Mesay Tefera - Dehna Yigtemesh - | ደህና ይግጠምሽ - New Ethiopian Music 2024 - ( Official Lyrics Video)
Vložit
- čas přidán 7. 06. 2024
- Dehna Yegtemesh - ደህና ይግጠምሽ - New Ethiopian Music 2024 - From Brand New Mesay Tefera - Album - Yeleben
Available now on all digital stores
Enjoy Yeleben Brand New Album by Mesay Tefera From digital music stores above.
Melody - Mesay Tefera
lyrics - Natnael Girmachew
Arrangement - Tamiru Amare
Mastering - Kirubel Tesfaye
Executive Producer Mesay Tefera
© Copyright: Mesay Tefera. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Facebook - share/z4WeTA...
Instagram - mesay__tefe... - Zábava
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።❤❤❤
Amen Amen Amen
ልብሽ ወዶ ሰው አይጣ
ላንቺ አይስጥሽ የኔን እጣ❤
እሚገርም ስራ ነው ልክ እንደ90ዎቹ ይሄን ትውልድ ይህን ዘመን የሚያረጋጉ ስራ ናቸው እናመሰግናለን አረፍ ብለን የምናዳምጠው ሙዚቃ አገኘን
አቤት ግጥም ናትናኤል ግርማቸውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ሰው እንዴት የአመታት ኑሮን በደቂቃ ይገልፃል ይሄ ስጦታ ነው አይወሰድብህ ተባረክ
ይልማ ገብረአብ አበበ መለሠ አይደገሙም
በቲፎዞ ነው እንዴ
ወንደሠን ይሁብን
የት አረከው ወዳጄ
ሣሚ ሎሬት አለ በማንም የማይለካ
ሁሉም በጣም ጎበዞች ናቸው ክብር ይገባቸዋል
የሄደ ሁሉ ደህና ይግጠመው ለሸኚዉም የተሻለ ይሰጠዋልና! በወንድምህ በግርምሽ ልደት ቀን የተለቀቀው አልበም በጆሮ ይለቅ!!!
I can't stop listening to this track
እንኳን
Same here ❤❤
ናትናኤል ግርማቸው 🤝ትክክለኛው የይልማ ገብረአብ ተተኪ ነው ❤️ጊዜህን ይባርክልህ መሳይ ተፈራ ትቺላለህ ❤️❤️
በሽተኛ ነህ ይልማን ለምን ትጠራለህ😊
አለማየሁ ደመቀ ብስራት ጋረደው ሎሬቱ ደሞ አለ ሣሚ ሎሬት
ሁሉም ደህና ይግጠመው ❤❤❤
ወይ እንዴት ነው ልብ ስፍስፍ እሚያረገው 😊😊😊ዜማው ግጥሙ ኡፍፍፍ የጻፈው እጅ ይባረክ መሳይ ደሞ እንዴት እንዳሽሞነሞነው በጣም ወድጄዋለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ናትናኤል ግርማቸው የዘመናችን ይልማ ገብረዓብ
በትክክል 😊
በአንድ ቀንም የሚወደድ ዘፈን ይሠራል
ዋው የመጀመሪያው አድማጭ እና ኮሜንት እኔ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ❤❤
ከህሉም track እቺ best ናት በርታ መሳይ🤝
በስማም ጌታን እልፍ እልፍ እያረኩ ላዳምጥ ገብቼ እየደጋገምኩ ነው ኦ
በርታ መሳይዬ ለሁላችንም ደና ነገር ይግጠመን😭💕 👍💕
በቃ ቃላት የለኝም የሆነ ልብ የሚገባ ነገር ነው ❤የማይሰለች
የማይሰለች የማይጠገብ ስራ
ግጥም፣ዜማ፣ድምፅ፣ቅንብር ሁሉም ነገር ጥንቅቅ ብሎ የተሠራ እጅግ በጣም ቆንጆ አልበም ቆንጆ ሥራ ነዉ። ድምፀ መረዋዉ መሣይ ተፈራ ሥላስደመጥከን እናመሠግናለን።❤❤❤
...ምንም ባላቆይሽ ከኔ:
ክፉሽን አልየው ባይኔ!"
