Ethiopian Music : Kal-Kidan (Bichegna) ቃል-ኪዳን (ብቸኛ) - New Ethiopian Music 2023(Official Video)
Vložit
- čas přidán 17. 08. 2023
- Ethiopian Music : Kal-Kidan (Bichegna) ቃል-ኪዳን (ብቸኛ) - New Ethiopian Music 2023(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
Instagram :- minewshewa?igsh...
Subscribe :- czcams.com/users/MinewShewaTu...
#minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2023: Minew Shewa Entertainment. - Zábava
💥ይህን ለምታነቡ ሁሉ የልታስበ አንጀራ ይስጣቹ 💝💝
አሜን
አሜን ይሁንልኝ ይደረግልኝ serch melewet yefelege sew ngn bezu helem alegn 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Amen Amen Amen 🙏🏽
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
amen amen amen
ቃልዬ ምርጥ ስራ ነዉ ለኔ የዘፈንሽልኝ ነዉ የመሰለኝ😢😢😢ብቸኛ ነኝ ተወኝ ለራሴ❤❤❤
❤❤❤
what up Samri.....enie alehulish ayidel ende?
የእኔ አዳም አልተፈጠረም ግን አፍቃሪ ልብ እና ትእግስትን አምላክ ሰጥቶኝ ነበር ግን ምንያደርጋል በክህደት ቆስሎ ታሟል አሁን ላይ አፅናኜ ተስፋዬ ሚስጥረኛዬ አምላኬ ብቻ ነዉ😢😢
afkari lib ena tigest yesetesh amlak endet yanchin adam ayfetrm stasbi
አይዞሽ 😢
Still i can't believe እንደዚህ አይነት መዚቀኛ በዚ ግዜ መገኘቱ RESPECT
She’s underrated obviously only 2M
የኢትዮጵያ ሙዚቃ ከቃልኪዳን በፊትና በኋላ መባሉ አይቀርም! ትልቅ ሀላፊነት ነው በርቺ ራስሽን ጠብቂ!!!
የመውደድ ሸማ ድርና ማጉ ከሀብትም በላይ ለኛ ከወጉ እምነት ነበረ ክብር ማረጉ ተርፎል ለልቤ መልካም ስሜቱ እንዴት ይገፋል ፍቅር ከቤቱ ይብላኝ ግን ላንተ ቀረኝ ትዝብቱ
😢😢😢😢😢😢😢
👍
ይብላኝ ላንች ትዝብት ብቻ ላተረፍሽው
ይሄን ኮሜንት ምታነቡ ሁሉ ከ ብቸኝነት ይሰውራቹ አሜን❤ከጎንደር 💛💚መልካም እድል ቃል 👏ደሞ የንጉሳችን(የሚንሊክ) ልደት ነው ለትዉስታ ነው
Aman Aman Aman
amin 🥰🙏🙏🙏
🫶🫶
🎉🎉🎉😢😢😊😊
❤❤❤
በጣም የሚገርም ምርጥ ስራ ነው ቃልየ ወደፊት የኢትዮጵያን የሙዚቃ ኢዱስትሪውን በበላይነት እደምትቆጣሪዉ ሙሉ እምነት አለኝ በጣም የተለየ ችሎታ ያለሽ እና ገና ወጣት በመሆንሽ ብዙ ነገር እንጠብቃለን:: ❤❤❤🙏 ፋሲል ነኝ ከ UK 🇬🇧
የማን የማን አረከኝ የኔ እዳላልከኝ 😭💔😥😭ያኔ የኔዋ ብለህኝ ነበረ💔ህመሜን ሂወቴን ነው የገለፅሽው
በዚህ ዘመን እንደዚህ ብቃት ያላት ደምፃዊ አቀናባሪ አላመንኩም መስማቴን ማቆም አልቻልኩም ወደድኩሸ አበድኩ ብላችው በጅህ ካሰገባህ በሐዋላ ሌላ ጋ ለምትዘሙት ከአዲዎች ይሁን ። ለቃልኪዳን 100%❤❤❤
በጣም ጎበዝ ሙዚቃው ከዚህ በላይ ደመቅ ብሎ መስራት ይቻል ነበር የ ፕሮዲውሰር ችግር እንደሆነ በደንብ ይታያል የድምፅ የ አዘፉፈን ብቃት እንዳለሽ በደንብ ነው ያስመሰከርሽው 👏👏
ሀሪፍ ነው ምንም አልጎደለው ግጥሙ ዜማው ድምፅ ሁሉም 💯 👌👍👍👍👍 እኔማ ደጋግሜ ብስማት አትስለችም
አሪፍ ነው በጣም።
❤❤❤❤
ከአያት አደባባይ ጀምሬ እስከ ጦር ሀይሎች እስክደርስ ደጋግሜ ባዳምጠውም መርካት አልቻልኩም ስመለስም እደግመዋለሁ።
I'm number one fan of this beautiful vocalist
Betam ambesa nech l love her
Babure babure
Me too I always listen this song selene yemetezefen yemeslegal
😂😂😂@@abrehamsori2492😅😅😅😂😂😂😂
እና በዛ አዛ በሆነ ባቡር በሙቀቱ እና 😷😷 ሙዚቃ ማጣጣም ከቻልክ አንተ ትለያለህ
Kal you deserve standing ovation ብድግ ብዬ አጨበጨብኩ!
