ልዩ መረጃ | ታላቁ የአማራ መድረክ! | ጋዜጠኛ መአዛ መሃመድ "እውነቱ አሸንፏል" አለች!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    rohamedia202...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Komentáře • 460

  • @DemssFanta
    @DemssFanta Před 16 dny +64

    መአዚ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ በርችልን እናሸንፋለን

  • @Lula-yd2si
    @Lula-yd2si Před 16 dny +59

    የኛዋ ንስሯ ጋዜጠኛ ሺ ዓመት ኑሪልን!

  • @user-cv4ub3yo3f
    @user-cv4ub3yo3f Před 16 dny +69

    እንቅፋት የሚሆኑትን ሰዎች በይፋ በሚዲያ ማጋለጥና የአማራ ሕዝብ እንዲያውቃቸው ማድረግ 😠

    • @agdr895
      @agdr895 Před 16 dny

      አንዷ ራሷ ናት። የራሷን ስብእና አጉልታ ለፈረንጆቹ የማስተዋወቅ ስራ ተጠምዳለች።

    • @ShifeYeha-ck9ye
      @ShifeYeha-ck9ye Před 16 dny

      ኢትዮ 360ዎች የማሠሩት ሴራ የለምና ተጠንቀቋቸው።የአማራ ጠላቶች ናቸው

    • @ShifeYeha-ck9ye
      @ShifeYeha-ck9ye Před 16 dny

      ደግ አደረገች ምን አገባህ ባንዳ

    • @user-ys7le9xd6c
      @user-ys7le9xd6c Před 13 dny

      ​@@agdr895 አንተ ወረኛ። እርሷ የምር እየታገለች ነው

  • @user-dp8cz9wc8d
    @user-dp8cz9wc8d Před 16 dny +26

    ማአዚዋ ጀግና ነሽ የአማራ ቁርጥ ቀን ልጃችን ነሽ❤❤❤ በርች

  • @Ewketmnzare
    @Ewketmnzare Před 16 dny +30

    ጀግኒት ማዛየ ሽሽሽሽሽሽ አመት ኑሪልን እንወድሻለን 🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️

  • @thefinanceethio
    @thefinanceethio Před 16 dny +29

    መዓዚ ንግስቷ❤

  • @mamaymamay7732
    @mamaymamay7732 Před 16 dny +29

    ጀግና ኢትዮጵያዊ

    • @mare7241
      @mare7241 Před 16 dny

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @getnetbehaylu-gk4cg
    @getnetbehaylu-gk4cg Před 16 dny +19

    መአዛ የኛ ጀግና በርችልን ❤❤❤❤❤❤

  • @Lulayehabat7653
    @Lulayehabat7653 Před 16 dny +21

    አይዞሽ ማሸማቀቅ የትም አያደርስም። Amhara has to unite and stand together.

  • @toomroom4995
    @toomroom4995 Před 16 dny +16

    በርች የማንንም ክፍታፍ ወሬ እንዳሰሚ ✊✊✊

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 Před 16 dny +4

    ለአማራ ህዝብ የምትቆረቆሪ ከሆነ አጋልጭ አለበለዛ አንችም ችግር አለብሽ።

  • @DeseFikado
    @DeseFikado Před 16 dny +58

    በዉጭ ሀገር የአማራ ብሄረሠቦች ተቃዉሞ ሠልፍ ለማድረግ ለምንድነዉ የማይወጡት ዝም የሚሉት ለምንድነዉ ከትግራይ ህዝብ መማር አይቻለም ወይ በስሜኑ ጦር ግዜ የትግራይ ተወላጆች በዉጭ ሀገር የሚኖሩ ያሳዩት ተቃዉሞ ሠልፍ በጣም በጣም አመርቂ ዉጤት አምጥተዋል በተለይ በአማሪካ መንግሥት ላይ ትልቅ ተፅኖ ፈጥረዋል

