የጦር አዛዡ ፋኖን ተቀላቀሉ፡ምስጢሩን ተናገሩባለስልጣኑ ከሚሴ ላይ ተገደሉ፤ ኢሳያስ ተከሰዋል የዶ/ር ዳንኤል የመጨረሻ ንግግር ‹በቃኝ›

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2024
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    rohamedia202...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Komentáře • 76

  • @Ashenafi2121
    @Ashenafi2121 Před 3 dny +20

    ሰው መሞት ላይቀር ለህዝብ ቆሞ መሞት ክብር ነው ክብር ለጄኔራሎች 💪🏻🙏🏽✌️‼️

  • @user-zg3rc5if8l
    @user-zg3rc5if8l Před 3 dny +5

    ድል በግፍ ለሚታረደው አማራ ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před 3 dny +6

    ነፃነታችን በክንዳችን አማራ ወጥር ለልጆቻችን ነፃ አገር እንስጣቸዉ 💪💪💪💚💛❤️

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před 3 dny +5

    ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ

  • @FufgdEbjfh
    @FufgdEbjfh Před 3 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አማራዉተራራዉ❤ጀግናዉፋኖ❤

  • @adanechwoldegabriel7558
    @adanechwoldegabriel7558 Před 3 dny +4

    💪💪💪💪 ድል ለፋኖ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před 3 dny +1

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪 💚💛❤️ ፋኖ ያሸንፋል 💪💪💪 💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪 💚💛❤️

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 Před 3 dny

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዘብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před 3 dny

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @werdukuae2466
    @werdukuae2466 Před 3 dny +2

    አማራ እስከመቸነው እየታገተና እየተገደለ ያሳዝናል 😢😢😢

  • @ethiopiafirstgisla88
    @ethiopiafirstgisla88 Před 3 dny +3

    ሮሐ ሚዲያ መዓዚ ሰላም የአምልክ ሰላም ይብዛልሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @belaineshyalew3571
    @belaineshyalew3571 Před 3 dny

    Thank you for your service ❤💪🏼🙏👍

  • @seay2550
    @seay2550 Před 3 dny +2

    የአብይ አህመድ ብልግና ፓርቲ በብርሃን ፍጥነት እየተናደ ነው!❤❤❤

  • @user-yx6de3du7u
    @user-yx6de3du7u Před 3 dny

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @MuluAmare-nw4ut
    @MuluAmare-nw4ut Před 3 dny

    ድልፍኖኖኖኖኖኖፍኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamassefa
    @selamassefa Před 3 dny +2

    አይ ጋላ መቼ ነው ግን ከበታችነት ስሜት የምትላቀ ቁትውይይይይይይይ🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 Před 3 dny

    ኢትዮጵያዊያን አንድ ለመሆን ጊዜ አሁን ነው

  • @Kglighthandler
    @Kglighthandler Před 3 dny +2

    የጀረራት ተፈራ ማሞ ፋኖን መቀላቀል ትልቅ ማርሽ ቀያሪ ሁኔታ ነው። ድል ለተገፉ ሁሉ ፕሁን።

  • @asmarebezuneh2267
    @asmarebezuneh2267 Před 3 dny

    አማራ የንጋት ወጋገን ላይ ነው ድል ለፋኖ ዘለዓለማዊ ክብርና ሞገስ ለአማራ ህዝብ ሲሉ የደም እና የአጥንት ግብር እከፈሉላሉት ጀግኖ ች

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před 3 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 Před 3 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Před 3 dny

    ወገኖቼ አገራችን በአብይ አህመድ የማፍያ ቡድን በከፍተኛ ችግር ውስጥ ገብታለችና ወገን ከተኛንበት እንነሣ በተለይ በመላው አለም የምንገኝ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በአይን የሚታይ ብዙ መከራ እየደረሰባት ነው አሁን ደሞ በጣም የከፋ ነው እንቅልፍ የሜሠጥ አይደለም በየተራ ከመበላት በአንድነት እንነሣ !!!

  • @ayehudesalegn8660
    @ayehudesalegn8660 Před 2 dny

    mazuka you are so smart

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fg Před 3 dny

    Dele la amhara fano❤❤❤🎉🎉🎉

  • @GetnetMoges-qu2sb
    @GetnetMoges-qu2sb Před 3 dny

    በላአይ ቤት እኔ ወረሞነኝ ማአለት የለም የአማራን ቢሔር ግደልልኝ የለም

  • @zegeyesabom5538
    @zegeyesabom5538 Před 3 dny

    ሰላም

  • @user-iq1wy1fj4r
    @user-iq1wy1fj4r Před 3 dny

    Bravo general tezera

  • @EhiteWondimagegn
    @EhiteWondimagegn Před 3 dny

    በዚህ ወቅት እኔን የሚገርመኝ ትምህርት እያሉ ሥሄዱ ታገቱ ተገደሉ የሚለው መግለጫ ወላጅም ልጆቹን ወደትምህርት እያለ የሚሸኘው እንዲሁም እማራለሁ እያለ ከወላጆቹ ተነጥሎ የሚሰቃዩ ወጣቶች በዚህ መንግሥት በሌለበት ወቅት ላም አለኝ በሰማይ አይነት አካሄድ ቢቀርና ሐገሪቱ ሰላም እሥክትሆን ቢጠብቁና ያለአስፈላጊ መሥውእትነት መክፈሉ ቢቀር ጥሩ ነው ።

