Ethiopia | Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ | ዋ ስንቱ | Wa Sintu | 2001

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 05. 2020
  • Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ | ዋ ስንቱ | Wa Sintu | 2001
    ይህ የይሁኔ በላይ የዩቲብ ቻናል ነው:: በየጊዜው ለሚለቀቁ ስራዎች በቀጥታ እንዲላክላችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ እና ሼር ማድረግ አይርሱ:: እናመሰግናለን::
    Make sure to subscribe to Yehunie Belay Tube Channel and turn on notifications to stay updated
    / yehuniebelay. .
    / yehuniebelay
    yehuniebelay.com
  • Zábava

Komentáře • 148

  • @dagiwashint
    @dagiwashint Před rokem +12

    ዩሃንስ አፈወርቅ አንበሳው ዋሽንት ተጫዋች ነብሳቸውን ይማር አሜን በሉ🙏🙏🙏

  • @berekettekle-xb1ys
    @berekettekle-xb1ys Před 9 měsíci +8

    ተነሱ እንነሳ እንሂድ ማለት
    እንሂድ ማለት
    ለካስ አይመችም
    እስኪቆርጥ አንጀት ❤️🥰👌

  • @zamiaman3521
    @zamiaman3521 Před 2 lety +8

    ይሁኔ አንተ ጀግና ሰው ነው በጣም ምንወድክ በቃ ያንተን ዘፈኖች ስሰማ የልጅንቴን ትውስታ ይቀሰቅስብኛል

  • @sileshichalachew5991
    @sileshichalachew5991 Před 4 lety +19

    ይሁኔ አቤት ስወድህ።ስራዎችህ ሁሌም ይማርኩኛ።እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @adsiadis1657
    @adsiadis1657 Před 2 lety +1

    ይሁኔ በጣም ስሰማው እምባየን እሚያስመጣው ሙዚቃህ ዋ እንዴት ነት ሀገሬስ እንዴት ናት ብለክ ሰለሀገርክ የዘፈንከው ሙዚቃ!!!!ኩኩ መለኮቴ ማለት ነው!!!!!!

  • @user-bd7hk2sw1r
    @user-bd7hk2sw1r Před 4 lety +7

    ይሄ ሙዚቃ ሥሠማው በእባነው እምታጠበው የምወደው ወንድሜ እና ባሌ እየተራረፍ እጉልበታቸው ላይ አርገውኝ ይዘፍኑልኝ ነበር አሁን ሥደት ለያይቶኛ እሥከማያቸው ጊዜው እርቆኛል

  • @mab3680
    @mab3680 Před 4 lety +35

    እፉፉፉፉ😭😭😭አይዟችሁ ያገሪልጆች በሥደት ያላቹ ጠክሩ አድቀን ያልፍልናል

  • @queeniqueeni4347
    @queeniqueeni4347 Před 3 lety +8

    ሁሉም ዘፈኖችህን ምርጥ ናቸው በጣም እወዳቸዋለሁ
    ዘገሊላ , ዋ ስንቱ , ምስጋናው ደግ ነው , ድም ድም... ፬ቱ ግን ለኔ ልዩ ናቸው(My favorite)
    እድሜ እና ጤና ይስጥህ ይሁኔ ; ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር

  • @jenikahalew4228
    @jenikahalew4228 Před 4 lety +6

    ዳሞት ያበቀለህ አንተ ምርጥ ሰው ፍቅሬን ለመግለፅ ቃላት አጣሁ ዝም ብየ በቃ ውድድድድድ ነዋ!!!

  • @nationalgeographyamharic8092

    ነፍሴን የምታነቃ ይሁኔ ሆይ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-re6zo8jc9h
    @user-re6zo8jc9h Před 4 lety +8

    ይሁኔ ዋው በጣም ደስ ብሎኛል ትዝታዎች አሉብኝ ባተ ዘፈን

  • @maryamlawand6047
    @maryamlawand6047 Před 4 lety +3

    ይሁኔበላይ ጤናና እድሜ ይስጥህ ሙዝቃወችሁ ሁሉም ምቹ ናቸው

  • @tanosbarket5598
    @tanosbarket5598 Před 4 lety +29

    ይሄ ዘፈን አባቴን ያስታውሰኛል ከዚህ ሙዚቃ ውጭ አያዳምጥም ነበረ አባቴ ኑርልኝ🙏❤

  • @mulatekinfie210
    @mulatekinfie210 Před 4 lety +2

    Wowww lij eyalehu selesemahut hulm yan gize yastawusegnal

  • @user-lp4qi6ep6j
    @user-lp4qi6ep6j Před 10 měsíci

    ይህን ዘፈን ስሰማ እንባዬ እፈሳል😢😢😢😢😊

  • @user-ff5cv1zj5g
    @user-ff5cv1zj5g Před 4 lety +2

    ይሁኔ ስወድህ የእኔ አባት እግዚብሔር ይጥብቅህ ማር

  • @lenakuwait9956
    @lenakuwait9956 Před 4 lety +2

    Men beye legelstehe beka ene kaleatahu 🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @asefumoges911
    @asefumoges911 Před 3 lety +2