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv Před 16 dny

      ወሬኛ እስኪ አትቀደዱ​@@user-ox1vf3vo3t

    • @user-fv4mv9pe9n
      @user-fv4mv9pe9n Před 16 dny +1

      በትክክ የኔም ጥያቄ ነው

    • @user-fv4mv9pe9n
      @user-fv4mv9pe9n Před 16 dny

      ያኔ ኖ ሞረ እያለ ሲፎክረ የነበረ አማራ የት ገባ

    • @user-li8po2fg7s
      @user-li8po2fg7s Před 16 dny +9

      ትግራይ ትግራይ አትበልብን አማራ ከማንም አይማርም።አማራ በሀገር ውስጥ በውጭም 27 አመት በዘር እና በአንድነት አልተደራጀም እንደ ትግሬ።ሰው እንደ እራሱ እንጂ እንደጎረቤቱ አይኖሩም

    • @dkm1666
      @dkm1666 Před 16 dny +3

      የአማራ ትግልና መስዋእትነት ከሌላው ቡድን ጋር አታገናኙት

  • @user-xf9bl6lb8x
    @user-xf9bl6lb8x Před 16 dny +24

    ትለያለሺ የአማራ የቁርጥ ቀንልጂ

  • @ytu1225
    @ytu1225 Před 16 dny +6

    ማአዛ ጀግና ነሽ ❤❤❤ የአማራ እንቁ ልጅ ሽህ አመት ኑሪልን❤❤❤❤ በርች!!!

  • @Lulayehabat7653
    @Lulayehabat7653 Před 16 dny +11

    መአዚዬ በርቺ የምታደርጊውን ብዙዎች እንደግፈዋለን።

  • @mulugetafsiabd7947
    @mulugetafsiabd7947 Před 16 dny +11

    መአዛ ድንቅ የአማራ የክፉቀን ጀግናነሽደ እባካችሁ እነኝህን ጅቦች አጋልጡልን። ህዝብ ይህን ደባና የናጡት ነካሾች አጋልጡ

  • @habtamubinayew9437
    @habtamubinayew9437 Před 16 dny +3

    ጎበዝ፡ በአንቺ፡ በተስፋዬና ሠለሞን የነገው አማራ ተስፋ ይታየኛል።❤

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 Před 16 dny +5

    ማዛዬ ለምታደርጊው የአማራ ህልውና ትግል ሁሉ አሠሠግናለሁ.
    ማዛ አይዞሽ በርቺ ወገኔ.

  • @opop9349
    @opop9349 Před 16 dny +10

    ጀግኒትፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @user-vy2vx9hk8m
    @user-vy2vx9hk8m Před 16 dny +8

    መአዚ የአማራ አለኝታ ከክፋነገር ይጠብቅሸ❤

  • @YaredMulualem-qc5qr
    @YaredMulualem-qc5qr Před 16 dny +9

    መዓዚ ጀግኒት❤

  • @LeyGeb
    @LeyGeb Před 16 dny +8

    Love and respect for mazi 👍👍
    👍

  • @habtamunigatu8812
    @habtamunigatu8812 Před 16 dny +8

    መዓዚ የኛ ጀግና በየዘመኑ ጀግና ይፈልቃል አንቺ የኛ ዘመኗ ጀግና ነሽ በርችልን ሮሃም የ ኢትዮጵያውያን ሚዲያ i have much respect what your doing to my Amhara people🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-gs2oi8yh7h
    @user-gs2oi8yh7h Před 16 dny +7

