Welcoming Ceremonies for Yehunie belay and Mehari in Gonder ......

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 642

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 5 lety +115

    ዋው የ ዋሁ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ፍቅር እኮ ነው
    ምስኪን 27 አመት አልቅሶ .. አንገድ ደፍቶ
    አሁን ቀን ወጣ.. አያችሁ የማይነጋ ለሊት እና
    የማያልፍ ቀን የለም 💚💛❤️️.. 💚💛❤️️...💚💛❤️️... 😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏👏
    ስከን በል ስከን ስከን ... የ ረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል 💚💛❤️ አቦ ሀገሬ ናፈቅሽኝ ... እያያ በለው .. የኛነው .. የኛ ነው .. የኛ ነው 💚💛❤️️

    • @FatimaFatima-gx7mx
      @FatimaFatima-gx7mx Před 5 lety +1

      ውይይይይይአማራነት

    • @jgjh7458
      @jgjh7458 Před 5 lety +2

      ትክክል እግዚአብሄር ይመስገን

    • @meyimunahassen6600
      @meyimunahassen6600 Před 5 lety +1

      በጣም እንጅ

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g Před 5 lety +1

      እናተን ሳየ እንባየን አልቻልሁም ማሮች በርተልኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወይኔ ስደት ላይ መሁኔ ነው እመጣ ነበር

    • @ruthasfaw7486
      @ruthasfaw7486 Před 5 lety +1

      ምነው ኦሮምያ ክልል እንደ አማራ ክልል ቢሆን እርስ በርስ ከመጠፋፋት ጀዋርና ዳውድ እግዛብሔር ከላይ እሣቱን ያንድድባችሁ የዛሁሉ ደም ይፋረዳችሁ የአውሪ እራት ያርጋችሁ መርገምቶች የወለዳችሁት አይባረክ ኦነግና ህዋሃት አገራችን ሰላም ይሆናል

  • @user-hc9yv5sv1y
    @user-hc9yv5sv1y Před 5 lety +39

    ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃች ወድ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @burtukansisay9991
    @burtukansisay9991 Před 5 lety +88

    ዋውውውውውው የኛ ምርጦች ውስጤ ናችሁ አማራአ ፍቅርርርርር

    • @brtkanbaye6720
      @brtkanbaye6720 Před 5 lety +1

      ዋውውውውው ስታምሩ አማራነቴ ኩራቴነው

    • @user-ez7xv5st2r
      @user-ez7xv5st2r Před 5 lety +1

      😙😙😙😙😙💪💪💪💪💪💪wewwwww yeya gegnewh💪

  • @awalabo1684
    @awalabo1684 Před 5 lety

    Yehunie , Greetings from Cameroon we love you so much and you are the best Ethiopian musician.keep on

  • @t5dh82
    @t5dh82 Před 5 lety +9

    እንኳን አደረሳችሁ የጌታችን የመዳኒታችን የየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል መልካም አመትባል ይሁንላችሁ

    • @user-nd5iq8lm1o
      @user-nd5iq8lm1o Před 5 lety

      እንኩአን አደረሳቹህ ውድ ወገኖቸ ይመቻቹህ ውድ የአማራ ልጆች ጎንደር ውስጤ ነው

  • @aishaalwan7556
    @aishaalwan7556 Před 5 lety +111

    ኡፍፍፍፍ አማራ ያረከኝ ጌታ አልሀምዱሊላህ

  • @user-hj8er7gf6o
    @user-hj8er7gf6o Před 5 lety +7

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ እደምትሉ የእናንተ ዘር ባልሆን ይቆጨኝ ነበር እምዬ ጎንደር ክፎ አይንካሽ መሀሪ እና የሁኔ 1000 ኑሩልን ደሞቸ

  • @mekdesmarew443
    @mekdesmarew443 Před 5 lety +27

    ዋው የኛ ማሮች ሺ አመት ኑሩልኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 👍👍💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    • @redatgetaneh3469
      @redatgetaneh3469 Před 4 lety

      mekdes marew ዋውውውውውየኔምርጦችውሥጤነችሁየፍቅርሀገርአማራው

  • @user-bq4hz3tk4h
    @user-bq4hz3tk4h Před 5 lety +20

    አማራነት ፍቅር ኩራት ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-ph3zr2dv4f
    @user-ph3zr2dv4f Před 5 lety +56

