@Tamagne Show

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • #TamagneShow #TamagneBeyene #TamagneMedia
    Our social Media Links
    Facebook
    ✓ bit.ly/3M6mvzg
    Instagram
    ✓ bit.ly/3kZNlgE
    Telegram
    ✓ t.me/TamagneMe...

Komentáře • 93

  • @user-ik8du3zp1f
    @user-ik8du3zp1f Před rokem +40

    ፋሲልዬ ታማኝዬ የኔ ጀግኖች እወዳችኃለሁ ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቅልኝ ማዲዬ በማጣታችን ልባችን ተሰብሯል ማዲዬ እወድኃለሁ💔💔💔😭😭

  • @zekarias998
    @zekarias998 Před rokem +28

    ሰው ነክ ! ንፁህ ልቦና ያለህ ሰው ። ይህ ህዝብ እግዚያብሔርን የሚፈራ ለክሩ ያደረ ነው ።

  • @user-qb7ux4mc7o
    @user-qb7ux4mc7o Před rokem +23

    ታማኙ ለሀገሩ ብዙ መስዋት የከፈለ ጀግና ፋዚሉ ንፁህ ልብ ያለዉ ድምፃዊያን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před rokem +10

    አይፋሲልዬ ከሳኩ በጣም ቆይቼ ነበር ከልቤ አስቅከኝ ። አንተም ታማኝም ጥያቄህ ሲያስቅ በጣም ነው የምወዳችሁ እድሜአችሁን ይርዝምልኝ ። ኡፍ እንባዬ እንዴት ላቁመው

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Před rokem +5

    የቁርጥ ቀን ልጆች ታማኝ በየነ ጀግናው ፋሲል ደመወዝ ጀግኖች ነፍጠኞች🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před rokem +17

    ሺ አመት ኑሪልን. ፈሲል. and ታማኝ ንፁህ ስው ክእንባ ጋር

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l Před 7 měsíci

      አይ ፋሲል በሳቅ ገደልከኝ።

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l Před 7 měsíci

      ፋሲል፣ አንተ እኮ ወያኔን ከአንድ ክፍለ ጦር በላይ የተዋጋህ ጀግናችን ነህ።

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 Před rokem +6

    የእኔ ገራገር ሰወድህ ሁሌም ባዳምጥህ ያማትሰለቸኝ ፋሲሎ

    • @user-wv6nd7rd4p
      @user-wv6nd7rd4p Před rokem

      ትክክል የማይስለች አስሬ ቢደመጥ

  • @tigistkiyyaakoo5885
    @tigistkiyyaakoo5885 Před rokem +12

    የአገሬ ልጆች ሀቀኛቹ ምርጦቹ ባለማተብቹ

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 Před 8 měsíci

    በጣም ነው በሳቅ የገደለኝ ምንም አይሰለችም ከፋሲል ጋር ማውራት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před 5 měsíci +1

    ታማኝ ምነው ኢትዮጵያ ስትመጣ ዳኜ ዋለን እማትጠይቀው ፋሲልና ዳኜ ንፅህ የኢትዮጵያ ልጆች ናቸው

  • @Matiastsegay8910
    @Matiastsegay8910 Před rokem +5

    ፉሲልየ ሆደ ባሻ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ገራገር ልበ ንጹ ለልጅህ ቤቢ እና ባለቤትህ ጤና እመኛለሁ ዕድሜ ይስጥህ ለማዲንጎ ስታለቅስ አይቼ አሳዘንከኝ ልበ ሩሩ ነህ ፋሲል : ታማኝ ስወድህ ሰላምታ ከኤርትራ አስመራ።

    • @FgCf-hq9sq
      @FgCf-hq9sq Před rokem

      ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጣችሁ

  • @sisework2918
    @sisework2918 Před rokem +6

    ሰላም ነው ነፍጠኞች።
    ፍቅር ናችሁ።
    እነ ኩራት እራቱ። ዛሬማ በፋኖ ታረሱ ብለህ ዝፈንላቸው።

  • @user-wz1kt9vt7k
    @user-wz1kt9vt7k Před rokem +12

    ታማኝንኮ ሙቸ ነው የምወሰው ወላሂ ሺ አመት ነገስ የኞው ነጉስ ክፍ አይካህ ባሸየ

  • @almazalmaz5542
    @almazalmaz5542 Před rokem +9

    ታማኝ ፋሲልን አቅርብልን እንደአድስ😀😃😃😄

  • @gojamfenta1225
    @gojamfenta1225 Před rokem +4

    እናንተን ሳይ ደስ ቢለኝም በማዲንጎ ሞት ከፍቶኛል በጣም ነፍስ ይማር ማዲንጎ

  • @NebyuGatehun
    @NebyuGatehun Před 6 dny

    ታማኝ፡በጣም፡አድናቂህ፡ነኝ፡ምርጥ፡የኤትዮጵያ፡ልጅ፡ነህ

  • @sev7634
    @sev7634 Před 7 měsíci

    Fasil can talk for days, I’ll sit still and listen to him- what an amazing story teller with authenticity! Tamagn too is always great.