    ማአዚየ የኔ ጀግና በርችልን ክፉው አይካሽ 🎉🎉🎉🎉

  • @MoloShefaro
    @MoloShefaro Před 15 dny

    ማአዚየ የኛ እግስት ጀግና ነሽ በርችልን ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤

  • @belaynehf
    @belaynehf Před 16 dny +8

    እግዚአብሔር ይስጥሽ። በርቺ።

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 16 dny +1

    ድል ለአማራ ፍኖ

  • @derejeabebe9454
    @derejeabebe9454 Před 16 dny +4

    እውነት ነው እህታችን መአዛ ድር ቢያብር አንበሳ ያስር ነው ልቦና ይስጠን እናመሰግናለን ።

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 Před 16 dny +4

    ታማኝ በየነ ዋናው እንደሆነ እናቃለን። ድል ለአማራ።።።

  • @kebe7097
    @kebe7097 Před 16 dny +4

    መአዚቾ የምን መሼማቀቅ ነው ❓የቤተ አማራ የወሎ ልጅ ይመችሺ እህቷ ❤

  • @shferawbzuneh8373
    @shferawbzuneh8373 Před 16 dny +3

    መዓዛ ጀግና ነሽ የአማራ ህዝብ ኩራት ነሽ በርችልን

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 Před 16 dny +4

    ለምንድነው አማራ አንድ እንዳዮሆን የሚሰሩትን ለአማራ ህዝብ ብላቹህ የማታጋልጡት???? የምትደባብቁት እናንተም ችግር ስላለባቹህ ነው። ከአማራ ህዝብ የሚበልጥ ምንም ነገር የለም። የሚበልጠው አማራ የአማራ ተቃዋሚ የሆኑትን ያለ ርህራሄ መደምሰስ አለብን። ድል ለአማራ።።።

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o Před 16 dny +1

    ፋኖ❤❤❤

  • @henosejigu8498
    @henosejigu8498 Před 15 dny

    Ayzosh Meazi! Keep going what ever happens in a way to go!

  • @sabasolomon4036
    @sabasolomon4036 Před 16 dny +5

    መአዚየ በእርቺ ነየኔ ጀግና ❤️

  • @belayhaile5467
    @belayhaile5467 Před 16 dny +1

    ፋኖ በአንድ ማዕከላዊ ዕዝ እንዲመራ ሁሉም የየበኩሉን ጥረት ያድርግ።ፋኖ በአንድ ለመመራት የሚቸገር ከሆነ ከአማራ ክልል ውጭ ይዋጋል።

  • @Unfa372
    @Unfa372 Před 16 dny +2

    ማዕዚ ችግሩን ማወቅ የመፍትሄው ግማሽ አካል ነውና ትክክለኛ የሆኑ እና ያልሆኑ ሰዎችን ማወቁ ትልቅ ነገር ነው።

  • @Eskinidirisahero
    @Eskinidirisahero Před 15 dny

    Thank you Mazi you said it very well and Clear

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 Před 16 dny +1

    በርች እህት አለም ተስፋ እንዳትቆርጭ

  • @bettykassa3135
    @bettykassa3135 Před 13 dny

    እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልን

  • @abiyzesanka6884
    @abiyzesanka6884 Před 15 dny

    You said it well sister. Thank you Mazi !

  • @Tammy.12345
    @Tammy.12345 Před 16 dny +2

    ማንም ምንም ቢል አማራ ያሽንፋል በዝግጅቱ ላይ ነበርኩ በጣም በጣም ጥሩ ምሽት ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እናምር ነበር

  • @haydermuhammed1788
    @haydermuhammed1788 Před 15 dny

    ድል ለማራ ህዝብ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ወገን

  • @FitsumAbebe-c7o
    @FitsumAbebe-c7o Před 16 dny +1

    ባስቸኳይ በስማቸው ተጠርተው ሊወገዙና ሊነገራቸው ይገባል የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል ህዝብ ከፍሪያቸው ያውቃቸዋል መአዚ በርቺ አጋልጪ

  • @bekkiman7359
    @bekkiman7359 Před 16 dny

    You are an incredible hero Meaza
    Keep it up

  • @MekoCaso
    @MekoCaso Před 16 dny +3

    ማዝዬ የኔ ጀግና ነበርኩ አይቻለሁ ሁላችሁም አብራችሁ የሰራችሁብት መድርክ ነበር ደስ ይላል በርቱ

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 Před 16 dny +3

    አማራ አልቆ ነው ሀገር ለልጅሽ የምታቆይለት። ኢትዮጵያ ምንም አማራን አትፈልግም ሀገር መሆን አለብን። አትጃጃሉ????

  • @user-yw4up8jk1l
    @user-yw4up8jk1l Před 16 dny

    መአዚ አይዞችሁ በርቱልን❤❤❤ እናሸንፋለን!!!