    ሲጀመር ኢትዮጵያዊ ነኝ ሲቀጥል አማራ ነኝ I love mara Ethiopiaye

    • @chuasmare22
      @chuasmare22 Před 5 lety

      bbነኝ የሕልሜ ደራሲ you Amhara than Ethiopian. I personally put Amhara first before anything else

    • @tigistsileshi1501
      @tigistsileshi1501 Před 5 lety

      Yes

  • @rozirozi4048
    @rozirozi4048 Před 5 lety +2

    WOW👏👏👏👏👏❤❤❤❤💃💃💃stamru begezeb yemaytamen fikir degu yagere sew 💚💛❤

  • @HaniHani-dg5ze
    @HaniHani-dg5ze Před 5 lety +1

    በምሀላችሁ ተገኝቸ የደስታችሁ ተካፋይ የሁንኩ ያህል ነው የተሰማኝ በጣም ነው ደስ የሚለው የኔ መርጦች ተባረኩ ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክ ፈጣሪ ኢትዩጵያና ህዝቦን ይባርክ ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @tegenabebe5884
    @tegenabebe5884 Před 5 lety +19

    Love gonder💪💪💪💪💪💪💪💪👈👈👈👈👈👈💚💛❤=Ethiopia

  • @user-tl6fb1kw8g
    @user-tl6fb1kw8g Před 5 lety +78

    አማራነት ክብር ነው እንኳንም አማራ ተወለድኩ ሀገሬ ክፉ አይካሽ

    • @jesusislordmylord6639
      @jesusislordmylord6639 Před 5 lety

      ዜድ ወሎየዋ ከመርሳ enkuwan ethiopia teweledsh mar beher ateleyi hulum ande new endi eyetebale new wustachen telacha mifeterew katefaw sorry

    • @user-sf4mw7cn5v
      @user-sf4mw7cn5v Před 5 lety

      አሜን

    • @tizuydingilemaryamelijei4395
      @tizuydingilemaryamelijei4395 Před 5 lety

      ዜድ ወሎየዋ ከመርሳ Amen

    • @tesfaneshsallam5209
      @tesfaneshsallam5209 Před 5 lety

      ሥታምሩ የሃገሪልጆች እምየ ሃገሪ ኑሪልን ተከብረሽ ኑሩልንእንወዳችሆለን

    • @zebenayhalile5704
      @zebenayhalile5704 Před 5 lety

      ዋውውውውውውውው በጣም ደስስስስስስስስ ይላል

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 Před 5 lety +1

    weyane 27 amet yechekoneh wd ye Ethiopia hzb des yibelh Gonder Bahir Dar Welo tarikawi ketemochachin Tigrayn afer enkuan eyagagazu siyalemu yetezenegu talalak ketemochachin tenkrachu sru bertu enkuan des alachu🤗🤗❤❤❤

  • @azizahiaay3989
    @azizahiaay3989 Před 5 lety +24

    እንባችንን የጠረገልን አምላክ ይክበር ይመስገን የደስታ እንባ እናነባለን አብይ ዘመንህ ይባረክ

  • @hawanuramin6602
    @hawanuramin6602 Před 5 lety +3

    Wow 😮
    Welcome to Ethiopia 🇪🇹

  • @konwwi9297
    @konwwi9297 Před 5 lety +42

    💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 👈👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌🌻🌹🌻🌹🌻🌹🌻🌹🌻🌹🌻🌹🌻🌹🌻🌹🌻🌹🌻🌹🌻🌹

    • @maramahmed8991
      @maramahmed8991 Před 5 lety

      አሜንአሜንአሜን

    • @halasaid8312
      @halasaid8312 Před 5 lety

      Adada

    • @user-wn7tq9up4q
      @user-wn7tq9up4q Před 5 lety

      አሜን አሜን አሜን።
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      🌻🌺 መልካም 🌺🌻
      🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
      🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

    • @konwwi9297
      @konwwi9297 Před 5 lety

      @@user-wn7tq9up4q አሜን አሜን አሜን

  • @addisum2011
    @addisum2011 Před 5 lety

    Wow we are love, Ethiopians!!!!! So beautiful and God Bless Ethiopia and the People!!!!

