ሴይጣን በጀርመናዊው...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 82

  • @AfeworkG
    @AfeworkG Před 6 měsíci +4

    የእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሰክርለት እውነተኛ ወንድም🙏

  • @nigistassefaoffical
    @nigistassefaoffical Před 7 měsíci +11

    እህታችን ስላቀረብሽልን የጌታን እጅ የታየበት ምስክርነት ተባረኪ የአገልጋዩን አድራሻ ብታስቀምጭልን

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 7 měsíci +3

      0947637149 nebye Kuma

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 7 měsíci +1

      አሁን የሚገኘው ወለጋ ነው ኮኔክሸን ሊያሰቸግር ይችላል

    • @Joseph-788
      @Joseph-788 Před 6 měsíci

      @@etalemmesgana7398 እናመሰግናለን የኔ እህት። በ ክፍል አንዱ ላይ እኔም ጠይቄ ነበረ። ስላቅበሽልን የ እግዚአብሔር አገልጋይ እንዲሁም ስላንቺ ጌታ እየሱስ ይባረክ።

    • @helnayohannes7221
      @helnayohannes7221 Před 3 měsíci

      🎉እኔ ጌታ ይረዳኛል አግዘዋለሁ

    • @helnayohannes7221
      @helnayohannes7221 Před 3 měsíci

      እህቴ አንቺ ብሩክ ሴት ነሽ

  • @mihretfeleke1163
    @mihretfeleke1163 Před 7 měsíci +5

    እታለምዬ፣ ጌታ ዘመንሽን፣ ትውልድሽን፣ አገልግሎትሽን ሁሉ ይባርክ፣ ምን አይነት አስተማሪ ምስክርነት ነው፡፡ ሰው ሳይሆን ጌታ ራሱ ጠርቶ ወደቤቱ ያመጣው ሰው ነው፡፡
    እንደዚህ አይነት ምስክርነቶችን አምጥተሽ ለብዙዎች ትምህርት እየሆንሽ ነው፡፡ ብዙዎች ከዚህ አይነት እስራት እየወጡ ነው፡፡ ፍርሃት የነበረባቸው እንኳን ድፍረት እያገኙ ነው፡፡ ጌታ በዚህ መንገድ አንቺን ስለገለጸሽ ተባርከሽ ተባረኪ፡፡ እንደገና ደግሞ አምሮብሽ ለምልመሻል፡፡ ከዚህ በላይ ለምልሚ፡፡ እምር በይ፡፡ በጌታ እህትሽ፡፡

  • @yerosenetana584
    @yerosenetana584 Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የምል የምአንፅ መልእክት ነው ተባረኩ።በእውነት ተአድሶ ያስፈልገናል

  • @user-ve4gl3hm6l
    @user-ve4gl3hm6l Před 7 měsíci +5

    የተባረክ: ሀያል: ሰዉ: ዘመንህ: ይለምልም: ብሩክ: እኮ: ነህ: ቅን: ሰዉ: ነህ: የእዉነት: ብርቱ: ሰዉ

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 Před 7 měsíci +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ በየዘመኑ ሰው አለው ወድሜ እድለኛ ነህ በርታ እታለምዬ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Před 7 měsíci +4

    ተባረኩ በብዙ 🙏 ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ብዙ ምርኮም ይስጥህ❤

  • @fanayetesfaye9142
    @fanayetesfaye9142 Před 7 měsíci +3

    ጌታ ገና ባንተ ብዙ ይሰራል ተባረክ እህታችን ተባረኪ

  • @addisdesta8480
    @addisdesta8480 Před 7 měsíci +5

    አሁን ያለነው የመጨረሻ ዘመን ላይ ነው ጌታ በደጅ ነው እኔ አንደሚመስለኝ ባለችን ጊዜ ወንጌልን እንናገር ለጠፋ ሰዎች እንፀልይ ጌታ በስራ ላይ ነው የመንፈስ አይኖቻችን ይብራ ጌታ የሚፈልገውን ብቻ በህይወታችን ማድረግ ይሁንልን ተባረክ ወንድሜ እኔ ይሄ ምስክርነት እራሴን እንዳይ በጣም እረድቶኛል አንቸችም እህቴ ተባረኪልን❤❤❤🙏🙏🙏🙌🙌🙌