  • @tigistmolla3111
    @tigistmolla3111 Před rokem +1

    እዴው ምንላዲርጋቹህ ፋሢሉ ታማአኙ የኛ ምርጥ ፈርጦች እናተ ባትኖሩ የውነት ታፍነን መሞታችን ነበር እግዚአብሄር ይጠብቃቹህ የመይሠው ልጆች

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. Před rokem +1

    ነገር ሲለኮስ
    እግዚሐብሄር ሲተኩስ።
    ያንን ያርማጭኾ ባላገር ከፋሲል ያገናኘው የተባረከ ይሁን።

  • @user-cj4gs2fg5l
    @user-cj4gs2fg5l Před rokem

    እናንተ የኢትዮጵያ ጀግኖች ክብር ይገባቺኋል እድሜያቺሁን እንደማቱ ሳላ ያርዝምልን መልካሞች ናቺሁና ታስፈልጉናላቺሁ

  • @tsegenetabebayehu3412
    @tsegenetabebayehu3412 Před rokem +2

    ታማኝ ፋሲል እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @habtemariamht6017
    @habtemariamht6017 Před 2 lety +6

    ጀግናዬ

  • @avdurranman2530
    @avdurranman2530 Před rokem

    ታማኝ በየነ ፋሲልደመወዝ ይሁኔ በላይ ልዩናችሁ ለኔ

  • @selamawitsolomon7608
    @selamawitsolomon7608 Před rokem +1

    Tamagnu 💚💛❤🙏fasil melikam sew edeme yistih fetari

  • @ate6814
    @ate6814 Před rokem +2

    Fasil 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️

  • @DemisewDad
    @DemisewDad Před 3 měsíci

    Excellent thanks for your Show Great Great Great

  • @negashtesfu6579
    @negashtesfu6579 Před rokem +2

    አዝናኝ ነው

  • @eeee5472
    @eeee5472 Před rokem +1

    ሥተየደጋግሜ አየሁት

  • @sebleasnakew6039
    @sebleasnakew6039 Před rokem +2

    አይ ፋሲልዬ💕😘

  • @saadayalew8423
    @saadayalew8423 Před rokem +2

    ጀግኖችየ💯🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nurgebanurgeba3984
    @nurgebanurgeba3984 Před rokem +5

    ምርጡ

  • @eyob9640
    @eyob9640 Před rokem +2

    አባትየ ትለያለህ

  • @user-zt2tq1bg2k
    @user-zt2tq1bg2k Před rokem

    ምርጥ የጋይንት ልጅ

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 Před 6 měsíci

    IAM proud of FasiL & Tamane

  • @DemisewDad
    @DemisewDad Před 3 měsíci

    Amazing shows

  • @solomondejen1431
    @solomondejen1431 Před rokem

    ሙሉ እውነታ እንደዚህ ሲነገር። ስ ይላል

  • @user-oj6nr4on5s
    @user-oj6nr4on5s Před rokem +1

    እነም ታማኝ ውድድድድድ

  • @bernabasabdissa3824
    @bernabasabdissa3824 Před 2 měsíci

    ፋሲል : አልተረዳው እንደሆነ እንጂ : አረሱት ....እነሱ ምን ያርጉ ከኛ ሰው ሲታጣ
    የሚለው ዜማ ከነአዘፋፈኑ : ሀገርን የሚያነቃንቅ በጣም ምትሀተኛ ስንኝ ነበረ።
    አሁንም ነው : እሱ ግን እንደሚገባው አለመረዳቱ ገርሞኛል። እርምጃ አለመውሰዳቸው እራሱ ገራሚ ነበረ። ፋሲል አርቲስት እና አዝናኝ ተወዳጅ ሰው።

    • @Future979
      @Future979 Před 2 měsíci

      😂
      አንተ ነህ ያልገባህ

  • @user-zt2tq1bg2k
    @user-zt2tq1bg2k Před rokem

    ታሜ የኔ ጀግና ሽአመት ኑርልኝ

  • @makiyaaziza2545
    @makiyaaziza2545 Před rokem +5

    ጀግኞች ብረቅየ የኢቶቢያ ልጆች እወዳችሁ አለሁ

  • @habtemariamht6017
    @habtemariamht6017 Před rokem +3

    ለክሩ የሚያድር። ነው እኮ ጎንደር። ይቅርታ ከምር።

  • @sikosilo6489
    @sikosilo6489 Před rokem +1

    እየነገርኩህ አለክክክክ

  • @adisuzewale4310
    @adisuzewale4310 Před rokem

    ጎንደር አገሬ ሠላምሺዪብዝ❤❤❤💛💛💛💚💚💚

  • @ubaxapi5430
    @ubaxapi5430 Před rokem +1

    የኔ፣የዋሆች፣ደስ፣ስትሉ፣

  • @Belaynesh-xl2fv
    @Belaynesh-xl2fv Před 8 měsíci

    የጎደር ቆፍጣናወች ክፉው አይካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zo9gd9dw8f
    @user-zo9gd9dw8f Před rokem

    እይ ፋሲል ጨወታውን ይጫወታታል

  • @azmerawazanaw1365
    @azmerawazanaw1365 Před rokem

    When I see yoj show i am so glad. Iam not belive in this How can you get The Audio and Videos

  • @user-cj4gs2fg5l
    @user-cj4gs2fg5l Před rokem

    ታማኝ እና ፋሲል ኑሩልኝ

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 2 měsíci

    ታማኝ መሀመድ ከግምቦት ፯ ጋር አብሮ በነነ ማለት ነው?