  • @lidyaethii9432
    @lidyaethii9432 Před 5 lety

    ዋዉ ይሄን ዘፈን ስሰማ በጣም ይረብሸኛል በተለይ ሰከን በል ያኔ በጨካኝ ወያኔ የተጨፈጨፉት እህት ወንድሞቼን ያስታዉሰኛል እግዝአብሄር ይመስገን ይሄ ቀን መጣልን የተገደሉበት አደባባይ ላይ ዛሬ እንደዝህ ተጨፈረበት ጨካኝ የወያኔ ትግር አገዛዝ ነፃ ወጣ ለሁሉም ጊዜ አለዉ እግዝአብሄር አይቸኩልም ጀግኞች እንኳን ሰላም ገባችሁ መልካም ጊዜ ከጀግናዉ ጎንደር ህዝብ ጋር

  • @sisayzeleke7265
    @sisayzeleke7265 Před 5 lety

    Amhara eko gegena new gegena makebere yawekale that means amhar is brave they now how to respect and encourage our heroes people I proud be amhara from shewa amhara “one amhara for all amhara,all amhara for one “keep going amhara forward until we achieve our goal.

  • @tirhasshishay9199
    @tirhasshishay9199 Před 5 lety

    😘😘😘😘😘😘💝💝💝💝offff bedsta 😂😂😂😂 Jegnawo yahgry leguch elelelelelelelelelelelel

  • @zoolpgn7x973
    @zoolpgn7x973 Před 5 lety +34

    ዋው ስታምሩ ደጉ ያማራህዝብ ፍቅር እኮነው

  • @Barchitube6807
    @Barchitube6807 Před 5 lety +56

    ኢትዮጵያ ዊነት ይለምልም 💚💛❤

  • @mame2383
    @mame2383 Před 5 lety +24

    i am proud of be Amhara

  • @habtamualemayehu8142
    @habtamualemayehu8142 Před 5 lety

    በጣም የምናከብራችሁና የምንወዳችሁ አርቲስቶች ይሁኔ በላይ እና ማሀሪ ደገፋው ምርጥ የኢትዮጲያ ልጆች እግዛብሔር ወራችሁን ያለምልምላችሁ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 5 lety

    አቦ እንደ ድርሳነ ሚካኤል እየደጋገምኩት
    ነው አይስለችም እንዴት ወገን ሲደስት
    ማየት ከምንም በላይ ደስታ የለም
    ወገሄ ደስታ አይለይህ 💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️... በተለይ እነዚህ 2 አርቲስቶች ቃላት
    አይገልፃችውም 💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍

  • @tegzawagedaw4678
    @tegzawagedaw4678 Před 5 lety +65

    ማሀሪ እና ይሁኔ አንድ ናቸው ምክንያት ቀኝህሲመታ ግራህተመታ ማለት ነው እና

    • @shhehexdhdh2322
      @shhehexdhdh2322 Před 5 lety

      እፍፍፍፍፍፍፍ ሀገርት አኛ

    • @user-bp7pe3sr2d
      @user-bp7pe3sr2d Před 5 lety +1

      ሁለት ጀግና አባ ምችት ይበላቹህ የኔ ምርጦች ውድድድድድ 💓💓💓💓

  • @atsdeabijrwatsede3341
    @atsdeabijrwatsede3341 Před 5 lety +7

    ውድ ያገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዋዉ ሰታምሩ አማራነቴ ኩራቴ

  • @user-fb1mq1qw8z
    @user-fb1mq1qw8z Před 5 lety +13

    ዋዉ ደጉ ያገሬሠዉ ስታምሩ ሁሌም ሠላማችሁ ብዝት ትርፍርፍ ይበልላችሁ የኢትዮጲያ ሠላም የህዝብ ሠላምነዉ የህዝብ ሠላም ደግሞ የኛየስደተኞች ሠላምነዉ እንወዳችሁአለን መልካም የገናበአል ሁላችሁም ኢትዮጲያዉያን በሙሉ።💚💛💓💚💛💖👍👍💒💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💗💗💗

