Ethiopia - የጠቅላዩ ያልተጠበቀ ውሳኔ፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የእስር ማዘዣ ወጣባቸው፣ አነጋጋሪው የእስር ፎቶ፣ ሶማሌላንድ ኢትዮጵያን ልታነካካት ነው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 05. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 148

  • @egiwondem5458
    @egiwondem5458 Před 12 dny +1

    💚💛❤️ድል ለፍኖ 💚💛❤️

  • @Endalamawu
    @Endalamawu Před 12 dny +6

    ታዲዮስ ታነቱ እዉነት የሚናገሩ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አባታችን ናቸዉ ጭራቁና እዉነትን የሚጠየፈዉ የብልጥግና መንግስት እዉነት ስለሚናገሩና ኢትዮጵያን ስለሚዎዱ ብቻ አስሮ ያሰቃያቸዋል እግዚብሄር ያስፈታዎት

  • @shmlashsalam3459
    @shmlashsalam3459 Před 12 dny +2

    ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ

  • @HassanTahirJibicho-ci1ht
    @HassanTahirJibicho-ci1ht Před 12 dny +2

    መከላከያ ሠራዊት የእኛ ነው ።ለኢትዮጵያ መስእዋትነት የከፈልነው ነን

  • @zenebetadesse5600
    @zenebetadesse5600 Před 12 dny +2

    I appreciate kentiba Adanch

  • @Melsh-te8ct
    @Melsh-te8ct Před 12 dny +5

    ነብስ እያጠፉ መሬትን ማስዋብ ምን ይጠቅማል ሰው አይበልጥም ከሁሉ ነገር

  • @user-gm9ws5zm4u
    @user-gm9ws5zm4u Před 13 dny +3

    ደል ለፋኖ

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Před 13 dny +5

    ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪
    አብይ አህመድ ያረከሰውን መከላከያ ፋኖ 💪💪💪💪💪 ይቀድሰዋል
    ፋኖ ያሸንፋል 💚💛❤️💪💪💪💪

  • @kadirmesgan2997
    @kadirmesgan2997 Před 13 dny +38

    ድል ለፍኖ ድል ለአማራ ህዝባውይ ሀይል ፍኖ

  • @user-uw3zp7nd8v
    @user-uw3zp7nd8v Před 13 dny +6

    ሳልሰማው - ጠቅላይ ሚኒስተር የእስር ማዘዣ ... ያለው ተመልካች ለመሳብ ነው። ጉዳዩ ግን የሌላ ጠቅላይ

  • @aere9610
    @aere9610 Před 13 dny +4

    ድልለአማራፋኖ❤፣እናተወሬስራችሁነውአውሩ😬😬😤😤😤

  • @user-cg6vy3kn7r
    @user-cg6vy3kn7r Před 13 dny +4

    ፈጣሪ ለ ኢትዮ እና ለህዝቦቿ ሰላሙን ያውርድልን ከዘረኛ በሀይማኖት ስም ጥላቻን ከሚሰብኩ ሆሳ ሰወች አሏህ ይጠብቃቸወ 🤲

  • @user-sc4wb6pr8g
    @user-sc4wb6pr8g Před 13 dny +5

    ድል ለፋኖ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Před 13 dny +5

    ጉልቻ መቀያየር ? ምንም ይሚመጣልን ነገር ካለ...? ምልካም ነው! ግን ? የሚበጀን እራሳችንን መቀየርና ለመላው ኢትዮጵያን የሚበጀንን በእውነት , በሀቅ እውነታውን ተከትለን ...? ለእውነታው መስራት መቻል ትልቅ ክብር ያተርፍልናል ?

