መንፈስ ቅዱስ በፓስተር ዳንኤል መኰንን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ቅዱሳን፣ በያላችሁበት ጸጋና ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን! ይህ የወንጌል ብርሃን አለምአቀፍ ቤተክርስቲያን የክርስትና ትምህርት አገልግሎት ክፍል ትክክለኛ ዮቲዮብ ቻናል (official CZcams Channel) ነው። በየጊዜው የሚለቀቁትን ቀደምት የሆኑና አዳዲስ ትምህርቶችን፣ ስብከቶችን፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችን፣ዝማሬዎችን፣ ስልጠናዎችን በአጠቃላይ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን እንደለቀቅን እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ያድርጉ ለሌሎችም ሼር በማድረግ ይጋብዙ፡፡ Thanks for watching. Please Like, Share and Subscribe For More Video.

Komentáře • 11

  • @bilisumadaba1169
    @bilisumadaba1169 Před 10 měsíci +2

    አሜን አሜን ዛሬም ደግሜ ተጠማው ይንን የሚሰበከውን መንፈስ ቅዱስን እጅግ ተጠማው

  • @selamgtsadik1568
    @selamgtsadik1568 Před 8 měsíci +3

    እግዚአብሔረ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ አሁኑም ለበረከት ሁኑ አሜን።

  • @bilisumadaba1169
    @bilisumadaba1169 Před rokem +2

    አሜን አሜን ይውረድበብን መንፈስ ቅዱስ ተመልሼ ተመልሼ ልሞላ

  • @bilisumadaba1169
    @bilisumadaba1169 Před 10 měsíci +1

    ሁሌ ሁሌ ይሄንን ብቻ መልህክት ነው መስማት ምፈልገው ተረት ተረት በጭራሽ መስማት አልፈልግም ይሄንን መልህክት ግን እንደቃሉ በቤቴ ላይ ይውረድ አሜን ይውረድ አሜን ይውረድ አሜን ያጣን መንፈስ ቅዱስ

  • @bilisumadaba1169
    @bilisumadaba1169 Před rokem +2

    😢😢😢😢😢 እፈልግሀለው መንፈስ ቅዱስ በጣም በበጣም

  • @bilisumadaba1169
    @bilisumadaba1169 Před 10 měsíci +2

    ናልኝ ናልኝ አባቴ አበቴ መንፈስ ቅዱስ ፈውሰኝ

  • @user-rt8hv9ny6s
    @user-rt8hv9ny6s Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 Před 2 měsíci

    Amen

  • @bilisumadaba1169
    @bilisumadaba1169 Před rokem +1

    እእእእእእእእእእእእእእ ጌታ መንፈስ ቅዱስ አሁንስ ተጠማዎህ ተጠማዎህ 😢😢😢😢 ና ወደ ቤቴ ይቅር በለኝና

  • @bilisumadaba1169
    @bilisumadaba1169 Před rokem +1

    ይህንን ድምፅ ሁሌ ነው የምጠማው ሁሌ የምጠማው

  • @bilisumadaba1169
    @bilisumadaba1169 Před 5 měsíci

    አሜን አትለየን ጌታዬ መንፈስ ቅዱስ የአእኔ ውድ ውዴ አትለየን ያላንተ ምንም ምንም ነን