  • @t5dh82
    @t5dh82 Před 5 lety +3

    ደስስስስስስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያ ህዝብ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @saifallmazrouei3531
    @saifallmazrouei3531 Před 5 lety

    Ilove you amahara ethiopa 🇪🇹🇪🇹♥️♥️

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 Před 2 lety

    Waw egzabher zerachihun yabzawu💚💛❤️ wedddddddddddd

  • @mekiyayoutube641
    @mekiyayoutube641 Před 5 lety +2

    ኡፍፍፍ ወላሂ እኔ እለቅሥኩኝ አይይይይይ ስደት አይኑ ይጥፋና. በጣም ታምራላቹ ወላሂ ሥወዳቹ ❤❤💋💋😘😘😘😘😘😘💋

  • @michualem5112
    @michualem5112 Před 5 lety +24

    ሰከን ሰከን በትክክል

  • @freyfeked9001
    @freyfeked9001 Před 5 lety

    Beautiful people inside out 💚💛❤️ 💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d Před 5 lety +3

    የኔ ምርጦች እንኳን አደረሳችሁ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤👍👍👍👍💪💪💪💪🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 Před 5 lety +1

    ተቀወጠ ባገር ልጅ ባገር መሬት ይሄን ሰላም ያሳየህን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባህ

    • @saal5723
      @saal5723 Před 5 lety

      ደስስስስስስደስሲል

  • @samiranagash3367
    @samiranagash3367 Před 5 lety

    እንደት ደሥእደምትሉ እንባየነዉ የመጣዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የአማራ ህዝብ ከህፃን እሥከአዋቂ ፉቅርነን።

  • @salamalaikum4086
    @salamalaikum4086 Před 5 lety

    ዋውውውውው መሀሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዴሁም መላው የኢትዩጵያ ህዝብ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @witanasolomon4959
    @witanasolomon4959 Před 5 lety +1

    Godere bal faleguleg godereyochi 💚💛❤😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍

  • @zinashworku8739
    @zinashworku8739 Před 5 lety

    Wawawwwww yagera lejochi akorachiwege

  • @user-gd2sw4md9d
    @user-gd2sw4md9d Před 5 lety +27

    አማራነት ይለምልምምምምምም የኛ ሁሉ የኛ እናት ሀገራችን ኢትዩ ጵያ እግዛብሄር ሰላሞን ያብላት

  • @gedamgojjamawa2289
    @gedamgojjamawa2289 Před 5 lety +7

    💚💛♥ብርቅዬ ህዝቦች💋💋💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓ምንብዬ ልኮምትላችሁ እንኳንም የኔናችሁ!!!!

    • @fantastic1231
      @fantastic1231 Před 5 lety +2

      Gedam,I'm a proud Gojjamie too sister 👍!!! Merry Christmas to you and our wonderful Ethiopia!!!

    • @geb716
      @geb716 Před 5 lety

      gedam gojjamawa nebir ayegne bey

    • @alshadayamlaku8961
      @alshadayamlaku8961 Před 5 lety +1

      ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር።

    • @Samee-ie4ge
      @Samee-ie4ge Před 5 lety +1

      በትክክል የኔ ማሮች

  • @user-hd4sn2wk3f
    @user-hd4sn2wk3f Před 5 lety +4

    ዋውውው ውድ የኢትዩቢያ ምርጥ ልጇይ ይመቻችሁ አንበሳዎች

  • @mbbm5720
    @mbbm5720 Před 5 lety +13

    እግዛብሄር ይጠብቃቹህ እንቁ የአማራ ልጆች ለአማራ የታገላቹህ

  • @selamalem7805
    @selamalem7805 Před 5 lety

    Wow wow wow 😍😍😍

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu Před 5 lety +5

    ዓይ ወገኔ እስቲ ተንፍሱ ይውጣ ላችሁ አማራነቴ kurate ኢትዮጵያ ዊነቴ ማንነቴ ምርጥ ወገኖቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-ys7qe2sr3v
    @user-ys7qe2sr3v Před 5 lety +2