*
*
*
አመሰግናለሁ የሚገርም ስራ ነው ሙዚቃዎችህ ሁሉም ሱስ ሆነውብኛል በርታ ወንድሜ🙏🙏🙏
Wowwww yemr. Bexame yemegerme nw. Bezuu exebeqalwe. Kanthe. Yemr. Beretalegne wedma
ፈጣሪ ልሳንህን ሺ ዘመን ያሰማን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
The best track berta
ይህ ደግሞ ከሁሉም የባሰ 1ኛ 👌 🔥🔥 ደህና ይግጠምሽ
ከ90ዎቹ ወዲ ዘፈን ተዘፈነ❤❤
እስኪ የዜማ አፍቃሪዎች የታላቹ 👌😍😍
ወይ ዜማው ገዳይነው
Zemaw yerasu new eko mesay gobezi yezema derasi new
Lyrics and Melody with beautiful voice ❤❤
ጥልቅ እይታ መልካም እይታ "ደህናው ይግጠምሽ "❤❤❤❤❤❤❤
Mulu alebemu❤❤❤omg I think am addicted😮balegn gap Hulu online negn even busy sehon eyetenadedeku nw. I don't want to stop hearing us golden album. Thanks egzer yakeberelen wendeme endi ademach meyakeber Sera yezekelen selemetak.keep rocking bro big fun of u❤❤❤
Best songs mesay
ለኔ ብቻ ነው ጎሳዬ ተስፋዬ የምሰማ ነው የመሠለኝ ዋው መሳይ ❤❤
ይሄን ሙዚቃ ሲሰማ ማነው እንደኔ ሆድ የሚብሰው 😢😢😢
መሳዬ ምርጥ ስራ ነው በርታ ❤❤❤❤
My ex ehen gabezegn what i've to do😢
Weyene 👏👏👏👏👏 mnm malet alchelem yeleben new yalekelgin
እደጠበኩ ነው ያገኝሁ የሚገርም አልበም ሰተኋናል ተራ በተራ ማጣጣም ብቻ ነው🎉🎉🎉!!!
Wow 👌ግጥሙ በዛ ላይ ዜማው ቃላት የለኝም
❤❤best track.
We're still enjoying your pure voice with the fantastic composition🎉❤
በጣም እንወድሃለን ብርታልን መሳይ 👍👍👍
❤ትችላለክ ደና ይግጠማት ብያለው❤
በእውነት አንተ ትለያለህ..............
ልብሽ ወዶ ሰው አይጣ
ላንቺ አይስጥሽ የኔን ዕጣ
ንዝረት⚡❤🔥
በእንባ ታጅቤ ሰማሁት
😭😭😭ወይኔ በጣም ልብ የሚሰብር ሙዚቃ 😭😭😭😭
Wey.......demtse besmeammmm.....gerami musika❤
መሳይ ተፈራ ሁሌ አንደኛ በጣም ምርጥ ስራዎች
❤❤❤❤
This one hit different 🔥🔥🔥🔥🔥
ደና ይግጠምህ😢😢🙏🙏🙏ከባድ የዉስጥ ስሜት
What a melody...demo dimtsehhh😊
ይለያል mesay ❤❤❤❤❤
I love this one u nailed it man🙏🙏🙏🙏
Yehone yemayselech
በጣምየሚገርምዘፈንነው❤❤❤❤
Mesay 🎉🎉🎉🎉 wowwwe
ደህና ይግጠምህ ደህና .....😢😢
Betam Konjo Alebem Des Yelale !!!!
Abzagnaw musica gn meleyayet ga yatekore musica new,,,
ደስ የሚል ዘፈን Waw
Wow zemen maysherew music
ሁሉ ደና ይግጠመው
so cooooool
Ychi track tleyalech❤
Wow best album
Dehna yegtem 😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤aendya
ትችላለህ ❤❤❤❤
Exellent!
1gna mesay ❤❤❤
woooooow u should do ur melody z whole album wow
What a voice you are on fire 🔥
Dehna yegetemeshhhh😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
mert sera new Good luck brother😍😍😍😍😍😍😍😍😍
Amazing voice 🎧♥️♥️♥️
Echi yabedech nat👌👌
Betame merte sera wudema bereta
#Mesay#Good luck 🎉🎉🎉🎉🎉
Great Job
❤❤❤🎉🎉🎉መልካም እድል
Literally no words for this track😊😊❤❤❤
Ere subscriber enarg
Thank u nati and mesay የልቤን ስለ ተነፈሳችሁልኝ
Wow best albem👏👏👏
አንደኛ 🎉🎉🎉🎉
wow betam arif newwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwww
❤❤❤❤❤❤
🔥🔥🔥🔥🔥
የምር #ናትናኤል ይችላል ።👌👌👌
Exactly❤
bexame migerm sira. berta
Wow ❤
መልካም እድል ወንድሜ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥👏👏👏👏👏👏
#1 yelyal bro
Mesay be fkr yetegoda yimeslal
Good job bro
❤❤❤
Mesaye i think its for your beloved wife yabesera i love it good luck
Ketilbet Mesaye
Tamru amre respect
Wow amazing lyrics and nice melody with Best voice #mesay thanks alot
ምርጥ ስራ 🎉🎉🎉🎉
Mariamn kalat yelegim endet endewddkut lemglts weyn getem demts zema ooo #1❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 bertalen
ጸዴ ነው ❤❤❤❤
ደህና ይግጠምሽ ደህና
የሸኘ ደጁን አያምንምና
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