  • @BetiBe-sf6vi
    @BetiBe-sf6vi Před 3 dny

    2

  • @nmariam123
    @nmariam123 Před 3 dny

    "ligelbetugn new keseltane" abiy ahmed

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 Před 3 dny +1

    ዣንጥራር አባይን የሚገልልኝ ወረታውን እከፍላለው ይሄን ፊተ ሰፊ ባንዳ አንገቱን ይዞ አንበርክኮ በግንባሩ የሚልልኝ ፈልጉልኝ

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h Před 3 dny

    Ethio 360 ብለሽ አስተካክይ ከፍፍይ

  • @yebelay1253
    @yebelay1253 Před 3 dny +1

    ይህንን የቤት ማስታወቂያ ለማነው የምታቀርቡት ? ይህ ማስታወቂያ በፍጹም ትክክል አይደለም ፥ በአሁኑ ሰዓት የኦሮሙማው ፋሽስታዊ አገዛዝ እየፈረሰ ስለሆነ ቤት ግዙ ተብሎ ማስታወቂያ መቅረብ የለበትም ፥ ምክንያቱም ሕዝብን ለማቅለጥ ካልሆነ በስተቀር ትክክል መስሎ አይታየኝም ፥ የሚገነቡት ብዙዎቹ ሕንፃዎች በሙስናና በብድር መልክ ከሕዝብ የተዘረፉ ስለሆነ ስታስተዋውቁ ጥንቃቄ ብታደርጉ መልካም ነው ፡፡

    • @user-tn3cd9cl8w
      @user-tn3cd9cl8w Před 3 dny

      ዲያስፖራው እንደሆነ አይገዛ ከዚህ በኋላ አገር ቤት ያለዉ ሰዉ ደሞ እንኳን በሚሊዮን አዉጥቶ ሊገዛ መከራየትም ከብዶታል ለማን እንደሚያስተዋዉቁት አይገባኝም ሁሉም ላይ ነዉ ደሞ ማስታወቂያዉ ለዩቱበሮቹ ገንዘብ ስለሚያስገኝ አልፈርድባቸዉም ግን። ለባለቤቶቹ ኪሳራ ነዉ ።

  • @yirdawmengistu
    @yirdawmengistu Před 3 dny

    dilli lefano

  • @eskinderhailemariam3078

    ምክር ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖር የሰው ልጅ የመታገት፤ የመገደል፤ የመታሰር ፤ የመዋረድ አደጋ እፊቱ የተደቀነበት ሁሉ ወደ ፋኖ መቀላቀል ትግል ብቻ ሳይሆን እራስንም ማዳን ጭምር ስለሆነ እራስን ማዳን ይሻላል እላለሁ። ለነገሩ የዚህ ስጋት የሌለባቸውም ቢሆኑ ሆኖም ይህንን አፀያፊ ድርጊት የሚጠላም እንዲሁ ቢቀላቀሉ ሠላምን ያጎናፅፋቸው ይሆናል። ድርጊቱን የሚፈፅሙት ደግማ ድርጊታቸውን ቢያቆሙ የበለጠ እንደሰለጠነ የመኖር ጅማሮን ያፋጥንልናል። ሙሉውን ስላነበቡ አመሰግናለሁ። ድል ለተገፋ የሰው ልጆች። ኢትዮጵያ ለዘለዐለም ትኑር

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494 Před 3 dny +1

    መንግስት እዲስ እበባን ና ቤተመንግሰቱን እየገነባና ለቱሪስት ናፍቆት ላይ ያለው ደህንነቱ የተዳከመ እገሪቷን ካዲስ እበባ ውጪ ምንም ቁጥጥር የሌለው መንግስት ህዝቡን አስጨረሰው ነው

  • @zemares4325
    @zemares4325 Před 3 dny

    Shene and aby are the same.

  • @user-us3jk7ot3n
    @user-us3jk7ot3n Před 3 dny

    ዘገባችሁን አስተካክሉ፣ ባንድ በኩል በማን እንደተገደለ አልታወቀም ትላላችሁ፣ በሌላ በኩል ደግሞ ዞኑ በሸኔ ተገደለ ብሎ መግለጫ አወጣ ትሉናላችሁ፣ በሽኔ ተገደለ ከተባለ ፋኖ ጋር መደወልስ ለምን አስፈለገ??? ለምስክርነት ???