    እንዴት ታምራላችሁ ስንፋቀር ነው የሚያምርብን እግዚአብሔር ፋቅር ይስጠን😘😘😘🌹

  • @tlove2198
    @tlove2198 Před 5 lety

    wow setameru😍😍

  • @tsgierdaenyewe1698
    @tsgierdaenyewe1698 Před 5 lety +5

    Weye setmeru effff ekone yegera llijoce honachi

  • @user-tr6ti4ot7t
    @user-tr6ti4ot7t Před 5 lety +9

    እንባየ መጣኝ እፍፍፍ እንኴንም የኛ ሆናችሁ ውድድድ

  • @techawatch
    @techawatch Před 5 lety

    Wow this is really amazing. ባይበላ ባይጠጣ ምናለ የህዝብ ፍቅር እንዲህ ነው ከምንም ጋራ አይወዳደርም።

  • @getinettafesetucho7999

    ያምራል። የይሁኔ በላይ አድናቂ ነኝ

  • @burtelisan5540
    @burtelisan5540 Před 5 lety

    Woow sitamru abet siwedachu eko wid ye Ethiopia wibochi

  • @slo431
    @slo431 Před 5 lety +3

    እፍፍፍፍ ስናምር ስንፋቀር አምላኬ ኢትዮጵያን ባርክልን አቤት ውበታችን

  • @user-yt2bb2sb6i
    @user-yt2bb2sb6i Před 5 lety +8

    የኔጀግናእግዚ አስረክቧል🌻🌼🌷🌹🌿☘️🍀♥️😗😙😚😍👌💪👍💖💙💚💟🍎☂️

  • @user-xo2ig4fs6b
    @user-xo2ig4fs6b Před 5 lety

    ውለታውን የማይረሣ ህዝብ ጎንደር ለጄግኖቹ ክብሩን ፍቅሩን ገለፀ ተባረኩ ።

  • @portoganhampo1619
    @portoganhampo1619 Před 5 lety +5

    ጎንድሬ በልሁን ያቆጭይ. ነብር. 💚💛❤

  • @AlexAlex-do3jm
    @AlexAlex-do3jm Před 5 lety

    Woww siamrbachu amara meho kurat new betam new yemnwedachu

  • @foziyaabdu1701
    @foziyaabdu1701 Před 5 lety

    ሰከን ሰከን በል ይሁኔ ከህፃንነቴ ጀምሬ የምወዳችሁና አሁንም አረጅቼ ከልቤ የማዳምጣችሁ ምረጥ ናችሁ ለኔ ምሀሪ ሳናወጋ ነጋ ይሁኔ መምጣቴም አይቀረም አይንሽን ላይ ዩፍፍ

  • @salmegatahwe3633
    @salmegatahwe3633 Před 5 lety +12

    አማራነት ኩራቴ ኢትዮዽያ ዊነቴ ውበቴ ሰላማችሁ ይብዛልን በማያልቀው ውድድድ😘💓💖💘

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 Před 5 lety

    ሰከን ሰከን በል እጂ እውነት አማራን የሚጠላ ሰው ካለ ኢትዮጵያዊነት ያልገባው ሰው ነው!!!! የኔ ምርጦች ስወዳችሁ ጥግድረስ ነው

