ሳላስበው ሙሉ ፊልም Salasabiew full Ethiopian movie 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • ሳላስበው ሙሉ ፊልም Salasabiew full Ethiopian film 2021

Komentáře • 170

  • @jamatube8171
    @jamatube8171 Před 3 lety +34

    ዉድ የኢሥላም ልጆች እንኳን አደረሠን ረመዳን ሙባረክ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን🇪🇹😘

  • @nejatbhru6489
    @nejatbhru6489 Před 3 lety +34

    ፊልም እያየሁ ኮሜንት ማንበብ ውስጤ ነው ስጨርስ እኮምታለሁ😂

  • @LoveHub
    @LoveHub Před 3 lety +29

    👆👆👆መልካም ወሬ ናፈቀን እንደጨለመ አይቀርም ይነጋል ሀገሬ🔴 ❗️

    • @mama-yz2iq
      @mama-yz2iq Před 3 lety

      ገገማ ከረሳች ሁሉንም ነው እንጂ
      እየመረጡ መርሳት ፊልሙን ኣስደበረው😂😂😂😂😂

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 3 lety +11

    ዋውውው አሪፍ ይመስላል መጨረሻውን ልይና። እኮምታለው

  • @nuae6463
    @nuae6463 Před 3 lety +17

    ያኢትዮጵያ ፊልሞች ማጃመሪዉን አይታ መጨራሸዉን ማወቅ ይቻለል😂😂

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před 3 lety +12

    ቀጭኔ ያለበት አይደብርም እስኪ ልዬዉ

  • @ABBE88911
    @ABBE88911 Před 3 lety +31

    ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በዛውም ኑ ከች በሉ የወንዶች ፀጉር መቁረጥ በስታይል አንማር

  • @user-rf8tz7xp2p
    @user-rf8tz7xp2p Před 3 lety +4

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ያስትምራል

  • @lovethes3150
    @lovethes3150 Před 3 lety +7

    በጣም ደስ የሚል አጨራረስ ተኮል የሚያስበው ሁሉ እንዲህ ቢጋፈጥ የት በደረስን

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Před 3 lety +13

    ቀጭኔን ስወደው

  • @user-co5gg8vm8o
    @user-co5gg8vm8o Před 3 lety +1

    Uuuuuuuuuuu😭😭😭😭😢ተሽለ ያለበት ፍልም ኡኡኡኡኡኡኡ 😭😭😭ጨካኝ አውሬ ነው ተሻለ እግዚኣብሔር ዬመይፍር ስው ዬመያካብራ😭😭😭😢😢

  • @ESU05
    @ESU05 Před 3 lety +6

    ከበሽታና ከችግር ይጠብቃችሁ።
    በፍቅርና በጤና ያኑራችሁ።
    ላይክ፣ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ:::::

  • @misgofo6025
    @misgofo6025 Před 3 lety +5

    ይገርማል ማስታወስ ባትችል ሁሉንም ማስታወስ አትችልም ነበር ግን

    • @MaryMary-sk4uo
      @MaryMary-sk4uo Před 3 lety

      She can't forget everything because she suffered a short- term memory loss.

  • @masakaramfayra7637
    @masakaramfayra7637 Před 3 lety +1

    Woww dasi yamil film naw iye qacacaw lik yimchnyl baxam

  • @nohmuller2248
    @nohmuller2248 Před 3 lety +1

    አረ ደመኩ ከችለቸ ደመቁ እንኳን በሠላም መጣሽ👌👌👌👌👌👌

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 Před 3 lety +4

    እረ የሰከረች ሴት መሰላ ምሰራውን አጋቡኝ በናታችሁ ወድጃት ልሞት ነው!!!አላገባች እድሆን በናታችሁ ጠይቁልኝ!ሞላ ያለች ፀይም ዞማ ፀጉር ነች ወድጃታለሁ!!

    • @nejatbhru6489
      @nejatbhru6489 Před 3 lety

      😂😂እሺ እንጠይቃታለን

    • @maya7837
      @maya7837 Před 3 lety

      😂😂😂

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 Před 3 lety +1

      ሽማግሌ እንሄድለሀል እኞ ኮሜታሮች

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před 3 lety +9

    ሳላስበው ፊልም አደጋም ታሪክ ያለው፣ ጥሩም ታሪክ ያለው፣አስደሳችና አስተማሪ አዘል ያለው ፊልም ማለት እንዲህ ነው!!!!