  • @ketselazelalem1646
    @ketselazelalem1646 Před 16 dny +2

    ብዙዎቹ መሃል ሠፋሪዎች ና ወላዋዮች ናቸው ሌላው በእድሜ የገፉት ተስፋቸው እየተሟጠጠ ስለሆነ ቶሎ ባቋራጭ ስልጣን መያዝ ነው የሚፈልጉት ስለዚህ እራሳቸውን ከኛ በላይ አማራ ላሳር የሚሉ ናቸው ለዚህም አንዱ ማሳያ የሸዋ ፋኖን ለመከፋፈል እያደረጉት ያለው ነው

  • @user-gz7vv4xo1w
    @user-gz7vv4xo1w Před 16 dny

    I really appreciate your Ideas for all amhra ðiopians

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 Před 16 dny +5

    ለምንድነው የማይጋልጡት ??? ለምንድነው የምትደብቅላቸው??? መራራት አንፈልግም። ትግስታችን አልቃል። ከአማራነት ምንም የሚበልጥ ነገር የለም።።።

    • @michaelmulugeta5842
      @michaelmulugeta5842 Před 16 dny

      የኔም የሁልግዜ ጥያቄ ነው:: ሁሌ እናጋልጣለን ይባላል ደፍሮ የሚናገር የለም::

    • @user-ys7le9xd6c
      @user-ys7le9xd6c Před 16 dny +1

      እነ ሀብታሙ አያሌውና ጀሌዎቹ ናቸው።

  • @aterera1047
    @aterera1047 Před 16 dny

    Gobez berchi , I am always with you

  • @user-vw3cf8rw9y
    @user-vw3cf8rw9y Před 16 dny +2

    በጋራ እረንዳንቆም የሚሰሩት ድሮም እኔ ነኝ እንድነት የማሳካዉ ከኔ የበለጠ አይኖርም ባዩን መጀመሪያ በደምብ መከታተል ማወቅ አሰፈላጊ ነዉ። ጠላቶቻች በማሰመሰል ማታለል ዲግሪ ያላቸዉ ናቸዉ። አሰልጣኞቻቸዉም ሆኑ እነዚህ ለ60 አመት ተጠቅመዉበታል። እየተጠቀሙበትም ነዉ።

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 Před 16 dny +2

    መዓዚዬ የኔ ማር ፋኖ አምሐራ አንችን የመሰለች ጣይቱ ስላገኘን ከልብ ከልብ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ❤

  • @zenizerefa3812
    @zenizerefa3812 Před 16 dny +2

    በአይምሮዬ እየተመላለሰ በጣም ያስጨንቀኝ የነበረውን ሀሳቤን በትክክል አስቀኘጥሽልኝ ተናረኪ መአዚ ይህ ነው እውነቱ ከዚህ አይነቱ ኢጎ መውጣት ከልቻሉ እንዳልሺው የወገኖቻችን መከራ ማብዛት ነው በርቺ እህቴ ጀግና ነሽ

  • @Natanem6596
    @Natanem6596 Před 16 dny +1

    በርቺልን የኛ ጀግና እህታችን አንድነት ሀይል ነው ቤተሰባችሁን ህዝባችሁን ታደጉ

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Před 16 dny +5

    ዘመድኩን በቀለና የአኪላ ተከታዮች ከፋፋዮች ናቸው

    • @enyatkebede7926
      @enyatkebede7926 Před 13 dny

      ፈሳም :- ዘመድኩን የሰራውን ማንም አልሰራም :ዘመድኩን ማለት አንድ የፋኖ ሻለቃ ጦር በለው : ወይም ከዚያ በላይ : የማታውቁትን እትበጥረቁ::

  • @getachewwmariam1163
    @getachewwmariam1163 Před 16 dny

    ጎበዝ ❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 16 dny

    መዐዚየ ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @bmnvbjg
    @bmnvbjg Před 16 dny +7