    የክፍለ ሀገር ትዝታዬን ቀሠቀሠው

  • @tigestkijla909
    @tigestkijla909 Před 2 lety

    የንተ ዘፈኖች በለቤቴ ነእኔ የተፈቀርንበት ግዜ ትዉስተ ነዉ

  • @redsea4270
    @redsea4270 Před 4 lety +1

    ይሄዘፈንአገሬን ያደጉበትን መደር ያሥታውሠኛል

  • @nooi2257
    @nooi2257 Před 4 lety +9

    ውይይ ስወድህ ይሁኔ በላይ እረጅም እሜ ይስጥህ

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Před 2 lety

    ምርጥ ድምጽ ነው ሊዩ ምስጋና ወንድም አለም
    💝💌💌💌💌💝💝💝💝

  • @mednamemr9069
    @mednamemr9069 Před 2 lety +2

    አይይ ትዚታ በዚች ዘፈን😭

  • @ETHIOPIA1995.
    @ETHIOPIA1995. Před 4 lety +7

    ይመስለኛል 1993 ዓም ነው ያ ጊዜ በጣም ልጅ ነበር 6 አመቴ ነበር የእናቴን ቀሚስ ይዤ ሰርግ እሄድና ሰርጉ ቤት እሰማው ነበር አስ ታውሳለሁ ያን ጊዜ ያገባችው ልጅ አሁን ራሷ አድርሳ ድራለች

  • @tigistwalday4962
    @tigistwalday4962 Před 4 lety +6

    ይሁኔ በላይ የኔ ምርጡ ድምጻዊ !!

  • @KbWudu-cn9zj
    @KbWudu-cn9zj Před 19 dny

    yebahle musik king yehuna belaye

  • @yirgalemandualem525
    @yirgalemandualem525 Před rokem

    ይህን ሙዜቃ ስሰማ እንባ ይቀድማል
    እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @habtamualebachew4360
    @habtamualebachew4360 Před 3 lety +1

    መቼም ማንም ያውቃል ወጉ ይድረሰኝ ብዬ ነው። አክብሪህ ሀብታሙ ከጋምቤላ

  • @amintali1732
    @amintali1732 Před 3 lety +1

    ዘመን ተሻጋሪ ሥራ ምርጥ ሠው ይሁኔ በላይ እንኳንም ደሜ ሆንክ

  • @user-vl7xj9wr8j
    @user-vl7xj9wr8j Před 3 lety

    ይሁኔ በላይ አንተ ምርጥ ነገር አድሜሕን የርዝመዉ👍👌🇧🇴🇧🇴🇧🇴💪

  • @Bada-gd9hx
    @Bada-gd9hx Před 4 lety +2

    ዋ ስቱ እግዚአብሔር ይጠብቀህ ይጠብቀን እፍፍፍ

  • @user-nd2ve6sj8r
    @user-nd2ve6sj8r Před 8 měsíci

    ዋሽቱንም ዋስቱን ሁለቱንም ነው እሚያስኬደው❤❤❤❤

  • @user-sg7jg3sf3x
    @user-sg7jg3sf3x Před 4 lety +3

    አደበቱ ጣፋጭ ያገር ልጅ

  • @abenimelaku9636
    @abenimelaku9636 Před 2 lety +1

    Still listening 2022 man we love u

  • @teddykumelachew2721
    @teddykumelachew2721 Před 3 lety +2

    አዎዋሰንቱ!!!ፈጣሪይጠብቅህ

  • @user-wn3hr9ge4g
    @user-wn3hr9ge4g Před 4 lety

    Yihonye wow bezo tezeta alegn bezefenocheh beteley ye kara maramarawem ayiresagnm god bless u & ur lovlley family berather

  • @surafelabebeonyekuruetaarts

    የልጅነቴ ትዝታ 🙏😍🙏

  • @kalfikr5522
    @kalfikr5522 Před 2 lety +1

    adinakik negn 4 ever yhuney !