  • @mignotbik9257
    @mignotbik9257 Před 3 lety +1

    በጣም ቆንጆ ፊልም ነው በርቱ እናመሰግናለን

  • @sofitubee3285
    @sofitubee3285 Před 3 lety +20

    እንክዋን ለረመዳን አደራሳችሁ ውድ ሙስሊም ቤተስቦቼ ወዴቻናሌ ጎራ በሉ

    • @nuae6463
      @nuae6463 Před 3 lety +1

      ኢንኳወን አብሮ አዳራሰን😘

    • @sofitubee3285
      @sofitubee3285 Před 3 lety

      ወዴ ቻናሌ ተጋዙልኝ

    • @nuae6463
      @nuae6463 Před 3 lety

      @@sofitubee3285 ኢሽ

    • @nuae6463
      @nuae6463 Před 3 lety

      @@sofitubee3285 ሰብ አድርጌሸለዉ

    • @sofitubee3285
      @sofitubee3285 Před 3 lety

      Tax

  • @hasenenderis
    @hasenenderis Před 11 měsíci +1

    ያምራል❤

  • @fathimafa2282
    @fathimafa2282 Před 3 lety +5

    ኢሄ ሰዉዬ ግን መች ነዉ ጥሩ ሆና የሚሰራዉ

  • @user-hf3vt4by5t
    @user-hf3vt4by5t Před 3 lety +2

    የፉል ሰሀን አላለም ወይኔ በሳቅ😂😂😂

  • @jemalg-app9215
    @jemalg-app9215 Před 3 lety +2

    እጀግ በጣም ምርጥ ነዉ

  • @comejoin7519
    @comejoin7519 Před 3 lety +2

    That's amazing,but you can understand what is going on so please don't make easy to know the end by Saw the bigning thank you.

  • @user-yk9ez9uj6y
    @user-yk9ez9uj6y Před 2 lety

    በጣም ምርጥ ፊልም 💘💘💘💘💘💘💘💘💘💔

  • @user-rp8ew6df4m
    @user-rp8ew6df4m Před 3 lety +5

    ሠራተኛዋ ስታምር

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 Před 3 lety +2

    ቆንጆ ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @nattychekolony7723
    @nattychekolony7723 Před 3 lety +3

    ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ....

  • @carcarTubeTV
    @carcarTubeTV Před 3 lety +3

    Very amazing movie like you 🙂

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 3 lety +1

    Yamiral inameseginalen

  • @bestone4161
    @bestone4161 Před 3 lety +1

    ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው እዩት

  • @user-mf5ug4rs6w
    @user-mf5ug4rs6w Před 3 lety +3

    እናትየው ለመታነቅ መሞከራቸው ሼም ነው የተሻለ አማራጭ እያለ

  • @user-ev6ij7pv5i
    @user-ev6ij7pv5i Před 3 lety +6

    ጨምላቆች ስታስጠሉ ዘላችሁ አልጋ ላይ ካልወጣችሁ አይሆንላችሁም አይደል😏😏😏😏

  • @najat4665
    @najat4665 Před 3 lety +3

    ደስስስስ ስትሉ

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 Před 3 lety +3

    የሌለ ፊልም ሁሉንም አስታውሳ ፍቅረኛዋን መርሳት ምን ማለት ነው

  • @memebakla378
    @memebakla378 Před 3 lety +3

    አሪፍ ነው በርቱልን

  • @sintayehu8933
    @sintayehu8933 Před 2 lety

    ደመቁዬ የኔ ማር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @user-wx6is7jp9n
    @user-wx6is7jp9n Před 3 lety +2

    ምርጥ ነው

  • @gashawalelegn4704
    @gashawalelegn4704 Před 3 lety

    በውነት በጣም ነው የተመቸኝ ዋው

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p Před 3 lety +3

    ይቸን ልጅ ሰወዳት ማነበርስሟ

  • @fatimayibra5678
    @fatimayibra5678 Před 3 lety +2

    ምንጥ ፈልም ነው ደሰ ይላል

  • @ayshatube4402
    @ayshatube4402 Před 3 lety +3

    ደስይላል

  • @teruayenat5592
    @teruayenat5592 Před 3 lety

    በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ

  • @user-co5gg8vm8o
    @user-co5gg8vm8o Před 3 lety +1

    ተሼ ስመተ ደስስስስስስ አልክ💪💪💪💪💪

  • @aberashtefra3677
    @aberashtefra3677 Před 3 lety +4

    አሪፍ ነው ያስተምራል

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 3 lety +3

    ደመቁዬ የኔ ማር

  • @hannaalemayehunega4985
    @hannaalemayehunega4985 Před 3 lety +3

    Remedan Mubarek❤

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 Před 3 lety +2

    ፊቅረኛዋን ብቻ መርሳቷ አይነፋም!!