  • @amaretafesse3501
    @amaretafesse3501 Před 13 dny +5

    የኢትዮጵያ ፡ አምላክ ፡ ለኢትዮጵያም ፡ ፍረድ ፡

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Před 13 dny +6

    ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም ነው ተረቱ አይ አብይ ጋዜጠኛ ጋሼ ታድዮስ ታንቱ እኛ አማራውያን የእርሶ ውለታ አለብን ታሪክ ይዘክሮታል

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919

    "ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥ"እንድሉ ቢያስገባው ቢያስወጣው ምንም ነገር ጠብ አይልም፤ፋኖ ወይ ፍንክች!!!!!!💪💪💪💪💪💪💪ድል አለ ለፋኖ ብቻ!!!!!!!💪💪💪💪

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l Před 13 dny +5

      ፋኖ king ፋኖ ሳተናው ያሸንፋል ድል ላይበገረሬው ፋኖ💚💛❤️✊🙏

  • @user-pi6he7pn9z
    @user-pi6he7pn9z Před 13 dny +3

    አንድ ማመን ያለብን ነገር የትኛውም ሀገር ኢትዮጲያ እንድታድግ አይፈልጉም አብይ የሚሰራውም ስራ በጠቅላላ መጥፎ ነው

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE Před 13 dny +2

    ፋታ ዴይሊዎች, ብላችሁ ብላችሁ በመሪ ላይ የእስር ማዘዣ አወጣችሁን ????

  • @yohanishabite
    @yohanishabite Před 13 dny +5

    አፋሮችንና ሱማሌዎች ወይም አማሮችን ለማስፈጀት ነው።

    • @teka1528
      @teka1528 Před 13 dny

      AMARA MALET ENSESA, BESEW YEMYKOTER DENKORO HEZB NAW!!

    • @ZestOrange
      @ZestOrange Před 12 dny +2

      ​​@@teka1528
      Ante Wefzerash Ager Shiach Weyane Agame Banda! Ye Chenawit Lij! Sle Amara le mawurat ewuketum bekatum yelehem! Gematam Agame! Be zeketegnet menfes tewetreh new! Jegnaw Konjow Amara Getah new! Amneh tekebel! Yachin Chigaram Shermuta Agame Enatehen Bedat! Endelemedkew! Ye Shermuta Agame Banda Zer. Yan Lemagn rehabtegna Abatehenem bedaw! Esun new yelemedkew! Koshasha reject ke zekachim zekach! Lezih new yewedemsachihut forever. Terestehal. Zenbam Agame.

  • @demsanegusa2231
    @demsanegusa2231 Před 13 dny +13

    ፈታ ያአንተን ዜና እየሰማው 3 አመቴ ነው ቤተሰቤ እየመሰልከኝ ነው

  • @wegf6808
    @wegf6808 Před 13 dny +3

    የመከላካያ ሚ/ር የሚያሰማራው ሆነ የሚያዘው ሰራዊት ስለሌለው እንደ ትልቅ ሹመት እታጩሁት

  • @haileseifu5975
    @haileseifu5975 Před 13 dny +2

    በት ሳይኖሳይኖረኝ ሞት ኧረጎበዝ

  • @Hailemariam-qg1fw
    @Hailemariam-qg1fw Před 13 dny +7

    እባክህ ፈታ ዛየን ባለ 1መኝታ ቤት ይሰጡኝ ምስኪን ዜጋቸው ነኝ።

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS

    የመጀመሪያዋ ሴት የመከላከያ ሚኒስቴር የምትለው ሙፈሪያት ሴት የመከላከያ ሚኒስቴር መሆኗን በመጀመሪያ ከተረዳህ በኃላ ተኣማኒነት ያለውን ዜና ለማቅረብ ብትሞክር የተሻለ ነው ።

  • @Hhhtrt83
    @Hhhtrt83 Před 13 dny +3

    ስለ መኪና ፓርክንግ ምን ተሠራ ?

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 Před 13 dny +4

    ከህወሓት ጋር በየወንዙ የሚማማለው ብልጽግና መከላከያ ሚኒስትሩ ላይ አምነት ያጣበትና ወደሌላ ቦታ የቀየረበት ምክንያት ምን ይሆናል?

  • @user-jk2ev9wk8o
    @user-jk2ev9wk8o Před 12 dny

    ድር ኣብራሓምም የነበረው ዕድል ምጻ ብላህ እ ራት በላሁ በሕልኮፕተር መቀሌ ሄ ድኩን ሲል ምንም ሳያደርግ ወጣ ከንግድህ መቸም ብዙ እንሰማለን.