  • @emureina1525
    @emureina1525 Před 5 lety

    መሻአላህ የኢትዩ ህዝብ ሁሌም በፍቅር የተሞላ ነው በጣም ደስ ብሎኛል እንድህ ሁኖ ሳየው እባየም መጣ ሁሌም ተዋደዱ ተፋቀሩ

  • @habtamtizazu8304
    @habtamtizazu8304 Před 5 lety +1

    ዋዉዉዉዉዉው የኛ ምርጦች ሰላማችሁ ይብዛ ውይይይ ስታምሩ

  • @rahymarahyema7729
    @rahymarahyema7729 Před 5 lety

    Welcome widii yee hagre Itopiyaa love you

  • @fadikamaleddine6814
    @fadikamaleddine6814 Před 5 lety

    Fetarie ybarikachihu Ethiopia 🇪🇹 jeginawechi Ethiopia 🇪🇹 balhon ykochegn neber ewedachihu alehu

  • @user-kj4xf1kp2h
    @user-kj4xf1kp2h Před 5 lety +25

    ዘራችሁ ይለምልም አማራወች እወዳችኋላሁ እናንተን በክፉ አይን የሚያይ የተርገመ ይሆን

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před 5 lety

    በእውነት እንዴት ደስስስስስ ይላል እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሠላምና ፍቅርን ያብዛልን የኛ ጀግኖች ፈጣሪ እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛላችሁ💚💚💚💛💛❤❤❤

  • @masretmasert7346
    @masretmasert7346 Před 5 lety

    Wawooooo betam desi yilal

  • @Hayat79725
    @Hayat79725 Před 5 lety

    esey des stlu Ethiopiachin yileflat hzbe des yibelh tgre afer bla Gonder tarikawi ketemachin❤❤

  • @YenesewBelie
    @YenesewBelie Před 5 lety

    ዋው ዋው ዋው አቤት ፍቅር እንዲህ ነው እንጅ አቤት 27 አመት ነፍስ ይማር ገለውን ኖረው

  • @tigsetbaba8418
    @tigsetbaba8418 Před 5 lety

    ዋውውውውውው ስታምሩ በእውነት ነፍሴ በሀሴት ተሞላች እግዚአብሔር ኢትዮጽያን ይባርክ

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c Před 5 lety +15

    Esye elllllll🇧🇯🇧🇯❤❤❤❤yna liyuwoh❤🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @tigstgetawa
    @tigstgetawa Před 5 lety

    Gerageru bete #Amhara
    💚💛❤💪💪

  • @hailemichaeltadesse5686

    Love it. Proud of you guys

  • @user-tc6lr4kd4b
    @user-tc6lr4kd4b Před 5 lety

    ዋው ስወዳቸው ሰላማችሁ ይብዛልኝ💚💛❤🙏

  • @user-qp2ky3cd3w
    @user-qp2ky3cd3w Před 5 lety

    በጣ ያምራል በእውነት ዘፈኑ ግን ውስጤን ነካኝ እፍፍፍፍፍፍ እምጨፍርበት ቀን ይናፍቀኛል

  • @user-qc9ll5ik3p
    @user-qc9ll5ik3p Před 5 lety

    እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ ውድ ነፍጠኞች!!!🙏
    መልካም በዓል ይሁንላችሁ!!!😍😍😍
    አማራነት ይለምልም💚💛❤
    ጠላታችን ይውደም

  • @abrshhaile7578
    @abrshhaile7578 Před 5 lety

    I am from Ertirea i like yehunie belay jeguna kemeze eu Firkir kab lebey

    • @fantastic1231
      @fantastic1231 Před 5 lety

      I'm from Gojjam and love my wonderful Eritrean family👍!!! United and ancient Ethiopia and Eritrea forever!!!!

