በመጠናቀቅ ላይ ያለው አዲሱ የሸራተን መንገድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Komentáře • 47

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 Před 7 měsíci +28

    እባካችሁ አገራችን ዉስጥ እየተሰራ ያለዉን መልካም ሥራ እየተከታተላችሁ እንደዚሁ አሳዩን ብዙ ሥራ ተሰርቶአል ድንቅ ነዉ።

    • @ambachewlakew1083
      @ambachewlakew1083 Před 7 měsíci +1

      30 ሚልየን ህዘቦች እረብ ላይ ናቸው እነሱም እየህ

    • @ambachewlakew1083
      @ambachewlakew1083 Před 7 měsíci

      6:13

    • @yaredyared7496
      @yaredyared7496 Před 7 měsíci

      ቤተመንግስት ዙሪያ ማሳመር ልማት ነው😂😂😂

    • @kala9090
      @kala9090 Před 7 měsíci +1

      ​@@yaredyared7496"Rome wasn't built in a day" , Small wins are the ones that keep us in the game!! One by one, brick by brick, we will build our beautiful Country!! Why you people always pessimist, give the respect he deserves. Every developed country has faced the same problem we are facing right now. They're great country because they passed it peacefully and smart. Ofcourse we have a problem of our own but that doesn't mean we have to stop building our city's. You have to know the fact that after we fix this problem there will come another one because this is part of a Change!!
      Trust the process!!
      Trust our PM Dr. Abiy Ahmed!!
      Trust Your country Ethiopia!!

  • @african-2000
    @african-2000 Před 7 měsíci +14

    God bless #ABICHU'YE ... God bless #ETHIOPIA'YE

  • @sentesebsebe312
    @sentesebsebe312 Před 7 měsíci +1

    እባካችሁ ሁልጊዜ አዳዲስ የተሰሩ ስራዎችን ብታሳዪ በጣም ጥሩ ነው ሸራተን አካባቢ የተወለደበት ያደኩበት ነው በጣም ደስ ይለናል

  • @user-yg8rv2de1x
    @user-yg8rv2de1x Před 7 měsíci

    ዘቢባ ‼️ አንቺን ትንታጓን ሙስሊም እህታችን ብልፅግና ስላመጣልን ደስ ብሎናል ። በርቺ

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 Před 7 měsíci +5

    God bless you who are giving us good report about our Country. God bless Ethiopia and our leader.

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Před 7 měsíci +1

    Build, grow, change! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 Před 7 měsíci +6

    ታላቁ መሪያችን ኢትዮጵያን ወደ ከፍታ እየወሰዳት ነው🎉🎉🎉

  • @tigist-hm3jt
    @tigist-hm3jt Před 7 měsíci +3

    ዋው ደስ ሲል ባርቱ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 Před 7 měsíci

    Amazing work 👏

  • @Afe-hg8kw
    @Afe-hg8kw Před 7 měsíci

    My king🙏🙏🙏🙏

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 Před 7 měsíci +2

    ስራ ስራ አሁንም ስራ ሀገር የሚቀየረው በስራእና በስራ ብቻ ነው ‼️

  • @Kiki_African_Craft_
    @Kiki_African_Craft_ Před 7 měsíci +2

    ችግሩ እኛ የውጭ ናፋቂ አድናቂ እንበዛለን ብዙ የሚታይ ብዙ አለን እየተሰሩ ያሉ ፕሮጀክት አለን ግን አናየውም አንዘግብም ጥሎብን ሳንገዛ ግን በአሳብ የተገዛን የውጭ አድናቂ መሆናችን ያማል ፖለቲካንና አገርን ለይተን ሁሌችንም ድርሻችንን ብንወጣ የፈረሱ የሚታደሱ ቅርሶቻችንን አሰተባብራችሁ ለምን ከብረን አንሰራም አንድነት አይላችን ስለሆነ ሁላችንም የድርሻችንን እንወጣ አገሬ ኢትዮጵያዬ ተስፋ አለሽ ትልቅ ነን ወደፊትም አያል እንሆናለን ካለጥርጥር ❤🇪🇹🙏🇪🇹😂🇪🇹

  • @kala9090
    @kala9090 Před 7 měsíci +1

    "Rome wasn't built in a day" , Small wins are the ones that keep us in the game!! One by one, brick by brick, we will build our beautiful Country!! Why you people always pessimist, give the respect he deserves. Every developed country has faced the same problem we are facing right now. They're great country because they passed it peacefully and smart. Ofcourse we have a problem of our own but that doesn't mean we have to stop building our city's. You have to know the fact that after we fix this problem there will come another one because this is part of a Change!!
    Trust the process!!
    Trust our PM Dr. Abiy Ahmed!!
    Trust Your country Ethiopia!!