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 Před 13 dny +3

    Thanks for sharing the true Word of God in Jésus christ öur lord and savoir❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Před 13 dny +4

    ቆይ ግን ያልገባኝ እንዴት ነው ምንም አይነት የወታደራዊ ብቃት የሌላቸውን ሰዎች እየሾሙ ለውጥ ሚጠብቁት አይ ሀገሬ መጨረሻሽ ናፈቀኝ

  • @amaretafesse3501
    @amaretafesse3501 Před 13 dny +4

    ታዲዮስ ፡ እውነተኛ ፡ ኢትዮጵያዊ ፡ ነው

  • @FayineNageso
    @FayineNageso Před 12 dny +1

    Adulam gosaa

  • @teka1528
    @teka1528 Před 13 dny +3

    Komata neftegna. Fesam, yegered, yeshermuta lig, international court mekreb yalebet fandya, jewisa! Ante yegered lig!!

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh Před 12 dny +1

    የንፁሃን ደም እንባ ጎርፍ ሆኖ ይውሰዳችሁ 😢😢😢😢😢

  • @Toms7136
    @Toms7136 Před 13 dny +4

    Why not abiy amhed from Ethiopia the International courts miss

    • @teka1528
      @teka1528 Před 13 dny

      KOMATA, YEKOMATA, LIG, ZERAFI, SET DEFARI, YEGELEMOTA, YEWUSHA LIG NRH! ENSESA NEFTEGNA NEW MEKEREB YALEBET! GELTU YEGELEMOTA LIG!

    • @freeethiopia3729
      @freeethiopia3729 Před 13 dny

      @@teka1528stupid!

  • @gezuashebir9212
    @gezuashebir9212 Před 13 dny +1

    Ferry Amman tena yestwat labtwat yabkwat yena Abay Fetry berttun yestwat

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw Před 13 dny +4

    እደል ለፋኖ ያረቢ እንሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @soumeya-zb8rp
      @soumeya-zb8rp Před 13 dny +1

      ስንት ሙስሊም እንድገደል ፈለክ?

  • @MoAb-ff9gg
    @MoAb-ff9gg Před 13 dny +3

    አየ ኢትዮጵያ😂😂😂😂

  • @FayineNageso
    @FayineNageso Před 12 dny +1

    Sirba haraa adulation gosaa

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Před 13 dny +2

    ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አይጣፍጥም መከላከያ ሚኒስትር ቢቀይር ሰላም አያመጡም ሌቦች በተራ ዝረፉ

  • @user-hh7qj8nl5v
    @user-hh7qj8nl5v Před 13 dny +6

    ምንዉ የቴራኑን የኛን ሼክም ቢያራግፍልን

  • @user-xy4eo2fh7r
    @user-xy4eo2fh7r Před 12 dny +1

    👍🏽👍🏽👍🏽

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 Před 13 dny +2

    To begin how on earth to put woyane as defebse minister it is a good move before he toppled by woyane and tplf.

    • @ZestOrange
      @ZestOrange Před 12 dny +2

      It is a good question! They are playing games. May God help Ethiopia!!

  • @user-vg4mn9ys9z
    @user-vg4mn9ys9z Před 13 dny +3

    ድልለመከላከያሠራውታችን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @user-hh3sd6ex1w
      @user-hh3sd6ex1w Před 13 dny

      🤑🤑🤑🤪🤪🤪🤪🦶

    • @user-vg4mn9ys9z
      @user-vg4mn9ys9z Před 13 dny

      @@user-hh3sd6ex1w ተበዳ የሌባስብስብፋኖሌባነው

  • @TiaTery
    @TiaTery Před 13 dny +2

    ጉልቻ ቢቀየር ወጥ አያጣፍጥ አለች እናቴ ቀየረም አልቀየረም በፋኖ እየተቀጠቀጡ ነውድል ለፋኖ❤❤❤

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh Před 12 dny

    ማማሰያ ቢለወጥ ወጥ አያጣፍጥም የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ቢለዋወጡም ትርጉም የለውም 😢😢😢😢😢😢

  • @RudwaanRudwaanaxmed
    @RudwaanRudwaanaxmed Před 13 dny +1

    ❤❤❤❤

  • @user-zv9mv5en8y
    @user-zv9mv5en8y Před 13 dny +6

    ጉልቻ ቢቀየር ወጢ አይጣፍጥም ዲል ለአማራ ህዝብ ዲል ለፋኖኖኖኖ❤❤❤❤❤

    • @teka1528
      @teka1528 Před 13 dny

      Fesamoch, kezenamoch, komata buda bicha. Mlas bicha kerachu, enate wushoch!!