    እንዲህ እውነቱን አውሩ። አሸናፊዎች የምንሆነው። አማራ ለአማራ ወንድም ወንድሙን አባት አባቱን ----የሚባል ትግል የለም። አሁን ከብአዴን ጎን ቆሞ የሚዋጋ አካል ሁሉም አማራ አይደለም። ስለዚህ ወይ ያጠፋናል ወይ እናጠፈዋለን። ሀቁ ይሄ ነው። ወንድም የሚባል ባዕዴን የለንም። አሁን ሁላችንም ፋኖ ነን፣ ፋኖነት የደም መሰረታችን ይሁን። ደግሜ ለበለው። ወንድም የሚባል አማራ ከፋኖ ጋር አይዋጋም። ስለዚህ ባንዳ እና ወንድም እየለየን። የሚድያ አቅጣጫ አስተካክሉ

  • @efforttube6777
    @efforttube6777 Před 13 dny +10

    አማራ ቅቧ መአዛ፡፡ አሁን ኮፈንሽ አየተገለጠ ነው፡፡ እዛው ጎጥሽ ግቢ፡፡ እስካሁን የተከተልሁሽም ይቆጨኛል፡፡ Unsubscribed.

    • @enyatkebede7926
      @enyatkebede7926 Před 13 dny +1

      ማንን እንመን!!!?

    • @efforttube6777
      @efforttube6777 Před 13 dny

      @@enyatkebede7926 በደንብ ማስረጃ አግኝቸ ነው እህቴ፡፡ የአማራ እርስቶች ለህወሀት ሊሰጡ ይገባል ብላ የምታምን ሰው ነች፡፡

    • @efforttube6777
      @efforttube6777 Před 13 dny

      @@enyatkebede7926 የአማራ እርስቶች ለህወሀት ይሰጡ ብላ የምታምን ሰው ነች ካልሰማሽ፡፡

  • @user-ee2ri5tl4c
    @user-ee2ri5tl4c Před 16 dny +3

    እህታችን ጂግና ፈጣሪ ከአችጋ ይሁን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @zelalemkibrt9143
    @zelalemkibrt9143 Před 16 dny +1

    መአዛ ጀግናችን በርቺ ! ድል ለፋኖ! ለፋኖ!!

  • @belayhaile5467
    @belayhaile5467 Před 16 dny +1

    Every Amhara must focus on the unity of FANO. Divided we fall, united we stand!!!!!

  • @ZeharaSeid-rs5ze
    @ZeharaSeid-rs5ze Před 16 dny

    በርች

  • @b.6015
    @b.6015 Před 16 dny +1

    😢😢😢😢😢😢😢 አላህ ይድረስልን ፣6 .አመታችን ስንጨፈጨፍ በማንነታችን ብቻ

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Před 15 dny

    ጋዜጠኛማዛመሀመድ❤❤❤

  • @alemuasefie251
    @alemuasefie251 Před 16 dny

    ማዚየ የኝ ብርቱ በርችልን❤❤❤❤

  • @dt3629
    @dt3629 Před 16 dny

    I love you, my dear sister. I appreciate you for standing for our people. Always there weak people who try to stop the advance of our strangle, they will not succeed.

  • @enyatkebede7926
    @enyatkebede7926 Před 13 dny +1

    በዚህ ወቅት ጎጠኝነት ውድቀት እንጅ ውበት አይደለም: አንድነትን ስበኪ : በእኔ በኩል ከምነበርሽበት ከፍታ እየወረድሽ ነው::

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 Před 16 dny +1

    አማራ እኢሄ ሁሉ ዋጋ የሚከፍለው አንድነት ስለሌለውነው በጣም ያሳዝናል::እኔ አማራ አይደለሁም በአማራ ህዝብ በደረሰው ግን በጣም ያመኛል:: የአማራ ተወላጆች እዚህ ውጭ በነፃነት እየኖሩ አንድ ቀን እንኩአን የረባ ተቃውሞ ሰልፍ እንኩአን ሲወጣ አልታየም ያሳዝናል ሁሌ መሻኮት::