  • @EndlessLove21
    @EndlessLove21 Před 3 měsíci

    አረ ይሀ ፊልም ግን እንዴት ነው ያሰባቹት።ሃሳቡ ኣሪፍ ነበር ግን በጣም የጎደለባቹሁ ነገር ኣለ ለምሳሌ የመርሳት ችግር ካጋጠማት ሁሉም መርሳት ነበረባት ሁሉም ነገር ታስታውሳለች እህትዋ ተሾመ ስራዋ የማይታሰብ ነገር ደግሞ የ ኣባትዋ ጓደኛ እነዚ ሁሉ እያስታወሸት እንዴት ነው ፍቅርኛዋ ብቻ ምትረሳው ???

  • @user-mp2tj1dk8b
    @user-mp2tj1dk8b Před 3 lety +6

    የፉል ሰሀን ክክክክክ

  • @user-cc5ot2ls2q
    @user-cc5ot2ls2q Před 3 lety +2

    የቱ ነው ተሻለ እኔ የመጣሁት ደመቁን ለማየት ነበ ቲክቶክ ላይ አይቻት

  • @aynalemmezamurmezamur4943

    Turu new Egzabehir Ethiopia selam yadaragalan

  • @user-mf5ug4rs6w
    @user-mf5ug4rs6w Před 3 lety +2

    የትኛው እድር ነው እንዲ የሚያደርገው ለለቅሶ ብር ከመስጠት ውጪ

  • @user-uh8ym9tw4q
    @user-uh8ym9tw4q Před 5 měsíci

    ስንት የሚባል ነገር እያል..የእናቶችና የግፉአን የደም እንባ ሞልቶ እየፈሰሰ ሰለ ሀብታም ድርጀትና አክስዮ እየቅባጠሩ አልጋላይ ይዞ መውጣትና ፍቅር ፍቅር መስሪት በዚህ ጊዜ ለህዝብ የሚቀርብ ፊልም መሆኑ ነው? አይ ሆድ

  • @alemtube654
    @alemtube654 Před 3 lety +2

    Wow

  • @nuryewerku7538
    @nuryewerku7538 Před 3 lety +1

    ዋውውው ይመቻል ማሽ አላ

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 Před 3 lety

      አራ ለፊልም ማሻ አላህ. አይካብዲም

  • @SofiaSofia-ct5hi
    @SofiaSofia-ct5hi Před 3 lety +2

    በርታ ❤️

  • @sophyagashwa6519
    @sophyagashwa6519 Před 3 lety

    ደም ይላል

  • @fhfui2174
    @fhfui2174 Před 3 lety +1

    የችልጅ። ሸውራራሁናሰርታአይቻት። ሁልገዜሳያትአደዛውነውየምመስለኝ

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr Před 3 lety +4

    ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም እንደተባለዉ እናትክ ሲመጡ አስለፈለፈክ አይደል አንተ ቀጫጫ 😆😆😆 ለፊልሙ አመሰግናለሁ ሰላማቹ ይብዛልኝ

  • @aalamm7828
    @aalamm7828 Před 3 lety +2

    ዋውውውው

  • @taltzehaynech9556
    @taltzehaynech9556 Před 3 lety

    very nice movie with a beautiful lady

  • @zadzad6744
    @zadzad6744 Před 3 lety +1

    wow siymir mecrshaw yilyeal

  • @teruayenat5592
    @teruayenat5592 Před 3 lety

    በርቱ

  • @DAVE-gm1yj
    @DAVE-gm1yj Před 3 lety +2

    ኪችን ውስጥ እየገባ አስጠኚ መጣ የይ ጉድ

  • @senicho9721
    @senicho9721 Před 3 lety +1

    Ya hacalu zafen nw misemagn bxm das yilal

  • @Aelekkso
    @Aelekkso Před 3 lety

    Wow Filmu 1Ga New

  • @user-cx9lx3ld9f
    @user-cx9lx3ld9f Před 3 lety +2

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ

  • @sadoart2446
    @sadoart2446 Před 3 lety

    እሄንን በየጥቃቅን ችግር ገመድ ውስጥ የምትገቡትን ነገር ከትውልድ ወደትውልድ እያሸጋገራችሁት መጣችሁ:ይልቅ እዛ ጋር ሌላ ቢደረግ ጥሩ ይመስለኛል::ጥሩ እያየው ነበር ግን የፊልሙን Quality ያወረደብኝ ያቺ የገመድ Scenes አልወደድኩትም::

  • @andualememmanuel828
    @andualememmanuel828 Před 3 lety

    Wow des yemil new

  • @NaoAfrica70
    @NaoAfrica70 Před 3 lety +2

    ባቦጋያ የሌለበት🤣🤣🤣🤣

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 Před 3 lety

    It's okay movie but the ending could be better than this💚💚💚💛💛💛❤❤❤💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @memebakla378
    @memebakla378 Před 3 lety +3