  • @hamziamuhammad7655
    @hamziamuhammad7655 Před 5 lety

    Thanks God for everything !!!!!!!!💕💕💕

  • @user-no1tt3db8v
    @user-no1tt3db8v Před 5 lety +11

    ዋውውውውውውውው ስትምሩ

    • @Wesen-ml1pd
      @Wesen-ml1pd Před 5 lety

      ዋውውውውውውውስታምሪ

  • @derbamihret506
    @derbamihret506 Před 5 lety

    ሁለን ነገር ስትችይበት እናታለም ጎንደር ፣
    አማራዬ ♥

  • @abebaa7294
    @abebaa7294 Před 5 lety +17

    ስታምሩ እግዜር ይመስገን ለዜህ ያበቃን
    ትግሬ ወያኔ ምቀኛ
    ደስታ ችን ስርቀውን የኖሩ።

  • @user-rs5vu1pj9x
    @user-rs5vu1pj9x Před 5 lety

    ዋው በጣም እፍ ጎንደር እንዴት እንደናፈቅሽኝ እስኪ እንደኔ የናፈቃችሁ

  • @user-gz1rf2hm2v
    @user-gz1rf2hm2v Před 5 lety

    እፉፉፉፉፉፉፉፉ አማራ መሆን እንዴት መታደል ነው የኛ ድምቀቶች ውድድድድድድድድድ

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i Před 5 lety +1

    ደስታዬ ወደር አጣ ወገኖቼ ተመስገን ሰው በሃገሩ እንዲ በሰላም በፍቅር በአንድነት ሲያከብር በጣም ደስ ይላል

  • @user-pt1ih1ui7u
    @user-pt1ih1ui7u Před 5 lety

    ዋውውውው የኛዎቹ በጣም ነው ምወዳችሁ

  • @selamworku8060
    @selamworku8060 Před 5 lety

    Amahar hero people, so proud of being Amhara

  • @musiealemaw9158
    @musiealemaw9158 Před 5 lety +16

    ሁሉም ያልፋል እእእእእእ

  • @user-cn6sr4kv5p
    @user-cn6sr4kv5p Před 5 lety +3

    ህዝብ ሲወድህ ጋርድ ምናምን አያስፈልግህም ህዝቡ እራሱ ይጠብቅሀል ፍቅር ይስጠን ጠላታችንን በፍ ጢሙ ድፍት ያርግልን ያረብ ...

  • @user-xp5wr9fl7s
    @user-xp5wr9fl7s Před 5 lety +3

    ዋው የገሬ ልጆች ስታምሩ ሰላማቹ ይብዛልን!!!

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 Před 5 lety

    ሁፍፍፍፍፍ እንዴት እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሄር አገራችንን ይባርክ 😍😍😍

  • @kaduethiogonderkadegaosman6712

    Yane marohe 💚💛❤️

  • @alexassefa5430
    @alexassefa5430 Před 5 lety

    Betam tamralachihu enkuan desaleh yihune

  • @MohamedAli-yr4lj
    @MohamedAli-yr4lj Před 5 lety

    i ame from Eritrea Amara tunur

  • @sameeraalemu6121
    @sameeraalemu6121 Před 5 lety

    Wowwww mara lageru ykome jegena new

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 5 lety +2

    መድሀንያለምን ... ዛሬውኑ ብሞትም አይቆጨኝ.. ስደት ብሆንም .. ህዝቤ ሲያለቅስ .. ሲታስር.. ሲሞትብኝ ሁሌ አለቅስ አዝን ነበር.. የ ኢትዮጵያ ህዝብ ደስታ አይለይህ ህዝቤ ህዝቤ ... እንደዚህ ትፕደስቶ ማየቴ ለሄ ከ ደስታ በላይ ነው
    እልልልልልልልልልልል በይ ኢትዮጵያ
    ለ 27 አመት እንደ ፈርፕስ የተለጎመው አፍሽ
    እንደ እቃ እንደ ጠፋበት ፈላጊ ለ 27 አመት ያቀረቀረው አንገታችሁ እንዱህ ሲጨፍር ማየቱ ዛሬስ ብሞት በደስታ እልልልልልልል
    💚💛❤️️... 💚💛❤️️...💚💛❤️️👏👏👏👏👏👏👏👏😘😘😘😘😘😘😘እልልልልልልልልል.. ኢትዮጵያ ተፈታች

  • @user-jz8rf8kz5e
    @user-jz8rf8kz5e Před 5 lety

    ዋውውውው ስወዳችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጥላቶቿ ገደል ይግቡ

  • @medinaahmed8176
    @medinaahmed8176 Před 5 lety

    I love love love love💝💝💝💝💝💝💝💝💝 it I'm proud you guys