  • @user-ys7le9xd6c
    @user-ys7le9xd6c Před 16 dny +1

    አስገራሚ ንግግር ነው። ግን መአዛ የሚዲያ ሰው ሁነሽ እስካሁን ይህንን ጉድ አለማወቅሽ ገርሞኛል።

  • @Toyiba1671
    @Toyiba1671 Před 16 dny

    ማአዚ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤

  • @t.beyenetsega9175
    @t.beyenetsega9175 Před 14 dny

    አንበሲት በርቺ

  • @haydermuhammed1788
    @haydermuhammed1788 Před 15 dny

    መአዛ የአራ የቂጥ ቀን ለጅ ጀግናችን

  • @Ethio575
    @Ethio575 Před 16 dny +1

    ውጭ አገር የሚኖሩ አማራዊያን የምታደርጉት ትግልና ድጋፍ ቢኖርም እዚህ መሬት ካለው ከአሸባሪው መንግስት ንፁሀንን እንደመጨፍጨፉ መጠን ግን እናንተ ተቃውሞዎች ፍፁም አናሳ ናቸው በተረፈ ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @wosenyeleshassefa5917
    @wosenyeleshassefa5917 Před 16 dny

    መአዚ የኔ ጀግና🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fasikaabera973
    @fasikaabera973 Před 16 dny +2

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @adomesami2880
    @adomesami2880 Před 16 dny +1

    የእኔ ጀግና ቆንጅዬ እህት ክብር ይገባሻል፣የተቋዉሞ ሰልፉን ዝም አትበሉ እኛ መሬት ላይ አንድ ነን ጠላት በቅርቡ ይጠፋል

  • @ermiastedla2894
    @ermiastedla2894 Před 16 dny

    ማእዝ ኖሪለነ እነወድሸ አለነ እናከብረሸ መውደድ ሰልሸ ካባባል በላየ ነወ የተከበርሸ ኖሪልነ ዛሪም ነገም አማራ ያሸነፋል ❤❤❤❤❤

  • @afrocinema50
    @afrocinema50 Před 16 dny

    Meazi thanks for everthing 🎉Dl le amhara Fano

  • @accesstelecom7869
    @accesstelecom7869 Před 16 dny +1

    በስማቸው ጠርተሽ ብትነግሪን ጥሩ ነበር መዓዚ

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 Před 16 dny +3

    አማራን ያስቸገረው ውታፍ ነቃይነት፣ ልኑር ባይነት፣ ኢትዮጵያ ፣ ባንዴራ፣ ሃይማኖት እያለ የሚጃጃል ጅል አማራ ነው። በምክንያ የማይማር ዶንቆሮ ህዝብ ነው። ውደድክም ጠላህም በደርግ፣ በውያኔ፣ በኦሮሞ ያለቀው አማራ ነው። በዚህ ምድር ጠላቴ ብሔርብሔረሰቦች ናቸው። በተግባር አማራን ገለዋል ዘርፈዋል። ድል ለአማራ።። መረር በሉ???

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 Před 16 dny +1

    መአዚ እንቅፉት እየሆኑ ያሉትን ሰውች በሚዲያ ስማቸውን ጠርታችሁ ለህዝቡ አሳውቁ pls እኛንም አታስበሉን እባካችሁ ምንም ይሉኝታ አያስፈልግም እየተገደለ ያለው ወገናችን እናት አባቶቻችን ናቸው እባካችሁሁሁሁ መአዚ ተለመኑን

  • @mdmmts16
    @mdmmts16 Před 16 dny +2

    ለትግሉ እንቅፋት የሚሆኑት እነማን እንደሆኑ በግልጽ ዝርዝራቸው መውጣት አለበት ።

  • @yohanesyohanes4844
    @yohanesyohanes4844 Před 16 dny +2

    ጀግና እህታችን በርቺ

  • @alekawketemaw4340
    @alekawketemaw4340 Před 15 dny

    መአዚ በርችልን፣ ኣወ አንድነት ነው የሚበጀን ደግሞ ስለስድቡ አትጨነቁ እንኳን ስድብ መታሰር ፣ መገደል እራሱ አላሸነፈንም አያሸንፋችሁም ይህን አምናለው። በርችልን እህታችን ስለ እምታደረጉት ሁሉ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-ft1cg4zq3y
    @user-ft1cg4zq3y Před 16 dny +2