    ቀጫጫ ሰወደው

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek7162 Před 3 lety +1

    አይየሀገራችንፊልምአወኩሽብዙምሳሄድናኩሽነውተዋውቀውትንሽሳይቆዩከዛአሶላመጋፈፍመጨረሻውንመገመትአይከብድምሁሌምተመሳሳይድርሰት

  • @user-xe8pm7ys5o
    @user-xe8pm7ys5o Před 2 lety

    ግን የሰዉ ልጅ ለገንዘብ ብሎ ታንቆ እስከመሞት ማድረስ ምን አስፈለገ 🤔

  • @ፊርዶስ7806
    @ፊርዶስ7806 Před 3 lety

    ኮማቾች ትገርማላችሁ እናንተን እያየሁ ፊልሙን አሳለፉኩት አይይ እስቲ ልሹፈው

  • @webit_royal8476
    @webit_royal8476 Před 3 lety +1

    እንዴት ናችሁልኝ ያገሬ ልጆች እስኪ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ገና አዲስ ነው የከፈትኩት

  • @user-sj4rh3ee2q
    @user-sj4rh3ee2q Před 3 lety

    ዋዉዉ ❤️

  • @user-xr4us9ww1d
    @user-xr4us9ww1d Před 3 lety +2

    ሀይ

    • @dagmawikassahun871
      @dagmawikassahun871 Před 3 lety

      hi biya mamals bichil noro...............chigeru aydarshim way... gn wadadku

  • @user-hm4qt6pi9x
    @user-hm4qt6pi9x Před 3 lety +1

    አድስ ፊልም ነው እንደ?

    • @maya7837
      @maya7837 Před 3 lety

      Aydelem 3wer befit aychewalehu

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha Před 3 lety

    Arefe new

  • @eliasaberaabera8498
    @eliasaberaabera8498 Před 3 lety

    ኤን ፈልም አይቺ ሴት ልጂን መወለዲ ጠዉ እንበሄ ተነነቀብን

  • @hawalove1709
    @hawalove1709 Před 3 lety

    harefe nawe

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 Před 3 lety

    Daganta bota lemartalta ayagabama Daganta kahasaba yejamerala lamankachewama hona lamenkachewa tasefa sanderga melkama negra adergalachewa malashuna santabaka egzbiher yekafalanala

  • @tsiyamom9470
    @tsiyamom9470 Před 3 lety

    Esay fkrgnwan becha marsat mn melut nw🤨

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 Před 3 lety +1

    ያልገባኝ ነገር እርኩሱን ተሼን እንዴት አልረሳችሁም??

    • @helulove8941
      @helulove8941 Před 3 lety

      ከ6 ወር በዋላ ያለዉ ነገር ነዉ የረሳችዉኮ ተሼንማ ከድሮም ታቀዋለች ለዛ ነዉ ያረሳችዉ

    • @almazsime4584
      @almazsime4584 Před 3 lety +1

      @@helulove8941 oo! thank you!

  • @ggccc5108
    @ggccc5108 Před 3 lety

    ዋዉዉዉዉ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 3 lety +2

    Alekiso ye ful sahan kkkkk

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 Před 3 lety

    Abet yewest telat eko kifu new yamenut sikeda

  • @fatimahassan3959
    @fatimahassan3959 Před 3 lety +1

    ተለቀቀ እንሹፈው የመዳም ሸቃላወች

  • @user-uh8ym9tw4q
    @user-uh8ym9tw4q Před 5 měsíci

    የፖሎቲካ ፓርቲ የሚያቋቁም...ሂሊና የሌለው ነው ማለት ምን ማለት ነው ? ሂሌናህን መሸጥ ትችልበታለህ ..ለቀጣዩ ምርጫ ህዝብን ማደንዘዝ ነው የያዝከው ማለት ነው ?

  • @mikmashup2232
    @mikmashup2232 Před 3 lety

    tewu atabzut echi mlas

  • @ematlve3599
    @ematlve3599 Před 3 lety

    👌

  • @nahomgebremedhin4399
    @nahomgebremedhin4399 Před 2 lety

    Wey ye hind film.kkkk

  • @genazbsesay47
    @genazbsesay47 Před 3 lety

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @asterabera5265
    @asterabera5265 Před 3 lety +1

    Yha sweya gen uelken lemedenewu kefu uen yemeserawu kecau yfuhal shan hahahahaha

  • @elawt8897
    @elawt8897 Před 3 lety

    filmu yeemchew like keza profilen nekachu subscribe

  • @yaming4327
    @yaming4327 Před 3 lety

    1ኛ

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry Před 3 lety +1

    እንዳትነኩኝ😡

  • @kedirhamda8409
    @kedirhamda8409 Před 3 lety

    No fear how she forgot him and remembered the her birthday no fear correction