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Před 3 dny

    እባካችሁን ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ለዚህ ገዳይ አብይ አህመድ አሊ የኖቤል ሽልማት ለሠጠው ድርጅት የሠላም ሽልማት ለማይገባ ው ገዳይ በመሥጠቱ ተጸጽቶ ሽልማቱን ውድቅ እንዲያደርግ እንጠይቅ በመላው የምንገኝ የሠው ፍጡር የሆንን ሁሉ ይመለከተናል :: ተቋሙ ሽልማት ውድቅ የማድረግ ሕግ ባይኖረውም የመጀመሪያውና በዚሁ ወረበላ ምክንያት ሕጋቸውን የሚቀይሩበት እንደሚያጋጥም ተገንዝበው መሠረዝና ሕጉን ማሻሻል ይገባል እባካችሁን !!! ካፔን ይደረግ

  • @Israelxox
    @Israelxox Před 3 dny

    Don’t say, chirtian then, say their names

  • @mggg8841
    @mggg8841 Před 3 dny

    Agatchu yeshimles wetaderotch yeoromia leyu haile yemibalut awerawotch natchew shene adelem

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Před 3 dny

    ይህን ወረበላ ቡድን ገዳዩ አብይ አህመድ አሊን መንግሥት በማለት መዘገባቹን አቂሙ ይህን ቡድን በየሚዱያው ንፁሐንን መግደል አቊም ልንለው ይገባል ገዳዩ ወረበላው የሸኔው መሪ አብይ አህመድ አሊ በቂጥጥር ሥር መዋል አለበት ለፍርድ መቅረብ ይኖርበታል ::

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Před 3 dny

    ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው
    ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው
    ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው
    ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው
    ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው
    ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው
    ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው
    ቀዳማዊት ወራዳ ዝናሽ ታያቸው

  • @user-er1lb3kx9f
    @user-er1lb3kx9f Před 3 dny

    You are tagirey i now you

  • @Sarah-kg6mb
    @Sarah-kg6mb Před 3 dny

    ኪሚሴ የለዉ ጋላ ሁሉን ማጥፋት ነዉ

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Před 3 dny

    ኦነግ ሸኔ ማለት የገዳዩ ስልጣን አስጠባቂ ሲሆን በገዳዩ አቶ አብይ አህመድ አሊ የሚመራ ገዳዩ የሚያስታጥቀው መሆኑን ስንቶቻችን ተገንዝበናል !!

  • @workuferede2235
    @workuferede2235 Před 3 dny

    አብይ ሸኔ ነው እንጂ ኬሚሴ የአገዛዙ የጦር ማዘዣ ናት እና ኦነግ ሸኔ በሰማይ ነው የሚመጣው በምድር ነ?

  • @agdr895
    @agdr895 Před 3 dny

    አሁን አዩ ጩፋ ቢታሰር ምን ወንጀል አለው? ይህ ሚዲያኮ የኢትዮ ፎረም እህት ኩባንያ ነው።

  • @ZeraYakob
    @ZeraYakob Před 3 dny

    “የእምነት ነፃነት” በሚል ሺፋን አኤርትራን መዎንጀል ድድብና ነዉ። መሰረታቼዉን በዉጭ አገር ያደረጉ ግን የሃገራትን ነፃነት ለመግፈ ፍ በሃይማኖት ስም የተቋቋሙ ህዝብን ከፋፋይ እና የአገር አንድነትን አናግተዉ ለዉጭ ጠላት ለማስገዛት የሚታትሩ ናቼዉ። ዉሃቢየ ሰለፊ ሀሸይማኖት ሳይሆን የ ሳኡዲ ቱርክ ቅጥረኛ አገር አፍራሽ ነዉ። በፕሮቴስታንት ስም የሚልከሰከሱት በአብዛኛዉ የአዉሮፓ ቅኝ ገዢ ተላላኪዎች ናቼዉ። ስትዘግቡ ዝምብላችሁ አትዘላብዱ። ኤርትራ የምትዎስደዉ ርምጃ ትክክል ነዉ።

  • @gudukassa5088
    @gudukassa5088 Před 3 dny

    Stop this rubbish adds

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Před 3 dny

    የኢትዮጵያን መከራ የማራዘም ሥራ የሚሠራው የምክክር ኰሚሽን ብላቹ የመጣቹ የሠለቸንን ውሸት ልታሠሙን በመሠብሠባቹ እፈሩ!!
    ለዚህ ገዳይ መድረክ መሥጠታቹ ነውር ነው;;
    እስኪ አቅም ከአላቹ እስረኞችን አስፈቱ,

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Před 3 dny

    የኢትዮጵያ ሕዝብ የአንተን ውሸት የመጀመሪያው አይደለም አንተ ገዳይ ወረበላ በመግደል ነው የጀመርከው ሕዝቡን በረሐብ በመፈናቀል ሲብስም በመግደልና በማስገደል ይኸው ቀጥለህበታሏል በእስር የምታሠቃያቸው በሰው ደም የምትሣለቅ አውሬ እየገደልክ ልትፈራና ልትገዛ የምስብ ጕድ ነህ ሁሌም አይንህን በጨው አጥበህ በመመድረክ ትወናህን ቀጥለህበታል

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Před 3 dny

    ኦነግ ሸኔ ማለት የገዳዩ ስልጣን አስጠባቂ ሲሆን በገዳዩ አቶ አብይ አህመድ አሊ የሚመራ ገዳዩ የሚያስታጥቀው መሆኑን ስንቶቻችን ተገንዝበናል !!