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 7 měsíci

      አሜን ለእኔም እንዲሁ ነው

    • @hirutsamuel6596
      @hirutsamuel6596 Před 7 měsíci

      ጌታ ይባርክኽ እውነት ዋጋ ያስከፍላል ከጌታ ክብር አለህ

    • @helnayohannes7221
      @helnayohannes7221 Před 3 měsíci

      ወይኔ እህቴ ምን ላርግሽ እኔ በጌታ ብዙ አመቴ ነው እና እጅ እንኳን እንዲጫንብኛ አልስማማም ዛሬ ጌታ መለሰልኛ አሁን ከልመና የፀዳ ወንድም ይህንን እናግዛለን

  • @fasikafyissa
    @fasikafyissa Před 7 měsíci +2

    እህት እታለም ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ወንድማችን ቤካ ጌታ ይባርክህ ለወንጌል ያለህን ቅናት በውጥህ የሚንተከተክ ሀይልሳይ በጣም ተደንቄያለሁ ደግሞም በአንተ ውስጥ እውነትን ቅንነትን ትህትናን ባንተ ህይወት አይቻለሁ ጌታም ይህንን ልብ ይወደዋል ክምንም አንስቶ ጌታ መጠቀም እንደሚችል አንተ እራስህ ማሳያ ነህ ጌታ በሰጠህ በዘመንህ ሁሉ እርሱ ይታይብህ በሰጠህ ዘመን ባለመያዝ ወጥተህ ግባ ቤትህን አገልግሎትህን የታመንከው ጌታ ይባርክ ልል እወዳለሁ ተባረኩ ❤❤❤

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 Před 7 měsíci +2

    ገና ሥለወንጌል ያልሰሙ በእንደዚህ አይነት እሥራት ያሉ በሀገራችን ብዙ እንዳሉ ይታወቃልና ጌታ ጥበብና እውቀት ማሥተዋልም ጨምሮ እንድንደርሥላቸው ይርዳን የኔም ልብ ለእነዚህ አይነት ሰዎች ለመድረሥ አሥባለሁ ግን መንገዱን አልተረዳሁም

  • @MekdesMulugeta-vq5qv
    @MekdesMulugeta-vq5qv Před 7 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @ምህረትየበዛላትነኝ

    እታለምዬ ጌታ በብዙ ይባርክሽ ❤❤❤ወንድሜ ጌታ ፀጋውን ያብዝልክ አሁንም ብዙ ይጠቀምክብክ

  • @GenetBoset-bc7me
    @GenetBoset-bc7me Před 4 měsíci

    እግዚሀብሔር ይባረክ ይህን ያሰማን አምላክ መንፈሳዊ ነን ግን ብዙ ስለመንፈሳዊው አነውቅም

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 4 měsíci

      ገነት ጌታ ይባርክሸ መንፈሳዊ ነገር በአንደበት ጌታን የግል አዳኝና ጌታ አርጎ በመቀበል ጀምሮ በየቀኑ አንድ ምዕራፍ ከዮሃንሰ ወንጌል እያነበቡ ከማሰላሰል ይጀምራል መንፈሳዊውን ነገር ደግሞ መንፈሰቅዱሰ ወደውሰጣችን ግባ ካልነው ገብቶ ያሰተምረናል ቸርም የቅርብም አምላክ አይደል?

  • @user-xm2dz1wb4b
    @user-xm2dz1wb4b Před 6 měsíci

    ጌታ ይባረክህ ዘመንህ ይባረክ

  • @ruthkebede755
    @ruthkebede755 Před 7 měsíci +1

    እቱዬ ተባረኪ ወንድሜ እንኳን ጌታ ደረሰልህ ❤❤❤❤❤

  • @wubjmberie
    @wubjmberie Před 7 měsíci +2

    አሜን ክፉ ይዋረድ የበቀል መንፈስ ይለቀቅልን
    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ያክብራችሁ