ይገባታል
@@smarthabesha3170
"Standing Ovation" I Love it and well deserved
በጌታ የሚገርም ሙዚቃ
ግን ከተለቀቀ 4 ቀኑ ብቻ ነው ስሰማው አዲስ አልሆነብኝም ግራ ስለገባኝ ነው
በጣም የወደድኩት ሙዚቃ
እምነት ጨዋነት ሴትነት የተገለፀበት ማራኪ ሙዚቃ
Kal-Kidan is so talented. We must protect her at all cost.
yes give her protection 😆
🤣🤣
😂😂😂😂😂, security qeTerelat
የማን አረከኝ የኔ እንዳላልከኛ ተወኝ በቃ ለራሴ አታጣላኝ ከነፍሴ…!!! ቃልዬ ምርጥ ስራ ነው 🫶🏼👌🏽
😭
😢😢😢
ባመነው በራስ ሰው የተቀጣ
ቢነግር ቢያስነግር ምን ሊያመጣ
መውቀሱ መክሰሱ ካላስካሰው
ዝም ነው የሚለው ሰው ያጣ ሰው 😢አንደኛ ድምፅሽም ይገርማል በርቺልን ❤
Zim 😮😮😮😮😮😮q🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Weyyyy yesew lib metsebru sewochh gin...lebona yestachew!! I can't stop listening again and again, I love 💗 it. Her song and physical expression are the way she tells the story.... wow
tik tok ላይ አይቶየመጣ😊😊
it's pain full betam at this time ene ezi feeling lay negn ...alchalkum 🥺🥺🥺🥺😭
Enin🥺
የኔዎ ብሎ ነበር ከዛ ያለ ምክንያት ሄደ በጣም ያማል ከባድ ነው 😢😢
How old r u
Me too 😢😢😢
@@addyassefa5656
23
እፎይ ወጥቻለው ከዚህ ስሜት😊እዚህ ስሜት ውስጥ ያላችው እመነኙ ትወጣላችው ፍፅማችው ያሰው እያያችሁት እራሱ ትረሱታላችው እመኑኝ. ያም ከ4 ልጅ ብሃላ ከብዙ እመት ትዳር ብሃላ ነው ምላችው! ሴቶችዬ በርቱ ወደፊት ብቻ
ጀግና
😢😢😢 እሺ
በጣም ፡ ይወጣል ፡ እኔም ፡ አልፌበታለሁ ፡ ከብዙ ፡ አመት ፡ ትዳር ፡ ልጅ ፡ ቤተሰብ ፡ ሁሉም ፡ ይታለፋል ፡ እነደዉም ፡ ለተሻለ ፡ ነገር ፡ ፡ እህቶቼ ፡ በርቱ ፡ እራሳቸሁን ፡ ጠብቁ ፡ ይታለፋል ፡ ሁሉም ፡ ለበጎ ፡ ነዉ ፡ በዚህ ፡ አጋጣሚ ፡ ዘፋኛን ፡ ሳላሰንቅ ፡ አላልፍ ፡ የተጨበጨበለት ፡ ነዉ ፡ 🙏🙏🙏👏🏾👏🏾👏🏾
Gen Esekemeche 25 Amete New Be Tdar 2 Amet Honegne Leleje Sel Eyenoreku New Gen Kebedegne Akategne Tedar Maferes Edemetasebut Kelal Adelem
@@mesiekubay6249 እውነት ነው ከባድ ነው ውስጡ መሆንም ከባድ ነው በተለይ ልጅ ከመጣ በኋላ። አንድ እውነት ግን አለ ጤነኛ ባልሆነ ትዳር ውስጥ የሚያድጉ ልጆች የበለጠ ተጎጂ ናቸው። በርቺ መልካሙን ያምጣልሽ
ምርጥ ድምፅ ምርጥ ዜማና ግጥም መልካም እድል ቃልዬ
ብሰማው ብሰማው መጥገብ ያልቻልኩት ምርጥ ሙዚቃ
When she hits high notes, it's gets better, warm, rich snd sweet voice.