    • @ZestOrange
      @ZestOrange Před 12 dny +2

      ​@@teka1528
      Wefzerash Agame Banda! Ye Chenawit Lij! Enateh tebeda selerabat. Agame Banda!

  • @shukoorshukoor6763
    @shukoorshukoor6763 Před 13 dny +7

    ይህ ጀዝባ አላህ ይገላግለን

    • @teka1528
      @teka1528 Před 13 dny

      YEGERED. YEWUSHA. YESHERMUTA LIG, ANTE DENKORO BUDA! ABIY 1000AMET, KOMATA!!

  • @abrahamkidane1771
    @abrahamkidane1771 Před 13 dny +3

    ጉልጃ ቢቀያየር ወጥ ኣይጣፈጥም፡፡ዋናው ለስላም መስራት ነው፡፡በ ክልል ነዋሪዎች አፎይታት፡ኣግኝቶ ቁምነገሩ ነው ሹመት አንደጌጥ በክንድህ መደራረብ ሳይሁን፡ሃይለ ስላሴ በዘበናቸው አንደ ስቁ ደደረቴ ለሽክመው በንግስነት ቆይቶ ኣምባገነን መንግስቱ ሃይለማርም በቤተንግስ መኖርያ ቤታቸው ኣኣቅም ባልነበራቸው 85 ዓመት በኣልጋቸው ብአትራስ ኣፍኖ ገደላቸው 60 ሚንስተሮች፡ጀነራል ኣማን ኣንዶሞም ቆራጡ ደፋር ኣስተዋይየሪትራ ደም ያላቸውረሸናቸው ፡፡መንግስቱም ሲገዛ የኮለነል ማዕርግ ፡ለይስሙላህ ወታደራዊ ስያንስ ሳያውቅ መሃይን ኮለነነ በዘበኑ ስንት፡ምረጥ ምሁራን ገደለ፡በኢትዪፕፒኣያ ሹመት ማግኘት፡የገዛ ነዋሪ ህዝቡን ማሰቃየት ነው፡፡ወታደራዊ ኣግዛዝ ለሃገሪቱ ኣይበጅም the same in tgray people are suffering lack of good adminstration፡ስለዚ ኢትዪኦፒኣያ የብቃት አርስ በርስ ወግያ ደም ማፍሰስ፡፡

  • @mahilet1817
    @mahilet1817 Před 13 dny +2

    Gulecha beleyay wete ayatafetm

  • @FfgGgg-kn4tu
    @FfgGgg-kn4tu Před 13 dny +1

    ❤❤❤

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 Před 13 dny +1

    ዋናው ተራራው ፋኖ ለድል ይብቃልን ጠሚሩ ጉልቻ ቢለዋወጥ ወጥ አያጣፍጥም የሚለውን ብሂል እረሳው?

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k Před 13 dny +4

    የኢራን አምላክኢትዮጵያ ግባ ሰው አለቀ በሰው በላው ገዥ

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf Před 13 dny +1

    ኧረ እነሱ ኢራናውያን ጀግና ህዝቦች ናቸው ብዙ ሙህር አላቸው አገር ወዳድ ናቸው የኔ ዘር አገር ካልመራ አገር አፈርሳለሁ አይሉም ለዚነው ምራባውያን ሚማረሩባቸው ባንዳ የለባቸውም፣ባንዳ ሲያጡ ነው ሚጮሁት እነዚያ ሴጣናዊያን ቡሽቲዎች፣ይጠብቁ አሁን ሚሾመው የአለም ጦርነት ሚያስነሳ ይመስለኛል

  • @AbebeShewangizaw
    @AbebeShewangizaw Před 13 dny +1

  • @aqsaanes9414
    @aqsaanes9414 Před 13 dny

    Antam wushat jamirekal yatala teqalay ministru ya esir mazesha yawatabat

  • @Tenabebeto5868
    @Tenabebeto5868 Před 13 dny +3

    የእስር ማዘዣው ለኛው ሰውዬ መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር

    • @debebetessema7649
      @debebetessema7649 Před 13 dny +2

      አይቀርም በቅርቡ

    • @teka1528
      @teka1528 Před 13 dny

      GENA BEKUMU ZEOCHE, YEKATELALU! KOMOKER KOMATA, NEFTEGNA, NEUREGNA DENKORO AMARA!!