    መአዛየጀግናችንአይዞሽበርቺ

  • @abebeaboste9248
    @abebeaboste9248 Před 16 dny +2

    ጀግና ጋዜጠኛ ነሽ በተለያየ መልኩ የምታደርጊው ጥረቶች በጣም ግሩም ናቸው በሀገራችን ላይ የለውን ዘረኛ መንግሥት በዓለም መድረክ ለማጋለጥና እውነቱ እንዲወጣ ለምታደርጊው ስራ ሁሉ አክብሮትምና ምስጋና ይገባሻል !!!

  • @absabs9882
    @absabs9882 Před 16 dny +1

    በነገራችን ላይ ጎጠኛ የምትለው ነገር የብአዴን ትርፍራፊዎች ናቸው ።
    በተለይ አንዳንድ ዲቃላዎችና ኢትዮጵያንስት ነን ባዮች ለአማራ አንድነት ፈተና ናቸው ።

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Před 16 dny +1

    ሁሉም አማራ ወደ አንድ ካልመጣ መከራው ይቀጥላል

  • @raasamoraw6079
    @raasamoraw6079 Před 16 dny +1

    በትክክል ማዚ

  • @user-zz9wb6in2h
    @user-zz9wb6in2h Před 15 dny

    እህትዋማዝየእኛአማራዊያንእንወድሻለንእናከብርሻለንእናመሠግንሻለንበርችልንኑሪልንበጣምአመሠግንሻለሁበአማራህዝብስምክብርይገባሻል፡ድልለተገፋውለታላቁየአማራህዝፋኖያሽንፋል።

  • @EmuMulugeta
    @EmuMulugeta Před 15 dny

    መአዚ❤

  • @workuderse893
    @workuderse893 Před 16 dny

    ማእዝየ፣እግዛብሄር፣ጤናሽን፣ይስጥሽ፣እውነተኛ፣ንግስቷ፣እውነተኛ፣የአማራ፣ንግስት፣ሽ፣አመት❤❤❤❤❤፣ኑሪልን❤❤❤

  • @yayeneberhan3099
    @yayeneberhan3099 Před 16 dny +16

    ጎጠኞች እባካቹ ተለመኑ የኑፁሀንን ስቃይ አታርዝሙባቸው

    • @kidushaimy9683
      @kidushaimy9683 Před 16 dny +1

      የመዓዛ ሙግት ኤኮ ይህ ነው። በጎጥ ካልተደራጀን የፋኖ ትግል የትም አይደረስም ነው የምትለው። 2 እኔ የየትኛውም ድርጅት አባል አይደለሁም እና አማራ ድርጅት አያስፈልገውም ። 3 ለተጎዳው አማራ በአሜሪካ ገንዘብ አሰባስባለሁ፤ በሚዲያዬ ደግሞ እስክንድር እንዲገደል እቀሰቅሳለሁ። ወዘተ። የመዓዛ ሃሳብ በጥቂቱ ነው።።

    • @enyatkebede7926
      @enyatkebede7926 Před 13 dny

      @@kidushaimy9683ማንን እንመን?

