይለይም ፆታ
    አትፍረዱብኝ ተይዤ እኮነው
    ወድጄም አይደል እንዲህ ምሆነው
    ግርማ ሞገስን ተለግሶ
    የሰው መውደድን ተላብሶ
    ሀጢያት ሊያስገባኝ ኩነኔ
    ተንከራተተብኝ አይኔ
    አትፍረዱብኝ ተይዤ እኮነው
    ወድጄም አይደል እንዲህ ምሆነው
    ይሄን ጥሎብኝ እንዴት ልቻለው
    ላይችል ቢሰጥም ሰው ደካማ ነው
    አንዳንዴ እንዲነው አንዳንዴ እንዲነው
    ስላገኘውህ ልኩራራ
    ልማል በስምህ ልጠራ
    አላፍር ከንግዲህ ባንተ
    ሀሳብ ቀረ ተከተተ
    አትፍረዱብኝ ተይዤ እኮነው
    ቁመና መልኩ ሲያስደነግጥ
    እሱም ሲያውቅበት ፍቅር ሲሰጥ
    አንዳንዴ እንዲህ ነው ፍቅር
    #hannashenkute #ሀናሸንቁጤ #ethiopianmusic
  • Hudba

Komentáře • 11