    • @Tenabebeto5868
      @Tenabebeto5868 Před 13 dny

      @@teka1528 nonsense

  • @weldufzhazion2778
    @weldufzhazion2778 Před 13 dny +1

    Ethiopia motech

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 Před 13 dny +2

    አባይ ሓመድ አብረሃም በላይ የዘላኖች ሚኒስተር ያደረገው በጣም ስለ ፈራው ብቻ ነው ሌላ ምክንያት የለውም !🤣🤣🤣

  • @liliabenlia-jx7sc
    @liliabenlia-jx7sc Před 13 dny +2

    መታሠርቀርቶ፣ይሠቀላልገናባዳ

    • @teka1528
      @teka1528 Před 13 dny

      Yegelemota, yeshermuta, yegered, yebuda lig! GENA oromo 100amet ketketo, yegezal!SANGA beketachu yegebal!!

    • @ZestOrange
      @ZestOrange Před 12 dny +2

      ​@@teka1528
      Achberbari ONG Shene Banda! Agame Banda! Oromo ayedelehem! Enatehen bedatena, Sanja chemerebat be tekur ketuwa endetereka. Anten be Sanja kedo le wusha keleb mestet new! Tekem yelehem, ye Shermuta Lij. Zegemtegna Agame. Maseb enkuwan atechilem. koshsha wusha.

  • @user-jk2ev9wk8o
    @user-jk2ev9wk8o Před 12 dny

    አሁንም twerdalech

  • @fursonstwas7390
    @fursonstwas7390 Před 13 dny +1

    gashe tatiyos haq sele meskeru hezb e ere ederu tewut belqtena

  • @taddessegmichael367
    @taddessegmichael367 Před 13 dny +2

    ABIY NEGERU HULU TEMTATOBATAL

  • @user-cc5cq4jz1h
    @user-cc5cq4jz1h Před 13 dny +3

    ኣብራሃም የተንበን በረሃ ውሃ ያጠጣ መደበቅያ ይመቻል😂😂😂

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan8104 Před 12 dny +1

    ድልለ ፋኖ

  • @user-sh3te3cu9e
    @user-sh3te3cu9e Před 13 dny +2

    ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 Před 13 dny +4

    ታዲዮስ ታንቱ መታስረ የለበትም ነበረ የመናገረ ነጣነቱን ነዉ የተጠቀመዉ

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Před 13 dny +3

    ድል በጦር ግንባር ለተሰለፉ ተዋጊዎቻችን፣ በልማት ላይ ለተሳፈቱት የንግዱ ህብረተ ሰቦች፣ ፓሊሶች፣ ወታደሮቻችንና ደህንነቶች። በቅርብ ወራት ሠላም ይሰፍናል፤ ልማት ያብባል፤ ድህነት ይወገዳል።
    ጠላቶቻችን ያፍራሉ፣ ይሸማቀቃሉ፣ ሴራቸው ሙሉ በሙሉ ይከሸፋል፣ ድህነት ታሪክ ይሆናል። ጠላት ይሸማቀቃል።