  • @user-xb9zg5jf8b
    @user-xb9zg5jf8b Před 4 lety +4

    ተዝታ አለብኝ ይሁንዬ በሁሉም ሙዚቃዎችህ 😭😍😍😍😍😍😍😍 ሰላምህ ይብዛ

  • @user-wq9vo5pr7g
    @user-wq9vo5pr7g Před 4 lety

    ይሁኔ ምርጥ ሰው ስራወችህ ሁሉ ሰወድልህ

  • @yosefdesta7963
    @yosefdesta7963 Před 4 lety +3

    ይሁኔ አሪፍ ዘፈን

  • @user-gq7zh6kn7o
    @user-gq7zh6kn7o Před 3 lety

    ወይኔ ስወደው ይሄን ሙዚቃ የባሌ ማስታወሻነው

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 Před rokem +1

    ይሁንየዋ❤

  • @user-jo5wv3ru3i
    @user-jo5wv3ru3i Před 4 lety +1

    የልጅነት ትዝታ

  • @emebetterefe8129
    @emebetterefe8129 Před 2 lety

    የኔ ማርርርርርርርርርሰሰሰሰሰወወወወወወድድድድድድድድድድድህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ

  • @ayeluzanav7409
    @ayeluzanav7409 Před 4 lety

    ዋዉዉዉዉዉ በጣም ደስስስ ይላል ዉድድድድድድ የኔ ጀግና

  • @chaliegiza4149
    @chaliegiza4149 Před 3 lety

    Amazing song!!!betam new mwedhi.1000k

  • @tube1253
    @tube1253 Před 4 lety +1

    Long live dear Yihunie

  • @yonasmoges5939
    @yonasmoges5939 Před 3 lety +1

    በጣም ፍቅር ዘፋኝ የድሮ የአሁኖቹ በጣም ባህልን ይሽራሉ አለባበስ

  • @Liyuleo
    @Liyuleo Před 3 lety +1

    ዘመን ማይሽረዉ👏

  • @KasahunTsegaye-bq8gb
    @KasahunTsegaye-bq8gb Před 17 dny

    እናቴን አስታዋሽ ይሁኔ በላይ 😭😭😭😢😢😢

  • @ababashababa4560
    @ababashababa4560 Před 4 lety

    የኔ ምርጥ እኳም ያገሬ ልጅ ነህ

  • @bethelhemzerihun1864
    @bethelhemzerihun1864 Před 3 lety

    I love you so much yihune.

  • @AadanAli-xn3qf
    @AadanAli-xn3qf Před rokem

    Wen I hear this music I feel mulu jojjam

  • @limitless5690
    @limitless5690 Před rokem

    ደግ ሰው ይሁን

  • @qelem2196
    @qelem2196 Před 4 lety +4

    ምንም የማይሰለች❤

  • @user-vn3gg9cp7d
    @user-vn3gg9cp7d Před 4 lety +1

    ዋስንቱ ዋስንቱ ዋስንቱ ልበል በዋሽንቱ

  • @neneamyo4365
    @neneamyo4365 Před 4 lety +3

    I like his music’s it is very fascinating gorgeous

  • @jamalhabish6963
    @jamalhabish6963 Před 4 lety

    ይሁኔበላይ በጣም ነው እምወድህ

  • @gamachissenaaijoleadmasuu8805

    Ye fikr ena yeselam Abat selamih yibza ke wid balebetihm chimr

  • @endalkacheweniy2086
    @endalkacheweniy2086 Před 3 lety

    very exciting music

  • @user-bf1qf8gv5m
    @user-bf1qf8gv5m Před rokem

    አይ ሙጢበልግ ትምህርት ቤቴ😌😌😌😌

  • @mulizayoutube
    @mulizayoutube Před 3 lety +1

    አይ ልጅነት 👏😍😍😍

  • @ItsJordan21
    @ItsJordan21 Před 4 lety +1

    still listening in 2020

  • @metekzerihune3230
    @metekzerihune3230 Před 3 lety

    ይሁኔ የኔ ምርጥ

  • @enattube5399
    @enattube5399 Před 4 lety +7

    የድሮ ሙሉ ስራዎችህ እንዲህ ልቀቀልን ማኛው👌

  • @Fatima-ki5un
    @Fatima-ki5un Před 2 lety +1

    እኮንም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የዜችአገር ልጅነኚ ታድይ

  • @derie21
    @derie21 Před 7 měsíci

    Memories last forever

  • @hanna8382
    @hanna8382 Před 4 lety

    ሰወደው ይሁኔን

  • @temareasefa2463
    @temareasefa2463 Před 4 lety +1

    wasentuu wasentuuu wasentu uuu lebel bewashentuuuuuu, ejeg leb yemineka zefen new Yihune belay betam new yemwodhhhhhhhhhhhhhhhhhhh eko, E,r yitebkh