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Před rokem

    ይሄ ፕራንክ የሰይፉ ነብስ አይማርም በለው ሀሀሀሀ

  • @gebretsadikmesfin6950
    @gebretsadikmesfin6950 Před 3 měsíci

    Engidih Sudaniz Yaz Below eske Armacheho metolihal.Yarikun Satak Mezzfenh Min yahil..... Endehonk Yimesekral

  • @user-eu8ld5vm7t
    @user-eu8ld5vm7t Před rokem

    ታማኝ እና የኔ ጀግኖቻችን

  • @fekadukefale9296
    @fekadukefale9296 Před rokem +1

    ጀግኖች !!!

  • @mekdesabebaw5285
    @mekdesabebaw5285 Před rokem +2

    እምወዳችሁ ምርጦችዬ

  • @fayezagemale812
    @fayezagemale812 Před rokem +1

    mrtsewu neh😍😍😍

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 Před rokem

    Jegena nehe degmom betam yemetask comedian mehon techilalhe 🤣✊🏾👏❤️

  • @dawitnigussie9035
    @dawitnigussie9035 Před rokem

    Belay Zeleke Lakew...........nw tarik siyabelashu zm atbelu please

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l Před 7 měsíci

    ማንም አርቲስት የፋሲልን ያህል ለጎንደርና ለአማራ ሕዝብ ቅስቀሳ ያደረገ የለም።

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 Před rokem

    sawodek tamayee 💞💗💕💝🥰💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️💖🥀❣️🥀❣️🥀❣️🥀❣️🥀❣️

  • @tigistmolla3111
    @tigistmolla3111 Před rokem

    እረ ታማኙ ዝም አትበል አርበኛችንን እኮ የት እዳዴረሡት ግራ ገባን እረ የሆነ ነገር በለን ዘሜ እኮነው ባለህበት ሠላማውይ ሠልፍ እዲዴረግ አዲርግ ታማኙ የውነት ቁማሩ በአሣምነው ይበቃናል አይሆንም ብዘሜ ዲጋሜ

  • @fayezagemale812
    @fayezagemale812 Před rokem +1

    welahi betam newu yasakeg yene glts fasilye ewedihelehu nurl

    • @fayezagemale812
      @fayezagemale812 Před rokem +1

      fasilye swedih yewah sewu neh kelbh alah edmeystsh⚘⚘⚘😍😍

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 5 měsíci

    ከቴም አለ።

  • @wendimu2234
    @wendimu2234 Před rokem

    ❤❤❤❤❤ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤❤

  • @tsegenetabebayehu3412

    አንተ ጥሩ ሰው

  • @user-dw1ue6dw5p
    @user-dw1ue6dw5p Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Před rokem

    Huletu hager wedadoch ❤

  • @habtemariamht6017
    @habtemariamht6017 Před rokem +2

    ፋሱ

  • @dawwdh1756
    @dawwdh1756 Před rokem

    ወድነህ ፋሢል

  • @deribeasinake7389
    @deribeasinake7389 Před 2 lety

    Ayyyiii wayane

  • @sofiamohabaw8814
    @sofiamohabaw8814 Před rokem

    Btame desey tllahuo 💚💛❤👍👍👍💚💛❤🤝🤝🤝💚💛❤🙏🙏🙏

  • @hayath424
    @hayath424 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 Před rokem

    🥰

  • @user-cd8jr5km1c
    @user-cd8jr5km1c Před 8 měsíci

    እውነት ነው ሀገርህን ለማስታውስ የምታደርገው ነው ይገባናል !ፋራ እንኳን አይደለህም!

  • @nawafsomin8262
    @nawafsomin8262 Před rokem

    😁😁😁👏👏👏👍👍

  • @abrhamawoke121
    @abrhamawoke121 Před rokem

    fasilo eco yezemen brkye jegna new

  • @asnakechmulat6505
    @asnakechmulat6505 Před rokem

    Officale women chnale saudi firest this arnuge

  • @kefyalew1976
    @kefyalew1976 Před rokem

    አበሣው ፈሢል አስቀድሞ የነቃው

  • @mekatabess1690
    @mekatabess1690 Před rokem +1

    እድሜ ከጢና ጋሪ ይሥጥችሁ

  • @nawafsomin8262
    @nawafsomin8262 Před rokem

    🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💐💐💐🌹🌹👏👏👏😁😁😁😁😁🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪👏👍👍

  • @user-je4sn9xg5y
    @user-je4sn9xg5y Před rokem

    💚💚💛💛♥♥

  • @tigistadmasu287
    @tigistadmasu287 Před rokem

    jkkkkkkkkkkkk

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina Před rokem +1

    Kkkk aye Fasil miskin

  • @mzammm8374
    @mzammm8374 Před rokem

    Tama.snwdk