  • @user-fl1xo3ut7f
    @user-fl1xo3ut7f Před 13 dny +1

    Tadiyos tanitu= chipanzi

  • @user-eh4ii3ik3k
    @user-eh4ii3ik3k Před 13 dny +1

    አንዳንዴ መሰለ መንግስቱ ሴፋ ፋንታሁን አበበ ግደይ ኢ ቲቪ ትሆንብኛለህ ዜና አሳጥር

  • @user-le4rn6mx3f
    @user-le4rn6mx3f Před 13 dny +2

    የመንቀዥቀዥ ውጠት ነው

  • @haileyesusadmas9150
    @haileyesusadmas9150 Před 13 dny +7

    ታዲዩስ ተንቱ የታሪክ አዋኪ ሳይሆን የታሪክ አደናጋሪ ነው የሌለውን ብሔር አለ ብሎ የሚፅፉ ወፍ በረር ሰው ነው።

    • @soumeya-zb8rp
      @soumeya-zb8rp Před 13 dny +2

      ወፍ በረር

    • @millivanilla1
      @millivanilla1 Před 13 dny +1

      ወፍ በረር

    • @ZestOrange
      @ZestOrange Před 12 dny +2

      Ante Wefzerash Sellout Weyane Agame Banda! Ke Banda menem tru neger ayetebekwm! Ensesa! Lezih new Egziabher Permanently yawedemachihu! Yegebachihuwal. Koshashoch, ye Zendow Lijoch Bandoch. 3:14

  • @Abeladisu-xl8ub
    @Abeladisu-xl8ub Před 13 dny

    Setaset gazetegna

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 Před 13 dny

    የኢራኑ ጉዳይ by Common sense ትረዳዋለህ ዓይንህን ጨፍንና ላሞኝህ ካልሆነ በቀር የተቀናበረ ሴራ ነው

  • @YosepheYehdego-cc8zw
    @YosepheYehdego-cc8zw Před 13 dny

    East Africa Somalia Lind ETHIOPIA 🇪🇹 ERITREA ✅️ 🇪🇷 . Solution is only for the good progress of future growth is they should consider us one family member and working together political and social networking with a great business opportunity. One leader one political strategy. . China 🇨🇳 or other countries can be will come to the country dealing with one leader. Thanks. Get together make a difference in East Africa. Thanks ❤️. BROTHER FROM ERITREA 🇪🇷 USA 🇪🇷 🇪🇹 🇺🇸.

  • @WeyzerWeyzer
    @WeyzerWeyzer Před 12 dny +1

    ፋኖ ያቸንፋል

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg Před 13 dny +11

    ሌላ አጀንዳ የለንም ድል ለጀግናው ፋኖ እናሸንፋለን💚💛❤️
    ጋሽ ታዴዎስ ታንቱ የአማራ ምልክት ኖት 😘😘😘

    • @AbramFire
      @AbramFire Před 13 dny

      😂😂😂😂

    • @teka1528
      @teka1528 Před 13 dny

      FANDYA, FESAM, ARAM, MAYEM, MLAS BICHA!!

    • @ZestOrange
      @ZestOrange Před 12 dny +2

      ​@@teka1528
      Wefzerash Agame Banda! Ye Chenawit Lij! Rehabtegna! Enatehen Bedat, ye Shermuta Lij. Abateh slemayebedat, akem yelewum terbuwal! Eziaw techemalekebet! Gematam Agame Ensesa. Amara Getah new! Ameneh tekebel. Tekatel. Already tekatelehal. Mewucha yelehem! Terestehal

  • @abdalmamadAbdi
    @abdalmamadAbdi Před 13 dny

    Ayin ayito lib yfrdal Anita kanitu banda medy

  • @ETAA267
    @ETAA267 Před 13 dny +3

    Tadewos Kentu,La OROMOO Hezb ena La Tegrae hezb Yalewu Neket Gena kaze belay Waga Yaskafelewal,Kiletam Shimagile.

    • @ZestOrange
      @ZestOrange Před 12 dny +2

      ONG Shene Banda ye Weyane Banda.Ye Chenawit Lij. Enateh tebeda Agame Galla.Fesam ye Fesam Lij.

    • @ETAA267
      @ETAA267 Před 11 dny

      @@ZestOrange #NO MORE.....