  • @geadionbezerdew3242
    @geadionbezerdew3242 Před 16 dny +4

    የምርሽን ነው ግን እየነገርሽን ያለው እውነት ለመናገር የአማራ ውበቱ አንድንቱ እንጂ ልዩነቱ አይደለም በሰሜን አሜሪካ ያሉ ማህበራትን አንድ ማድረግ ይቀላል በጎን ሌላ ገቢ አሰባሳቢ ብሎ ሌላ የመለያያ መንገድ መክፈት የነበረሽን ተቀባይነት ተጠቅመሽ የተነጣጠሉ ማህበራትን ወደአንድ እንዲመጡ አግዘሽ ቢሆን ይበልጥ ባመሰገንሽ የግል ድብቅ ፍላጎት አላቸው ብለሽ በስም ያልጠቀሻቸውም ቢሆኑ ተገፍተው ይወጡ ነበር እንጂ አጉል የሀሳብ ልዕልና ያካሄድ ልዩነት ወዘተ እያሉ ወገን እየሞተ መመፃደቅ ምንም አይጠቅመንም የከፈልሽውን መስዋት አንረሳውም ግን እንደድል ሆኖ ብዙ የአማራልጆች ቀምሰውታልና መታስርም መንገላታትም ለማንም ቢሆን እንደፈለገ ለማረግና ለመሆን መብት አይሰጥም አሽሙር አታውሩልን እውነት ካላቹ እገሌ/ሊት የተባሉ እንዲእያረጉ እንቅፋት እየሆኑነው ብሎ መናገር እንጂ ሾላበድፍን ጭራሽ ማነው ማነች እያልን ያሰባሰቡንን ሁላ እንድንጠራጠር ጠንክራቹ አትስሩልን እርግጠኛ ካልሆናቹ እዛው ያዙት እህታችን ወልደሻልና እየሞቱ ስላሉ ህፃናት ብለሽ ከመጎተት መንገድ ወተሽ ወደአንድ ሊያደርሱ በሚችሉ ሀሳቦች ላይ ብቻ አግዣ ቸው ከድል በሁዋላ ፖርቲ አቋቁማችሁ በሀሳብ መሞገት ይቻላል ባይሆን ግን ፈጣሪ ይፈርዳልና እባክሽ

  • @AbiyotLimen
    @AbiyotLimen Před 16 dny +1

    ማዝየ በርችልን !!!!!!!

  • @eztg2758
    @eztg2758 Před 16 dny +5

    እኛ የምናምነው እውነተኛ የአማራ ልጅ ታላቁን እስክንድር ነጋ ነው ።

    • @samyy3559
      @samyy3559 Před 16 dny +1

      He isn't he is the problem for amara

    • @agdr895
      @agdr895 Před 16 dny

      የሮሀ ፎረሟ ድብቅ መልክ።

    • @agdr895
      @agdr895 Před 16 dny +1

      ​@@samyy3559ከተኛሀበት ቀስቅሶ የትግል መስመር ስለሰጠህ ችግርህ ከሆነ በየሰፈርህ ተወስነህ እንድትቀመጥ የሚሰሩልህ እነተስፋየና እነማአዛ ያውጡህ።

    • @ShifeYeha-ck9ye
      @ShifeYeha-ck9ye Před 16 dny

      የአዲስ አበባ ባልዳራስ ቡድን አላዋጣ ሲላችሁ አማራ መስላችሁ መጣችሁ ምድረ ቆሻሻ የዶላር ሌባ የጋላ ልጆች ናችሁ።

    • @wondi-sb6jy
      @wondi-sb6jy Před 16 dny

      ምን ያለበት አሉ እያኛን የቀሰቀሰን የተከበረው ፕ/ር አስራት ነው ሲቀጥል ብርጋዲየር ጀ/ር አሳምነው ፅጌ ነው

  • @saeh113
    @saeh113 Před 16 dny

    መአዜ እህታችን ያደረግሽው ነገርሁሉ እናመሰግናሉ ብዙውች ጠቅማችው የተነካና ኢትዮጵያንስ የግባሩስብስብ ይህ የገዘብ አሰባሰብ እዳይሳካ የቻሉትን ያክል ዘመቻ ከፍተው ነበር የራሳችውን አላማ ለማሳካት የስክድርን ፎቶ ለጥፈው ህዝባውይ ሀይል ብለው ለጥፈው እደለመዱት አማራውን ለመዝረፍ ስለመጡ ለአማራ ህዝብ እዳይሰበሰብ የቻሉትን ያክል ዘመቻ ከፈቱ ያም ታይበግራችሁ ያሰባችሁትን ብሮግራም በማሳካታችሁ ትልቅ ክብር አለኝ ሁላችሁንም የአማራ ልጆች ተባብራችሁ ለሰራችሁት በሙሉ