  • @knsnnbsbb1673
    @knsnnbsbb1673 Před 4 lety +1

    Zefenochh hulu
    Yemotechwn sister an ena balan yastawsugnal

  • @neneamyo4365
    @neneamyo4365 Před 4 lety

    I love Yonnie baly

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 Před 4 lety +4

    ይሁንየ ሰላምህ ይብዛልኛ

  • @Ageregna
    @Ageregna Před 3 lety +1

    Tizetaye

  • @marynamugga8812
    @marynamugga8812 Před rokem

    I loved ❤

  • @fasikaddisalem9432
    @fasikaddisalem9432 Před 4 lety +2

    Wow...

  • @Tinkshu
    @Tinkshu Před 2 měsíci

    አይ ትዝታ ሙጢ በልግ አብዱ አበራ ይዘፍነው ነበር ትምርት ሲዘጋ😢😢😢😢

  • @derie21
    @derie21 Před 7 měsíci

    I like so much

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 4 lety +3

    የማይጠገብ ድምፅ

  • @tofiqbabatofiq621
    @tofiqbabatofiq621 Před 3 lety

    ይሁኔ እስካሁን በደንብ አላዳምጥህም ነበር በጣም ተመችተከኛ።

  • @messiababew4961
    @messiababew4961 Před 4 lety +7

    አይ ስደት አይንህ ይጣፋ

  • @mohamedabdullahi9038
    @mohamedabdullahi9038 Před 4 lety

    Love you

  • @user-nb3uv5jo7v
    @user-nb3uv5jo7v Před 4 lety +17

    እሄን ዘፈን ግን እስከዛሬ ዋሽንቱ እያልኩ ነበር የማዳምጠው

  • @user-pf8xj9py4z
    @user-pf8xj9py4z Před 5 měsíci

    I,Lave. You. ❤

  • @betyabey1303
    @betyabey1303 Před 9 měsíci

    muzkama.eko.ante.sefene😢❤❤❤

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 Před 7 měsíci +2

    ለዚ ጀግና መቼ ነው የክብር ዶክሬት የምሠጡት ይች አለም ግን ፍታዊ አይደለችም🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @user-dr6gf8sj8v
    @user-dr6gf8sj8v Před 3 měsíci

    Wooooow

  • @user-zd2yw6vm9y
    @user-zd2yw6vm9y Před 4 lety +2

    ይሁኔ ምንርጥ የጎጃም ልጂ የወንዜል ልጂ።

  • @waklara7833
    @waklara7833 Před 4 lety

    Lela endalsema aderegegn eko . hulunm srawechihn bezih bikemetuln Des yilenal

  • @perfectcommissionagent8750

    ያንተን ሙዚቃዎች ስሰማ ይሄን የተረገመ ጌዜ እረሰዋለዉ።

  • @natiabebe3428
    @natiabebe3428 Před 3 lety

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ

  • @zemaethiopia12
    @zemaethiopia12 Před 3 lety

    የምንወድህ ይሁኔ ለዚህ ሙዚቃ መነሻ ታሪኩ ምንድን እንደሆነ ብትነግረን

  • @DanielBerhanie
    @DanielBerhanie Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tr6kc2cb7u
    @user-tr6kc2cb7u Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @asmrechsinishaw3825
    @asmrechsinishaw3825 Před 3 lety +2

    ወይ እናቴዋ ድምፅ ይሁኔ ስራዎችህ ሁሉ ይማርኩኛል

  • @user-xb9zg5jf8b
    @user-xb9zg5jf8b Před 4 lety +2

    😭😭😭😭😭

  • @user-yr1lq9xf4i
    @user-yr1lq9xf4i Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ahadutech9670
    @ahadutech9670 Před 3 měsíci

  • @fanoslakew54
    @fanoslakew54 Před 4 lety +2

    zefen madamet gen alwedem zefenochek yemarkugnal leb yemgebut kene mulu batesebek fetari yetebekeke

  • @user-kx6sg3bv7e
    @user-kx6sg3bv7e Před rokem

    ❤❤❤❤