  • @asterbirhanu2878
    @asterbirhanu2878 Před 7 měsíci +2

    Geta yibarek Dr. Abiy tebarek!!!!!❤❤❤❤❤

  • @bety2338
    @bety2338 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 7 měsíci

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 Před 7 měsíci +1

    hello the Muslim reporter ZEBEBA !!!! i appreciate u you looks ALGAZER Arabic woman reporter Khadeja Bin Qanna. I LOVE U ZEBEBA from Yemen

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Před 7 měsíci +1

    አዎን እንዲህ ዘግቡ

  • @Noor-mf3yh
    @Noor-mf3yh Před 7 měsíci

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 Před 7 měsíci +1

    የነሱ ምስል ብቻ ነው ያየሁት

  • @meharifekade2437
    @meharifekade2437 Před 7 měsíci +4

    መንገዱን አሳዩና የናንተ ፊት ምን ያረግልናል

  • @alinuredin1801
    @alinuredin1801 Před 7 měsíci

    ሢለአ ሐረለ ተርኪ በደቢ ንግሮን

  • @user-qi3ir1mm7r
    @user-qi3ir1mm7r Před 7 měsíci

    አሪፍ ድምፅ ነው ያለሽ ግን ቦታው ላይ አልዋለም

  • @hundebakalcha3659
    @hundebakalcha3659 Před 7 měsíci +2

    Yes this is very good and blessed but there are many people who confused about who is there government please go to the nearest place from Addis like Chancho, Sululta sabata mojo and shano suffered from both government and rebels please ask as journalist what is going on?

  • @user-pz5sf6gz5s
    @user-pz5sf6gz5s Před 7 měsíci +2

    የታለ በመጠናቀቅ ላይ ያለው አዲሱ የሸራተን መንገድ? ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው የማይረባ ወሬ እያወራቹ እናንተኑ ነው እንድናይ ያደረጋቹን:: ይታረም:: ተቀምጦ እያወሩ መቀረፅ ሳይሆን ካሜራውን እያዟዟሩ አካባቢውን ማሳየት ነው የሚያስፈልገው::

  • @wudadt
    @wudadt Před 7 měsíci

    Kirsuna mengedu yenante fit nw ende asayun projectun

  • @user-kz2qk8ho8m
    @user-kz2qk8ho8m Před 7 měsíci

    በአለም ላይ መናፈሻ ግንብቶ ከድህነት የወጣ ሀገር የለም

  • @macksol1603
    @macksol1603 Před 7 měsíci

    4000 amet new

  • @yosephchenkew4780
    @yosephchenkew4780 Před 7 měsíci

    አብይን የምቃወመው በልማት ሥራው ሣይሆን በተለይ በሀገራችን የተተከለው የብሄር የበላይነትን እንደ ወያኔ በማሥቀጠሉ ብሎም የህግ የበላይነትን ማሥፈፀም ሥላልቻለ በሀገራችን የሚፈሠውን ደም ወይም የንፁሀንን ሥቃይ እየባሠ በመምጣቱ ዛሬ የባሠበትየኦሮሞ የበላይነት በየመሥሪያ ቤቱ በማሥፈኑ ነው ዛሬ በአፍሪካ ከጋዳፊ የበለጠ ለሊቢያ የገነባ የለም ግን ፈረሠ ይህንን ቆም ብሎ ማሠብ ይጠበቅበታል አብይ

  • @rhulanebanele5801
    @rhulanebanele5801 Před 7 měsíci

    ??????? Menem alayawum shem

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Před 7 měsíci

    አልተገናኝቶም አለ ህዝቡ የሚፈልገው መንገድ ነው እየተራበ እተጠማ መንገድ ምን ይሰራለታል መንገዱን ሊበላው ነው በንሮ ውድነት እየተሰቃየ መንገድ ሰራሁልህ ማለት ንቀት አይሆንም ህዝብን መናቅ ለህዝብ ያለማሰብ ነው

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Před 7 měsíci

    ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ይሉሐል ይህ ነው ሽንኩርት 130 ኪሎ በገባበት ጤፍ 15000 ሺ በሚሸጥበት ከተማ መንገድ ገነባን ብሮ የሚቀልድ ኮሜድ አብይ ብቻ ነው

  • @user-yc4xf8cv5y
    @user-yc4xf8cv5y Před 7 měsíci +6

    ጋዘጤኛው ነቃ በል ፈዟል 😅😅

  • @handakinavideoproduction8310

    ሆድ አደሮች ስለ ኑሮ ውድነት ዘግቡ እስቲ ስለተራቡ ሰዋች ዘግቡ 2ኪሎ ሜትር መንገድ ተገነባ ብላችሁ አትለፍልፉ ።

  • @avimamaye
    @avimamaye Před 7 měsíci +2

    For whom do you make this construction??? As Addis Ababa, people have been killed, jailed, and displaced by Abyi, Adanach Shimelis. Ethiopians' number one problem is Abyi, not anything else.

  • @Hareg-ku2hh
    @Hareg-ku2hh Před 7 měsíci

    Hedachu Meretun Eyegatachu Belut !!! Endew Atafrum Sew yemebelaw Ato eyemote??? Endew mendenew endezi Kensesa betach YehonachehutbEre Eferu 😢😢😢😢

  • @onelove9191
    @onelove9191 Před 7 měsíci

    በስንዴ እጥረት ከአምስት በላይ የዳቦ ፋብሪካዎች ተዘጉ።የጉድ ሀገር ህዝብ የሚበላው ሲያጣ መንግስትን ይበላል።ዳቦ ለተራበ ህዝብ መንገድና ዛፍ ታሳያላቹ ዳቦ አይሆንም ቅድሚያ ዳቦ እንብላ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @modinali3987
    @modinali3987 Před 7 měsíci

    Ledimtsish birchikowereket bitwuchibet melkam new speakerish yeteseneteke meselegn