የአንቴ እና የወንዴ ሌላ ድንቅ ጥምረት! ያምራል በጣም ቃሊቱ!!!
Wow so sweet voice with great lyrics & melody I really like it teach me and took me my personal life ❤You gifted girl proud of you !! Blow me away 😍😍😍
የራሴን ህይወት ያየሁበት ስራ ነው በርቺ
ብቸኛ ባልሆንም ፤ በጣም ደስ የሚል ክሊፕ ነው፣ ይጋባል ስሜቱ፡
I'm the States and don't understand a word she saying...and can't stop listening to this...SUPERB GROOVE!!!
She’s basically saying , you called me your own why did you break your promise, if you didn’t want to be with , if I didn’t make you happy why didn’t you leave me alone,
እንዲህ ነው እንጂ ሙዚቃ አርቆ ሲወስድ ደሞ ቆንጆ ነሽ 😘😘😘
ዘፈኑ በጣም ያሳዝናል እደዛ ልትሆኚ ትችያለሽ ግን አታስቢ እግዚአብሔር አንቺ ጋር አለ ከብቸኝነት ያወጣሻል እሱ አይዞሽ😢😞 ግን ዘፈኑ ምርጥ ነው በዚው ቀጥዪ 😘
የአመቱ ምርጥ ዘፈን(ሙዚቃ) ነው ግን ብዙ አልታየም ለምንድነው ዘፋኟን ሳላደንቅ አላልፍም ኑሪልን ብዙ ስራ እንብቃለን ካንቺ
An instant classic. Kudos for all involved.
My first coment for ethiopian music #1 music it makes me imotional when i listen this music
Iuy6hh
Good 👍 one
ለመጀመሪያ ግዜ ያየሁሽ አሪፍ ድምፅ ነው ያለሽ
በጣም የሚያምር ዘፈን ነው የሰራሽው
የግጥሙም ሀሳብ አሪፍ ነው። ዜማውም ከነክሊፑ
በተለይ አዘፋፈንሽ ያምራል ዘፈኑን ወደሽው ተመችቶሽ ።የሰራሽው ያስታውቃል ።በተቻለኝ አቅም በሙያተኛ እይታ ተመልክቼ የተሰማኝን ለመግለፅ ሞክሪያለሁ አመሰግናለሁ በርቺ
ያኔ የኔዋ ብለኽኝ ነበረ😢😢 ስትይ ድምፅሽ ማማሩ እና ልብ ውስጥ ስርስር ብሎ ይገባል በዛ ላይ የኔ ህመም ነው ይዘሽልኝ የመጣሽው ቃልዬ ትችያለሽ ጎበዝ
The best intense music that I have heard in the long time...I just loved it ❤❤❤
🌹🌹🌹🌹🌹ውዴ እጅግ በጣም የሚያስደስት አዘፋፈን ስልት ተጠቅመሻል በርቺ🌹🌹🌹##
Amazing Song with a beautiful lyrics and melody wow❤
ግጥም እና ዜማው በጣም ጥሩ ነው ። አዘፋፈንሽም ስሜት አለው ችግሩ ሙዚቃ ቅንብር እና አሬንጅመንት ላይ ባዶ ሆነ ። እርግጥ saxophone መግባት አለበት እያልኩ ሳይሆን ድራሞቹ ከሙዚቃው እየጠነከሩ ቢመጡ ማለትም build up እና hot የሚሆንበት ቦታ even vocal ላይ double አልሆነም አዝማቹ ከ ዘማቹ የሚለየው በዜማ ብቻ ሳይሆን በሙዚቃው ነው ። የምር ግጥምና ዜማው 8/10 ሙዚቃው ጭራሽ demo take ነው ሚመስለው
teru agelalets
hopfully she'll revised on remix
I don't understand the language but i am crying.