  • @samuelworku1862
    @samuelworku1862 Před 7 měsíci

    ተባረኪልን እታለምዬ፥ ወንድማችንም ተባረክ፤ ተሀድሶ ያስፈልገናል፤ ስም ሳይሆን ኃይል ነው አሁን የሚያስፈልገን። ጌታ ይረዳናል፥ ኢየሱስ ይመጣል🖐

  • @hannatesfaye1749
    @hannatesfaye1749 Před 7 měsíci +2

    ደስ የሚል ምስክርነት ተባረክ

  • @selamselam366
    @selamselam366 Před 7 měsíci +1

    አሜን ያድሰን ይመልሰን 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @alexbekele87
    @alexbekele87 Před 7 měsíci +2

    የሚገርም የሕይወት ምስክርነት:: እናመሰግናችዋለን!

  • @user-kb3ku9wy7s
    @user-kb3ku9wy7s Před 7 měsíci +2

    እህታችን የዚህን ሰው ስልክ ብትሰጪን ጌታ በሚያሳስበን ነገር ከጎኑ መቆም እንፈልጋለን ተባረኪ

  • @kh9689
    @kh9689 Před 7 měsíci +3

    የበቀል ቅባት ያስፈልገናል! አሜን!!!

  • @edjigayehuayana1001
    @edjigayehuayana1001 Před 7 měsíci +3

    Thank you God ❤ ❤ yesuusi koo ati guddaa dha!❤👏👏👏

  • @kidistyigletu7425
    @kidistyigletu7425 Před 7 měsíci

    ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ጌታ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን አሁንም እሱ ብቻ ይምራህ !!!!!!!

  • @edenaraya8849
    @edenaraya8849 Před 7 měsíci +2

    Amen amen amen eysus Getanewu wendme egzabher edlb meshat ysth ychemrl lmiflgut hulu ymist amlknewu

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 Před 7 měsíci +2

    you are blessed Etalem❤

  • @maargion5490
    @maargion5490 Před 7 měsíci

    Uuuuu❤Thank you God almighty!! This brother is taking me back to precious times I experienced with almighty father!! May God bless you and keep you brother 🙏🏾

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 Před 7 měsíci

    ክብሩ ይባረክ መንገድ የሚመራ ሀሌሉያ

  • @hirutsamuel6596
    @hirutsamuel6596 Před 7 měsíci +1

    ብዙ ሊናገር የሚችል ምስከርነት አለው ጌዜ ቢሰጠው

  • @hannatesfaye1749
    @hannatesfaye1749 Před 7 měsíci +1

    እውነት ነው እግዚ አብሄር ብቻ ነው መፍቲሄ

  • @JESUS-zz1cl
    @JESUS-zz1cl Před 7 měsíci +1

    ተባረኩ ❤

  • @ምህረትየበዛላትነኝ

    ያሉት አገልጋዮች አሜሪካ ብቻ እየሄዱ ያገልግሉ 😢 መታደል ነው ወንድሜ ወንጌል ባልደረሰበትና ዎጋ በሚያስከፍል አካባቢ እየዞሩ የጌታን ፈቃድ ማገልገል ለሚያልፍ አለም

    • @sinatsegaye8070
      @sinatsegaye8070 Před 7 měsíci

      አሜርካም እኮ የተሞላ አገልጋይ ትፈልጋለች

    • @ምህረትየበዛላትነኝ
      @ምህረትየበዛላትነኝ Před 7 měsíci

      @@sinatsegaye8070 አዎ ትፈልጋለች ግን አገልጋዪቹ የሚሄዱት አገልጋይ ስለሚያስፈልጋት ሳይሆን ጥቅምና ምቾት ፈለጋ ነው

  • @semi4072
    @semi4072 Před 7 měsíci +1

    Amazing testimony

  • @tigesttadesse1293
    @tigesttadesse1293 Před 18 dny

    WOW ewnetegna miskirinet Geta Eyesus tibarh ..nefsim alkerelgn sisema

  • @edenaraya8849
    @edenaraya8849 Před 7 měsíci +3

    Eysus Getanewu

  • @user-mi9pg7jg8v
    @user-mi9pg7jg8v Před 7 měsíci

    ኢትዮጽያ ውስጥ ያሉት ከጥልቁ የተመረቁትን ፓስተር ተብዮችን ቢያራግፍላቸው ቸርች ሁሉ ቢፀዳ ለምድራችን መፍትሄ ይገኝ ነበር እባክህ ለምድራችን ፀልይልን ተባረኩ❤❤❤