  • @TsehayAdem-uo7ro
    @TsehayAdem-uo7ro Před 12 dny

    0:11

  • @Batl.14
    @Batl.14 Před 13 dny +1

    ከእስራኤል አይወርዱም ኢራን የሆነ ነገር ኮሽ ባለ ቁጥር እስራኤል ነጻ አትሆንም የኢራኑ በረከት በዝህ ቀበሌ አፍ ላይ በወረደ

  • @AddisAdwa-8815
    @AddisAdwa-8815 Před 13 dny +1

    አብይ ቻይናን አስቀይሞ የት ሊደርስ ነዉ

  • @spiritsandorbs2666
    @spiritsandorbs2666 Před 13 dny +1

    የሚዲያህን ሥም "ፈታ ሚዲያ" ከምትለው "ፈታላ፣ ቡፋ የሚነፋ፣ ውሃ የማያነሳ ፉርሽካ ሚዲያ" ብትለው ይመጥነዋል...
    ሁሌ ሟርት፣ ሁሌ ችግር፣ ሁሌ እዬዬ የምታሰማ፣ መርዶ አርጂ ሆነህ ቀረህ!!! በየዕለቱ አንድ እንኳን መልካም ዜና የሌለህ ሙሾ አውራጅ ነህ፣ ይቅር ይበልህ...

  • @teka1528
    @teka1528 Před 13 dny

    FETA , ! NEDAJ AKERKEFOBHE TEKATEL! ANTE WUSHA BANDA YEBANDA LIG!

  • @KerranTilmo
    @KerranTilmo Před 13 dny +2

    Tantu siyansew new metaser

    • @ZestOrange
      @ZestOrange Před 12 dny +1

      Gematam Galla! Fesam ye Fesam Lij! Manem Zega, Gallan mekawem mebtu new. Tebeda Gallaw.

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 Před dnem

    #ETHIOPIA PRIME MINISTER AMAN NEW PM ETHIOPIA NOW #ABC AND #CNN NEWS ANNOUNCE TV WORLD NEWS

  • @user-pq2wq7lv6d
    @user-pq2wq7lv6d Před 13 dny +1

    የቻይና ጉዳን አንተን ምን አሳሰበ

  • @mezmurebirhan8711
    @mezmurebirhan8711 Před 13 dny +1

    ታዲዮስ ታንቱ የታሪክ ሙሑር ነውንዴ?የምን የማን ታሪክ?

  • @EldanaAneka
    @EldanaAneka Před 13 dny

    😂😂😂 አብይ

  • @danielbekele5273
    @danielbekele5273 Před 12 dny

    አንተ ከዘገብክ በፈታ ...etv ወይ fana መስማት እየተሻሐ ነው ።

  • @Amadomengitu
    @Amadomengitu Před 13 dny +1

    Oromon seletesadebe bicha gashe yemetilut qizhibew tedewos...

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 Před 13 dny +1

    ዘሩን የማያውቀው ተናጋሪ ዝንጀሮ ታዲዮስ ጣንጡ አለዴ በሂወት ? የባሌጌዎች የትግራይ ፅንተታዊና ጆኖሳይድ ከከሸፈ በኃላ ምነው ውሃ ውስጥ እንደ ገባች አይጥ ትንፋሽ አልቦ ሆነ ዘር አልቦ ጣንጡ(ትንኝ)?? 🤣🤣🤣

  • @teka1528
    @teka1528 Před 13 dny

    Tsefegna yekatel!!

  • @temesgenkebede7333
    @temesgenkebede7333 Před 13 dny +5

    አቶ ታደዎስ መታረም ያለባቸው እድሜያቸውን የማይመጥን አስተሳሰብ የሚያራምዱ የትልቅ ትንሽና ወራዳ ስራ የሚሰሩ ከንቱ /ታደዎስ ከንቱ/ ናቸው!!!

  • @FatmaMohamed-wn6yq
    @FatmaMohamed-wn6yq Před 13 dny +3

    አብይንም በኸደበት ያስቀርልን

  • @abdumude1001
    @abdumude1001 Před 13 dny

    እናንተን የማያነጋግር ነገር

  • @AlemayehuAbereham-gq4yk

    ፋኖዋች ግን ወሬ ብቻ ናቹሁ እንዴ መቼ ነው ግን ምታሸንፉት ሚዲያ ላይ ነው እንዴ ያለው አራት ኪሎ ደነዞች ጭንቅላት የሌላቹሁ ድንዝዞች😂😂😂😂😅😅😅😅

  • @BntAlaseel
    @BntAlaseel Před 13 dny

    别再谈论中国了

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 13 dny +2

    be Hizb Genzeb new eko
    Yemegenebaw‼️
    Kkkkkkkkkkkkkkkk😂😂