ድምጽሸ በጣም ደስ ይላል ጨዋ ነሸ ረጋ ብለሸ ነው የምተዘፍኝው ከነአለባበሰሸ ሲመስለኘ የኘሮቴሰታን ዘማሪ ነበር ካለተሳሳቱክ ግን ቆንጆ ድምፅ አለሸ በርቺ፡፡
So impressed by what a nice melody, it is! thank you sis
የብዙ እህቶች ታሪክ😢
You have an amazing voice….love the song too ❤❤❤ keep it up
Finally a song that describes my heart that aces in pain!! 😢😢 why can’t some people just say they don’t want anything insted of leading you and making you drop all your cards just for them to get up and leave!!
ye ewnet betam arif sera new geremeshign andega nesh
There is to much clarity and strength in her voice such a unique talent! ❤️❤️❤️
Just watched her live on ebs. She has an amazing voice. I’m actually happy that we have a new and upcoming star ❤
ድንቅ ስራ ነው በካፉ ላይቲንግ የካሜራ ሼኪንጉን ጨምሮ ከታሪኩ ጋር የተዋሃዱበት ሁኔታ ተመችቶኛል ጀግኖች።ድምጻዊቷም እንዲህ አይነት ስራ ለመዝፈን መምረጧም ተስፋዋን ያሳያል።ግጥሙ ትንሽ የአንደኛ ወገኗ ultimate want ላይ ትንሽ ግልጽነት ማነስ ተሰምቶኛል ግን ጥሩ ነው!
👉መኪና ያለውን ሳይሆን ልብ ያለውን የሚወዳችሁን አግቡ🤙
Eski men leunet alew huletum ande nachew
ነጭ ድሀም ቢሆን ቀን ሲወጣለት ገንዘብ ሀብት ሲመጣ ሌላ ፍለጋ ነዉ የሚወጣዉ ጥጋብ ሁሉንም ያስረሳል።
WOW kal you are different ! You are talented, I have no words,we love you from 🇪🇷🙏
አሁን ያለሁበት ሁኔታ ነው ውስጤን ነካሽው ኡፍፍ የተከዳሁ ስው ነኝ 💔😢😭😭😭😭
Ayzosh weym ayzoh negem lela ken new lematirebaw alem atikfa
@@debesayteklay4985እለያለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም ያለ አንዳች ጠብ በስላም ለስራ ብሎ ወጦ ደውሎ ፈትቸሻለሁ ስትባይ ምን ይስማሻል እስካሁን አይደለም እኔ ቤተስቦቸ ህልም ነው ይመስላቸው ለማመን አቃተን ግን ምን ተደርጊይዋለሽ እኔም ተወዛግቤ አለሁልሽ ሲጠይቁት ምንም ጥፍት እንደለለኝ ግን በቃ ተፍተናል ነው እሚለው እኔም ከልጆቸ ጋር ኑሮዬን እየገፍሁ ነው ግን ተስዳድበሽ ተጨቃጭቀሽ ስትኖሪ አንድ ቀን መቸም መለያዬታችን አይቀርም ትያለሽ የእኔኮ ምንም ነገር መጥፎ ተነጋግረን አናውቅም በንግግር ነበር እምንፈታው ምን እንደነካው አላውቅም ለዚህ ይመስለኛል መለዬቱ የከበደኝ ለማንኛውም አመሥግናለሁ
@@smarthabesha3170ayezosh 😢yen wed egzabher yeteshalewn yagenagnesh berchelgn egzabher meles alew eshi ye seten leb sebero mehede le enesu men ayenet destan edemisetachew alawekem yen mar tselye eshi egzabher meles alew ❤❤❤❤😢😢😢😢
Yeman yeman yeman arekegn yene endalalekegn...
Kaladerekuhe destegna lehunebet bechegna...
Wow that's great message..tnxs❤❤
Waw dass yamile music naw erasen naw yagalatselgn bechagn nagn ene
ምንም ማለት አይቻልም 100%👏👏
የውነት እጅግ በጣሞ ደስ ይላል 7 አመት ወደዃላ ተመልሼ ትዝታውስጥ እንድገባ አደረክሺኝ።
Wow wow!!!!!! Am from🇪🇷but speaking of reality zis girl is chosen to be an artist....ya every body try zis song while lying on a bed...የኔ በታም ደስ ይለው.።don't forget any 1 who try it don't pass wiz out like ጓደኛየ.....❤❤❤❤
What a lovely voice and super lyrics ❤❤❤
The melody young singer Kalkidan, your song is truly impressive and sweet voice with great lyrics & melody. Proud of you!
woww new le ine new yetezefenew😢😢
ማነው እንደኔ በሰደተ ላይ ብቸኛ 👍
የምወደውን ከቀበረሁ 15 ቀኔ 😢😢😢😢😢
አይዞን ወደ
@@Lubabayimer-bu6tf እሸ
አይዞሽ ማር❤❤❤❤
What a voice! she has lovely voice! she is cute too! Derbaba konjo Ethiopiawit. You know what this is my true life! Exactly my life! Asleqeshgn!