  • @abayabay690
    @abayabay690 Před 7 měsíci

    ዋዉ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ! እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @IfaTilahun-u4j
    @IfaTilahun-u4j Před 7 měsíci +2

    you are doing great works !! Bertu! geta yibarkahiwu

  • @zeinaabera4961
    @zeinaabera4961 Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርኪ

  • @misrakottemer4173
    @misrakottemer4173 Před 7 měsíci +1

    Geta Eysus ybarkeshe Etaleme wendem beka zemenhe ybareke

  • @danielgudeta4474
    @danielgudeta4474 Před 6 měsíci

    May God bless you all, it amazing message.

  • @jordanshalom1601
    @jordanshalom1601 Před 7 měsíci

    እንደዚህ አይነት ሰው ስላቀረብሽልን እግዚአብሄር ይባርክሽ። ሌላው ደሞ እባክሽን የእዚህን የእግዚአብሄር ሰው ስልክ ወይም አድራሻ እንዴት ማግኘት ይቻላል?

  • @ersamedanielgenet6225
    @ersamedanielgenet6225 Před 7 měsíci +2

    ኢሰይ እልልልልልል ወንጌል ያሸንፈል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @RachelZ-rj2pd
    @RachelZ-rj2pd Před 7 měsíci +1

    Wow amazing grace bless so much❤️❤️💯💯💯🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @rahel9668
    @rahel9668 Před 4 měsíci

    Amen ❤❤

  • @mastaweshatolosa2768
    @mastaweshatolosa2768 Před 7 měsíci

    Yes amen

  • @IfaTilahun-u4j
    @IfaTilahun-u4j Před 7 měsíci +2

    WOW I loved this guy!!

  • @sophiegetachew5038
    @sophiegetachew5038 Před 3 měsíci

    There is hope for Ethiopia

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 Před 7 měsíci +1

    እታለም እንዲህ አይነት ለወንጌል የጨከኑ አገልጋዮችን ስታቀርቢ ከምትገምችው በላይየብዙዎችን ልብ ወደ ጌታ እያስጠጋ ነው:: የዚህን ወንጌላዊ ስልክቁጥር ብታካፍሉን ??ተባረኩ

  • @sophiegetachew5038
    @sophiegetachew5038 Před 3 měsíci

    Bless you

  • @MebratKasa-kh7yu
    @MebratKasa-kh7yu Před 7 měsíci

    ሰው ነፃ ሲወጣ ደስ ይላል እንጂ እንዴት ይቃወማሉ በጣም ያሳዝናል

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k Před 7 měsíci

    Geta yibarkeh demo mesekernet new. Geta yibarkeh

  • @ersamedanielgenet6225
    @ersamedanielgenet6225 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Před 7 měsíci

    ተባረክ ኮብራ ይዘዉ ከሚዘንጡ ፎቅሠርተዉ ምድረ ይሂዳ የዉሸት አገልጋዮች እዉነት አልክ

  • @ersamedanielgenet6225
    @ersamedanielgenet6225 Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @rahel9668
    @rahel9668 Před 4 měsíci

    Geta indezh aynetochin yasnesal
    Ignam asnesans❤

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398  Před 4 měsíci

      አሜን ያሰነሳዎት ጌታኮ በጣም ሰው የሚሆንለት ሰው ይፈልጋል ጠይቁት ❤

  • @MebratKasa-kh7yu
    @MebratKasa-kh7yu Před 7 měsíci

    ስልኩን ልትሰጪን ትችያለሽ እባክሽ

  • @SebleDutebo
    @SebleDutebo Před 7 měsíci

    God bless you

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb Před 7 měsíci

    እባክሽን ይቀጥል part 3

  • @tihutgirum2716
    @tihutgirum2716 Před 5 měsíci

    WOW our GOD is real !!!!

  • @hannameles4275
    @hannameles4275 Před 7 měsíci

    pፕለአጼ cayou.
    telphne