ክብር ለ አውራዎች ..... ሙሉ ዘፈን ብየዋለው ❤
Beautiful and wonderful voice, I like it❤️👸🏽
ታምር ግዛው pro max ❤
indid.
I was about to comment on tbat😂😂😂
Amazing work kaliye 💯⚡️
በጣም ያማል አጥንት ሰርስሮ የሚገባ ነው 😢 አልቻልኩም ምርጥ ዘፈን ነው በርቺ❤
WONDERFUL Performance. This is a footstep to develop Ethiopian music.
No comment at all. You did it more than what music needs‼️
i love this music form eritrean
ክሊፑ በደንብ አልተሰራም ሙዚቃዉን ጎድቶታል
ኢቢኤስ ላይ የቀረበዉ በጣም ያምራል
ገራሚ ስራ ነዉ
Wow! What a music!!!!!
What a song 👏👏 this is underrated
Wow amazing music 🎵❤
Beautiful!! Great job 👏
በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው በርቺ 😘☺🥰
This is my real life before four years .......... thank's for your musical truth of expressing my truth to those who laugh on me when i was crushed internaly so much and feel alone for not talking other for not to be bulleted by other including my family......❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
The video clip similar to Sam smith’s song (I’m not the only one) but it doesn’t matter. You did great job 👏
Welahi ihe musika eska zare kademetkut modern ethio bexam yileyal leb mineka musika new yewunat kanchi gena bezu entabikalen berchilen kaliye❤❤
Nice song 🎵 👌 plus music arrangement sounds is very good job👍 👌
I think you are the best singer of this year❤❤
A golden voice I really loved how you experienced ...
ቢደመጥ የማይሰለች ሁል ጊዜ ሊላ ስሜት ነው ያለሁ ዜማዋ ቃል ድንቅ ነሽ በጣም
የሙዚቃ ቅንብር 1ኛ ምዚቃ ግጥም everything is perfect❤
ዋው ጆሮዬ ደስስስ አለው❤
😂
የሙዚቃው ኢንዱስትሪ እጅጉን በወረደበትና ጆሮዎቻችን የሚያደምጡት ባጡበት ወቅት ሁለት ወይንም ሶስት እንስትቶች ተስፋ ፈነጠቃችሁበት። ስሜትሽ ሁላችንም በአንድ ወቅት ያለፍንበት ነውና ነካከተሽናል። ከአይን ያውጣሽ።
ትክክል😢
Yene konjo ende melkesh yamare music new berchilign❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ሴቶች በብዙ መልኩ ጎበዞችና ውጤታማ ናቸው ሙዚቃ፣ አትሌቲክስ፣አመራር ሌላው ቢቀር በእግርኳስ ከወንዶቹ የተሻለ ብቃት አላቸው በኔ ግምት ከጣይዋ ጠ/ሚ ሴት መሆን አለባት። ድንቅ ድምጽ ትንሽ የሙዚቃው አሬንጅመንት የቃሉን ትርጉምና ሀይል አላወጣልንም ራቅ አለ ቡዙ ክፍተቶች አሉት።
Number one ☝️ good job kal💥
የብዙዎቻችንን ስሜት ነው የዘፈንሽው 🥺
so touchy song with amazing crispy voice.
Gena zarie yene simet yemigexi music thanks kaliye
Kal u know eko you are so gifted bravo 👏👏 good luck ❤❤
It's really wow song ❤
ይሄ ዘፈን ሳየዉ እንደ ሳም ስሚዝ I am not the only one የሚለዉን ዘፈን ይመስለኛል
Loving the growth from the first song
አህ በጣም የታከተኝ ነገር ቢኖር ፍቅር ነው በቃ ስቃይ ላይ ነኝ ራሴን ሙሉ ሰጥቼ እወዳለሁ ግን .........ተዉት ሁሉን ካወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል እኔም የመከፋት ሂወቴን ለምጄዋለሁ ልኑር እየከፋኝ😢😢😢😢
አይዞሽ ዉዴ ጠካራ ሁኚ😥😥
Ayezosh yen mar hulu yalfal seberosh yehdewem ye ejun yagegnewal😢ayezosh
When I listen this music it makes me cry 😭😭😭🥺
አሪፍ ስራ ነው ያው ሐበሻ ብሶት ይወዳል ስራው ግን አሪፍ ነው
ትዝታዬን ቀሰቀስሽብኝ 😢😢😢😢😢